ስለ ቅዱስ ታቦት ትምህርት | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል አኬ

  Рет қаралды 2,788

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

Күн бұрын

ስለ ቅዱስ ታቦት ትምህርት | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል አኬ
ስለ ቅዱስ ታቦት ትምህርት | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል አኬ
ስለ ቅዱስ ታቦት ትምህርት | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል አኬ

Пікірлер: 19
@ክባርበሌኝነገር
@ክባርበሌኝነገር 4 күн бұрын
አክዬ ቃል ህይወትን ያሰማልክ❤
@HelenAlex-nv6ob
@HelenAlex-nv6ob 4 күн бұрын
🙏🏻👍
@emebat9947
@emebat9947 4 күн бұрын
Amennnnn Egizyabhair yekibir❤❤❤
@eyerusalemyisfalem1206
@eyerusalemyisfalem1206 4 күн бұрын
በቲክቶክ እና ........የሚሰሩ ቪድዮዎች ዩቲዩብ ላይ ይለቀቁ & የፖድካስት ሀሳብ ❤️👍 በተረፈ አኬ እንወዳለን ፀጋውን ያብዛልህ
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan 4 күн бұрын
አሜን እኛም እንወዳቹሀለን
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 2 күн бұрын
ኢያሱ 4:18 የእግዚአብሔርንም የቃል ኪዳኑን ታቦትየተሸከሙ ካህናት ከዮርዳኖስ መካከል በወጡ ጊዜ፥ የካህናቱም እግር ጫማ ደረቅ መሬት መርገጥ በጀመረ ጊዜ፥ የዮርዳኖስ ውኃ ወደ ስፍራው ተመለሰ፥ ቀድሞም እንደ ነበረ በዳሩ ሁሉ ላይ ሄደ።
@TagstGari
@TagstGari 4 күн бұрын
Akewa xagawn yabhzelh🎉🎉🎉🎉mamhracin❤❤❤❤
@sdartube900
@sdartube900 4 күн бұрын
Ortodox mehon ge Ewenet yemenfese Erefte new 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@LiliTesfaye-y9x
@LiliTesfaye-y9x 5 күн бұрын
Mimirachin tebarki Egzhabehir amelak zimenkin yebarekew ❤❤❤❤❤
@TagstGari
@TagstGari 4 күн бұрын
Tawugin miulyn likakuln idegba astlalfuln please 😢🎉🎉🎉🎉
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 2 күн бұрын
እብራውያን 9:4 በዚያም ውስጥ የወርቅ ማዕጠንት ነበረ ሁለንተናዋም በወርቅ የተለበጠች የኪዳንታቦት፤ በእርስዋም ውስጥ መና ያለባት የወርቅ መሶብና የበቀለች የአሮን በትር የኪዳኑም ጽላት ነበሩ፥ የዮሐንስ ራእይ 11:19 በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ መብረቅና ድምፅም ነጐድጓድም የምድርም መናወጥ ታላቅም በረዶ ሆነ።
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 4 күн бұрын
ለታቦት የምንሰጠው ክብር የሚያሳየው ምን ያህል ጌታችን መድሀኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደምንፈራው እንደምናከብረውና እንደምንወደው ነው የሚያሳየው!! ማንም መናፍቅ እየመጣ በአምላካችን ታቦት ላይ ያልተገባ ቃል ሲናገር እንዲህ መታገስና መርዛቸውን እንዲረጩ ክፍተት መስጠት አያስፈልግም:: መናፍቃኖች ኢየሱስ ኢየሱስ እያሉ ሲዘርፉ የሰው ሚስት ሲቀሙና ሲደፍሩ እዛ አዳራሻቸው የለመዱትን ጉድ እዛው ይጨርሱ እንጂ የኦርቶዶክዊ ቤት እየመጡ ለመማር በሚመስል እስስትነት የአምላካችንን መሰዊያ ማናናቅና ባልተገቡ ቃላት መግለፅ ተገቢ አይደለም!! ዲያቆን ያሬድ ስለታቦት በደንብ አድርጎ አስተምሯል ወደውጪም ይዘው የሚወጡ የሌላ ሀገር እህት ቤተክርስቲያናትን አሳይቷል:: አክሊለ ፍልስፍናና "እኔ ይመስለኛል... እኔ እንደዚህ ነው የማምነው... እኔ እኔ እኔ...." የሚል ግላዊ አመለካከት ያበዛል:: ካስተማርክ አይቀር በደንብ ተዘጋጅተህ አባቶችን ጠይቀህ ማስተማር ትችላለህ ይመስለኛል ምናምን ከማለት!!
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 2 күн бұрын
ታቦት ሌላ ስያሜም አለው "የምስክር ታቦት" ለምንስ ተባለ? 4:15-16 እግዚአብሔርም ኢያሱን፦ የምስክሩን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዝ ብሎ ተናገረው።
@etsegenetasfaw7974
@etsegenetasfaw7974 4 күн бұрын
አኬ ወንድሜ የብስኩቱ ነገር አልገባኝም
@milahagos2807
@milahagos2807 5 күн бұрын
የቤተክሪስቲያኛ ትምህርት አይደለም
@tko4438
@tko4438 5 күн бұрын
ማለት የቱ ነው??
@dafna4027
@dafna4027 4 күн бұрын
የቱ !?
@amehatamiru526
@amehatamiru526 4 күн бұрын
ezim metash???? Weyi penxe?
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 42 МЛН
ሚናህን አታደባልቅ #weg #ወግ #ጦቢያ #mekoya #ethioweg
13:54
ኢትዮ ወግ - Ethio weg
Рет қаралды 123
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአኬ እና የቃሌ ውይይት | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers
2:59:15