".... ስለ ኢሕአፓ ብዙ ታወራለህ ይሉኛል: ስለማውቀው ነው:: ስለ መኢሶን እና ደርግ አላውቅም እንዴት....." @miraf @nahoo television

  Рет қаралды 5,353

Nahoo TV

Nahoo TV

4 ай бұрын

".... ስለ ኢሕአፓ ብዙ ታወራለህ ይሉኛል: ስለማውቀው ነው:: ስለ መኢሶን እና ደርግ አላውቅም እንዴት....." @miraf @nahoo television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 24
@kindea.5835
@kindea.5835 4 ай бұрын
Thank you Gedion for keeping the common memories alive & thank you Elias for enabling this. Melaku
@abeladmassu3197
@abeladmassu3197 4 ай бұрын
ለጋዜጠኛ ኤሊያስ ምስጋናችን ይድረስህ !የጥንት የጠዋቱን አብሮ አደግ ወንድማችንን በፕሮግራምህ ጋብዘህ ትዝታውን እንዲያካፍል ስላደረግህና እኛም ከብዙ አመት በሁዋላ በቴሌቪዥን መስኮት ስላየነው.
@abyssinian01
@abyssinian01 4 ай бұрын
Great point! Marxism is not ideology, it is an economic theory. On the other hand I wouldn’t go too far as to say; there is no , will never be a better party than EPRP. For developing countries, we need a new order of hybrid economic system composed of capitalism and some socialism .
@TesfayeDiressie
@TesfayeDiressie 4 ай бұрын
Incredibly analytic and informative! This interview brilliantly addressed numerous misconceptions surrounding 'That Generation' and offers smart clues that can help untangle chains of generational misunderstandings. Eliyas and his guest, Gedion (Beljig Ali), demonstrated a deep understanding of both global and local politics, making them an excellent pair. They introduced new concepts that shed light on our current societal landscape. I'm particularly intrigued by Beljig's personal philosophy and would love to hear more about it. Eliyas, your skill as a listener and conversation facilitator is commendable. This interview should be essential viewing for politicians and university students alike.
@abyssinian01
@abyssinian01 4 ай бұрын
I doubt it there were 18000 Ethiopian students. As far I remember close to 400 scholarship were given yearly. Anyone working at higher education commission back then may know .
@lamrof
@lamrof 4 ай бұрын
እንግዳው አንዴ፣ ኢትዮጵያን ሊየፈርሳት የሚችለው ኃይል ቁጥር ያለውና እንዲሁ በደመነፍስ፣ በግልብ የመጣለትን በጎሰኝነት የጠለሸ አስተያየት፣ ትችት የሚሰጠውና ሲከፋ ደግሞ ስድብ ሲሳደብ የሚውለው ነው፤ ብለው የተናገሩት ነገር በጣም ጎልቶ ነው የተሰማኝ። እኔ አንድ ወቅት ላይ ሰውየው ያወሷቸው ዓይነት ሰው ነበርኩ፣ እየቆየሁ ግን የማደርገው ነገር ኢትዮጵያን አይበጅም በማለት አንዳችም ነገር ኅብረመረብ ላይ መጻፍና መናገር አቆምኩ። ስሜት እየያዘኝ እንዳልሳሳት ክትትሌን ጋብ አድርጊያለሁ። እኔ የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጪ ሰለሆነ ነገሩን በማባባስ ረገድ የበኩሌን አስተዋጽዎ እያደርገሁ የኢትዮጵያን ህዝብ መጉዳት የለብኝም ብየ ታቅቤያለሁ።
@lamrof
@lamrof 4 ай бұрын
እንግዳው በእንግሊዝኛ ቃላት ያልጠለሸ ዓማርኛቸው አንደበታቸው ማራኪ እንዲሆን አድርጎታል። አቅራቢው እምብዛም፤ ምክንያቱም አስጠሊታ እንግሊዝኛ ስለሚዶሉ ሳያስፈልግ።
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 4 ай бұрын
I have worked in the Ethiopian Oil Refinery in Asseb and they had everything
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 4 ай бұрын
የሚገርም እይታ ነው
@dannnu01
@dannnu01 4 ай бұрын
I was in the Soviet Union in the early eighties and there were no more than 3,000 Ethiopian students at a time.
@motikishie
@motikishie 4 ай бұрын
ምናለ እንግዶችህን ብታዳምጥ? ማውራት ከፈለክ ሌላ ቦታ ቅረብ በእንግድነት ...
@ababonga1
@ababonga1 4 ай бұрын
ኤልያሥ አሪፍ ውይይት ነበር።እንደወትሮው ሁሉ።የአቶ ቤልጂግ አሊን መፅሃፎቹን አግኝቼ ለማንበብ ባልታደልም ከኢትዮ ሚዲያ ጀምሮ ይመሥለኛል በመጣጥፎቹ ሳውቀው።አንድ ሁለቴ በኢሜልም ፅሁፎቹን መጋራቴን አሥታውሳለሁ።አቋመ ፅኑ እና ቀና ሰዎች ከምላቸው ጥቂት ሰዎች አንዱ ነው።ወደ ውይይታችሁ ሥመጣ፣ ኤልያሥ ሥለ አብዮቱ አሥፈላጊነት በመደገፍ አላሥፈላጊነቱን በሚደግፉና አብዮቱን በሚተቹ ሰዎች ደግሞ መገረምህን ጠቃቅሰሃል።ለመሞገትም የተዘጋጀህ ትመሥላለህ ከንግግርህ።በሌላ በኩል በአደባባይ የአብዮቱን አላሥፈላጊነት ፣ ይልቁንም የተሐድሶን (ሪፎርምን) የተሻለ አማራጭነት የሰፈርሕ ልጅ፣ምናልባትም ወዳጅህ መርከበኛ፣ ጋዜጠኛና ደራሲው ዘነበ ወላ ወጋ ከአንድም ሁለቴ በአደባባይ በቁጭት መልክ ጭምር ሲናገር አድምጬዋለሁ። ለማሟሟቂያ እናም ሌሎቹንም ለማነሳሻ ይሆን ጭምር አንተና ዘኔ ወደ መፋለሚያው ሪንግ ገብታችሁ ብናይ ምን ይመሥልሃል? በግሌ እንደዘኔ ባልቆጭም በተለይ የደጃዝማች ወልደሰማያትን፣ የነ አንባሳደር ዘውዴን ፣የነ ተካልኝ ገዳሙን የመሳሰሉ መፅሃፍቶችን ካነበብኩ በኋላ በአብዮቱ ለይ የነበረኝን እንጥፍጣፊ በጎ እይታ ለይ ግርዶሽ ጥሎበታል።በግሌ መድረኩን ከፍተሕ የሚሟገቱ ሰዎች መጥተው ባደምጣቸው እጅግ ደሥ ይለኛል። በድጋሚ ውይይታችሁ እንደተመቸኝ ገልጬ ልሰናበትህ።አቶ ቤልጅግን ባለበት ያሰንብትልኝ።
@gezegeta923
@gezegeta923 4 ай бұрын
ጥሩ ነው፥፥ካንዳንዴ እንግዶች በተመስጦ ሲያብራሩ ማቋረጥ ወይም የራስ አስተያየት ከመስጠት ትንሽ ለእንግዳ እድል ቢሰጥ፥፥ ማብራሪያ፣ፎሎው አፕ ጥያቄ እንግዳው አብራርቶ ከጨረሰ በሗላ ቢሆን፥፥ ከምስጋና ጋር፥፥
@kedist1978
@kedist1978 4 ай бұрын
ኤልያስ የሚሰማ ሰው አይደለም በጣም ጥልቅ ማለት ይወዳል። ብዙ ሰዎች comment ሰተው አይቻለሁ ግን አይሰማም።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 4 ай бұрын
የዛውትውልድአባልአይደል?
@user-sr9vu3ps1m
@user-sr9vu3ps1m 4 ай бұрын
ጌዲዮን ሶቤት ህብረትና የገርቦቾን ዘመን በጥሩ ተንትነህዋል:;እኔም ነበርኩና አውቅዋለሁ::ሶቤት ህብረትን ያፈረሰው ጌልስን እንጂ ገርበቾብ አይደለም::
@YeshewasAdmassu-wm4vh
@YeshewasAdmassu-wm4vh 4 ай бұрын
Dear elias u r doing good but dont interva8n and try to talk or reflect ur feelings on each points raised by z gust.Try to control your personal feelings!
@DOCKO2006
@DOCKO2006 4 ай бұрын
Yeah, there is nothing wrong with talking about a story you have known in depth and have historical evidence and human references. As there are people who are asking why you talk about EPRP's historical facts a lot, let it be known there are a lot of us scattered here and there who are relating to the historical facts being told. I am sure who watched this program and watched the series have gone back to that painful nostalgic zone. Keep it up. Ethiopia lost the most valuable young generation of the time.
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 4 ай бұрын
አበሾች ሁልግዜ ከዉጭ የምናመጣዉን ነገር ኤክስትሪም ነዉ የምንወስደዉ ሁልግዜ ከነባሩ አስተሳሰብ የሚጋጭና የሚንቅ ነዉ ማርክሲዝምን ፕሮቴስታንቲዝምን ብናይ በጣም ከመጣበት አገር ያልሆነዉን ጨምረን ጨምረን የራስን ነገር ሁሉ በመናቅ በማንቋሸሽ ላይ የተመሰረተ ነበር በምእራቡ አለም ተምረዉ ምን እንደተማሩ እግዜር ይወቀዉ ነጭ ሽብር ቀይ ሽብር እያሉ የነበረዉን መንግስት ስንት ዘመን ትምህርትና ትቤት ሲያስፋፉ የነበሩ የ84 አመት ሽማግሌ በግፍ አዋርደዉ በመግደል 60ሚኒስትሮችን በመግደል እስካሁን የማያባራ ችግር ዉስጥ የገባነዉ በነዛ ኢህሀፓ መኤሶን ሌላም ሌላም ሶሻሊስት ማርክሲስት የሚሉ የተበላሹ አገራቸዉን በቅጡ የማያቁ ሰዎች ናቸዉ አሁን ምንም ብታወሩ ወድቃችሗል you are faild የሚታረም ነገር አደለም አንድ ትዉልድ በልቷል
@lamrof
@lamrof 4 ай бұрын
የጴንጤቆስጤው ነገር እውነትም ነገርዎን ቁልጭ ያደርገዋል። ይህን አምልኮት ከተፈጠረበት እዚህ ከመዕራብ ከምናየው ይበልጥ ኢትዮጵያዊው አያያዙ የከረረ ነው። አንድ የማምንበት ነገር አለ። በባሕላዊ ባሕርያችን እኛ ኢትዮጵያውያንና ሌሎችም አፍሪካውያን ተከታዮች ነን መሪዎች ሳንሆን።
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 4 ай бұрын
Ethiopian communists were hired spies and fools. They ran to Sudan and Somalia to wage war against their own country. Both Sudan and Somalia were worse than Ethiopia politically, economically, and socially. Both countries were not communist countries and abhored communism, but provided support to Ethiopian communist guerillas to do harm to Ethiopia. Their reason of the support is to destabilize Ethiopia, and they did it using the citizens of Ethiopia. Shockingly, many Ethiopians were not able to understand that directly as by TPLF and by implication by EPRP, the war was against Amhara people. The struggle of Fanos is to abolish the narratives of the communists and the political system established by TPLF.
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 4 ай бұрын
ኤልያስ ጨዋታህ ቆንጆ ነው ግን በሻብያ መሪነት የትግራይ ህዝብ ላይ ያ ሁሉ ፍዳ ሲወርድ የኮነንከው ነገር ኣለ ወይስ ኣንተም የምትኮንናቸው ኣይነት ሰው ነህ???????
@kedist1978
@kedist1978 4 ай бұрын
ኧረ ኤልያስ ሰው አስወራ ብዙ ጣልቃ መግባትህ ትክክል አይደለም
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 42 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН