ስለገንዘብ ያልተነገራችሁ እውነት!

  Рет қаралды 11,400

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

1.ብዙ ገንዘብ የሌለን እንዴት የገንዘብን ጨዋታ መጫወት እንዳለብን ስለማናውቅ ነው::ጨዋታ ህግ አለው::ከእኛ በላይ ህጉን ያወቀ ሰው ያሸንፈናል::
ብዙ የገንዘብ ህጎች አሉ::ጢቂቶችን ልንገራችሁ::የመጀመርያ ገንዘብን መጥላት ነው::
አብዛኞቻችን ስለገንዘብ የተነገረን ነገር ትክክል አይደለም::ያለ ምክንያት እንጠላዋለን::ገንዘብ ጥሩም መጥፎም አይደለም::ጥሩ ሰው ከያዘው ጥሩስራ መጥፎ ሰው ከያዘው ደግሞ መጥፎ ስራን ይሰራበታል::ጥሩ ሰው ከሆናችሁ ብዙ ገንዘብ ያስፈልጊችኃ::ብዙ ጥሩ ነገር ታደርጋለላችሁ::ቤተሰብ ታግዛላችሁ::ቤተ እምእት ታስገነብላችሁ ልጅችብ ታስተምራላችሁ::ስለዚህ ገንዘብን አትጥሉት::ገንዘብንም አታምልኩ ገንዘብን ተጠቀሙት::ባርያችሁ አድርጉት::
3ገንዘብን ማማለል አለባችሁ::ገንዘብ ሊወዳችሁ እና ሊፈልጋችሁ ይገባል::ለአንዳንድ ሰውች ገንዘብ ፈጥኖ ይመጣል::አብሯቸው ይቀያል::ይባዛላቸዋል::ገንዘብ ቢዝነስ ለሚመሩ ሰውችን ችግር ለሚቀርፉ በራስ መተማመን ላላቸው እና ለአመስጋኝ ሰዎች እጅ ይሰጣል::
3 የገንዘብ ጨዋታ የደብል ጨዋታ ነው::1ሺን ሁለት 2ሺን አራት 4 ስምንት ስምስምንትብ ደግሞ 16ሺ ማድረግ::ማባዛት አለብን::ለዚህ ደግሞ
4.ገንዝብ መዘዋወር አለበት መቀመጥ የለበትም::ደም በሰውነታችን ሲረጋ ሞት እንደሚያስከትለው ገንዘብም ካልተዘዋወረ ድህነትን ያስከትላል::ኢንቨስት እያደረግን እያገላበጥን ቅድም እንደተባለው ገንዘቡ ሌላ ገንዘብ እንዲያመጣ ምድረግ አለብን::ለዛም ነው ዛሬ ገንዘብ ያላችሁ ሰዎች እንዴት ገንዘባችሁን ድብል ሊያደር የሚችል ንብረት ላይ ኢንቨስት ማድረግ እንደምትችሉ የምታስተምራችሁ ወጣት ይዤ ቀርብያለው::

Пікірлер: 44
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 50 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,2 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 95 МЛН
ስለ ገንዘብ ማወቅ ያሉብን 10 ነገሮች
18:18
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 204 М.
ቀላል ገንዘብ ማግኛ መንገድ
57:44
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 36 М.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 50 МЛН