እውነታው ምንድነው !በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ከነበረችው እጩ ዶ/ር ጋር የተደረገ ቆይታ!

  Рет қаралды 269,765

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 2 300
@shegerinfo
@shegerinfo 2 ай бұрын
እጩ ዶ/ር ትዝታ ገረመውን ለማገዝ የኢት ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁ 1000577632409.
@user-bn1kb8yl4i
@user-bn1kb8yl4i 2 ай бұрын
It says pending while transferring pls post another account, thanks
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 2 ай бұрын
መሲየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛን እስይ❤❤❤❤
@getachewmekonnen607
@getachewmekonnen607 2 ай бұрын
The account is not working.
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 2 ай бұрын
ሷስልኳን አስቀምጪ
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 2 ай бұрын
ከላይ አለ ከነሱማ ​@@TeshaleMusse
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 2 ай бұрын
እጅግ ያሳዝናል! የተማረን ሰው በዚህ ልክ ማዋረድ ሀገራችን የደረሰችበትን አዘቅት ቁልጭ አርጎ ያሳያል!! ፈጣሪ ይርዳሽ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 ай бұрын
ዛሬ ኢትዮጵያ ውሰጥ የሚከበረው የተማረው ሳይሆን ዘርፎ ገድሎ የሚበላ ነው ። አይዞሸ እህቴ ይህም ቀን ያልፋል ፡ ያልፋል እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርሸ እህቴ🙏
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ትክክል ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ከመማር ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ እየዋሹ እየቀጠፉ የተደላደለ ኑሮ መመስረት ይቀላል።
@nejashi5725
@nejashi5725 2 ай бұрын
letera weto ledenese tiktoker 100shi mishelmut le hagerachew men tekami neger sertew new.endezi hagerun lagelegele lemn ayshelmum betam new miyasaznew.
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 2 ай бұрын
Waay tata
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 ай бұрын
Tekekele
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 2 ай бұрын
Betam new yemitasazunew , igiziabiher yiredash. Sew meche kalitechegere yesew fit yayal
@user-mo6ib8zg2w
@user-mo6ib8zg2w 2 ай бұрын
እባክሽ እህቴ ክርስቶስ ከዚህ ሁሉ በላይ ነው ከክርስትያኖች ጋር ህብረት አድርጊ
@Asnakech100
@Asnakech100 2 ай бұрын
ተሳስተሻል፣ ክርስቲያን አለመሆኗን በምን አወቅሽ? ከፕሮቴስታንት እምነት ውጪ ክርስትና የለም ማለት ነው? ከንቱ!!
@getanehzike4645
@getanehzike4645 2 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ምልመላ ጀመሬችሁ? አታስጨንቋት
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 2 ай бұрын
እነዚህ አጋንንት የማይገቡበት የለም። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@lensegetachew3363
@lensegetachew3363 2 ай бұрын
የ እወነት እሷ የብዙ መምህራንን ሮሮ ነዉ በአደባባይ ያወጣች እኔም የዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ ግን ኑሮን ለማሸነፍ ማልገባበት ቦታ የለም። እሷ ያውም የማህፀን ህመምተኛ ሁና ልመና ራሱ ያንሳል።
@NardiSalme
@NardiSalme 2 ай бұрын
አሁን ላይ 80% የኢትዬዺያ ህዝብ ለማኝ እራሀብተኛ ሆነዋል እዬ የሆነው ሆን ተብሎ ነው ፖለቲካ ነው ሰው በራብ እንዲሞት በጦርነት እንዲሞት ተቀዋሚ ወጣት የተማረ ለመጨረስ ነው በስደት ከሀገር እንዲወጣ ከዛ ልክ እንደ ኢሳያስ እረግጦ ለመግዛት ነው ህዝቤ ንቃ ተገዝግዘ በረሀብ በሞራል በበሽታ ከማለቅ በፊት እዬን 666መንግስ ተንኮለኛ ውሸታም ነብሰ ገዳይ መንግስት ገልብጥ
@Weyni21
@Weyni21 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB 2 ай бұрын
Sim bicha newu ye university memihir my dear...yetechegerkutin chiger fetarie newu myawukewu...ahuni tinshi weta biye metenfese jemerku
@mordecai4675
@mordecai4675 2 ай бұрын
የጤና ችግር እንዳለ ይመስላላ 🤔 የዓይምሮ ምስኪን❗
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሰዎች በቁስላቺላይ ጨዉ ይነሰንሳሉ ለሁሉም አይዟቹ ጠክር ሂወት ለደካሞች ቦታ የላትምና 😘😘
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf 2 ай бұрын
ይሄማ ግልጽ የመናፍስት ውጊያ ነው ! አንቺ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እሱ ነው የሚያስመልጥሽና የሚረዳሽ አይዞሽ በርቺ !
@mekideshailu9102
@mekideshailu9102 2 ай бұрын
enem yimeslegnal
@mimimama2065
@mimimama2065 2 ай бұрын
Yes this clearly Devil fighting her # some one should tell about Lord Jesus Christ !
@meseretworku1054
@meseretworku1054 2 ай бұрын
Yes lek new
@yayne1988
@yayne1988 2 ай бұрын
@@mimimama2065Yes!
@elsibekele5701
@elsibekele5701 2 ай бұрын
Exactly
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 2 ай бұрын
የመሲ ግን መቼም ተናግሬ አልጨርሰውም ፈጣሪ ሁሌ ቀናነትሽን ያብዛልሽ ብቻ ቃላት ያንስብኛል ኑሪልኝ የኛ ንግስት
@Yene_Elshaday
@Yene_Elshaday 2 ай бұрын
ምንም የጤና ችግር ያለባት ኣይመስልም ቡሩህ ማይንድ ነው ያላት
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የማገኛትን ደምወዜን ጥየሽ አልበላም ቃሌ ነው እደውልልሻለሁ!!!
@samtec8708
@samtec8708 2 ай бұрын
tebarek
@muluke3219
@muluke3219 2 ай бұрын
Tebarek maleth bcha ybekal
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 2 ай бұрын
God bless you more!
@selamwongel1625
@selamwongel1625 2 ай бұрын
Tebaerki
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
ምን አይነት ቅንነት ነው
@AbemOumer
@AbemOumer 2 ай бұрын
የጋዜጠኛ ወግ እንዲህ ነው ተባረኪ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይባርካት። ይህ ኢንተርቪው ስለሃገራችን አጠቃላይ አሁናዊ ገፅታ በድንብ ይነግረናል።
@meskeremtesfaye5919
@meskeremtesfaye5919 2 ай бұрын
መስዬ ጋዜጠኛ የምር እድሜና ጤና ይስጥሽ መምህርቷ ሶስት አራተኛ የሚሆነውን ኢትዮጵያዊ ኑሮ ፍንትው አድርጋ ለዓለም አሳይታለች ደሞም አምናለሁ ቀሪው ጊዜዋ የተሻለ እንደሚሆን
@Aberamitiku-ls6jq
@Aberamitiku-ls6jq 2 ай бұрын
በጣም ትእግሰተኛ እና የተረጋጋች አሰተዋይ ነች ይሄ ይከተሉኛል ምናምን እምትለው ከውጭ ተምረው የሚመጡ ቡዙዎች አጋጥመውኛል ።
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 2 ай бұрын
ይህች መምህርት አይምሮዋ ጤነኛ ይመስለኛል ይቅርታ አድርጉልኝና እርሷ እንዳለችው ከበስተጀርባዋ አንድ አስገዳጅ ሀይል ያለ ይመስለኛል ምናልባትም በስውር ያለ መንፈስ ሊኖር ስለሚችል ቢቻል ፀበል ብትፀበል መርካም ነው የሚል ዕምነት አለኝ።
@NardiSalme
@NardiSalme 2 ай бұрын
አሁን ላይ 80% የኢትዬዺያ ህዝብ ለማኝ እራሀብተኛ ሆነዋል እዬ የሆነው ሆን ተብሎ ነው ፖለቲካ ነው ሰው በራብ እንዲሞት በጦርነት እንዲሞት ተቀዋሚ ወጣት የተማረ ለመጨረስ ነው በስደት ከሀገር እንዲወጣ ከዛ ልክ እንደ ኢሳያስ እረግጦ ለመግዛት ነው ህዝቤ ንቃ ተገዝግዘ በረሀብ በሞራል በበሽታ ከማለቅ በፊት እዬን 666መንግስ ተንኮለኛ ውሸታም ነብሰ ገዳይ መንግስት ገልብጥ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
​@@rasayifat5726ጤነኛ ናት ነቀዝ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
ጠንካራ የክርስትና እምነት ወሳኝ መፍትሄ ነዉ
@sabaamare7693
@sabaamare7693 2 ай бұрын
ምን አልባት አስገዳጁ አንተ ትሆንን???
@user-zw6ik8hk9e
@user-zw6ik8hk9e 2 ай бұрын
Metakem alebat
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 ай бұрын
SHE IS VOICE FOR ALL TEACHERS.
@YeababaT
@YeababaT 2 ай бұрын
Exactly
@mekdestamiru5435
@mekdestamiru5435 2 ай бұрын
Tikikiel nw, yikochgnael eyinin sector meklakele
@solomongebre4774
@solomongebre4774 2 ай бұрын
ወይ መምህር ያገኘው ፍዳ ፡፡
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 ай бұрын
ይህ ሁሉ የሚያሳየው ስለ ኢትዮጵያችን ያለችበትን ሁኔታ ነው💔 ክፉ ጊዜ💔 እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏🙏
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር የዩንቨርስቲ አስተማሪዎች እና በአጠቃላይ ለመምህሮቻችን የሚከፈለው ደሞዝ በቂ አደለም መምህሮቻችን ትውልድ ፈጣሪዎች ናቸው
@adm6182
@adm6182 2 ай бұрын
Ewunet ,mechi asibewun.
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r 2 ай бұрын
የሐበሻ የመጀመሪያው እርዳታ ምፅ ነው 😌 አሁን ግን ይህችን መምህርት ለማገዝ ምፅ ሳይሆን ያለንን በመካፈል እናግዛት እኔ ጀምሪያለሁ ተከተሉኝ 🙇🏃
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 2 ай бұрын
What you start ?? Please mentiond for others ccontnue Your starting
@quralewtube9806
@quralewtube9806 2 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ነው ልቤ ያዘነው፣ጀግና አስተዋይና በጣም የተጎዳች ሴት ነች ፣ሁላችንም ከጎኗ ልንሆን ይገባል አይዞሽ የኔ ምስኪን እህት።
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-op5gh2hn6j
@user-op5gh2hn6j 2 ай бұрын
እህቴ እምመክር ነገር ቢኖር ወደ እምነትሽ ተመልሰሽ ፀበል ግቢ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው !❤ እግዚአብሔር ግን ዘላለማዊ ህይወትን ጤናን ይሰጥሻል
@afroMedia2022
@afroMedia2022 2 ай бұрын
አይዞሽ! "ይከታተሉኛል!" ማለትሽ የሚያመለክተው ነገር አለ። መታየቱ ጥሩ ነው። የአእምሮ ጤና መታወክ ምንም የሚያሳፍር ነገር የለውም። በትኛውም ሰዓት፣ ማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት ይችላል። ሁሉም በጎ ይሆናል። አይዞሽ!
@user-ye2jo2hs9p
@user-ye2jo2hs9p 2 ай бұрын
ስለ ሚከታተሏት እኮ ነው የሚትናገረው አይሰማም እንዴ አሰሩኝ ደበደብ ከዚህ በላይ ምን መከታተል አለ?
@mbet1840
@mbet1840 2 ай бұрын
ልጅቷ እንደ ተጎዳች ከፊቷ ያስታውቃል ብቻ ፈጣሪ ይድረስላት በወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል ይባላል
@YenguslejJesus
@YenguslejJesus 2 ай бұрын
ይቺ ሴት ትክክል ናት እየሆነባት ያለው መንፈሳዊ ስለሆነ ልትሰሙዋትና ልትረዱዋት ይገባል የጠላት ውጊያ ነው:: እውነተኛ መንፈሳዊ ሰው ብቻ ነው የሚረዳው:: እሷ ላይ የደረሰው እኔም ላይ ደርሶ ነበር ሰይጣን ከሚጠቀምባቸው ሰዎች መራቅ አለብሽ:: የስነ ልቦና ችግር የለባትም በጣም ጤነኛ ናት::
@user-kz2qk8ho8m
@user-kz2qk8ho8m 2 ай бұрын
ይህ መልዕክት የሚሊዮኖች ወጣቶች ድምጽ ነው፡ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@genethailu5064
@genethailu5064 2 ай бұрын
እሲቲ የመምህራን ደሞዝ እንዲጨመር እስቲ በላይክ ግለፁ
@nebig9475
@nebig9475 2 ай бұрын
I think she is the only person who face the reality in ethiopia
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 ай бұрын
እጅግ የተርጋጋች ሙህር ለሀገር ተጠቃሚ እህታችንን የሞራልም ሆነ የጤና እንካን እንዳጋጠማት ግልፅ ነው እና ሁላችንም ልናግዛት ይገባል በቀላሉ ትነሳለች
@FENA2001
@FENA2001 2 ай бұрын
መሲዬ የህክምና ክትትል ያስፈልጋታል ስለኔ ያወራሉ የምትለው በሌለ ነገር ስለሆነ ይሄ ራሱ ምልክት ነው
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
ልጅቷ ምንም ችግር የለባትም እህቴ በጌታ ከሆንሽ እባክሽ ከቅዱሳኖች ጋር ህብረት አድርጊ የሰላም አለቃ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ከአንቺ ጋር ይሁን
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 ай бұрын
kikiki ቅዱሳን kiiki ጩፋ ነው ዳንሳ
@selamtefera6597
@selamtefera6597 2 ай бұрын
አይ ንግግራችሁ እራሱ አሳፋሪ ነው:: ኦርቶዶክሳውያንን በማን እንደሆንን ነው ግን የምታስብት???🤔🤔🤔 ተገልብጠሽ እየበላሽ እንደፈለገሽ እየሆንሽ እየዘለልሽ ቅዱሳን ትያለሽ??? ስለ ቅዱሳን አንዳች አታውቂም:: እስኪ ምግባራቸውን ህይወታቸውን ተማሪ መጀመርያ🙄🙄
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
@@selamtefera6597 አዎ ደግሜ እላለሁ ቅዱሳን ለአንቺ ይህ አይገባሽም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝሽ አድርገሽ ካልተቀበልሽ ዳግም ካልተወለድሽ በፍጹም አይገባሽም አልፈርድብሽም እህቴ ኢየሱስ ያድናል ተባረኪ።
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 ай бұрын
Eyeu Chad bekaratie yebase yasabedate endie
@sosinawoldaregawi2936
@sosinawoldaregawi2936 2 ай бұрын
መጰንጠጧም ትንሽ ያወዛገባት ይመስላል
@melakbirara2845
@melakbirara2845 2 ай бұрын
በጣም ትክክል ናት። የምንሰራዉ ስራ ከሚከፈለን ደሞዝ ጋር በምንም ተዓምር ዓይገናኝም።
@zion6498
@zion6498 2 ай бұрын
መምህር ትዝታ ግድ የለሽም የስነ ልቦና ሀኪም ይይሽ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም ሌላው መንፈሳዊ ትምህርቶችን ፀበል ተጠመቂ በመምህርነት እና ክፍያ ዙሪያ እውነታውን አሳይተሽናል ❤❤❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ስራና ጥሩ ጓደኞች ወይም ጎረቤት ብታገኝ ትስተካከላለች።
@user-li7mx7mf4x
@user-li7mx7mf4x 2 ай бұрын
በቀዝቃዛ ውሀ አሳብዷት
@BrishBrish-bi8so
@BrishBrish-bi8so 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 2 ай бұрын
@zion6498 ፀበል እዳትጠመቅ ጴንጤ ሆኛለው አለች እኮ ይሄም በሽታ ነው እምነት መካድ. እግዚአብሔር ይርዳት
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 ай бұрын
Echie normal neche yemiyasekayate menefese newe wede hayemanota temelese yememehere tesefayine getemje tanebebe
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 ай бұрын
😢😢😢 ያማል የሌለውን ማን ይፈልገዋል ያሳዝናል ማንም አይጣ አይቸገር
@NardiSalme
@NardiSalme 2 ай бұрын
አሁን ላይ 80% የኢትዬዺያ ህዝብ ለማኝ እራሀብተኛ ሆነዋል እዬ የሆነው ሆን ተብሎ ነው ፖለቲካ ነው ሰው በራብ እንዲሞት በጦርነት እንዲሞት ተቀዋሚ ወጣት የተማረ ለመጨረስ ነው በስደት ከሀገር እንዲወጣ ከዛ ልክ እንደ ኢሳያስ እረግጦ ለመግዛት ነው ህዝቤ ንቃ ተገዝግዘ በረሀብ በሞራል በበሽታ ከማለቅ በፊት እዬን 666መንግስ ተንኮለኛ ውሸታም ነብሰ ገዳይ መንግስት ገልብጥ
@misganabere6115
@misganabere6115 2 ай бұрын
betikkle
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
መሰረትን ምድራዊ እዉቀት ላይ ሳይሆን ሁሉንም ነገር መፍታት በሚችለዉ በጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ላይ ማድረግ ለህይወት ለዉጥ በጣም ወሳኝነት አለዉ የኔ እህት "ሁሉም ነገር ያልፋል የእግዚያብሔር ቃል ግን ፀንቶ ይኖራል"
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 2 ай бұрын
የኔ እህት አንደበትሽ እርጋታሽ ያሰተማርሽው ያሳለፍሽው ሁሉ በእግዛአብሔር እርዳታ እዚህ ደርሰሻል ከዚህ በኾላ እንደኔ ወደ ቀድሞ እምነትሸ ተመለሺ ፀበል ተጠመቂ የሚያኖረን እግዛአብሔር ነው !!!
@mefmg2262
@mefmg2262 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ይቺልጅ በሽተኛን እንኳን ብትሆን በኢትዮጵያ ተለቪዥን በሽተኛነች ብሎ ዜና ማቅረብ ያሳዝናል መንግስት የራሱን ገብና እንዳይወጣበት በአንድ ተራ ሰው ዜና ማቅረብ ያሳዝናል
@Pomymengistu173
@Pomymengistu173 2 ай бұрын
ለምን ብር አይሰበሰብላትም? Let’s do it guys እንዴት ትውልድን የቀረፀች,ያስተማረች የተማረች ሊያውም ሴት እህት እናት ብቻዋን ትቸገር
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 ай бұрын
ስራ ቢያስቀጥሯት፡ይሻላል፡በትክክለኛው፡መንገድ፡ሳይገፉት፡የስነ ልቦና፡ጥቃት፡ሳያድርሱባት፡በአሁን፡ሰአት፡አንድ፡አንድ፡ሰው፡ሳይታመም፡ያሳምማሉ፡አይዞሺ፡እህቴ፡ፈጣሪ፡አይግፋሺ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 ай бұрын
ይችን እህታችን እርዳት 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 2 ай бұрын
Yes, we can. Let’s do it. It all happened for reason.
@NardiSalme
@NardiSalme 2 ай бұрын
አሁን ላይ 80% የኢትዬዺያ ህዝብ ለማኝ እራሀብተኛ ሆነዋል እዬ የሆነው ሆን ተብሎ ነው ፖለቲካ ነው ሰው በራብ እንዲሞት በጦርነት እንዲሞት ተቀዋሚ ወጣት የተማረ ለመጨረስ ነው በስደት ከሀገር እንዲወጣ ከዛ ልክ እንደ ኢሳያስ እረግጦ ለመግዛት ነው ህዝቤ ንቃ ተገዝግዘ በረሀብ በሞራል በበሽታ ከማለቅ በፊት እዬን 666መንግስ ተንኮለኛ ውሸታም ነብሰ ገዳይ መንግስት ገልብጥ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 ай бұрын
Fabulous. Gofundme or TikTok live for those live overseas.
@derejegaredew9112
@derejegaredew9112 2 ай бұрын
ማርያምን ጠበል ብትጠመቅ ትድናለች። እርግጠኛ ነኝ።
@wegegebe7813
@wegegebe7813 2 ай бұрын
እባካችሁ የስነልቦና ባለሙያ ይመልከታት። በዚህ እርዶት
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 2 ай бұрын
ከስራው በፊት ፀበል ብትጠመቅ የሚያሳድዳት መንፈስ ይያዝላታል። ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ።
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 ай бұрын
She said that she changed her religion and she is Protestant currently
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 ай бұрын
@@Heavennebiyuችግሩ እኮ እሱ
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 2 ай бұрын
ሀይማኖት መቀየር በጣም ትልቅ መዘዝ ያመጣል
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 2 ай бұрын
ውይ መሲዬ ንግግርሽ ማግባባትሽ ለሰው ሞራል የምትጠነቀቂው ደስ ይላል እውነትሽን ነው ክትትል ያስፈልጋታል
@selamawitabebe9554
@selamawitabebe9554 2 ай бұрын
ክትትል በደንብ ያስፈልጋታል ከአይምሮ ጋር ነበተያያዘ እንደችግር ከሚታዪ ምልክቶች ውስጥ አነዱ ሰዎች ያዩኛል፣ ሰዎች ይከተሉኛል፣ እያዩኝ ይንሾካሸካሉ ወዘተ የመሳሰሉ ምልክቶች ከአይምሮ ችግር ጋር የተያያዘ መሆኑን በተለያዩ የአይምሮ ሀኪሞች የሚጠቀስ ጉዳይ ነው። ስለዚህ በግሌ እንደሚመስለኝ መሲ እንዳለቻት በዚህ መስክ ሊረዷት የሚችሉ ባለሙያዎች ያሰፈልጓታል። መሲ እንዳለቻት ከፍተኛ የእውቀት ደረጃ ላይ የደረሰ እንደዚህ ተረት የመሰለ ነገር ተቀብሎ መጓዝ በራሱ ጤነኛ ናት የሚያስብል ነገር የለውም። ደሞስ የተከበረ ሰራ ትቶ መለመንስ ጤነኛ ያስብላል ወይ? ቴራፒ ሲባል ለምን አኔ ጤነኛ ነኝ ትላለች። ምክንያቱም ቴራፒ ማንኛውም ሰው ሊያደርገው የ።መ ገባ ሆኖ እያለ አንድ ተማረ ተብሎ የሚታመን ስው ችግር ሰሌለብኝ አያስፈልገኝም ሊል ይችላል።
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 2 ай бұрын
​@@selamawitabebe9554Nurow rasu ayasammim?
@yenayena8676
@yenayena8676 2 ай бұрын
​@@selamawitabebe9554 እኔም አጋጥሞኛል እንዲህ የሚሉ ስዎች የአይምሮ ችግር አለባቸው ክትትል ከተደረገባቸው ቶሎ ይድናሉ
@user-cq2in1cj1z
@user-cq2in1cj1z 2 ай бұрын
እንኳን ከመሲ አገናኘሽ እግዚያብሔር የተሻለ ነገር ይሰጥሻል
@nebiyunegede5039
@nebiyunegede5039 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ይሄ የሚያሳየው የአገሪቱን የኢኮኖሚ ድቀት ነው
@aya8710
@aya8710 2 ай бұрын
ፀበል ሂጅ እና ፈጣሪን ለምኝልን እግዚአብሔር ቸር ነው ሁሉም ነገር ያስተካክላል ።አይዞሽ ፈጣሪ አለ።
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 ай бұрын
ጴንጤ ሆኛለሁ አለቻ😂😂😂
@aya8710
@aya8710 2 ай бұрын
@@HananHano-yb3pv ጴንጤ መሆን እሰር ቤት ታስሮ መቀመጥ ማለት አይደለም ።ስለዚህ ለመዳን ከፈለገች አቅጣጫ ነው የተሰጣት የአንቺ መልስ ግን ስልብ ነው ይኸውም የሰውን መዳን ሳይሆን መሰቃየት መመልከት የሚያስደስትሽ ነው። አይደለም የነጭ አምልኮ ተቀባይነት ሰው ለመዳን ቤተሰቡ ከአለበት ሀይማኖት ቢቀየር ራሱን ነጥሎ ፀበል በመጠቀም እና ንስሐ በመግባት የእግዚአብሔር ማዳን ይመሰክራል ። አስቢ እንደ ሰው እንደእንስሳ ሳይሆን ሆድ አምላኩ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 ай бұрын
@@aya8710 እና የኛ ፀበል ሲቸግር መዳኛ ሲደላቸው መሳደቢያ ነውዴ
@aya8710
@aya8710 2 ай бұрын
@@HananHano-yb3pv ፈጣሪ ነፃ አድርጎ የፈጠረው የሰው ልጅ ምን ስልጣን ኑሮሽ ነው ሰጭ ና ነሸ የሆንሽ ????
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 ай бұрын
@@aya8710 መጀመሪያ ስለሃይማኖት ተማሪ ቀፎ ያላመነ ሲሳደብ የሚኖር በየትኛው እምነቱ ይድናል ምድረ መሃይም የኛ አዛኞች
@Userfortruth
@Userfortruth 2 ай бұрын
ፀበል፣ ፀበል፣ ፀበል! እንዴት ያን ያክል ተማሪ እስከማሳመፅ ይደርሳል?! ፀበል ነው መድሃኒት!
@nejusweet5760
@nejusweet5760 2 ай бұрын
ፀበል ቢያድን ኢትዮኘያውስ አንድም ኦርቶዶክስ በሽተኛ አይኖርም ነበር አትጃጃሉ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 ай бұрын
@@nejusweet5760ወ/ሮ ነጃት ተረጋሩ
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 2 ай бұрын
​@@nejusweet5760lemindinew yemayadinew, bedenib new inji kamenech yemiyadinat
@yetbarek63
@yetbarek63 2 ай бұрын
አንተ ደግሞ ጴንጤ ነኝ እያለችህ፣ተዚያስ እዩ ጩፋ ገንዘብ ያዘንብልሻል ብትላት ይሻላል።
@Userfortruth
@Userfortruth 2 ай бұрын
@@yetbarek63 ጠርጥር አባቴ፣ ስንት ህዝብ ከዘጠኝ ሺህ ብር በታች ይዞ በሚኖርባት ኢትዮጵያ ብሩ አልበቃኝም ማለት በራሱ የጤና አይመስልም። በቀን አንዴ እየበላች ኑሮን የማታሸንፍ ለምንድን ነው?! ችግርማ አለ።
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 ай бұрын
ልጅቷ የአዕምሮ ችግር የለባትም ማጣትና የሴጣን ውጊያ ነው ያለባት አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 2 ай бұрын
ፈጣሪ ከአንቻ ጋር ይሁን
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 2 ай бұрын
የሚስጥር ማህበራት አሉ የሚባሉ እውነት ነው ማለት ነው ፈጣሪ ያጋለጣቸው።
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 2 ай бұрын
በድብቅ ማሀበር አላቸው በተለይ በዩኒበርስቲይ ውስጥ አንደኛ ወሎ ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
እህእስኪ Day 7 ዩቱብ ላይ ገብታችሁ እዩ ቆዩ እኮ ገና በመለስ ጊዜ ነው
@Thebest-zr2zt
@Thebest-zr2zt 2 ай бұрын
Sadly she is delusional I'm sorry... but her story is everyone's pain...የአቅሜን እረድቻለሁ እናንተም እርዱ 🙏
@user-io1do6bl2c
@user-io1do6bl2c 2 ай бұрын
Yes, she is suffering from delusion and hallucinations!
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 2 ай бұрын
High school. ያለጨርስ የስፈር ዱርየ አብይ አህመድ የሚባል ሀገር እያጨማላለቀ እንድዝህ ያሉ የተማሩ በሀገራችን ይስቃያሉ
@feydukedir
@feydukedir 2 ай бұрын
ከማንኛውንም የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ ትልቁና ከፍተኛ ተከፋይ መሆን የነበረበት አስተማሪና ወታደር ነበር፣ በሌላው አለም ነውም። እኛ ሀገር ደግሞ የአስተማሪ ደሞዝ በጣም ያሳፍራል።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 ай бұрын
ትክክል ብለሀል አሁን አሜሪካም ለአስተማሪ የሚከፈለው ደሞወዝ አነስተኛ ነው
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 ай бұрын
It's not true they don't get high salaries stop lying n misleading people
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 2 ай бұрын
ትክክክብለሻል
@adm6182
@adm6182 2 ай бұрын
Eski teyign ehte.
@ermiasasnake2880
@ermiasasnake2880 2 ай бұрын
በጣም ምስኪን እህት ነሽ የምታወሪውሁሉ እውነት ነው ብዙ ችግር አለ በመካከላችን እባካቹ እናግዛት
@Hiwet-wz5wd
@Hiwet-wz5wd Ай бұрын
መሲ ዘመንሽ ይባረክ
@TesfayeSufa
@TesfayeSufa 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከ666 አጋንንታዊ ሀይል በላይ ነው፡፡ በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች ሁሉ እንበልጣለን፡፡ እህቴ በጌታ ታመኚ ይህ ሁሉ ያልፋል፡፡
@alem8640
@alem8640 2 ай бұрын
Amen
@sabaamare7693
@sabaamare7693 2 ай бұрын
እህ በጌታ ታምናለች እኮ😅😅 ምን ነካህ
@user-km9lh5uy8e
@user-km9lh5uy8e 2 ай бұрын
የሚሰራ ሳይሆን ወሬ የሚያቀብል ነዉ የሚወደደዉ አይዞሽ ለበጎነዉ።
@NardiSalme
@NardiSalme 2 ай бұрын
አሁን ላይ 80% የኢትዬዺያ ህዝብ ለማኝ እራሀብተኛ ሆነዋል እዬ የሆነው ሆን ተብሎ ነው ፖለቲካ ነው ሰው በራብ እንዲሞት በጦርነት እንዲሞት ተቀዋሚ ወጣት የተማረ ለመጨረስ ነው በስደት ከሀገር እንዲወጣ ከዛ ልክ እንደ ኢሳያስ እረግጦ ለመግዛት ነው ህዝቤ ንቃ ተገዝግዘ በረሀብ በሞራል በበሽታ ከማለቅ በፊት እዬን 666መንግስ ተንኮለኛ ውሸታም ነብሰ ገዳይ መንግስት ገልብጥ
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 2 ай бұрын
መሲ መልካም ሰው ነሸ። እግዚአብሔር የሚወደውን ማድረግ ለራሰ ነው። ሁሉንም የሚለውጥ አምላክ የእህታችንን ኑሮና ሕይወት ተለውጦ ለመሰማት ያብቃን🙏🙏🙏
@AhmedMohamed-rw5gq
@AhmedMohamed-rw5gq 2 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እና ግዜ
@edenkidane1154
@edenkidane1154 2 ай бұрын
አይዞሽ እህተ ችግር ከመጠን በላይ ችግር ከበዛ መጨረሽታው ያማረ ይሆናል ታገሺ እጅ አትስጢ እህተ
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 2 ай бұрын
ልጅቱ ምንም ህመም የለባትም አነጋገሯ እርጋታዋ እንኳ ጤነኛ ነን ከምንለው የተሻለ ነው
@HanyTade-sp8fj
@HanyTade-sp8fj 2 ай бұрын
Exactly what I said.. she is better than normal people...
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 ай бұрын
Betame tenena nate gene ethiopia wesete fesuome yebalge ye mehiyeme magora hunalche
@rabiathierry8126
@rabiathierry8126 2 ай бұрын
ትክክል
@zedluke525
@zedluke525 2 ай бұрын
የአይምሮ ህመም ብዙ አይነት ነው ከኖርዌ እዚህ ድረስ ይከታተሉኛል የምትለው ራሱ ትሮማ ነው።
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 2 ай бұрын
@@zedluke525ኮክተር
@belayneshdegemu8037
@belayneshdegemu8037 2 ай бұрын
እረ እግዚአብሔርን ያዥ ፀበል ፀበል ፀበል ተጠመቂ የሰይጣንን ተንኮል እወቂበት ሰማይን ያለባላ ምድርን ያለምሰሶ በቃሉ ብቻ ያፀና ልዑል እግዚአብሔር ከሁሉም ይበልጣል
@sarahbay3607
@sarahbay3607 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube 2 ай бұрын
መሲየ እንኳን አቀረብሻት የኔ መልካም ከራሷ አንደበት መስማት ትልቅ ነገር ነው የኔ እህት እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ ከጎንሽ ነን አይዞሽ ❤❤❤❤
@NardiSalme
@NardiSalme 2 ай бұрын
አሁን ላይ 80% የኢትዬዺያ ህዝብ ለማኝ እራሀብተኛ ሆነዋል እዬ የሆነው ሆን ተብሎ ነው ፖለቲካ ነው ሰው በራብ እንዲሞት በጦርነት እንዲሞት ተቀዋሚ ወጣት የተማረ ለመጨረስ ነው በስደት ከሀገር እንዲወጣ ከዛ ልክ እንደ ኢሳያስ እረግጦ ለመግዛት ነው ህዝቤ ንቃ ተገዝግዘ በረሀብ በሞራል በበሽታ ከማለቅ በፊት እዬን 666መንግስ ተንኮለኛ ውሸታም ነብሰ ገዳይ መንግስት ገልብጥ
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 ай бұрын
ሰላም እኔ ምን እንደተፈጠረ አላወኩም አሁን ነው የሰማሁት እንዳየሁት ከሆነ ይህቺ ልጅ በጣም ተጎድታለች ተንገላታለች የስነ ልቦና ባለሙያ ያስፈልጋልጋታል እህታችን በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣት ሰላማችሁ ይብዛ
@werknehgualutesema9606
@werknehgualutesema9606 2 ай бұрын
እህታችን የመንፈስ ዉግያ በመንፈስ ብቻ ነው ማሸነፍ የሚቻለውና በጌታ ፅኝ።
@FekaduKebede-gr8tl
@FekaduKebede-gr8tl 2 ай бұрын
እግዛብሔር ይርዳሺ ሁላችንም እንፀልይላት ጌታ ለሁሉም መልሰ አለወ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 2 ай бұрын
የ666 ሀይል ከእግዚአብሄር ሀይል አይበልጥም እህቴ እነሱን ንቀሽ ከጌታሽ ጋር ተጣበቂ
@yenayena8676
@yenayena8676 2 ай бұрын
ዲፕሬሽን የተጠቁ ስዎች አብዛኛውን ግዜ እንዲህ ነው የሚሉት የስነልቦና አማካሪ ያስፈልጋታል
@Yemareyame21
@Yemareyame21 2 ай бұрын
😢😢😢 ወኔ ሀገሬ😭😭😭😭😭 ኢሄን ሁሉ እውቀት ይዛ😭😭
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 2 ай бұрын
በትክክል
@selammulugeta1865
@selammulugeta1865 2 ай бұрын
የእኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ያልፍል በርቺ❤
@selamwongel1625
@selamwongel1625 2 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነች። በመላው አለም በሃገራቸው የሚያዩትን አውጥተው የሚናገሩ ተፅእኖ የሚያረጉ አሉ እውነት ስለተናገረች ነው።በርቺ ጌታ ካንቺጋር ይሁን
@MohammedSeid-sr5tj
@MohammedSeid-sr5tj 2 ай бұрын
ውዷ እህቴ፣ አንች ትልቅና ጀግና ሰው ነሽ ምክንያቱ እንደሌ ያሉትን መምህራን አንድም ስነአዳሪያን በመሆን፣ ወይም በይሉኝታና በፍራቻ ተጠፍንገን ፣የድህነት አጓት እየተጋን የተቀመጥነውን መምህራን ህይወት በአደባባ ለአለም ህዝብ ስላሳወቅሽልን በእጂጉ አመሰግንሻለሁ። አከብርሻለሁ።
@hailushibru9962
@hailushibru9962 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ እንግዳ አቅርበሻል። ስለጤናዋ የተነገረው ለማስተባበል እድል ማግኝቷ ደስ የሚል ነው። ከችግሩ እንድትወጣ እመኛለሁ መረዳዳት አለብን።
@sisaytesfaye2751
@sisaytesfaye2751 2 ай бұрын
ፀበል ብትፀበል መልካም ነው።።
@user-wp4vb1xk2v
@user-wp4vb1xk2v 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል እህታችን የብዙውን ዜጎችን ኑሮ በግልፅ አስቀምጠዋለች። ፈጣሪ ይርዳት ህዝባችንንም ይፍታልን !
@tenawudenekew8931
@tenawudenekew8931 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህታችን።
@bellotv27
@bellotv27 2 ай бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏 ነገ ሁሉም መልካም ይሆናል።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እንደጨለመ አይቀርም😢😢ነገ ሊላ ቀነው አንቺ ብቻ ጠንከር በይ ጀግናነሽ ህመሙ ያንያህል መፍቴ የሌለው አይደለም!በህክምና መፍቴ አለው!አንቺ ግን ትችያለሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን🙏
@bezazeleke9492
@bezazeleke9492 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አለሽ ።ሁሉ በእሱም ሆነ🙏🙏🙏🙏🙏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
She is normal we have to help her!!! ትክክል ብላለች የኛ ሰው ሲኖሩን ነው!!!
@gewonawihabesha8611
@gewonawihabesha8611 2 ай бұрын
እህት ሌላ ምንም አልልሽ ወቅሸት ገብርኤል ፀበል ግቢ ሁሉም ነገር ይገለጥልሻል ❤❤❤
@betifikir9743
@betifikir9743 2 ай бұрын
ሁሉም ያልፍል የኔ ውድ
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 2 ай бұрын
መስዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ያፅናቹ ሁላችንም ወደዛው ነው የምንሄደው
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
ምን ሁናነበር ዉደ
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 2 ай бұрын
ምን ሆና ነበር?
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
አባትዋ በቅርቡ አርፈዋል
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 ай бұрын
የአእምሮ ህመምም ቢኖር ይታከማል:: አትሸማቀቁ አይሰማችሁ ወገኖቼ💪
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 ай бұрын
Semie temero bezu negere ayeto endayehone mehone erasu yasabedale
@user-yu7rp9pv9s
@user-yu7rp9pv9s 2 ай бұрын
እጅግ ያሳዝናል!! አነጋገሯ እራሱ በቂ ነው ያይምሮ ህመም የለባትም። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ መልካም ይሁንልሽ
@demekegebremariam621
@demekegebremariam621 2 ай бұрын
የኢኮኖሚ ም የሞራልም እርዳታ ያስፈልጋታል እባካችሁ እንርዳት!!!!!!!!
@merchaaba
@merchaaba 2 ай бұрын
ቤተሰቦቾን ይቅርታ ትጠይቅ ብትበደልም ብትበድልም ታርቃ ወደ ፀበል ፀሎት ፆም ስግደት መልሱ ከእግዚያብሔር ታገኛለች። በቃ በቃ ይኸው ነው።
@merchaaba
@merchaaba 2 ай бұрын
ሰው ምንም መልስ የለውም። የድንግል ልጅ ጋር ።ተመለሽ
@tigista7276
@tigista7276 2 ай бұрын
ትክክል ብለሻል እኔ ግራ የገባኝ ግልፅ ያልሆነልኝ ማነው የሚያናግራት ? ያደርጋሉ የምትለው አይ ሰይጣን ነው የሚጫወትባት ፀበል ብይሄድ ይሻላል::
@user-mp8xk6pv1q
@user-mp8xk6pv1q 2 ай бұрын
ትክክል በሰው እየተመሰለ አጋንንት ነው የሚያናግራት አስቀድሞ ከአምነት ከቤተሰብ አውጥቶ እየተጫወተባት ነው ኦና አዳራሽ ውስጥ መፍትሄ የለም ቤተሰቦችዋ ይቅርታ አድርጋችሁላት ወደ ፀበል ውሰዷት እግዚአብሔር ይማርሽ​@@tigista7276
@NardiSalme
@NardiSalme 2 ай бұрын
አሁን ላይ 80% የኢትዬዺያ ህዝብ ለማኝ እራሀብተኛ ሆነዋል እዬ የሆነው ሆን ተብሎ ነው ፖለቲካ ነው ሰው በራብ እንዲሞት በጦርነት እንዲሞት ተቀዋሚ ወጣት የተማረ ለመጨረስ ነው በስደት ከሀገር እንዲወጣ ከዛ ልክ እንደ ኢሳያስ እረግጦ ለመግዛት ነው ህዝቤ ንቃ ተገዝግዘ በረሀብ በሞራል በበሽታ ከማለቅ በፊት እዬን 666መንግስ ተንኮለኛ ውሸታም ነብሰ ገዳይ መንግስት ገልብጥ
@zehabesha7778
@zehabesha7778 2 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 2 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ መሲ ተባረኪ እህት መልካም ሥራ አገራችን ስለሁሉም ፈጣሪ ይርዳን ብዙ አለ ❤❤❤🎉🎉🎉
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 2 ай бұрын
መሥዬ እንኳን ደና መጣሽ ያላንቺ ሚዲያው አይደምቅም የኔ ትሁት እህት እንኳንም እግዚአብሔር አጽናናሽ ❤ ለአባታችንም ፈጣሪ በአብርሀምና በይሣቅ ጎን ነብሳቸውን ያሣርፍልን😥😥
@user-to3bt1zw3m
@user-to3bt1zw3m 2 ай бұрын
በስማም እግዞ ማረነ ክርስቶስ እንኩዋን ኢትዮጵያ ትቼ ወጣሁ ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከአንቺ እና ከሁላችን ኢትዮጵያውያን ጋር ይሁን😭
@yenubayu1696
@yenubayu1696 2 ай бұрын
መስዬ መልካም ሰው የሰውን ችግር እንደ እራሰሸ ችግር አይተቨ ለብዙዎች ከፈጣሪ በታች መፍትሔ ሆነሻል ጌታ በብዙ ይባርክሽ
@mimiytages7774
@mimiytages7774 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉም ያልፋል
@michaelodda1645
@michaelodda1645 2 ай бұрын
በእረርግጥ ጭንቀት ያለባት ይመስላል የስነ ልቦና ሀኪም ቢያያት መልካም ነው።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 ай бұрын
I see schizophrenia due to the war she experienced and I believe there are millions who are suffering in silence now both children and adults alike . There is one of the results of war n devastation.😊
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 2 ай бұрын
የኔ እናት ታሳዝናለች እውነት ለመናገር ይሄን ያሃል ተምራ ለፍታ እደዚህ መሆን ይከብዳል😢🙏
@godlover7602
@godlover7602 2 ай бұрын
እህታችን መሴ እግዚአብሔር ይባርክሻ እህታችን ከእግዚአብሔር በታች በብዙ ሥሐጓድሻ ካውሥሊንግ ቢያደርጉሻ ጥሩ ነው የኢትዮጵያ ነገር በማንነት ላይ ያለው በቸለይ በጣም አሥቸጋሪ ነው እህቴ እረዳሻለሁ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በሰው ህይወት ከፍታና ዝቅታ ይፈራረቃል በርቺ ምንም ቢሆን አሁን ያለሽበትም ሁኔታ ያልፋል
@tshaye423
@tshaye423 2 ай бұрын
መሲ እርግጠኛ ባልሆንም በዚህ መልኩ ባይወጡም በየቤቱ ብዙ እንደነዚህን ሰዎች አሉ መሲ ቤት ይቁጠረዉ ።
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ዋጋቸውን ፈጣሪ ይስጣቸው መሲ እስኪ የስነልቦና ሐኪም ቢያነጋግራትና ችግሩ ታውቆ ቢፈታላት!!!
@almazYimer-dp4zi
@almazYimer-dp4zi 2 ай бұрын
😊
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 2 ай бұрын
ክብር ለመምህራን አይዞሽ እህታችን
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 2 ай бұрын
እጅግ ህይወት ያሳዝናል እህቴ ተለውጠሽ እንድናይሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ መሲዬ እግዚያብሔር ያፅናሽ በረታሽ
@tshaye423
@tshaye423 2 ай бұрын
መሲ እንደዚህ ለሀገርናለህዝብ የጠቀሙ ሰዎችን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን በርቺልን።
@K-Arsema
@K-Arsema 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከመሲ አገናኝቶሻል።አይዞሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው የተሻለ ቦታ ትደርሻለሽ❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
መሢ ስላየሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@menale5109
@menale5109 2 ай бұрын
Thank you Shegerinfo! Be strong and keep your relationship with the savior Lord Jesus soon. And I will do my part ASAP.
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 107 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 235 М.
"Қателігім Олжаспен азаматтық некеге тұрғаным”
41:03
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 250 М.
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 24 МЛН