ስለ መምህር ግርማ ወንድሙ ያለኝ አቋም(ክፍል አንድ)!

  Рет қаралды 26,272

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

4 жыл бұрын

#Ethiopia#church#subscribe

Пікірлер: 565
@ChernetSenai
@ChernetSenai 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jKiugo1qnKp2b5o
@akezayoutube1801
@akezayoutube1801 4 жыл бұрын
Chrye ene zemari mehon des ylegnal gn tsegaw yelegnm ebakh agzegn
@user-oc2bt6om7j
@user-oc2bt6om7j 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድማችን
@ChernetSenai
@ChernetSenai 4 жыл бұрын
@@akezayoutube1801 be fb awerign
@saharnahouli7183
@saharnahouli7183 4 жыл бұрын
Adeleme meqotera Adeleme metsqeli /matebe be istenfasacho ya dinale ene tedenebatalo geta Ayalenew hulu besu yechalale Egzihabher ye barke ye barkachu Abatochachin Amen.............(3) ☝🌼🌅⛪⛪⛪⛪⛪👍👍👍👍👍👍
@suebilly16
@suebilly16 4 жыл бұрын
Amen amen amen yes🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒💗💗💗💗💗💗💒💒💒💒💒🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እንኳን በአካል አግኝቶ ይቅርና ትምህርታቸዉ ራሱ ፈዋሽ ነዉ፣ ለእሱ ደግሞ እኔ ምስክር ነኝ፣ ተቃዋሚዎች ራሳችሁን መርምሩ ችግሩ ከእናንተ ሳይሆን እላያችሁ ላይ በለው መንፈስ ነዉ በረከታቸው ይደርብን፣
@seblet148
@seblet148 4 жыл бұрын
Ewnet neww! Yemikawemachew hulu rasun yemermer
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-lt7wi1el9p
@user-lt7wi1el9p 4 жыл бұрын
ewnet new egziabher yefardale howlowm le bago new🙏
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 4 жыл бұрын
Ewunet nw
@georgesalkhoury8052
@georgesalkhoury8052 4 жыл бұрын
Ewnet new
@user-eh8cy3ry6z
@user-eh8cy3ry6z 4 жыл бұрын
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እረዥም እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ።
@iwgduhegdhdbd9093
@iwgduhegdhdbd9093 4 жыл бұрын
በትክክል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
በትክክል 👌
@aksumaylove9948
@aksumaylove9948 4 жыл бұрын
Metetegochi ena defeteran new yemiyawrdut
@aksumaylove9948
@aksumaylove9948 4 жыл бұрын
Memhi girema ABATA egizaber tegawen yabezalot
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 жыл бұрын
❤❤❤🙏
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
የሳቸውን ፀጋ ለመረዳት እግዚአብሄር ሲፈቅድ ነው ልቦናቸውን ይክፈትላቸው #Denver #Colorado church 🙏🙏👍❤️
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 4 жыл бұрын
መምህር ግርማ ምርጥ የፈውስ አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስቶት እስት የአባ የመንፈስ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ
@halimacop1911
@halimacop1911 3 жыл бұрын
ተከከከከልቃል ሄወት ያሠማነ
@mahetabenalbetesem
@mahetabenalbetesem 4 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 3 жыл бұрын
Amen Amen
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
የአባታችንበረከትይደርብንእድሜናጤናይስጥልንቸሩእናመሰግናለን
@khayriyakay2881
@khayriyakay2881 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋው ያብዛልህ ውንድማችን ያአባታችን መምህር ግርም ውንድም ብረክታችው ይድርብን አሜን አሜን አሜን
@mistygirma8559
@mistygirma8559 3 жыл бұрын
ቃልህይወትያስማልንእዊንት
@user-op1fe2ek3s
@user-op1fe2ek3s 4 жыл бұрын
እውንት ነው መምህር ግርማ እውንተኛ አባት ነቸው እድሜ ጤና ይስጥልን መንፍስ ቅድስ በሣቸው ላይ ስለስራ ሴይጣን ይናደዳል ፈጣሪ ይጠብቅልን
@hageretadese8203
@hageretadese8203 4 жыл бұрын
ወንድማችን አንተ ገብቶካል ለሌሎችም እንዲሁ ይግለፅላቸው
@TaTa-mh8tw
@TaTa-mh8tw 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛለወት
@fanosyebye1981
@fanosyebye1981 4 жыл бұрын
Amen Amen
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 3 жыл бұрын
Amen
@feretakefle8175
@feretakefle8175 Жыл бұрын
አሜን ቃል ሒወት ያሰማልን
@tsegemobile2747
@tsegemobile2747 3 жыл бұрын
ምናለ ዝቅ ብየ የሳቸውን እግር ባጠብኩ እድል በቀናኝ የተባረኩ አባት ለዚ የመከራ አለም የተሠጡ ትልቅ ስጦታችን
@habtamupetros8781
@habtamupetros8781 Жыл бұрын
ሊቀ ሊሳናት ቸርነት በእዉነት እግዝአብሔር ካነተ ጋር ነዉ እዉነተኛ አገልጋይ መሆንህን ተረዳዉ እግዝአብሔር ይስጥልኝ ፀጋህን ያብዛልን። መላኬ መንክራት ግርማ ወንድሙ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልኝ !!! የሕዝቡን አይምሮ ይከፈትልን
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ሰለ እሳቸው ብዙ ተብሎነበር ጌታ ምስክሬ መምህር ግርማ እግዛብሔር ለህዝቡ ያስነሳቸው ጸጋ የተሰጣቸው አባት ናቸው።ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏አሜን ሊቀ ልሳናት ቸርነት ተባረክ ሴጣን ይፈር።
@godisgood1049
@godisgood1049 4 жыл бұрын
ወንድማችን እውነትን ያናገረህ አምላክ ላንተም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ። እውነት ነው መምህር ማህተማችንን እንድናጥብቅ እርኩስ መንፈስን የምንዎጋበትን መፍትሄ በማስረጃ (ፈውስ ባገኙ ሰወች በተቀረፀው) ያስተማሩን፣ በየቤታችን የፀሎት ቤት እንዲኖረን፣ የአምልኮ ግዜ፣ስግደትን፣ፆምን፣አስራት በኩራት እንድናወጣ ፣ ንስሃ እንድንገባ፣ ስጋ ደሙን እንድንቀበል ያስተማሩን። የብዙ ክርስትያንን ህይወት በየቤቱ የቀየሩ የድንግል ማርያም ባርያ ናቸው።
@user-mr7bj3nc9z
@user-mr7bj3nc9z 4 жыл бұрын
God is good God is good የማይካድ እውነት ነው የኔ ልዩ የትህትና ኣባት
@Meklit27
@Meklit27 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቸሬ ይህ የሚያሳየው ምን ያህል ልብህ ቅን እንደሆነ ነው:: ያለውን ነገር መርምረህ አይተህ ጌታ ለአገልጋዮቹ በሚሰጠው ፀጋ ምዕመኑ እንዲጠቀም የበኩልህን ስላደረክ ላንተም ባለህ ላይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ:: ተባረክ!
@slkebede6735
@slkebede6735 4 жыл бұрын
እርኩስ መንፈስ የተፀናወታቸው ሁሉ ምንም ቢነገራቸው አይሰሙም። ፀጋ ያላቸውን አባቶቻችንን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ለማያቁ መድሐኒያለም ልቦናቸውን ይክፈትላቸው! We’re so proud of Denver people. God bless!
@halimacop1911
@halimacop1911 3 жыл бұрын
እናመሠግናል
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@TheEthiopianHeroes
@TheEthiopianHeroes 4 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የናንተ መፋቀር እኛን ከጥፋት ገደል ያድነናል ለሌሎች ተቃዋሚዎች ልብ ይስጥልን አሜን
@yordineguse6600
@yordineguse6600 2 жыл бұрын
አውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም ለመምህ ገርማ ወንድሙ እረጅም እድሜን ይስጥልን በእውነት ሀይወቴን የለወጡ አባት ናቸው በወንጌል ስብከት
@user-wy8ge6wr5y
@user-wy8ge6wr5y 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ነው የሚያገለግሉት ባይገባን ነው እንጂ አባን እንደዚህ እምንናገረው ልቦና ይስጠን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ስለሰጣቸው ነው እኔ ስለ አባ ተናግሬ አልጠግብም
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የቅዱሳን አባቶች ፀጋና በረከት ይደርብን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ቃልኪዳን ይጠብቀን። የቅዱሳን መላዕክት ፣ የፃድቃን የሰማዕክታት ልመና እና ፀሎት በእኛም ላይ አድሮ ምርህረትና ይቅርታን ያድለን። መድኃኒዓለም በመስቀሉ ኃይል የዲያቢሎስን ሴራ አክሽፎ የአባታችን የመምህር ግርማን የአገግሎት እና የፈውስ ስራን ያስቀጥልንል። አሜን አሜን አሜን
@koreemebet4462
@koreemebet4462 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጣቸው ለኛለምናምን የእግዚያብሄር ስጦታችን ናቸው
@user-hk4tk3xv8d
@user-hk4tk3xv8d 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ስለ አባታችን መምህር ግርማ የመሰከርከው በእውነት ግሩም ነው እሳቸው እግዚአብሔር ፀጋ የሰጣቸው እውነተኛ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ናቸው መድሓኒያለም እድሜ ከፀጋ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው በእውነት እናት የምትነፍቆቸው ነቀፋችሁን ትታችሁ እኝ ን እባት ተጠቀሙባቸው እሳቸው ለአምላካችሁ ስገዱ ፀልዩ አስራት አቅርቡ ነው እካ የሚሉት የእግዚአብሔር ፍቅር እንድታገኙ ነው የሚሉት እሳቸው የተዋህዶ እንቁ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@abelbogale3642
@abelbogale3642 4 жыл бұрын
እግ/ር ዕድመና ጠና ይስጥልን ዘማርያችን፡፡ ለአባታችን ለመ/ር ግርማ ወንድሙ ከዝህ በላይ የምያገለግሉበትን ዕድመና ጠና ይስጥልን
@user-pu5mv2zv7r
@user-pu5mv2zv7r 4 жыл бұрын
ላባታችን ለመምህራችን ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላቸው ስለኦርቶዶክስ ሀይማኖት ፍትፍት አርገው ያስተማሩኝ እባቴ ናቸው ስም ከመስጠት ትምህርታቸውን መጀመሪያ መስማት ነው አንተም ወንድሜ ተባረክ።
@user-ie6hq7xw9g
@user-ie6hq7xw9g 4 жыл бұрын
ለዚ ነዉ ሀገራችን የምትታመሰዉ ጸጋ የተረጣቸዉን አባቶች እያሳደድን መቸም ሰላም አይኖረንም አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@Alehegn772
@Alehegn772 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን✔️✔️✔️ እግዚአብሔር አዳኝ ነው ብሎ የሚያምንና የሚሰብክ ሰው የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን የፀጋ አገልግሎት መናቅ ምቀኝነት ይመስላል::
@elsa7399
@elsa7399 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱንም ያብራልህ አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥
@goshuag.zewudu199
@goshuag.zewudu199 4 жыл бұрын
እናቴ የቆየችልኝ በሳቸው ምክንያት ፈውስን አግኝታ ነው አባዬ ሽ አመት ኑሩልኝ በረከተዎት አዮለዬን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከታቹሁ ይሰድርብን
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ስለ አባታችን መመስከር መታደል ነው የአባቶቻችንን አይነ ልቦና እግዚአብሔር ከፍቶላቸው የአባታችንን ፀጋ ዩይልን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን የምወድህና የማከብርህ ዘማሪያችን
@seblet148
@seblet148 4 жыл бұрын
@marshet Abebe Amen!!! Hulem yenurulen
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 4 жыл бұрын
በሰዉ ፊት የመሰካራልኝ በአበቴ ፊት እመሰክራሎሁ ይለል የዋንጌል ቃል ከዱሮም በጣም አከብር ነበረ ቻሪዬ ውድ ወነድማች ፈጣሪ በቡዙ ይበርክ💚💛💝🙏🙏
@marthaghebre502
@marthaghebre502 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ እንደዚህ የሚሉ ሰዎች ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸው ሁሌም የቅናት መንፈስ በሰዎች ላይ አድሮ የተቸገረው የተጨነቀው ሊፈወሰ ፍቃደኛ አይደሉም አይግረምህ ክርሰቶስም ተፈትኑዋል ሁሌም ፈተና አለ ሰዎች ሁሌም አሰቸጋሪ ናቸው ጠላት ሁሌም አይተኛም አትደነቅ በሽተኛ ህዝብ ነው ወገኑ ሲፈወስ የማይወድ
@getachewnedaw2256
@getachewnedaw2256 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አገልግሎትህን ይባርክህ ።
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 3 жыл бұрын
ውንድሜ ተባረክ አንተ በእውነት ትክክልኛ እና አስተዋይ ነህ እግዝያብሄር ይባርክህ እመቤቴ ማሪያም ፀጋህን ታብዛልህ እስይ ምን ልበልህ ዘርህ ይለምልም
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ክብር ለእናታችን ድንግል ማርያም አሜን ወደአቺ ፊቴን አዙርያለሑ ካአንቺ ሌላ ማን አለኝ ለሰራሑት ለአረኩት ሐጥያት ይቅር በይኝ ክብር ለአንቺ አሜን። ወለተ ጌርጊስ። ከስደት አለም ከፈረንሳይ እናቴ ስሚኝ።
@user-yr8dy9un2v
@user-yr8dy9un2v 4 жыл бұрын
እውነት ነው በተሠጣቸው ፀጋ እግዚአብሄር በሣቸው ላይ አድሮ ብዙ ሠው እየተፈወሠ ነው
@user-vt8zv8ig7x
@user-vt8zv8ig7x 3 жыл бұрын
እኛ አምላክ በሰጣቸው ፀጋ በአምላካችን በድንግል ልጅ እናምናለን እድሜ ማቱ ሳላን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@reftufcfhhoo2988
@reftufcfhhoo2988 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እደዝህ አይነት አባቶች ያብዛልን
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 3 жыл бұрын
Konjo tselot
@user-nv5cx4os3z
@user-nv5cx4os3z 2 жыл бұрын
በስመ ሀብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። እውነትን እውነት ሀሰትን ደሞ ሀሰት በሉ ያለን አምላካችን ልዑል እና ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገንና እውነትን እንዲህ መመስከር መልካም ነው ። በርግጥ መልሀከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እውነተኛ አባት ናቸው ። እግዚአብሔር የፈቀደላቸው ምህመናኖች ተጠቅመው ድነውበታል አዳኙ ክርስቶስ ነው እሱ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክብር ይግባውና ስራ ሲሰራ በመረጣቸው ላይ ሀይሉን ሰጥቶ ነው እና እውነትን መመርመር መልካም ነው። ግን መምህር ግርማ ወንድሙን መንገዳቸው ትክክል ነው የሚለውን ለማወቅ እስኪ ትምህርታቸውን ብቻ ከልብ አድምጡት በእውነት ነፍስን እኮ ይፈውሳል። ለማንኛውም ልቦናና ማስተዋል ይስጠን። በዚህ ላይ በሀይማኖታችን እንድንበረታ እና እንድንፀና ነው ያደረጉት በዚህ ላይ የጠላት አሰራርን እንድናውቅና እንድንተጋ ዐለምን እንድናሸንፍ ፀሎት ቤት በማዘጋጀት አምላካችንን እንድናመልከው ነው የረዱን እውነት እንንቃ። የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን።
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸዉ አሜን አሜን አሜን
@tesgiebelete8601
@tesgiebelete8601 Жыл бұрын
እኔ የመ ምህር ግርግማ ወንድሙ ትምህርት በመ ማር ሂወቴ ድኖልአል ስለዚህ በየጊዜው አመሰግናቸዋለሁ በእንባ እማመስግናቸው የእግዚአብሔር ፍቅር አስተምረው ኛልና እድሜ ጤናቸውን ይስጥልኝ እግዚአብሔር አሜን።
@genigeni6897
@genigeni6897 4 жыл бұрын
እውነት ነው ረዥም እድሜ ላባታችን
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 3 жыл бұрын
Amen Amen
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድላቸው ቸሬ ላንተም እድሜና ጤና ያድልክ በርታ 👏👏👏👏☝የእውነት አምላክ ሁሉን ያቃልል☝👏👏👏👏👏
@user-dk9kn1mj2c
@user-dk9kn1mj2c 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለአባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን እኔ እህይወቴን ያገኘውት በአባቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ninjaraped1776
@ninjaraped1776 4 жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችንን የሚጠሉ ሰዎች እግዜአብሔር ይርዳቸው ወደው አይደለም
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 3 жыл бұрын
Tekekil
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 жыл бұрын
የምወድህ የማከብርህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ዘማሪ ቸርነት ሰናይ ምህረት አብ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ተባረኩ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በፀጋ ላይ ፀጋ በረከትን ያድላችሁ
@ninjaraped1776
@ninjaraped1776 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቸው እንዲህ ስንተባበር ያምርብናል እናመሰግናለን
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 4 жыл бұрын
እውነት ዘማሬ ቸርነት በጣም ቁም ነገረኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ #እኔ ስለ አባታችን ግራማ ወንድሙ #ለመናገር ቃላት ያጥርብኛል እሳቸው ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታችን ናቸው ሰው በሳቸው የፈለገ ነገር ቢናገር መስመያም የለኝም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አባታችን ውድድ❤💟💟አሁን እኮ ኮናኙ ትንሽ ያወቀ ሰው ነው እውነት አዋቂው ዝም ስል ወጠጤው ደሞ በእሳቸው ላይ አፍቸው ይከፍታሉ እውነት ቸርነት #ያንተ መዝመሮች ስሰማ ሰላም ይሰማኛ❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-np2yd8cp7k
@user-np2yd8cp7k 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ደስ ብሎኛል ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ላንተም ወንድማችን እኔ ምስክር አለኝ እንዳም በማየት በቻ እኔ እና ቤተሰብ ድነናል ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እውነት አንቀልድ በራሳችን ነው የምንጫወተው ማስተዋሉ ይስጠን
@user-ef8cz5rl4k
@user-ef8cz5rl4k 3 жыл бұрын
ምንአለ ያባታችን እግር ዝቅ ብየ ባጠብቅኩና የእግዚአብሔር በርከት ተካፋይ በሆኑኩኝ መታደል ነው
@tigistaluma1637
@tigistaluma1637 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ለአባታችን እድሜያቸውን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@user-yr8dy9un2v
@user-yr8dy9un2v 4 жыл бұрын
አባታችን የመጨረሻ ትሁት እና ቅን አባት ናቸው ፀጋቸውም የእውነት ነው ወንድሜ ሊቀ ልሳናት ልክ ብለሀል እግዚአብሄር ይስጥህ።
@seblet148
@seblet148 4 жыл бұрын
Betam! Kin tehute ena yewah selehonu neww ewnetegna tsega ke fetari yetesetachew
@ahmadksa5100
@ahmadksa5100 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ks6eh3hc4f
@user-ks6eh3hc4f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ለአባታችንም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ መድኃኒዓለም ድንግል ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን በእውነት እንካን መድኃኔዓለም በአይንክ አሳየ ተመስገን እግዚአብሔር ለጥያቄው መልስ ስለ ሰጠኝ በእርሳቸው ላይ ክርክር ገጥሞኝ በጣም አለቅስ ነበረ የአንድ ማህበር ልጆች ሆነን ስንከራከር ነበረ እግዚአብሔር መስተዋል ይስጥልን ያሳዝናል እርሳቸው የፀጋ አባት አይደለም ሆይ ብዬ እግዚአብሔር ሆይ እውነቱን አንተ አሳይኝ ብዬ ምርር ብዬ የለቀስኩበት ቀን አለ ግን ዛሬ ተመስገን እኛ የተዋህዶ ልጆች ዶንቆሮ ህዝብ ሆይ እናስተውል የዲያብሎስ ጥላት የሰው ልጅ ወዳጅ ታድግ የሆነውን አባት ከምን ቃውም እኛ ምን ነን ብለን እራሳችን ብንመርምር ከዲያብሎስ ጋ ቂርበት እንዳለን ነው የሚገልፀው እግዚአብሔር ይርዳን አይነ ልቦናችንን የታወረ መነፈስ እግዚአብሔር ይገሠፅልን ይከብዳል ብቻ እኛ ነገር የሰው ልጆች ክርስቶስ እንኩዋን በዚህ ምድር ላይ ሲመላለስ በነበረበት ጊዜ የሰው ልጅ ደካማ እንደመሆኑ መጠን እውነታኛ አምላክ ነው ብሎ መቀበል ያቃተው በመተት ነው ሲሉ ነብረ አይደል ሰማዕታትም በርሱ ያመኑት እንደዚሁን ስራጉ ነበረ አይደል ታማኝ የሆነውን በመተት ነው እንላለን ታዲያ ማንን ልናመን ነው መናፍቃን የቤተክርስቲያን ደጋግ አባቶች ጥለን መጨረሻች ምን ይሁን ብች በምህረቱ ያሰብን 😭😭😭😭😭
@reewreew770
@reewreew770 4 жыл бұрын
የተለከፈ ሰው ነው እሳቸውን የሚጠላ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሀቅ ሀቅ ነው።
@helutube6879
@helutube6879 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእውነት የእኔን እድሜ ቀንሶ ለአባታችን ይስጥልኝ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 жыл бұрын
የመምህራችን የእግዛብሔር ፀጋነው ለሁሉ ሰው ይደረው. ሚሳደቡ ሰወችም እግብሔር በቅጣት ኣሰተምረልኝ
@yasmenkahen9431
@yasmenkahen9431 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው መምህር ቸርዬ እኔ አባን እወዳቸውአለው እረዥም እድሜ ይሰጥልኝ አሜን
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ላኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረካታቸው ይደርብን
@maariyaamhadhaahadhaakooti3095
@maariyaamhadhaahadhaakooti3095 3 жыл бұрын
Dhugaa keetii waqayyooti salalee jireenyaa dhageesisuu Ebbifamaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️✅✅✅✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭✅✅✅
@getahunyewonass6920
@getahunyewonass6920 3 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sosinalulseged
@sosinalulseged Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ የእግዚአብሔርን ማዳን የሚቃወሙ አገልጋዮች በመምህር አገልግሎት ብቻ ሳይሆን ከደብራ መተት እና ከስቃይ በእግዚአብሔር ነፃ የወጡትን እና ለክቡር ስጋ እና ደሙ የበቁትን ሁሉ ላይናቸው የሚፀየፉ ናቸው እና ማስተዋሉን ላጡት ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው፡፡
@user-gx6eo8xs7k
@user-gx6eo8xs7k 4 жыл бұрын
አረ እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ለእኔ ጡሩ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
@hiyothiyot3771
@hiyothiyot3771 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x Жыл бұрын
እውነት ነው ቸሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ የሳቸው የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ልጆቻቸው አለን
@user-zz8eq2xl1u
@user-zz8eq2xl1u 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን በጣም እንወደዋለን እርኩስ መንፈስ የተጠናወተው ብቻ ነው አባታችን የሚተናኮሉት ቃል ህይወት ያሰማልን
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 8 ай бұрын
❤❤❤መምህር ገግርማ ከእግዚያብሄር የተሠጡን በረከት ናቸው ❤❤❤
@user-sx8se9hu6g
@user-sx8se9hu6g 4 жыл бұрын
የሤጣን ተላላኪወች ያፍራሉ አባታችን ሥራቸውን ይሠራሉ ቸሬ ተባረክ እውነት መመሥከር እግዚብሄር ይወደዋል ውይ አዳድ አባቶች ለሠማይ ሣይሆን ለምድር ክብር የሚሮሮጡ ናቸው ልቦና ያድላቸው
@tigistbelesti2821
@tigistbelesti2821 4 жыл бұрын
የእውነት ወንድማችን የምትናገረው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ከእግዚአብሔር የሆነ ነገር ሁሉ ያስታውቃል አባታችንን የሚቃወሙ አባቶችን አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ወንድማችን ሊቀ ልሣናት ቸርነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kibebejaleta4283
@kibebejaleta4283 3 жыл бұрын
ያየውን እውነት የሰማውን እውነት እውንርትርኛውን በእውነተኛው በእግዚአብሔር ስም የሚገልጽ የተባረከ ሰው ነው ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏
@bxbxbxbbx19
@bxbxbxbbx19 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይማስገን አሜን በእውነት ወንድማችንን ቃል ህወት የሰማልን አበታችን እግዝአብሔር ይጠብቅልን እሄን የድርገን እግዝአብሔር ይማስገን አውን ደብሎስ ይወራድ
@kedistretta7235
@kedistretta7235 Жыл бұрын
Amen
@walteamanuale324
@walteamanuale324 Жыл бұрын
አሜን ዘማሪ ቸርነት ሰናይ ስወድህ ከጥንት ዝማሬዎችህን ሳዳምጥ ነው ያደኩት ወንድም አለም በርታልኝ የጻድቅ ሰው ጸሎት ያድናል መዝሙርህ ውብ ነው ሌሎቹም ለማንኛውም በርታ
@destamamo4895
@destamamo4895 3 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር አምለክ ፀጋውን ያሰጣቸው ይህ ፀጋ ለሁሉም ሰው አይሰጥም እግዚአብሔር አምለክ እራሱ የመራጣቸው ነው መምህር ግርማን የምተችሁ ሰዎች በጠም ነው የምገርምኝ አባታችን እግዚአብሔር አምለክ እድሜነ ፀጋውን አብቶ ይስጣችሁ ሽህ አመት ያኑርልን
@hageretadese8203
@hageretadese8203 4 жыл бұрын
አንተም እግዚአብሔር ባርኮህ ነው ያባታችን ፅጋ የገባክ
@fanosyebye1981
@fanosyebye1981 4 жыл бұрын
Amen Amen
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 3 жыл бұрын
Ewunet new
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 жыл бұрын
ስለ አባቴ ስለ መላከ መንክራት መምህር ግርማ እኔ ቆሜ እመሰክራለሁ ስለ እዉነተኛነታቸዉ ምክንያቱም የእግዚአብሔር የሆኑትን ሰወች በፍሪያቸዉ ታዉቆቸዋላችሁ ይላል እኔ የሳቸዉ ፍሪ ነኝ የተጠቀምኩትን ጥቅም እኔ አዉቃለሁ
@mimigebre9495
@mimigebre9495 4 жыл бұрын
በእውነት ለኔ እንደሆነ ለሁሉም የአባትችን በረከትይድረስ ለሱም እንጸልይለት
@helenkiros8436
@helenkiros8436 3 жыл бұрын
እላአባታችን በድሜላይ እድሜላይ ይጨሞርልኝ ++++
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለሌሎችም አገልጋዮች ልቦና ይስጣቸው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ለአባታችን የአግልግሎት ዘመኖት ይባረክ የመቶሳላ እድሜ ይኑሩልን ሰይጣን እርር ይበል
@kidestyigzaw6256
@kidestyigzaw6256 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ. ና ጤና ይስጥልን ትክክል ነው አንተ ተባረክ ወንድማችን
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 3 жыл бұрын
ውንድማችን እግዝብሄር ግዤ አለው እውነት ተደብቃ እትቀርም እባታችን የዘመናችን ነብይ ናቸው እውነት ነው አሜን ተባረክልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን🌟🌟🌟🌟🌟♥️
@abebafantye9450
@abebafantye9450 3 жыл бұрын
Awo bexam yeminiwedachewu tilik abat nachewu isachewun yemixela aganit newu bereketun yadilen ina yinuru ilin lezelalem amen
@samri-
@samri- Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን!! ……ለአባታችን እድሜ ይስጥልን ገና ብዙ እናያለን
@user-td9yt5kr3b
@user-td9yt5kr3b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለህይዉት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ላባታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን
@geye3686
@geye3686 3 жыл бұрын
እውነት ነው እሳቸውን እሚቃወም ሰይጣን ነው
@elsabetabebe6789
@elsabetabebe6789 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልኝ የልቤን ነው የተናገርክልኝ የኔ ወንድም እንዲህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን እናመሰግናቸዋለን
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ከጎንህ ነን።አስመሳይና ከደብተራዎች ጋር ንክኪ የሌለህ አገልጋይ ነህ እኔ ስለ መምህር ግርማ ቃላት የለኝም በጣም ነው የምወዳቸው ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን።
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 жыл бұрын
ያባታችን በረከት ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን እሚያወራው አውርቶ ይቀራል የተዋህዶ ልጆች እየተፈወሱ ነው ጠላት ብዙ ያወራል
@xgfdff858
@xgfdff858 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችንልባቸውይክፈትሊቸውሁላችንእዳተውየሙያስተወሉበትንልቦናይስጥልንአሜንአሜንአሜን
@Meraf-rg3md
@Meraf-rg3md 3 жыл бұрын
ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ እድሜና ጤና ይስጥህ ። መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርታቸው ፣መቁጠሪያውም ሁሉም ነገር ህዝቡ ነቅቶ እርኩስ መንፈስ እንዲቀጠቀጥ እና አናት አናቱን እንድንለው የአስተማሩን ትልቅ ብርቅዬ አባት ናቸው መምህርዬ
@user-nt1yz9rk2e
@user-nt1yz9rk2e Жыл бұрын
በእየአንዳንዳችን ላይ ያለው የአይነጥላ እና የጠቋር መንፈስ ነው ዘዴውን አየቀያየረ እንዲህ የሚያንጫጫን ያልተያዘ ግልግል ያውቃል በአካል መገናኘትአማ መታደል ነው አኛ በአስተምህሮአቸው እነኳ ብዙ ተጠቅመናል ጠላት የምቀኛ አይን የራሳችን አይንን ቡዳ ሆኖ መበላላት አላቆምን አልን እግዚአብሔር ከክፉ መንፈስ ይጠብቀን የአባታችን እድሜና ጤና ፀጋ አብዝቶ ይጨምርላቸው ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር
@berketifekad4614
@berketifekad4614 3 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@mulu778
@mulu778 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ያከበረዉን ማን ያዋርደዋል
@user-ic7ho9ln8r
@user-ic7ho9ln8r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ። አባታችን መላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ወንጌልን ሲሰብኩ እጠግባለሁ ትምህርቱ ምግብ ነው ስለ እግዚአብሔር መስማት ይጥማል። ደሞ ወንድማችን አንተ ምስክርነት እጅግ ደስ ይላል አርካህኝ አጠገብከኝ በምስክርነት ውስጥ ወንጌልን ነው የሰበከን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋህን ያብዛልን። ልኡል እግዚአብሔር ይባርከን ፍቅር ሰላም ለሁላችን ይስጠን አሜን አሜን አሜን !!!
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 4 жыл бұрын
zemere meleket yesmalen amen wedi wandemachin egzabhere yekeberilegn berkatun tegawn yebzal Amen abatachin medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen 😍😙😙😙😙😙🙇
@sashamisha4538
@sashamisha4538 4 жыл бұрын
እውነተኛ ክርስትያን ፈጣሪን ተንበርክኮ እውነታውን የሚጠይቅ ነው እምነት ካላችሁ እግዛብሄርን ጠይቁ ከዛም የአባታችንን ፀጋቸው ይገለጥላችሁዋል.እንኳን መስቀላቸው እንኳን መቁጠሪያቸው ስብከታቸው ፈውስ አለው እረ ተው......ወገኔ ንቃ .....
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 4 жыл бұрын
sasha misha tekekel
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 3 жыл бұрын
Amen
@helenassefa507
@helenassefa507 4 жыл бұрын
ወንድሜ በመዝሙራቶችን እጅግ በጣም አድርጌ እወድህና አከብርህ ነበር አሁን ደግሞ ላንተ ያለኝ አክብሮት ለአባታችን ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ጋር ለምሰጠው አክብሮት ጋር አይተናነስም ለምን እንደሆነ ባላውቀውም ይሁንን አቋምህን ሳዳምይ ሰውነቴን ውርር አደረገኝ ከዛም ሳላስበው እምባዬ ኩልል ብሮ ወረደ ብቻ ቃላት የለኝም ልኡል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ለዘለአለን አይለይህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 3 жыл бұрын
amen amen amen keal hiot ysmalen
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 4 жыл бұрын
አባታችን ያላቸው ፀጋ ልዩ ነው ትምህርታቸው እጅግ ይማርካል
@user-vv5er9wh5b
@user-vv5er9wh5b 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን የእግዚአብሔርን ፀጋ መንቀጥ አይቻለሁም መስተዋሉን የሰጥቸው
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላቸው ለአንተም ዝማሬ መላዕት ያሰማልኝ
Memeher Girma Wondimu 142 በካናዳ ካልጋሪ  የመናፍስት ፈተና 40ሺ ዶላር አጠፋሁበት
28:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 117 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 91 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 105 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
መናፍቃንን ጉድ ያስባለው ድንቅ ቦታ!
2:38
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 М.
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2,7 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 91 МЛН