ስለሀገር//- ከቀድሞ የኢንሳ ምክትል ኃላፊ ኮ/ል ቢንያም ተወልደ ጋር የተደረገ ቆይታ -ክፍል 5

  Рет қаралды 72,675

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 301
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
ብዙ መልካምነትንና ትምህርት ሰጪ ኢንተርቪው ነው ኮነሬል ቢናም ደካማነቱንም ጠንካራጉኑን ግልፅ አድርጎ አስረድቶናል ጋዜጠኛ ወንድሜ በቃሉ ያለህ ጋዜጠኝነት ችሎታና ትህትና በእጅጉ አደንቃለሁ በርታ።
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 4 жыл бұрын
የዞረበት ትህነግ
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
@@AbdissaAgga1500 ስድብ የተ ሸናፊነት ምልክት ከእውቀት ነፃ የሆነሰው ምልክት ነው እሱስራውን እየሰራ ነው አለመደገፍ ወይ ሀሳቡን አለመቀበል ትችላለህ ስድብ ግን ነውር ነው ።
@rewinaaddis1982
@rewinaaddis1982 4 жыл бұрын
Yeah!! u make good point he talking about his strength.
@beletekifle2698
@beletekifle2698 4 жыл бұрын
እንደው በደፈናው ዋው!! ከማለት ውጭ ምንም ማለት እስከማልችል ድረስ ኮ/ል ቢንያም እጅግ አስደንቆኛል። ይህች ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ይህንን የመሳሰሉ ሰዎች ተፈጥረውባት እያሉ እንደ አለመታደል ሆኖ ግን የሰው ደሀ ሆና እንዲህ መጎሳቆሏ በጣም ያሳዝነኛል። በዚህ አጋጣሚ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረውንም ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም!!!
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 4 жыл бұрын
Tarikachen lemen tenekto eyalu bemidenefu koshshawenm agebesbesen kalheden nemilu tekite mhuran Ethiopia legocgewan endtetejembachew argewatal.
@zaidkeleta304
@zaidkeleta304 4 жыл бұрын
ምርጥ ቆይታ የቢንያም የትንታኔ ብቃት የበቃሉ ትህትና እንዳያልቅ እየተመኘህ የምታየው እና የምታደምጠው ቆይታ ።እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@gmilkiyas
@gmilkiyas 4 жыл бұрын
ብትሰማው ..ብትሰማው የማይጠገብ "መምህር" ። ቢኒ ..እናመሰገግንህአለን..ኑርልን። እግዚአብሄርም "ፍቅር-ሰላም"ያውርድልን።
@sgebres3137
@sgebres3137 4 жыл бұрын
ቢኒ በጣም ጀግና ነህ። እጅግ በጣም አዋቂ ነህ።
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 4 жыл бұрын
ቢኒየ በጣም የሚገርም አእምሮ ነው ያለህ😍❤የአንተ አይነቶቹን ኢትዮጵያውያን ያብዛልን 👏 በቃሉየ እናመሰግናለን
@King-tm9yu
@King-tm9yu 4 жыл бұрын
እውነትም ቢኒያም ተወለደ ራስህን በጥበብ በፍቅር ካየህ ሁሉ ነገር ንጹህ ነው። ምክንያቱም ራስህን በራስህ ልክ በማንም ልክ አትሰፍረውም በቃሉ በጣም እናመሰግናለን እባክህን እንዲህ ዓይነት ሰዎችን ጋብዝልን የገባችሁትንም ቃል በጉጉት ተስፋ እንጠብቃለን ።
@truthbe-told3116
@truthbe-told3116 4 жыл бұрын
This guy is sharp !
@temesgenwolde4977
@temesgenwolde4977 4 жыл бұрын
ደነዝ ደነዝ
@lh7958
@lh7958 3 жыл бұрын
This guy is genius!! Wow!!
@ዛላትግራይ
@ዛላትግራይ 4 жыл бұрын
የማይሰለች ቃለ ምልልስ ልክ እንደ ተከታታይ ፊልም። ነገርግን more ብቃትህ share ኣድርግ ፡ኣስተምህር የተወሰነ ስዓት youtub ላይ ብትሰጥ ጡሩ ነበር፡በተጨማሪ ጋዜጠኛ ጎበዝ ።
@fitsumfesehaye3594
@fitsumfesehaye3594 4 жыл бұрын
ኮረኔል ቢንያም በጣም አስተማሪ የሆነ ምክር ወይም ትምህርት የቀሰምኩት በዚህ ቆይታክ አመሰግናለው።
@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ 4 жыл бұрын
ወይኔ ኣምስቱም ክፍል ሳይ እኩለለሊት ሆነ። በቃልም ቢኒም እናመሰግናለን።
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
ስድስተኛው ለቅሶ ይቀጥላል! አትተኛ ክክክልልልልል
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 4 жыл бұрын
@@metsihetkebede116 ወረኛ
@shimoy4984
@shimoy4984 4 жыл бұрын
@@metsihetkebede116 እቺ ቀዳዳ ምን አባሽ ትስሪ ረለሽ አልቃሽ የአልቃሽ ልጅ እቺ አልቅሽ
@ጋልቶምተኪሶምዘይስሕቱ
@ጋልቶምተኪሶምዘይስሕቱ 4 жыл бұрын
@@metsihetkebede116 እዙ ሰብ ግን ሕማም ኣለዎ ይመስለኒ መድሓኒት የድልዬ ኣሎ ኣብ ኩሉ ቤጅ ናይ ትግራይ ክፃረፍ እዩ ዝፀንሐኒ ድንጋይ ነህ ልንገርህ ደደብ
@esayasgebretsadik5978
@esayasgebretsadik5978 4 жыл бұрын
I can't thank enough Bekalu. He's the best journalist and a true Ethiopian. Thank you both for an interesting and informative interview.
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 4 жыл бұрын
እውይ ደስ ሲል እራስን ማወቅ ወደ ራስ መቀየር እውነትም ከአክሱም ከትግራየ ነሕ ይቅርታን ማወቅሕ እነደዚሕ አይነት ሰው ቢበዛ ኮነሬል ቢንያም የስራዎት አስገዳጅነት ሰላለቦት ነው እንጂ በጣም መልካም ሰው ኖት
@MBG-en6qr
@MBG-en6qr 4 жыл бұрын
Thanks a lot Awlo for this wonderful interview.
@tsegamezgebu4429
@tsegamezgebu4429 4 жыл бұрын
This is 1 of the best intellectual information. Thanks way to go !!!!
@kibretkebede9959
@kibretkebede9959 4 жыл бұрын
ዶ/ር ኮ/ሌ ፦ ቢኒ እናመሰግናለን ወጣትቶችን አስተምር
@zufanarefe9190
@zufanarefe9190 4 жыл бұрын
We love you Beeni
@mebriemichel54
@mebriemichel54 4 жыл бұрын
ኣቤት እዉቀት ኣቤት የቃል ኣቀመመጥ ኣዘህ ቢንያም ተወልደ ጅግና እኔ ካንተ ብዙ ተኣምር እንደምትሰራ 100% እምነት ኣለኝ
@amanuelkiros9307
@amanuelkiros9307 4 жыл бұрын
ኮ/ል ብዙ ጊዜ ስለ አብርሖ / enlightment ስታወራ ሰምቼሀለው :: ሰዎች ላይም ፍርድ ከማስተላለፍ / ከመፈረጅ ትቆጠባለህ ያ ደሞ ሰዎችን ም ሆነ ነገሮችን በጥልቀት እንድታይ ረድቶሀል :: እንዳንተ የበራላቸው ይብዙልን
@berheyemane5230
@berheyemane5230 4 жыл бұрын
Po mit Bus ist pp
@elshadayassefaziggel8348
@elshadayassefaziggel8348 4 жыл бұрын
Tigray is always rich and proud to have an intelligent person like Biniam. I am lucky to witness that. Such an impressive interview. Keep it up Bekalu, you’re doing a good job.👏👏👏👏 I will be waiting eagerly for the next interview though !
@twabutamrat5831
@twabutamrat5831 4 жыл бұрын
Common Guy intelligent people are every where. Ethiopia has so many intelligent persons in each region. The problem that we are facing now is because of Meles and his group.
@elshadayassefaziggel8348
@elshadayassefaziggel8348 4 жыл бұрын
Twabu Tamrat , i don’t think you understand what Biniam was saying on the Interview. He was explaining that we need not to be fixed on the past history. We need the past as an information. Then we need to work on our self. So don’t tell me here about Meles and his group, work on your self and change your ልቦና ውቅር. I am working on myself too. I am glad to hear from you that intelligent people are every where. Because i never seen or heard like him before though. If there are other intelligent people every where, please mention them. So that , they can come up to the front like him and work together with their commonality.
@2727veiw
@2727veiw 4 жыл бұрын
Elshaday Assefa Ziggel The bad part is old puppet don’t let him to clean the mess or listen. Always they are right.
@tesfanabib
@tesfanabib 4 жыл бұрын
God Bless you Col Biniam. Very interesting analysis. I am getting the understanding why we have all the current problems. Thank you Bekalu.
@asresbitew7105
@asresbitew7105 4 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ነው፣ እንዲህ ራስን መገምገም ደስ ይላል።
@dman1809
@dman1809 4 жыл бұрын
ኢሔን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ድንቅ ነበር ።
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 4 жыл бұрын
Awlo the best onest jornalist. Thenkeyou Bekalu Abet Ergata good Bless you.Mesach yehone weyeyet. Benye our hero enkan teweledk enamesgnahalen enwedhalen. 👍🏾👍🏾👍🏾❤🌷
@saragabri-w4w
@saragabri-w4w 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ኣሪፍ ነበር እናመሰግናለን ቢኒ ከምንም የፀዳ ምርጥ ቃለመጠይቅ ነበርሙሉውን ኣዳመጥኩት ለለቢኒያም ያለኝን ኣድናቆት በበለጠ መልኩ ስላጠናከርክልኝ ከልቤ ኣመሰግናለው ማንም ያልነካ ምንም ስድንብ ያላስተናገደ ልዩ ቃለመጠይቅ በተለይ ስለኣብይ የገለፅከው ኣሁን እያየነው ስለመጣን ተጨማሪነውና የሰጠህን በዛላይ ማንም ባያጠፋው እራሱ ይጠፋል ያልክበት መመዘኛህ ዋው ብዬሃለው ከዚቡሃላ ይሄን ጭንቅላትህን ለትግራይ ኣውለው ውለታም ኣለብህና ጋዜጠኛው በጣም ኣድናቂህ ነኝ ብዙዎቹን የምታቀረባቸውን ሰዎች ጥያቄዎችህ በጣም ኣሪፍ ጥያቄን ወሳኝ ነገርን ነው የምትጠይቀው ለህዝብ የተሸፈነ ካለ እንዲብራራ በምታረገው ሙያህ ኣደንቃለው ዋውውውውው
@kibromyimarew2830
@kibromyimarew2830 4 жыл бұрын
He is Brilliant for real
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
ፍትህ ለደቡብ ህዝቦችና ያለአግባብ ህይወታቸው እያለፈ ላሉ ንፁህ ኢትዮጵያውያኖች።
@truthbe-told3116
@truthbe-told3116 4 жыл бұрын
እንዳንተ የመሰሉ የተማሩ የ ትግራይ ልጆች እስካሉ ፡ ኣገር ሆናቹ ለመቆም የሚከብዳቹ ኣይመስለኝም ! ጽቡቕኩም ዝደሊ ኤርትራዊ ሓውዂም !
@jdhdhdxhddjdjxh9419
@jdhdhdxhddjdjxh9419 4 жыл бұрын
ወወወወወወወወወወወወወ
@ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ
@ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ 4 жыл бұрын
Tanks
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 4 жыл бұрын
Thenkyou Bro. ❤❤❤
@abawerazut4336
@abawerazut4336 4 жыл бұрын
ንኽገርመካ ወዲ ኣስመራ ኣብ ማይተመናይ ተወሊዱ ስጋብ ዓስራይ ክፍሊ አብ ባርካ ካልኣይ ደረጃ ዝተማህረ ሰብ እዩ። እቶም መማህርቱ ዝነበሩ ኤርትራውያን ኣበይ ኮን ይህልዉ ኢልካ ካብ ምግራም ከተምልጥ ዝከኣል ኮይኑ አይስምዓንን! ጽቡቕ ነገራት ኣጋጢምዎም ንክኸውን ዘሎ ተኽእሎታት ምስ እትግምት ከኣ ልብኻ ይነብዕ።
@truthbe-told3116
@truthbe-told3116 4 жыл бұрын
@@abawerazut4336 ኣገናዕ፡ህዝቢ ትግራይ ! ከማና ፋሕ ፋሕ ብዘይ ምባልኩም ሕጉስ እየ
@zenatube1487
@zenatube1487 4 жыл бұрын
what a wonderful guy ? thanks Bini & Bekal
@saintcent6281
@saintcent6281 4 жыл бұрын
ሰለሞንም ኣለ በመጨርሻም "ከፀሃይ በታች ሁሉም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው"
@ኣነእየ
@ኣነእየ 4 жыл бұрын
ተጋሩ እስኪ ኣብ ጉዳይና አኳ ብትግርኛ ንፅሓፍ ተደልዮም ኣተረጊሞም ይረድእዎ እስኪ ባዕልና ንኩን ፡፡ ብትግርኛ
@ሰላምጋልትግራይ-በ4ቐ
@ሰላምጋልትግራይ-በ4ቐ 4 жыл бұрын
@eritrean love ክክክክክክክ
@alulayohannes8031
@alulayohannes8031 4 жыл бұрын
Absolutely
@amanuelkidanu7569
@amanuelkidanu7569 4 жыл бұрын
Thank You Bekalu and Biniyam. Great personality!!! I am greatly inspired!!! Hope we will see you in the leadership Arena in the near future .
@ኣዜብጓልትግራይ
@ኣዜብጓልትግራይ 4 жыл бұрын
ኣንበሳችን ቢኒ♥
@fikruwondafrash4300
@fikruwondafrash4300 4 жыл бұрын
መንቃት የምትላትን ወድጃታለው የነገር ሁሉ መፍትሔ መንቃትና መንቃት ብቻ ነው።በነገራችን ላይ መንቃት(አብሮሆት) ያለውና የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለታሰሩት ፍትህ አፋቸውን ለማዘጋት ለታሰሩት ፍትህ ባላቸው የፓለቲካ ችሎታና አቅም ህዝቡን እንዳያነቁ የተለያየ ሀሳብን እንዳማራጭ እንዳያሳዩን ያላአግባብ እስርቤት ለተወረወሩት ፍትህ ፈትህፍትህ።
@mintesnotyk
@mintesnotyk 4 жыл бұрын
WOW ! We Ethiopian should really proud to have such a pretty good mannered and diligent brother
@goitomzewde9174
@goitomzewde9174 4 жыл бұрын
Awlo you are the best journalist. I like professional people whatever who, where ever they are! From Eritrea
@nesrelaahmed3817
@nesrelaahmed3817 4 жыл бұрын
Perfect ideas , Ethiopia needs such thinking. Kind regards
@audvidvidaud1726
@audvidvidaud1726 4 жыл бұрын
ቢንያም ፍልስፍናውን ሲተነትን ደራሲ አቦይ ስብሀት ገብረእግዚኣብሔር በወጣትነታቸው ይመስላል
@teklefisaha5631
@teklefisaha5631 4 жыл бұрын
Best interviewer and best interviewee!
@adeyaddisuabay9435
@adeyaddisuabay9435 4 жыл бұрын
በቃሉ በእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነህ ከልብ እናመሰግናለን
@michaelmulugeta553
@michaelmulugeta553 4 жыл бұрын
Mr binyam you seem to concentrate on tigray. My pledge to you don't give up in Ethiopia .you owe it to your ancestors. There is still a hope.
@landlstaddon7061
@landlstaddon7061 4 жыл бұрын
A perspective that streams from a higher level of consciousness!!! It has been a stellar 5- part interview!! Neghesti ( Canada)
@zinabuabreha7110
@zinabuabreha7110 4 жыл бұрын
Appriciated! Bini
@amanuelbaraki8792
@amanuelbaraki8792 4 жыл бұрын
Rational person with convincing logic & reasoning...
@yaredbezaweletaw2457
@yaredbezaweletaw2457 4 жыл бұрын
Biniam the first time I saw you is when you give us orientation for Information Assurance Directorate at INSA, you were so arrogant at that time but now you are totally humble. For everything there is time.Biniam,Tayzer,Teme,Abraham,Sisay,Azeze,Tsehaye,Jelalo, etc Insa members. I love insa.
@kewakebit
@kewakebit 4 жыл бұрын
I agree with him 100% about holding on history more than we should.
@JJ-xz2re
@JJ-xz2re 4 жыл бұрын
Good job beke and Thank you colonel binyam very interesting interview bright future for both of you Guys God bless your heart both 🖐🙏
@gebreamlakgidey6042
@gebreamlakgidey6042 4 жыл бұрын
It was brilliant discussion, we have learned a lot. Thank you Awol Thank you Bekalu
@tarikutsega4690
@tarikutsega4690 4 жыл бұрын
I don't have a word to express my feeling about Bini! In short THANK YOU🙏
@trrrky1
@trrrky1 4 жыл бұрын
Jegina tigray😘💛💛💛❤️❤️❤️💪
@LakewAbebeAbebe
@LakewAbebeAbebe 4 жыл бұрын
Great person if what he said is out of "አብርሆት" exactly
@haregzerihun3719
@haregzerihun3719 4 жыл бұрын
Wow he is very smart our country needs this kind leaders!
@liyouworkzerie5620
@liyouworkzerie5620 4 жыл бұрын
በእውነቱ ሁሉንም ተከታትየዋለሁ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነዉ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በርቱ
@tsegek9039
@tsegek9039 4 жыл бұрын
Wow, what an incredible interview. I thoroughly enjoyed all the parts. applause to Awlo Media for bringing us this phenomenal being!!!
@stevenbloom5974
@stevenbloom5974 4 жыл бұрын
This brilliant thoughts are falling in the deaf ears of Ethiopian political class.
@kiroswalker7444
@kiroswalker7444 4 жыл бұрын
AMAZING !!! You are fascinating speaker. Hope we will all learn one thing from your dignified explanation. I definitely learnt a couple and will never let them go from me. Thank you.👌👌👌
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 4 жыл бұрын
Betam betam des yemel Enterview. Thenkyou Benye and Bekalu Abet ergata tebarek.👍🏾👍🏾👍🏾❤🌷🌹
@sabahaile9525
@sabahaile9525 4 жыл бұрын
Wow Bini, Tigray braucht so wie du Intelligente Männer und Frauen ab nach Tigray jetzt hast du Gelegenheit um wieder gut zu machen ❤️❤️❤️
@abrimo7308
@abrimo7308 4 жыл бұрын
👌
@alulayohannes8031
@alulayohannes8031 4 жыл бұрын
???
@abrimo7308
@abrimo7308 4 жыл бұрын
Ich habe es gut gemeint bro 🤙
@user25645
@user25645 4 жыл бұрын
Ich brauch ouch dich
@andynetful
@andynetful 4 жыл бұрын
This is guy is really something! It would be great if we had him in the future of Ethiopia. But our politics rounds on hate and Revenge. Really sad! Wanna see him in the future.
@addisababa136
@addisababa136 4 жыл бұрын
Absolutely
@ምሩኽዘይፎቱከምኾኾብ
@ምሩኽዘይፎቱከምኾኾብ 4 жыл бұрын
ዋው በቃል እጅግ በጣም አስተማሪ እና በጉጉት የሰማሁት ቃለ መጠየቅ ነበር። አመሰግናሎህ !!! ራስህ ግን ጠብቅ 4 ቁጥር ሚስማር እንዳይወጋህ
@emebetengidashet2847
@emebetengidashet2847 4 жыл бұрын
ይሄ ሰው ነገሮችን የሚያይበት እይታ አገላለፁ በጣም ማራኪ ነው ። ብዙ ነገሮችን የሚያይበት እይታው የሚገርም ነው ቢናገር ቢናገር የማይጠገብ ነው ። ይገርማል እኔ ያውም ገራፊ አስገራፊ ሰዎችን በጣም ከምጠላ ሰው ውስጥ አንዱ ነኝ ግን ግን ሰው ሆኖ ፍፁም የለም ያጠፋል ይማራል ያስተማረው ግን አብይ አይደለም አብይ ለራሱ ደም የጠማው ነው። ይህንን ሰው ያስተማረው እንደሚመስለኝ እስርቤት ያገኛቸው የወገኖቹ የሰዋዊነት የአብሮነት የመተሳሰብ ፍቅራቸው ነው ብዬ ነው የምገምተው ። ለማንኛውም ወንድማችን እንኳን በሰላም ተፈታህ ማንም ኢትዬጵያዊ ወገናችን ክፉ እንዲገጥመው አንፈልግምና ። ወንድማችን ቢኒያም በተለይ በተለይ ስለኤርሚያስ አመልጋ የተናገርከው እንባዬን ነው ያመጣኃው እንደእሱ ለሀገር ሊጠቅሙ የሚችሉ ሰዎች እንዳይሰሩ ተደርገው በሴራ ወስደው በር ሲቆለፈተባቸው እንደዚህ የሚያም ነገር ሌላ የለም ። አንድ ደስ የሚል የገለፀበት አገላለፅ የታሰሩ ሰዎች መታሰር ያልነበረባቸው ሆነው ሳሉ ከእስር ውጪ ያሉ ነበሩ መታሰር የነበረባቸው ያለው አባባሉ ተመችቶኛል ። አሁን ለምሳሌ የ 9 ወር ነፍሰጡርን ያረዱ ሰዎች መቼ ይታሰራሉ እና ነገሩ የተገላቢጦሽ ይመስላል እንደውም አራጆች የሚሸለሙ ሁሉ ይመስለኛል አሁን አሁን ።በጭካኔያቸው ብዛት ታይቶ መዳሊያ የሚጠለቅላቸው ሁሉ ይመስለኛል ። ኢትዬጵያን እግዚአብሄር ያስባት ሲያስቡት እንኳን ያስፈራል ና እየሆነ ያለው ።
@gezahagntolera2001
@gezahagntolera2001 4 жыл бұрын
Very Interesting Discussion. Thanks AWLO!
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 4 жыл бұрын
Mehayem melata anten belo felasfo say tnx Dr abiye selefetha !
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 4 жыл бұрын
Thank you Bekalu very interesting. Thank you Beniyam.
@gebrehiwottewoldeberhan2033
@gebrehiwottewoldeberhan2033 4 жыл бұрын
Go-ahead Biniam. Lets dig on our original nationality so as to solve the basic problems of our peoples .
@leulberhe600
@leulberhe600 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነበር።
@kwasmeda4373
@kwasmeda4373 4 жыл бұрын
You teach me amazing stuffs, thank you Binyam. Very good journalist v professional. You got my subscribe well done.
@AS-kk3pr
@AS-kk3pr 4 жыл бұрын
I like you I feel good and learn allot from you thanks
@haftom837
@haftom837 4 жыл бұрын
This wow! Incredible man with a balanced and unemotional interview. You made me ask myself. Thanks a million!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@nebiatamaha4606
@nebiatamaha4606 4 жыл бұрын
Bini Ich bin stolz auf dich, du bist sehr intelligent u Reichtum fürs Tigray in dir ist viel mehr drin Weiter sooooooo👍💪
@haregzerihun3719
@haregzerihun3719 4 жыл бұрын
Smart people like Beniam need to save our country.
@yosefbeyene2205
@yosefbeyene2205 4 жыл бұрын
Dr Binyam Brilliant Tigray is lucky to have You.
@biniamarega9390
@biniamarega9390 4 жыл бұрын
እንደዚህ አየነት ሰው ሀገረ ስታጣ ያስዝናል ቡልህ አስተዋዪ ክእውቀት ጋረ ላለህበት ክልል በደነቡ ነው የምታስፍልጋችው ጥሩ ርየታ
@ak-tech3355
@ak-tech3355 4 жыл бұрын
sharp mind GOD!!!!!!
@tadessegudisa7657
@tadessegudisa7657 4 жыл бұрын
Am glad u came to your grounded consciousness..than before.....u should also think as you keep changing others also can be changed..However Abiy brought you this kind of philosophy to your attention ..
@wendesentekle1102
@wendesentekle1102 4 жыл бұрын
I can't hide my appreciation for this woderful guy, Co. Binyam. If there were atleast 10 people among the elit group at equal level of assumption with BINYAM, Ethiopian would sleep in peace.
@abiyt7131
@abiyt7131 4 жыл бұрын
Pls. Exploit this person. He has a brilliant mind. His way of thinking, explaniation & judgment makes him very unique. Tnx colonel for giving unbiased info.
@luwamraki8091
@luwamraki8091 4 жыл бұрын
Sayselchegne yayehut interview 1-5 keep it up colonel Binyam 👏
@AS-kk3pr
@AS-kk3pr 4 жыл бұрын
Good job Baka keep the good work
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 4 жыл бұрын
ወይኔ በቃሉ ኣፍጥጠህ ቀረህ እኮ
@brukg450
@brukg450 4 жыл бұрын
watched allfive part and loved it.
@memywa2756
@memywa2756 4 жыл бұрын
ቢኒያም ብዙ ትምህርት ሰጪ ውይይት ነው። ግን አንድነት ወይም ለሌላው ያለህ ምልከታ ትንሽ ኣአብሮነት ያፈነገጠ ነው ።
@humble305
@humble305 4 жыл бұрын
Happily subscribe you guys chilota alachu love this jornalist
@abrahamalebe6200
@abrahamalebe6200 4 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሃገር ናት አትፈርስም የሚለውን እኔም አልስማማም
@Europaaaa25
@Europaaaa25 4 жыл бұрын
Engaging conversation!
@natetube3174
@natetube3174 4 жыл бұрын
ይገርማል !!!! ብዙ ሰውች እኔንም ጨምሮ ይህን ቃለ መጠየቅ የጠበቅነው ፤' ልክ እንደ ፋና ና ዋልታ እንደሚቀርብት ተራ ሰዋች 'የትግራይን ህዝብን የሚሰድብት አይነት መስሎን ነበር፤ ቢንም በተቃራኒው አብይን የሚሰድብ መስሎን ነበረ; ዋውውውው ቢኒ ምን አይነት ስብዕና ነው ያለክ !!!! የሚገርም ሰው ነክ ገና ለኢትዮጵያ ብዙ ስራ ትሰራለክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ።❤❤❤❤❤ እርግጠኛ ነኝ አብይ ከዚህ ቃለ መጠየቅ ብዙ ትምህርት ይወስዳል ኖኖኖ ግን አብይ በራሱ ምናብ የሚኖር ሰው ነው።ልክ ቼ በለው እንደ ሀሙስ ፈረስ....እያለ ኢትዮጵያን ገደል እንዳይከታት ።
@tetb2219
@tetb2219 4 жыл бұрын
Now I have got better understanding about Dr. Abiy. He did an amazing thing in his two years. 10 billion plants, reform defense, rebuilding Addis Ababa, got Nobel peace prize, finished 1st phase of grand Ethiopian renaissance dam, work hard to maintain the country together. Etc
@mickyfekade4832
@mickyfekade4832 4 жыл бұрын
I tink he is so Nice guy.......
@micheal1898
@micheal1898 4 жыл бұрын
Spiritual awakening that what he has gone through
@backeyoromo4452
@backeyoromo4452 4 жыл бұрын
ወዳጄ ሰሚ ካለ ሁሉንም ነካክተሃል ያልመታደል ሆኖ ሁላችሁም በስልጣን ዘመናቹ በጭራሽ አትሰሙም ዓታዩም እንግዲህ ፈጣሪ ልቦናን ይስጣቸው እነዚህም ታስረው ክከመፅፅት ያድናቸው!!
@teklebrhane9369
@teklebrhane9369 4 жыл бұрын
Hero of the decade
@joseoneway6090
@joseoneway6090 4 жыл бұрын
He’s so humble
@biniyamm9793
@biniyamm9793 4 жыл бұрын
Respect man
@በለው-ከልው
@በለው-ከልው 4 жыл бұрын
Infinite knowledge thanks you
@teklefisaha5631
@teklefisaha5631 4 жыл бұрын
Awlo media perfect!
@davidove388
@davidove388 4 жыл бұрын
WOW NICE PERSON
@AnewarJemal
@AnewarJemal 4 жыл бұрын
Interesting
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 42 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 5 January 2025
22:22
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 837
ስለ አቶ መለስ ዜናዊ እህት እና ወንድሙ የተናገሩት
18:38
Awlo Media - አውሎ ሚዲያ
Рет қаралды 97 М.
መጻምድትኻ ብኸመይ ትመርጽ?
25:41
Aklilu H.michael
Рет қаралды 26 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН