ስለነዳጅ መጨመር ምን ተባለ? የንብረት መውረስ አዋጅ፥ ባንኮች አደጋ ላይ ናቸው፥ በኢትዮጵያ ሰማይ የታየው ምንድን ነው? የዶ/ር በፍቃዱ ደግፌ ስንብት

  Рет қаралды 29,196

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 116
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 3 сағат бұрын
ጀግኖቹ ዕረፍት የሌላቸው ምርጥ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኞች በርቱልን ።ድል ለጀግናው ፋኖ !!!
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 5 сағат бұрын
መሳይ እና ገለታው በርቱልን አማራዬ አንድ ሁኑ አንድነት ኃይል ነው ትኩረት ለወሎ ቡግና ሕዝብ እና ለአፋር ሕዝብ እርዳታ ይፈልጋሉ ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ
@AynalemGebreDegaga
@AynalemGebreDegaga 2 сағат бұрын
መቼም፣አውነት፣ያሸንፋል፣ድል፣ለፋኖ፣ድል፣ለፋኖ።
@merong-g6w
@merong-g6w 30 минут бұрын
አቤት የበደላችን የሀፂአታችንፈ ብዛ እኮነዉ በግዚአብሔር ቁታ ከሠማይ እሣት እሣት ሊወርድብንነዉ...😭በምድሪቱ የሠዉ ደም እደጎርፍ እየፈሠሠነዉ☝ከምላክሆይ ይቅርበለን ሀገራችንንም ሠላም አድርግልን 🙏ለግፈኟችም ቅጣትህን ሥጣችዉ አምላኬ🙏😭
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 22 минут бұрын
Eternal life to Dr. BEFEKADU DEGEFE,
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Сағат бұрын
Amane ❤❤
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 4 сағат бұрын
መሳይ እና ገለታው ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏 እግዚአብሄር ማብረጃውን አንጥቶ ያስተካክልልን እንጅ ከአብይ ምንም ጥሩ ነገር አንጠብቅም ምክንያቱም በተለያዩ ምክንያቶች ህዝብ እየጨረሰ እና እያሰቃየ ያለ ሰይጣን ዲያብሎስ ነው።እግዚአብሔር በቃ ይበለን
@Ethiopiafreedom777
@Ethiopiafreedom777 5 сағат бұрын
በርታልን መሳይ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 сағат бұрын
😢ምህረት ይላክላት ለአሜርካን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ!!💚💛❤ኢትዮጵያን ተደግ🙏
@merong-g6w
@merong-g6w 27 минут бұрын
🙏🙏🙏😢😢😢
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 25 минут бұрын
May d bless the soul of our dear ,honest supporter of gis counyry Ethiopia? Eternal life to ...
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 4 сағат бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 5 сағат бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪!!!!!
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 3 сағат бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@simongrmay9975
@simongrmay9975 5 сағат бұрын
ትክክል ብለሃል
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 3 сағат бұрын
አሑን እኮ የባሰ ነው❤❤❤
@yewyalehkasa761
@yewyalehkasa761 5 сағат бұрын
ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ
@BarkonBube-q4z
@BarkonBube-q4z 3 сағат бұрын
እንደው ገለታ ምላድርግህ በጣም እኮ ነው የምታወራው ነገር በአመክኒዩ የተሞለው። እግዚአብሔር ይስጥህ
@berhanuget
@berhanuget Сағат бұрын
ወንድም መሳይ እባክህ ክቻልክ ዋሽንግተን ላይ በሚደርገዉ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በእስር ቤት ያሉ የፖለቲካ እስረኞች በተለይ በጠና ታመዉ ሞት አፋፍ ላይ ላሉት ወገኖቻችን ቢቻል ካገር ዉጭ ወጥተዉ የሚታከሙበት መንገድ የዓለም ሕዝብ ተፅእኖ እንዲያደርግ ድምፃችንን እናሰማ እባክህ፣ እባክህ፣ እባክህ፣ እኔ እንደግለሰብ አቅሙም ችሎታዉም የለኝም፣፣
@BirtukanAlamrew
@BirtukanAlamrew 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@selam65030
@selam65030 Сағат бұрын
💚💚💛❤❤መሳይ ሰዉ የጠፋ ቀን የተገኘህ የሰዉ ዘር አብይ የምር የአይምሮ በሽተኛ እብድ ነዉ በሰዉ ስቃይ የሚደሰት ባልከዉ100% እስማማለሁ
@AberhamAberham-p8y
@AberhamAberham-p8y 3 сағат бұрын
ድል ጽሀይሐና ብርድ ለማይበግረዉ ለፋኖ
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 2 сағат бұрын
አሜን (3)
@MintesnotGeta
@MintesnotGeta 5 сағат бұрын
ህገወጥ የነዳጅ ንግድ ቅጣቱና ንብረስ መውረስ አዋጅ በትክክል ከተተገበረ በጣም ጥሩ ነው። ዋናው ችግር ሌባውም ህገወጥ ነጋዴውም በፍተሻ በህግማስከበር መዋቅር ቁልፍ ቦታ ስላለ አዋጁ ከፅሑፍ ያለፈ ወደ ተግባር መግባቱ እንጃ
@DessalegnBitew
@DessalegnBitew Сағат бұрын
Currently I'm in Nairobi, Kenya. Working as a lecturer in Ethiopia with PhD. My Salary is about $70 based on the parallel market rates. My Kenyan fellow lecturers with PhD earned $2500. Imagine, how one can enlighten others while he's in starvation!
@andualemdille4136
@andualemdille4136 5 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም የሚገርም ነው እንዲህ መጫወቻ ሲሆን የደነዘዘ ገና ገና ይጫወትበታል በመንግሥት ስም የመጣ ወንበዴ ቡድን
@ethiopolitics11
@ethiopolitics11 4 сағат бұрын
እስኪ እኛንም አሳትፉን
@ethiopolitics11
@ethiopolitics11 4 сағат бұрын
እኛ የምንሰጠውን አስተያየት እንደግብአት ብትጠቀሙ
@SaydAbdala
@SaydAbdala 4 сағат бұрын
ምክንያቱም ተስፋ ከሌለ መሰላቸት አይቀርም
@zolazola5725
@zolazola5725 4 сағат бұрын
"ማሻሻያ" የሚለው ቃል በራሱ አደናጋሪ ነው። የዋጋ ንረት ወይም ጭማሪ ቢባል መልካም ነው ።ማሻሻይ ተደረገ ከተባለ ፣ዋጋው ከበፊቱ ሲቀንስ ነው።
@ainitu3
@ainitu3 3 сағат бұрын
አሜሪካ ትልቅ አገር ናት ነገር ግን ሌላው የአለም ክፍል ግን ትንንሽ እና ደካማ እንዲሆኑ ምክንያት ትፈልጋለች
@kebukebu770
@kebukebu770 4 сағат бұрын
ማንን ፈርቶ እግዜር ያስበን እንጂ
@aries-vc5qv
@aries-vc5qv 5 сағат бұрын
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 4 сағат бұрын
እኔ በምኖርበት አገር በአለም ሁለተኛዋ ሃብታም ነች ግን የመንግት ድጎማ አለ
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 4 сағат бұрын
ሀገር በደናቁርት ስትመራ እንደዚህ ነው። " ማሻሻያ " አለ? እጅግ ያሳዝናል። የሚበጀው ፈጥኖ ይህንን ዘራፊ ገዳይ ጥቁር ጣሊያን ከስሩ መንግሎ መጣል ብቻ ነው።
@DarkAngel-n7b
@DarkAngel-n7b 4 сағат бұрын
ፋኖ መሳይ መንግስት በወታደራዊ መስክ እና በኢኮኖሚ መስክ ከፍተኛ ውድቀት ውስጥ እየገባ መሆኑን ያሳያል። የእነጁሀር ብቅ ማለት ከዚህ ውድቀት የኦሮሞን መንግስት ለማዳን በማሰብ ነው።
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 4 сағат бұрын
ገለታዉ በጣም ጨዋ ሰዉ ነዉ። ግን ሁሌ ስለምታቀርበዉ እየመሰጠኝ አደለም። diversified የሆነ ሃሳብ አዲስ ሃሳብ ሊያመጡ የሚችሉት የተለያዩ ሰዎች ሲሆኑ ነዉ። መሣይ የምር ጀግና ነህ። ግን ለህዝብ ታማኝ ሆነህ ሙት። ገንዘብና ጥቅም እናዳያታልህ!..አደራ
@MrAlem11
@MrAlem11 4 сағат бұрын
እቤትህ ተቀምጠው ስው ታማርጣለህ ክክ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 сағат бұрын
❤❤
@waves101
@waves101 3 сағат бұрын
Please መሳይ መንግስት የመንግስት አካል እያልክ ለአረመናው ለጨፍጫፊው አብይ እና ግብራበሮቹ እውቅና አትስጥ ወንበዴው እና ገዳዩ ቡድን እያልክ ጥራው
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያን ተረባርበን ወንጀለኛውን አብይ አህመድ ነቅለን ካልጣልን በየቀኑ ሰቆቃችንና ዕልቂታችን ይቀጥላል🙄🙄
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 5 сағат бұрын
It is so absurd to see that this PM has surrounded himself with weak and clueless advisors who don't dare to challenge his plans. There is no other solution to this extreme situation where the country is at the brink of collapse than having this tyrant government removed.
@YibekalTilahun-l9b
@YibekalTilahun-l9b 4 сағат бұрын
ቸቸሀ
@ashebir9960
@ashebir9960 4 сағат бұрын
ምን ማለት ነው
@NaomiAddis
@NaomiAddis 4 сағат бұрын
እኔኮ ያዲስ አባ ህዝብ ምን ሆነ?? በራብ እስኪጨርሳቸው ነው የሚጠብቁት! ሰልፍ መውጣት ምን እንደሆነ አላዩም ከኬኒያ!! ጉድ እኮ ነው ዘመዶቼ
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 3 сағат бұрын
I’m wondering what Africans say about Ethiopians who are suffering from total poverty
@SaydAbdala
@SaydAbdala 4 сағат бұрын
የፋኖ ትግል ሲገመገም አንድ ባለመሆናቸው ደጋፊውን እንዲሰላች አርጎታል
@geberhanaworku
@geberhanaworku 5 сағат бұрын
ኢትዮጵያን ከሕወሓት እና ከብልግና በላይ የገደሏት በብሔር በጎሳ ተደራጅተው ያሉት የግል ባንኮች ናቸው። በጣም የሚገርመው በሕወሓት ዕድሜ ዘመን የሰው ልጅ በዕውቀቱ በችሎታው ተመዝኖ የስራ ዕድል ማግኘት ሲችል ወጋገን እነ ሐጎስን አዋሽ ባንክ ደግሞ እነ ፈይሳ በሚል ስሌት ......
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 5 сағат бұрын
ደግ አደረጉ።ሕውሀት ያቃዣል።ምን አይነት ጠንካራ ድርጀት እንደሆነ እየመሰከርክ ነው።
@henokyoseph-zj7et
@henokyoseph-zj7et 13 минут бұрын
ከዓለም ብቸኛ አገር ኢትዮጵያ ሰንዴ እየሸጠች ሰንዴ ምትሸምት ¡¡¡
@bewketerta5662
@bewketerta5662 5 сағат бұрын
God is punishing this world because we are out of humanity 😢
@YusufKimiya-v4t
@YusufKimiya-v4t 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪👍👍👍
@SelomonBalcha
@SelomonBalcha 5 сағат бұрын
እነ ነውር-ጌጡ
@NaomiAddis
@NaomiAddis 4 сағат бұрын
አረ እባካቹ እነ ፋኖንና የዳያስፖራ ፋኖ ደጋፊን አንድ ሁኑ... እገሩን ለማትረፍ በሉልን!! በጣም የሚያሳዝን ቦታ ላይ ደሰናል!
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 сағат бұрын
ደንቁረዋል
@ashebir9960
@ashebir9960 4 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ግን ምንድን የሆነው
@marknugsa3696
@marknugsa3696 3 сағат бұрын
ቂጡን ተወግቷል
@selam17
@selam17 5 сағат бұрын
የአይኑ በፍጥነት መርገብገብ የሚያሳየው ሰውየው ሳክስ አየነፋ እንደሆነ ያስታውቃል።
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 4 сағат бұрын
አብይ ነው የተማረ እየፈጀ ያለው ያሳዝናል ገድሎ ጨረሳቸው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 5 сағат бұрын
$57 ነው የወደመው
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 2 сағат бұрын
በሻሻው ትንቢት ተናግሮ ነበር “የትግራይ ህዝብ ወርቅ ነው” ትግራይ ውስጥ ወርቅ እየታፈሰ ነው ደብረፅዮን በስብሀት እግር ተተክቶ ዳግማዊ ኢፈርት ፈጥሮ በዘረፋ ተጠምዷል
@ambayealem395
@ambayealem395 26 минут бұрын
አዎ አቶ ገለታው ብሌፅግና ፍሬን በጥሷል ።ሰውና አገር ይዞ ገደል ሊገባ ነው።አገርና ህዝብ ግን መትረፍ አለባቸው።እንዴት??
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 4 сағат бұрын
ጋኖች አለቁና ምቸቶች ጋን ሆኑ
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 47 минут бұрын
🫡🫡🫡
@birtukantafese1922
@birtukantafese1922 2 минут бұрын
ታድያ የእት/ያ ሕዝብ ሲፈዝ ምን ይደንቃል!! ሐብት ሁሉ ባለ ሥልጣናትጋ እና የብልጽግና ደጋፊዎችጋ ነው ያለው!#
@walesebhat465
@walesebhat465 4 сағат бұрын
In the first place why people send money in the black market it's wrong 😮😮😮😮
@ss-jm8se
@ss-jm8se 4 сағат бұрын
ለገሰ ቱሉ ቂጡን እንደሚበዳ ታውቁ ይሆን
@Herobir
@Herobir 4 сағат бұрын
ሰዉ መንግሥት እያለ ኢሰብአዊና ጭቆናን ከመቀበል ወጥቶ የማፊያና ወንበዴ ዘራፊ እያለ ወርውሮ የመጣል መብቱን መጠቀምን ሥራላይ ማዋል መጀመር አለበት
@HintsaMezgebe-c4e
@HintsaMezgebe-c4e 4 сағат бұрын
የናንተ ማንነት ምንድን ናቹ
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 4 сағат бұрын
ለጂሚ ካርተር??😂😂
@SintAyehu-Gebeyehu
@SintAyehu-Gebeyehu 3 сағат бұрын
Diaspora ወጥቶ እንዳይቃወም ንብረቱ እዘርፋለሁ አለን አብቾ! እንዳንወጣ ሲያስፈራሩን እኮ ነዉ!! 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ashebir9960
@ashebir9960 4 сағат бұрын
ስንቄ ባንክና ኦሮሚያ ባንክ ናቸው
@almazejigu2461
@almazejigu2461 5 сағат бұрын
ይውሸት ፋብርካው ይህን ትራሽ ጠቅላይ ሚኑሰተር መገላገያችን ቅርብ ነው
@simongrmay9975
@simongrmay9975 4 сағат бұрын
እንዲያው ሬድዋን ሑሴን በግልጽ አማርኛ የአሜርካ መንግስት ከኤርትራ መንግስት ዲፕሎማሲ እንድናደርግ ኣይፈልጉም ብለዋል ከዚም በላይ ኣሳፋሪ ነገር የለም
@NigussuMitike
@NigussuMitike 5 сағат бұрын
Fifty billion
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 32 минут бұрын
Thanks for your discussion you tried to find solution is very encouraging. But, he said, this monster? ' I will destroy this country' yechen Ager Atefatalehu kale, yeh hulu weyeyt menlay ydersal? Beakal yehe diablos kaltefa besteker? Hlu weyeytawoch, yeh yah behon, byaderg, becha honne? Yehe seweye endet neew yemiwegedew, 'wendtata' yemiasenj hone. Ethiopian Egzabher yegelaglat, yeene akem yeEgzabheren Melecotawe hail melemen becha neew. Egzeabher jemerotal ycheresew bennel abrometfat !? Adegaw behulum aktacha eyebace hedde?! Victory to Fano and Justice to the Ethiopian citizens who are suffering forsuch extents, Oh God have Mercy upon your sheep who are challenged by all corners, no having honest political leaders and not having faithful fathers, religions leaders. Rabbit self centered, selfish desciples, fathers of parishiners. Oh God Have Mercy Upon your people? Thanks 🙏 🙏 🙏
@jajah7767
@jajah7767 3 сағат бұрын
አማራ ለራሱ ተነስቶ ያልተዋጋ .... ፈረንጅ እንዲያዝንላቹ ነው???
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 Сағат бұрын
Galoch yetefutal ye giza guday new.
@BereketBizuwork
@BereketBizuwork 5 сағат бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊
@zelalemasres
@zelalemasres 4 сағат бұрын
አውቶቡሶቹስ መንግስት ጥቁር ገበያን ተጠቅሞ የሸመታቸው?😅
@ykt4447
@ykt4447 Сағат бұрын
ድፍድፍ አድርጎ ያስቀርህ በእኛ ስቃይ አንተ ትቀልድብናለህ
@santayehusantalayehu
@santayehusantalayehu 4 сағат бұрын
እናንተ አትበሳጬ የራሱ ጉዳይ ይበለው የኢትዮጵያ ህዝብ ነገሩ የተስማማው የመስላል እንጅ ከዚህ የሚበልጥ ሞትአለእንዴ ሞቶ ከመኖር ሞቶ መቀበር ይሻላል
@meseretgebremariam8078
@meseretgebremariam8078 Сағат бұрын
መሳይ እሱ ምን ያርግ ህዝቡ አጎንብሶ ጫንብኝ ብሎ ከተመቻቸ እናንተ ደጋግማችሁ ስላወራችሁ አ/አባባ ህዝብ ሆነ የሌላው ክልል ህዝብ ሌላ አካል ሞቶና ታግሎ ነፃ እንዲያወጣቸው የሚጠብቁ ናቸው
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 5 сағат бұрын
ሰውየው አቡጀዲ ነው ።
@ፍርቲየዳኒ
@ፍርቲየዳኒ 5 сағат бұрын
😂😂😂😂 እነዚ ዱኑዞች ህዝቡ መንግስቱን ይፈልገዋል ምንም አትልፉ ማንም አይቃወምም ይልቅ የናንተን ሃገር የማተራመስ ክፉ ስራን ነው የሚቃወመው ማንም አይስማቹም ምድረ ደነዝ😂
@BirhanuAbraham
@BirhanuAbraham 4 сағат бұрын
Yegemash gematam tenb resa enate kalechsh tmutelesh abatm kalesh edeza yegmash yesew mecheresha
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 4 сағат бұрын
ሽሌ
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 3 сағат бұрын
በረሀብ በጦርነት በኑሮ ውድነት የደቀቀ የተሰበረ ችግሩን በማሰብ እንዲጠመድ የተደረገ ህዝብ አልነሳም ቢል ያው አቅም የማጣት ጉዳይ ነው እንጂ እንደእውነቱ ከሆነ ህዝቡ ይሄን መንግስት ያስፈልገኛል ብሎ ወዶ እና ፈቅዶ እንዳልሆነ ግን መታወቅ አለበት
@menurhassen7434
@menurhassen7434 15 минут бұрын
እረኛ ካድሬ አንተና መሰሎችህ ምን አልባት ትፈልጉት ይሆናል ነገር ግን ህዝብን ወክለህ አትናገር!!
@selam17
@selam17 5 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ፍርቲየዳኒ
@ፍርቲየዳኒ 4 сағат бұрын
እና ሱዳን ምን አተረፈች በተቃውሞ መሳይ 😂😂😂
@tsionali6477
@tsionali6477 2 сағат бұрын
The net income for 21000 is 21000x.58 = 12180.00
@fathimahussain5021
@fathimahussain5021 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Wegayehu-y6n
@Wegayehu-y6n 5 сағат бұрын
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks
@fathimahussain5021
@fathimahussain5021 41 минут бұрын
❤❤❤❤❤
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 236 М.
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥር 2 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
10:15
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 2,9 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН