KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጥያቄና መልስ ከሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ 11 || ሼክ ኢብራሂም ሲራጅ || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1
29:40
ታላቁ አሊማችን ሼህ ኢብራሂም ሲራጅ ወደ አኺራ ሄዱ ሃሩን ቲዩብ ልዩ ዝግጅት ስለ እርሳቸው ኡስታዝ በድሩ ሁሴን፣ሙሃመድ ሙስጠፋና ካሚል ሸምሱ አናግረናል
1:06:47
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
ስለ ሼህ ኢብራሂም ሲራጅ ለጠየቃችሁ የዛሬ መልእክታቸው
Рет қаралды 19,485
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 334 М.
Harun media
Күн бұрын
Пікірлер: 466
@rahmabntwujriaabdo1227
4 жыл бұрын
ኢንና ሊላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂኡን አሏህ ሆይ እኔ መልካም ሰው እንደነበሩ እመሰክራለሁ ጥሩ ነገርን እንጂ መጥፎን ነገር አላስተማሩንም እና እዘንላቸው የጀነትንም ምንጣፍ አዘጋጅላቸው ያረብ😭😢 ሸይኽ ኢብራሂም አባታችን ያ የሚያምረው ምላስሁ እና አንደበትሁ አይኔን ከማንባት በልቤም ከማዘን አልከለክላት አልኩኝ አሏህ ይዘንልሁ😭
@afsszchh3192
4 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ለዚህ ስላበቃቸዉ የተደሰተዉ እስኪ ልያቹ የምር የምትወድዋቸዉ እኔ ዛሬ ድምፃቸዉ ስሰማ የደስታ አንባሁኝ ወላሂ አልሀምዱሊላ አላህጨርሶ ያሽሮት ወንድማችን አብዲ ጀዛከላህ ኸይር
@zinetadem5146
4 жыл бұрын
Alehamedu lillahe ahunem allahe yasherachew
@mohalekuze2637
4 жыл бұрын
Alahamdililahi rabil alamin shehachin alahi mulu afiyachun yimalisaw
@sofiaseid3029
4 жыл бұрын
ያርብ ያርህማን አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ እንኮዋን ደስአለንንንን
@afsszchh3192
4 жыл бұрын
@@mohalekuze2637 አሚን አሚን ያረብ
@فاطمهاكرام-ق8ج
4 жыл бұрын
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🤲🤲🤲🤲🙏☝️
@Mነኝየሪሃንታናሽ
4 жыл бұрын
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አልሃምዱሊላህ ስላየሆት ደስ ብሎኛል አላህ ጨርሶ ይማሮት አባታችን
@ኡሙቢላል-ጘ4ለ
4 жыл бұрын
ያረብ አሏህ ሙሉጤናችሁን ይመልስላችሁ ያረብ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ስላበቃችሁ አሁንም ሙሉ አፊያችሁን ይመልስላችሁ
@afsszchh3192
4 жыл бұрын
ኮሜንተሮች አንተ አትበሉ በአላህ ክብር የሚገባቸዉ ዉድ ኡስታዛችን ናቸዉ ተሰምቶ የማይጠገብ ምክራቸዉ
@najathassan4142
4 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ጤናወትን አላህ ይመልሥለዉ
@afsszchh3192
4 жыл бұрын
@@najathassan4142 አሚንን ሁቢ ጀዛከላህ ኸይር
@dubaidxb3109
4 жыл бұрын
አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ሙሉ አፊያወትን ይመልስልወት ያራሂም እራሂሚን አብሽሩ ወንዲማችንም አላህ ኸይርጀዛክን አላህ ይክፈልክ ባረካላሁ ኸይረን
@afsszchh3192
4 жыл бұрын
@@najathassan4142 😭😭
@fedilasofiya1082
4 жыл бұрын
አላህምዱሊላሂ ሁለትእግር ከለውየበለጠ አቅምናጉልበት አላህ ይለግሰቹ ውድ ኡስታዘችን ዳወቹንበጉጉት እንጠብቃለን
@lulityosief4335
4 жыл бұрын
አላህ የጅዛክ ኩሉ ኽይር ያ ሸህ አላህ የበለጠ ይማሮት አላህ እንደ እናንተ አይነት መሻሂኾችን ያብዛልን እርሶንም ጨርሶ ይማሮት እድሜዎትን ረጅም ያድርግልን ይህን እውቀት አንዲያስተምሩን አላህ የሜስሩትን ሁሉ በሚዛን ሐሰናት ይክተብሎት እንወዳችሁዋለን አላህ ህመሙን ያጥፋሎት ከመዳንሒቶ ጋር ያገናኞት ወንጀል ማበሻ ያድርግሎት ውድድድ እናደርጎታለን
@melkaroba1176
4 жыл бұрын
አላህምዱሊላህ ድምፅዎትን ስለሰማን ደስ ብሎናል ወላሂ ተሽሎት ስላየዎት ደስታዬ ልክ የለውም መስጊዶቻችንን ቢቃጠልም እንሻአላህ እንሰራዋለን ግን እንቁ ኡስታዞቻችንን ምንም አይንካብን አላህ ይጠብቅልን ጮርሶ ይማሮት እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጥልን ሙሉ ጤናሆት ተመልሶ በአፍሪካ ቲቪ እምንገናኝ ያድርገን አላህ ሼህ እንወዶታለን
@nasranasra1960
4 жыл бұрын
አልሀምዲሊላህ አልሀምዲሊላህ ለአላህ ከማመስገን ወጭ ምንም አይከፈለወም ያረብ እሻአላህ ኡስታዛችን አብሽሩ ሙሉ አፊያወትን ይመልሰለወት
@rahmauae8802
4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ጨርሶ ያድነዎት ውድ ኡስታዛችን አላህ ያሽረዎት ያረብ
@rehanamohammd2920
4 жыл бұрын
እኔን አባቴ አልጋላይ ናችሁ አሁንም እህህህህህህ አለሃምዱሊላህ አላኩሊሃል አሏህዬ ጨርሶ ይማራችሁ አባቴ የኛ ጀግና አሏህ በሰብር ላይ ሰብር ይጨምርሎት አሏህዬ ቶሎ አሽርልን ያረብ ድምጻችሁ ደህና ነው አለሀምዱሊላህ
@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ
4 жыл бұрын
አሚን ያአላህ🙏🙏🙏🙏
@sofaynoory4520
4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ያአላህ ምስጋናህ ይገባዉ አልሃምዱሊላህ ወሽኩር ለዚህ ላበቃችሁ ጊታ አልሃምዱሊላህ አላህ ይበሽራችሁ ብኸይር ያርብ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@اتتىىل
4 жыл бұрын
ሼካችን አላህ ሙሉ አፍያቹሁ ይመልሥላችሁ ማሻአላ ለዳእዋችሁም አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል
@aykalm8261
4 жыл бұрын
ያረብ ሙሉ አፍያወትን አላህ ይመልስልዎት ወላሂ በጣም ውስጤነው የተነካው የኔ መካሪዬ ውዱ ኡስታዜ አላህ ጤናሁን ይመልሰው
@faezafentaw431
4 жыл бұрын
አለሀምዱሊላ አላህ ጨምሮ ጨምሮ አላህ ይሽፊኩም ኡስታዝ ደስ ብሎናል ድምፅሁን ሰማን እየተሻለኝም ነው አሉን አለሀምዱሊላ በዚህ ሁኔታ ላይ ሁነው እንኳን ሱብሀነ አላህ ደአዋ አደረጉልን ኢሻ አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ጀዛከላ ኸይርን
@taibayemame3810
4 жыл бұрын
ያአላህ ሁሊም አሰቡሀለሁ አላህ አፍያድገህ. ኡሰታዛችን
@abuabdurhman8475
4 жыл бұрын
አሏህ ይገዛችሁ ኡሥታዝ አላህ ሙሉ አፊያችሁን ይሥጣችሁ የኔ አባት አዟችሁ
@التل-ت2ث
4 жыл бұрын
የኛ ጅግና አባት አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ ምን አይነት ኢማን ነው አላህ ይጨርላችሁ
@abduselamali3277
4 жыл бұрын
ያ አላህ መጨረሻውን አሳምርልን አሳምርላቸው እስኪ ሁላችንም ዱኣ እናድርግላቸው
@ለይላኡምጁናይድ
3 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አጂብ ነዉ አላህይዘንልወ ያ ኡሥታዝና ማረፊያወ ጀነትይሂን አሚን
@sofiabintlslaam9091
4 жыл бұрын
የኔ አባት አላህዬ ጨርሶ አፊያችሁን ይመልስልን ያረብ አላህየዋ😭
@ዙዙነኝየኡዝሀቢቢኑርተማሪ
4 жыл бұрын
የረብ ጨርሶ ያሽረወት ለእዚህ ያበቃው አላህ ሡብሀነታአላ ምሥጋና ይገባው አላህ ያሽረወት ያረብ ያኢላሂ
@fatimaabdallah1397
4 жыл бұрын
አልሀምድሊላህዉድኡስታዛችንአላህጨረሶያሽሩህ ወንድሞቻችንድምፃቸዉንምእሳቸዉንምስላሣያችሁንጀዛከሏህይር
@gD-rh7cg
4 жыл бұрын
ያረብ አላህ ህመሙም አዲያቹንም አላህ በራሱ በቁድራው ይመልስላቹ ውድ አባታችን መካሪያችን ያምክራቹ ያሚጣፍጥ ዳዕዋቹ ድጋሚ ምንሰማበት ቀን ቅርብ ያድርግልን ሰው ማለት እደዚ ነው ታሞም ተኝቶ ምክር ዳዕዋ ይሰጣል ሱብሀናላህ
@allahisone4692
4 жыл бұрын
ዋሌይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ አላህ ጨረሶ ያሽርልን አፊያቸውን አላህ ይመለረስልን ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ
@mariwer467
4 жыл бұрын
ወአለይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁአልሀምድሊላህ አባታችን አላህሙሉ አፈይልወትንይምፕልስሉህ ያርብ
@toibaseid9567
4 жыл бұрын
ያረብ አላህሱበሀነሁወተአላ ሙሉአፈያቸውን ይመልስላቸው ያረብ አልሃምዱሊላህ እንኮንለዝህ አበቃወት
@elhammohammed315
4 жыл бұрын
እልሀምዱሊላህ ጨርሶ አላህ ያሽርሁእና ከኢልሙ ባህር እምንጠቀም ያድርግልን ያረብ
@FatumaFatuma-gz9gt
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ አላህ የአፊኩም የቃሊ ነአም ሞእሚን ልቡ በኢማን የሞላ ስለሆነ የሚመጣውን ሁሉ ለመቀበል ዝግጁ ነው አሁንም አፊያችሁን ይመልስላችሁ ሱብሃን አላሂል አዚም ሃድ እዱኒያ በጣም ደስ አለኝ ድምጻቸውን በመስማቴ አላህ ላይኽርመን ሃዲ ሶት ጀሚል ያረብ !!!!!
@siifiikadiroromaa8829
4 жыл бұрын
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምድሊላሂ ረብለአለሚን ደስስስስስ አለኝ!! አላህ ጨርሶ ያሽሮወት ኢንሻ አላህ።
@lijrabetube.1905
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ. ስላየዋቹሁ ደስ ብሎኛል አላህ ሙሉ አፊያዎትን ይመልስሎት ኢንሻ አላህ ያሼኹና ያሰባቹት ይሳካ የምንግዜም ምኞታቴነው ዳአዋዎት በጣም ነው ሚጣፍጠው አብሽሩ አብሽሩ
@bbnji5637
4 жыл бұрын
ኡሰታዝና አላህ አፊያሁን ይመልሰለሁ የኛ አንደበት ጠፋጭ
@SamiraSamira-cr7pf
4 жыл бұрын
ኡስታዛችን የድሀ እባ እኛም ባዋጣነዉ በኛም ዱአ በአላህም ቸርነቱ አላህ አፍያዎቱን ይመልስልዎት አላህ ይማረዎት🙏☝ለአላህ ምስጋና ይገባቡ☝🙏
@ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ያረብ ያአላህ አላህ ጨርሶ ያሽራችሁ ያኢላሂ
@የኮሚትሱሰኛ
4 жыл бұрын
ሸህ ኢብራሂም አላህ ሙሉ ጤናቸውን ይሰጣቸው ያረብ ያረህማን
@ayemehamed9447
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ የኔ አባት አሏህ ሙሉ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ዳግም በዳዕዋችሁ በሰላም የምንገናኝ አሏህ ያድርገን ያረብ
@azebhdg5106
6 ай бұрын
ኢነኢላህ ወኢነ ራጁዑ
@ኡሙለይላነኝወሎየዋ
4 жыл бұрын
ያሸኽነ አሏህ ሙሉ አፍያዎትን ይመልስለዎት የህንን ጣፋጭ ዱአ በድጋሚ የሚያስተምሪን ይሁን ያረብብ
@ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ይህን ላሳየን ጌታ ተደራራቢ ምስጋና ይገባው ቀሪ አፊያቸውን አላህ ሙሉውን ይመልስላቸው እንዴት አንጀቴን እንደበሉት
@usehug8896
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ያሼኽ አላህ ሙሉአፈያወን የመልስለወት አልሀም ዱሊላህ ለዝህ ያበቃወት
@pmqmlpl6346
4 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያሸኽና አላህ ሙሉ አፍያችሁይመለስላችሁ ኢንሻአላህ
@alimaawalali8554
4 жыл бұрын
ውአሊይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻኣላህ ያረብ ጨርሶ አላህያሺራቸው ኢንሻአላህ ያረብ ወላሂ ፍትዋወት ሰምቸ አልጠግበወም አሁንም ኢንሻአላህ ያረብ ተስፈአለኝ ሺርውይቀጥላሉ ረህማን ይሳአድኩም ያረብ
@የራቢየራቢ888
4 жыл бұрын
ወአሌኪሳለም ወራህመቱላህ ወበራከ እሲተዚነ አሏህ አፍያ ይመልሲላ አብሺሩሩ
@zabibahzabibah1700
4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ ያርብ እሽፊሀ ኡሥታዝና ያርብ አንተ ሠሚነህ ታያለህ አንተ ሁሉ ነገረ ነህ ያርብ የኡሥታዛችንን አፊያቸዉን መልስላቸዉ አብሽሩ የኛ ኡሥታዝና ኢንሻ አላህ አላህ ሁሉም ነገር በእጁ ነዉ እናም አላህ ጨረሶ እመማችሁን ያሽርልን ለአላህ ብለን ዉድድድድድድድድድድ ነዉ የምንወዳችሁ አላህ ከኛ አብልጦ ይዉደደልን የኛ ጀግና ኡታዝና
@መሬምሙህየ-ቀ4ቸ
4 жыл бұрын
ያረብ ያሺርሁ ያአላህ
@የመልካምስራቻናል
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ሙሉ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ ያረብ ጀዛኩላህ ኸይር
@tsecaw9908
3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱሑ ኡሥታዛቺን አላሕ ይዘንልሕ ውዱ ኡዝታዛቺን እንወዳሐለን አላሕ ጤናሕን ይመልሥልሕ
@aminatmuhammad4448
4 жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ያሽረወት ኡስታዙና ያረብ
@mashialaalahiyichimrachihu2638
4 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ቸርሶ ይማርህ ኡስታዝ
@susu66557
4 жыл бұрын
ያርብ አፊያዎትን ይመልስሎዎት ምርጥ ኡስታዝዛችን
@ዜድነኝየአላህባርያ-ጐ1ቸ
4 жыл бұрын
አላህምዱሊላሂ ሱማ አላህምዱሊላሂ ያረብ የአላህ ይሽፉኮን ያረብ አላህ ሸህ እብረሂም ሲራጅ ወላሂ ፈትዋኾ ናፍቆናል አላህ አፊያዎትን ይመልስሎት ያረብ የአላህ አሚንን
@hayatasina7424
4 жыл бұрын
ባባየ. ውስታዜ አላህየበለጠ ጤናችሁን ይመልስለወት. ያርብ ያንንጣፍጭ ድቃወትን በድጋሜእምን ሰማ ያርገንን. ያርብብብ
@የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ
4 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ሽህ አላህሱበሀነሆተአላ ጨርሶ ያሽርዎት ያረብብብ
@rahimaebrahim4369
4 жыл бұрын
አላሃምዲሊለህአለህሙሉጤነዉትንይማሌስሎት
@zkiazkia3316
4 жыл бұрын
አላህ አፊያ ይስጣቹ ኡስታዝ ያረብ
@ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ
4 жыл бұрын
ዋሊይኩምስላም ወራህመቱሏህ ወብረካትሁ አሏህ አፈያወትን ይለሰለወት
@SamiraSamira-cr7pf
4 жыл бұрын
አልሁምዱሊላሂ እኳን ተሻሁ🙏🙏
@meramaegigu6489
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ውሏሂ ወበርካትሁ አላህ አፊሁን ይመልስሉሁ ያርብ አላህ ያሽሩህ አባት
@hhehhe2423
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አፊያችሁ ይመልስላችሁአብሽሩ ወደ ነበሩበች ጤናቸው ተመልሶው ደእዋችሁን ትጀምሩልናላችሁኢንሻአላህ ከአላህ ተስፋ አቆርጥምእዚህያደረሰዎት አላህ አብሽሩ ኢንሻአላህ ጠሁር
@haustbahiya6709
4 жыл бұрын
አለሀ፡አፊያ፡እዝነቱ፡ርህራሄውነው ያውርድሎት፡ኡስተዝ፡ጃዛከለከይር
@FtaumaGashaw
9 ай бұрын
ያአላህ አላህ ጤናህ የመልስልህ የአላህ የኔ አባት አላህ ያሽርህ
@hayatmusahayat4069
4 жыл бұрын
ወአሌይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አፊያወትን ይመልስልወት ያረብ
@pmqmlpl6346
4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሱበሃንአላህ
@خيريهخيريه-ك9ف
4 жыл бұрын
አለሀምዱሊላሂ አሁንም አላህ ሙሉ አፍያችሁን ይመልስልን እንሻላህ
@ሸረሪት
4 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ያረቢ ሽኩረን
@halimahussentube7533
4 жыл бұрын
አጂብ ሼኽና አላህ ጨርሶ አፊያ ያድርገዎት አልሃምዱ ሊላህ በመሻለዎ ደስ ብሎናል በጣም ጠንካራ ነዎት በታሪክ የሰማነውን ታሪክ ደግመዋል የእርሰዎ ጥንካሬ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው
@lubabahussain1137
4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህለከልሀምዱለከልሹኩርያረብ
@احفظاللهيحفظك-ح5ض
4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ያርብ አላህ ጨርሶ ያሽሩህ ያሸኽ ጀዛኩምአላህ ህይር አብድርሂም ውንድም
@sameeramohammed6382
4 жыл бұрын
ማሽ አላህ አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ የኔ አባት ጨርሶ አፊያ ያድርግህ ያረብ ያከሪም እዝነትህን ለግሠዉ የአላህ አላህዋ ጤናወትን መልሥለት መክርህ ዳእዋህ ናፍቆኛል ኡሥታዜ እዝነትህን ያረብ
@امبلال-خ2ك
4 жыл бұрын
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሽካችን አላህ ሙሉ አፊያህን አላህ ይመልስለውት ያረብ
@zeynabyasin5806
4 жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ያሽራችሁ ያረብ ሸሀችን አላህ ፊያ ቸውን ይመልስላችሁ ያረብ
@ሁሉምነገርለበጎነውኢንሻአ
4 жыл бұрын
ያአላህ ያረቢ አላህ ሸፈአውን ይወፍቅወት ያሼኸ ያረቢ ያኢላሂ ሙሉ አፊያወት ተመልሶልወት ጣፋጭ ዳእዋወትን እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ላበእስ ጠሁረን ኢንሻ አላህ ያረቢ
@hlaa7360
4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ ድምጣቸዉን ያሰማን አላህ ተደራራቢ ምስጋና ይድረሰው አላህ ሙሉ አፊያ ይዎፍቃቸዉ ላበሰ ጡሁረን ኡስታዙና አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን
@rahmabntwujriaabdo1227
4 жыл бұрын
walkumselam wrhmatullahiy wbrkatu ያሸኸ አሏህ ጨርሶ ያድንልን የናተ ህመም አሏህ ያርቀዉ ያረብብብብ 😢😓
@IbrahimSad-ht4hh
Жыл бұрын
ያረብ 😭😭😭🤲🤲🤲
@mabroukamouhamad838
4 жыл бұрын
አልሃምዱልላህ የዑስታዛችንን አፍያ የመልስክልንጌታችን አላህ ሆይ አልፍ አልሃምዱልላህ 🤲🤲🤲🤲⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️የአይናችን ማረፍያ ኡስዝታዜ አፍያህን አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ 🤲🤲🤲🤲🤲👍
@ኡሚየእኔቢቻ
4 жыл бұрын
ያሼህ አላህ ይማርልን ያረብ ,,,,ያአላህ ቃል አውቆ ያስተነተነ ምንም ቢገጥመው ሰብረተኛ ነው አልሃምዱሊላህ አላህ መርጦ ለሰጠን
@halimayebru1347
4 жыл бұрын
ሸህ የረብራሂም እንኳን ለዚህ ኡበቃችሁ አላሀምዱሊላህ አላህ አፍያውን ተጨርሶ ይመልስለውት ያረብ
@Nasradinkasim-r6m
7 ай бұрын
Yarabii,,amaana,,yarabi afya knifii
@lubabasaeed2205
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ አላህ መጨረሻ ችሁን ያሽረወት አፍያወን ያመልስለወት ያረብ ያከሪም
@congosefer5645
4 жыл бұрын
አሏህ ያሽለዎት ሸህ
@Am-zr5kb
4 жыл бұрын
As ww Yallah Allah Afiyachihun yimelslennnnnn.
@useralyahar3068
4 жыл бұрын
ያረብ አላህ ጨርሶ ይማሮት ሸህና ያአላህ እድሜወትን አላህ ያርዝምልን የአዘል ጀላል ወል ኢክራም
@fateseman3165
4 жыл бұрын
Wehalykum huselam werhemtulahe webrkatu mashala Alahe yetebkachu enshala yemarote enshala Ameen Ameen Ameen yareble alemen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sofiyakeder8906
4 жыл бұрын
አላህ ያሽረወት ያረብ የኔኡስታዝ ኡስታዜ አቱንማንም አይጠላወትም እንወደወታለን አላህ አፍያዉትን ይስጠወት
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
4 жыл бұрын
አላህይፈረጂህ ኡዝታዜ አላህያሺርህያረብ
@rohmiatulhidayati870
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝና አሏህ ያሽሩህ ያረብ ያረብ ለዱአቹሁ አሚን አሏሁ ማአሚን
@FtaumaGashaw
9 ай бұрын
አላህምዱሊላህ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ያሽርህ
@najety1306
4 жыл бұрын
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ አላህ ለዚህ ያበቃቺሁ አሁንም ሁሉንም አላህ ጨርሶ አፊያቺሁን ይመልስላቺሁ በጣም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ወድ እስታዛቺን
@salesale314
4 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@abubakerahmed5438
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እስከመጨረሻው ሺረሁልን ይህንን ድምፅ የናፈቀን ያረብ ኢማኑሁን አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ከሰብሮኞች ነኝ ብሎል እና አቱንም አላህ ከሰብሮኞቹ ያርጉ ኢሻአላህ ያረብ ይህንማናየበት አላሀምዱሊላህ እረቢልአለሚን ማንአየበት ማሻአላህብያለሁ።
@ebtesamtube9085
4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን ዋአለይኩም ወሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ጨርሶ ይማሮት ኡስታዙና
@taybanassir5141
4 жыл бұрын
Allahmdullah. Allah yeshfeek yerab allah yebaletam afeyehan ymalslhi ensheallah yeruhe
@አሏህሆይማንምየለኝእኔንለ
4 жыл бұрын
አላህ ያሽራቸው ያረብ አላህ ሶብሩን ይስጣቸው
@zezetube2411
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ጨርሶ ይማራችው ያረብ
@አልባሳትይቱብ
4 жыл бұрын
አሏህ ያሺራቹህ ሸይኽና
@የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ስለሏህ አለሂ ወሰለም ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ያሸህ አላህ ሙሉ አፉያወትን መልሶት በ መድረክ ላይ ትምህርቱን እንደሚቀጥሉልን በ አላህ ላይ ተስፋችን ነው ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ
@ዘይነብዘይነብ-በ7ሠ
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ ሙሉ አፊያችሁን ጨርሶ ይመልሁ ያረብ
@Ummizemzem
4 жыл бұрын
Allah afiyawen yestachu ameen mecheresha lay betegregna setelu betam dekmochew neber ahun ALU Allah bertatun yestachu
@samerabintfayiza8707
4 жыл бұрын
አለህ አምዱልለሂ ሼኽ አብሽሩ አለህ ያሚወደውን እፈትነል አለህ ጨርሶ አፊያ ያድርጎት
29:40
ጥያቄና መልስ ከሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ 11 || ሼክ ኢብራሂም ሲራጅ || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 24 М.
1:06:47
ታላቁ አሊማችን ሼህ ኢብራሂም ሲራጅ ወደ አኺራ ሄዱ ሃሩን ቲዩብ ልዩ ዝግጅት ስለ እርሳቸው ኡስታዝ በድሩ ሁሴን፣ሙሃመድ ሙስጠፋና ካሚል ሸምሱ አናግረናል
Harun media
Рет қаралды 37 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 1,7 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
24:25
ሌላ ሚስት ያላገባሁት በልጆቼ ምክንያት ነው"|ቆይታ ከቲክቶከሩ ስፖርተኛ ሀጂ ሀወል ጋር |HarunMedia||#ልዩ #ethiomuslim
Harun media
Рет қаралды 4,8 М.
27:07
ጨንቆሃል፣ ጠቦሃል፣ መላ ጠፍቶብሃል? ይሀው መፍቴሄው! | በታላቁ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ
Fillaah Tube
Рет қаралды 153 М.
46:49
ምስክርነት - ከአቶ እስጢፋኖስ በሪሻ፡፡ ክፍል 1 - ወንጌል በኮንሶ፡፡ የሚማር አይሞትም || እባቦች የቤት ልጆች ናቸው፡፡
ቃሉ ይናገር!!
Рет қаралды 940
1:15:37
ራቢአተ አል እደዊያ | በ ሼህ ኢብራሂም ሲራጅ | Sheikh Ibrahim Siraj
Fillaah Tube
Рет қаралды 8 М.
59:42
እስልምና "በሰይፍ" እንደተስፋፋ ነበር የማምነው! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 223 М.
30:00
ጥያቄና መልስ ከሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ 16 || ሼክ ኢብራሂም ሲራጅ || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 57 М.
23:06
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ || ትውስታ በአብሮነት በረመዳን || አስታራቂ ክፍል (2) || #Minbertube
Minber TV
Рет қаралды 8 М.
45:34
ፅድት ያለ ሃያት (ሂይወት) በዱኒያና በአኺራም ለመኖር ትፈልጋለህ? | ይሀው ምርጥ ደኣዋ | በታላቁ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ
Fillaah Tube
Рет қаралды 177 М.
13:29
🔴 ፖስተሩ ለሙስሊሞች መሰከረ || ሙስሊሞች በተሰበሰቡበት አደነቋቸው #ነጃህ_ሚዲያ #minber_tv #eregnaye
Alif Tube
Рет қаралды 30 М.
28:31
የፍቅር X ፓየርድ የለውም 【2】 (በዶክተር ዘይኔ ቲዩብ ብቻ)ራስዎን ይፈትሹበት
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 22 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 1,7 МЛН