KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዝንጀሮ መንፈስ ሚሉትን ጣዖት አሜሪካ ተክላው አረፈች! ኢሳያስ አፈወርቂ አሰብን በግብፅ ሊያሲዙ ነው? ርኩሳኑ የሚገቡባቸው እንዝላል የሕይወት በሮቻችን - 2
1:35:03
የ3ኛው ዓለም ጦርነት ፖለቲካ ተወሳሰበ! ሩሲያ አሜሪካንና UKን ልታጠቃ የተዘጋጀችበት ምስጢር ወጣ! እስራዔል በሂዝቦላህ ታይቶ የማይታወቅ ድብደባ ደርሶባታል!
24:36
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
00:18
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
19:20
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
2:44:02
ስለትናንቱ መሬት መናወጥ የሸሸጉዋችሁ 4 ውስብስብ ነገሮች አሉ! ኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ቀየረች እኔ ግን ጥያቄ አለኝ! ርዕደመሬቱ ዳግም ይከሰታል?Abiy Y.
Рет қаралды 35,566
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 279 М.
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 171
@lovelovertube507
Ай бұрын
የሚታየው የሚሰማው ሁሉ የትንቢት ፍፃሜ የመሰላል ነቅተን በንሰሃ ሕይወት ውስጥ መመላለስ ይሁንልን
@bemnethailu1663
Ай бұрын
አሜን 🤲😥
@Kidstdinglmariamenate
Ай бұрын
ሁሌም ማህበራዊ ሚዲያ ስጠቀም የመጀመሪያ ምርጫ ሳድስ ሚዲያ ናችሁ እናመሰግናለን "እውቀት ታላቋን እግዚአቢሔርን ታከብራለች"🙏🙏
@abiyyilmasaddistv
Ай бұрын
@@Kidstdinglmariamenate 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@getieminzebenu2224
Ай бұрын
መምህር ተሰፋዬን ጨምርበት የአብይ ተከታይ ህይውትህን ታሳምራለህ
@ElaYemikael
Ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድማችን ፀሎት ነው ሚያስፈልገው ቤሩትንም የምንወዳት ሁለተኛ አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@DaniManjus
Ай бұрын
ኣብይ ጅግና ስምህን ብትቀይረው ደስ ይለኝ ነበር የዘወትር ኣድማጭህ ከመቐለ ኢትዮጵያ
@asektewahedo3515
Ай бұрын
ሰማይ ስማ ምድርም አድምጪ የዘመን ፋጻሜ ቀርቧል፣ንሰሓ ግቡ በወንጌልም እመኑ።
@kumawelobo9255
Ай бұрын
አምባሳደር ታዬ አስቀሥላሴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው።ሁሌም አድናቂያቸው ነኝ።በውጭ ጉዳይ ሚንስተር ሆነው ቢቆዩ በጣም ውጤታማ ይሆኑ ነበር።ሌ/ኮ ዓለማየሁ ከሀዋሣ
@gotube5235
Ай бұрын
ብዙ ጊዜ የተፈጥሮ አደጋ ሲከሰት የሰዉ ልጅ አምላኩን ትቶ Demon Worship በሚያደርጉበት ጊዜ ነዉ ። የሰዉ ልጅ ሆይ ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር እንመለስ።
@WeroEjo
Ай бұрын
ሰላም ወድማችን Abiy ሁሉን አስተምረህናል እውነትነው ሰላም አውለኝ ሰላም አሳድረኝ ማለት ትልቅ ፀሎት ነው
@saroneshete231
Ай бұрын
ስለ መረጃው እናመሰግናለን
@ElaYemikael
Ай бұрын
ለዓለም ሰላም ያምጣልን የድንግል ማሪያም ልጂ እግዚአብሔር
@Yona-tube12
Ай бұрын
ከወልዲያ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ በጎን የመሳሪያ ድምፆችን እየሰማሁ 2 ህፃናት ልጆቼን ይዤ መሬት ይዘን ቁጭ ብለናል ...ማርያምን አሁንስ ደከመኝ 😔
@adiniguse4615
Ай бұрын
አይዞሽ ፀልይ እመብርሀን ከነ ልጆችሽ ትጠብቅሽ😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tube-vs6rd
Ай бұрын
አይዞሽ የፈጠረው ጥሎ አይጥልሽም
@TigstErtban
Ай бұрын
የውንት እድ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም ደክሞናል ሁሉ መልቶን ግን ሁሌም ጎደሎ ነን መቸነው ከጦርነት ከድህነት ከስደት ከዘረኝነት የምንወጣው እግዚአብሔር እባክህ ይቅር ብለህ ማረን ህዝብህን አደን በቃ በለን እንእንደቸርነትሕ
@Emiye20
Ай бұрын
hagerachin lay yetetabekew nekersa diriat eskimekel dikamachin yiketilal ena tenker beyi
@haseerahmad2421
Ай бұрын
አይዞሽቸሩመድሐኒአለምእሱበለተቀኑምህረትንያውርድልን
@bereketchalachew-k3r
Ай бұрын
ሰላም የአውነት ሰው አምባቢ ጋዜጠኛ የእውነት ሰው በርታልን
@tariku8486
Ай бұрын
አብያችን ይሄ ነገር ግን የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ላነበብን ሰዎች ግን ሌላ አላማ ያለው ይመስላል
@AhlamTaju
Ай бұрын
የባህር በር ፍለጋ ስንኳትን ስምጥ ሸለቆን ተከትሎ የሚያጋጥመዉ የመሬት መተርተር የባህር በር ባለቤት ሊያደርገን ፈጣሪ የፈቀደ ይመስላል።አምላኬ ሆይ የተባረክ ሁን።
@BisratsemawAnnunciation
Ай бұрын
Hm
@abebatefera2334
Ай бұрын
እራስህ ፈንክት ህዝብ እየተጨነቀ አንተ ላይ ስላልደረሰ ነው ስንት አይነት ሰው አለ 🤔
@Akliluhaile-fw5wv
Ай бұрын
የሚያልቀው ሕዝብና ብዙ መሬት ስታስብ 😢😢😢
@tsigeredahager6256
Ай бұрын
ውይይይይ ባሕር ባሕር ባሕር አናንተ ምን ሁናቹሃል በሰመአብ አትሉም?? ሰዉ የመሬት መንቀጥቀጥ የሂወት ጥየቄ ሲያስፈራዉ ስለኤርትራ ባሕር ታልማለህ ወቸ ጉድ!!! የናንተ ጎረቤት መሆን ስያስጠላ በእዉነቱ ማለት ነዉ!! ግን ስያምርህ ይቀራል እሺ? ደደብ ጸሎት አናርግ ከማለት ይልቅ ባሕር ይለኛልንዴ👎
@TigistWorku-d9d
Ай бұрын
hodame neke.
@addistadele6187
Ай бұрын
አብየ የአንተ መሥማት እውነት ስለሆነ በጉጉት ነው የምሠማው
@EmebetEe
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤ሠላም መምህራችን ቸሩ መድሃኒያለም ለምድሪቱም ለአለሙም በሙሉ መረጋጋትን ይስጥልን🎉🎉
@BisratsemawAnnunciation
Ай бұрын
አሜን
@honeyethiopia7822
Ай бұрын
Great Explanation, Thank you Abiye. We need Such kind of analysis.
@GezagnWelde
Ай бұрын
ይሄ ሚያመለክተው የመጨረሻው ዋዜማ ነው የዘመን ፍፃሜ ነው መምህራችን እንተ በርታልን
@derejemekonnen1006
Ай бұрын
God bless you. God be with you. Thanks .
@SenaitTilahun-zk6il
Ай бұрын
መ ም ር. አ ብ ይ. 🙏እን ወ ድ ሀ h ን.
@menshentertainment7864
Ай бұрын
ሁሌም በርታ
@ketselamamo2010
Ай бұрын
ሰላም ለሀገራች ሰላም ለአለማችን
@Dasash-m8r
Ай бұрын
እግዚአብሔር ንቅ እይለ ምልክት እና በጣም በጣም
@ethio2765
Ай бұрын
አብየ አድማጭህ ከ ደሴ❤❤❤
@misrakhaile653
Ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@bemnethailu1663
Ай бұрын
አሜን
@alematalay734
Ай бұрын
Thank you 🙏🏽
@AbiyMekuria-w3x
Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቁጣ ነው ምክንያቱም የጣኦት አምልኮ ሲፈፀም እንደውም በምህረቱ ነው
@woldehailemariam3829
Ай бұрын
ሹመቱ ማለፊያና መደምደሚያ ነው።
@shewaneshkedir8242
Ай бұрын
Bexam Enamesegnalen Berta Wedimachn edemena Xena Yisxhe Yakoyilene ❤❤❤❤❤
@WeroEjo
Ай бұрын
ሰላም ለአለም
@endalkachewtesfaye2419
Ай бұрын
Great!
@AdaneDenboba
Ай бұрын
ይህ ማስጠንቀቂያ ነዉ ማለት ተጠንቀቁ ፣ ተመለሱ ነዉ
@tafeseaderatesema4611
Ай бұрын
በዚህቀጥል❤
@Burta-f3h
Ай бұрын
Salam ❤
@MartaMarta-k2v
Ай бұрын
ሰላም ሰላም ወድማችን
@jesusisvisaofheaven
Ай бұрын
Egziabhern tesfa madreg new
@BettyQrc
Ай бұрын
ሰላም ላንተ መምህር
@AbrahamHaile-hb1vs
Ай бұрын
ቁጣዉን እግዚአብሔር በትግስት ይመልስልን እጂ ሁሉም አንድ ናቸዉ ሰይጣን የተዋረሳቸዉ
@shewayetsige2013
Ай бұрын
የመሬት መንቀጥቀጡ የእግዚአብሔር ቁጣ ስለመሆኑ መዝ.ዳዊት ም 17 ቁ 7 አንብቡ
@mihretsisay9347
Ай бұрын
እግዚአብሔር ን ሁላችንንም በህብረት በድለናል እሱ ይቅር ይበለን በተለይ በአሁን ሰሀት ምስኪን ወገኔ እሬቻ በአድ አምልኮ አለመሆኑን ማወቁ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እንዴት ይማረን በባህል እና በሀይማኖት እያሳበብን እምንበድለው በደል ደሞ በጣሙን ያማል ቸሩ መድኃኔዓለም አስተዋይ ልቦና ያድለን 😢😢😢
@sarinam8810
Ай бұрын
ኣደኛ ነኝ
@SingtanDini
Ай бұрын
your excellencey Ato Abiy, never put yourself in a confusing situation, leave political issues for the politicians because you are artist, a teacher, religious and a youtuber
@EfrataSimegn
Ай бұрын
Amlak hoy Ethiopian adera ❤
@hayuahmed484
Ай бұрын
አሳይታ ና ሰመራ. ምንም. አልተከሰተም. ከገዋኔ. አላለፈም
@genetudaricha327
Ай бұрын
አሻጉለትን መቀያየር ለውጥ የለውም !!
@user-Happ2y1
Ай бұрын
ፐረስዳንቱአ የሆነ ያልተመቻት ነገር አለ እኔ በግሌ.በጣም ጥሩ ሰው መሆኑአን አውቃለሁ
@tsionasnake09
Ай бұрын
አብያችን❤
@abiyyilmasaddistv
Ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hawiroth9237
Ай бұрын
ፍቅ ለመስራት ማሰብ አለብን
@shewaneshkedir8242
Ай бұрын
እሬቻ ብለው ዳቢሎስን ቀሰቀሱ ሰሞኑንም ልቦና ይስጣቸው ዋቃ ጉራቻ ጥቁር አምላክ እያሉ መአት እያመጡብን ነው 😢😢😢😢
@mohammedhassen3378
Ай бұрын
“የሃሳብ ልዮነት የእድገት መሰረትነው!
@vivaviva4164
Ай бұрын
Egzio meharne kerstos
@seliselam7761
Ай бұрын
አብዬሁሌም በንቃትለእኛመረጃበማደረስ ማታመጀመሪያስሰማያተንመረጃለማየትነውየገባውት
@KokebBeyen
Ай бұрын
Oh egizeabiheri melikam nw
@berhanmengset4814
Ай бұрын
ሰላም.አብዬ
@GanetBiniame
Ай бұрын
የኢሬቻ ባዕድ አምልኮ በቅድሰት ሐገር ኢትዮጵያ ሱበዓተ የእግዚአብሔር የማይቆርጢባት ሚድር ናት እንጅ ኢሬቻ የምበል አጋንት እንዴት ይከብራል (በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ሐገር ለይ ሰለዝ ቅዱሰን እያላቃሱ ነዉ ኢግዚአብሔር ለምን አይቆጠም እንዶም ቁጣአይዳላም ማሰጠንቃቅያ ነዉ ለበኢሬቻዎች።
@yalem1111
Ай бұрын
ዘወትር ተከታታይ ነኝ ❤ እኛም ጦርነት ሰለቸን። ቀንበቀን ተኮስ ነው❤ አዲስአበባም ሰለ አማራ ጉዳያቹሁ አይደለም ከባዳር
@MekasheYelima
Ай бұрын
Men enadereg nde fano hulum binesa ye a.a lij yhan mngeset ayfelgewm
@abiyyilmasaddistv
Ай бұрын
Libbe Ejjigg yaznnal
@QualityEnglish16
Ай бұрын
ሣድስ ምንድነው? ለምን መረጥከው?
@YabsraDejene
Ай бұрын
ሀ ግእዝ ለ ሁካይ ሂ ሳድስ 3ተኛውን ፊደል ስለሚወክል ይመስለኛል ይው በክርስትና ህይወት ውስጥ 3 ትልቅ ቦታ አላት🎉
@SaraSoriya-q6m
Ай бұрын
ቤሩት ላለን ኢትዮጲያውያን ድምፅ ሁነን
@bemnethailu1663
Ай бұрын
እግዚአብሔር ከሁሉም ይበልጣል እና እርሱ ይጠብቃቹህ ወገኖቼ 🤲
@abiyyilmasaddistv
Ай бұрын
@@SaraSoriya-q6m 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@SaraSoriya-q6m
Ай бұрын
@@abiyyilmasaddistv እውነት መምህር አብይ ቆንፅላ በነፍሳችን እየተጫወተ ነው ምን ሰርተው ገንዘብ እንደሚከፈላቸው አናውቅም በዚህ ሰአት እንኳን ቤሮአቸው ስልካቸው ዝግ ግን ደውሉ እያሉ በየፌስቡኩ ይለጥፋሉ
@BisratsemawAnnunciation
Ай бұрын
Ya
@BisratsemawAnnunciation
Ай бұрын
@SaraSoriya-q6 ቆንፅላዉን ተዉት ለእግዚአብሔር ደውሉና....ቀልዴን አይደለም አንሰቶላቸሁ ያገናኘን አሜን!ፈጣሪ ከናንተ አይነጠል
@anondes1099
Ай бұрын
ይህ በየአመቱ በመላ ው ዓለም እያደገ የሚመጣው በልዩልዩ ሥፍራ የምድር መናወጽ ረሃብ ቸነፈር ሕዝብ በሕዝብጸላይ መነሳት መንግሥት ላይፀመነሳት ወዘተረጠርፈ የመጨረሻው ዘመን ጅማሬ ምልክት ነው ሰዎች ከሚለማመደው ከክህደት ሃጢአት ክፋትና ርክሰት በንስሃ ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ የቆሸሸልብሳቸውን በበጉ ደም በንሥሃ በማንጻት ነጩን ልብሳቸውን ከሃጢአት ቆሻሻ አጽድተው በተጠንቀቅ የልብሳቸውን ንጽህና ጠብቀው አልፋና ኦሜጋ የሆነውን ጌታ መጠበቅን ያሳስባል!!!
@YohanaBade
Ай бұрын
Anete,leyunehe
@joshuanewsiscomming
Ай бұрын
ህዝቡ በእግዚአብሔር እንድታመን ማድረግ አለበን እንጅ ብዙም ማስፈራራት አላስፈላጊ ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው
@እዉነትተናገሩ
Ай бұрын
ትክክል
@hailugebrekidan7060
Ай бұрын
ከ60 አመት በፊት ያልከው ካራቆሬ መሬት በትልቁ እስከመሰንጠቅ የደረሰበት ግዜ ነው። ይህን ጊዜ አጥና።
@FitawAhferom-gx8qw
Ай бұрын
እሬቻ የሚባል ቦታ የሄዳቹ ሁሉ በእግአብሄር እንማፀናቹሀለን እግዚኦ ብላቹ ወደላይ አይናቹን ገልጣቹ ፀልዩ ይቅር በለን እኛነን ሀጥያተኞቹ ትዕግስትህን የተፈታተንነው ብላቹ የእግዚአብሄርን ምህረት በፆም በፆሎት ጠይቁ አለበለዛ ለሀጣን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል የባሰም አለ ።
@mihretsisay9347
Ай бұрын
እሬቻ እራሱኮ በአድ አምልኮ ነው እግዚአብሔር አጥብቆ ከሚፅየፈው ሀፅያት የመጀመሪያው ነው ከእኔ በላይ ሌላ አማልክት አታምልክ ብሏል ቸሩ መድኃኔዓለም በቃሉ ዛፍ ቅቤ እየቀባ ባህር ላይ ምግብ እየጣለ ካለ ህዝብ መቅሰፍት እንዳይመጣ ነው እንጂ መጠበቅ ምህረት አይመጣም ክርስትያን በምትባል የእግዚአብሔር ሀገር በምትባል ኢትዮጵያ ላይ በመንግስት የተደገፈ በአድ አምልኮ ከማየት በላይ እሚያም ነገር የለም ሰይጣን ክፉ አታላይ ነው ችግር የለውም የአባቶቻችን ባህል ነው እያስባለ ስንቱን ወደ ሲዓል ይከታል ወገኔ እንንቃ በመስቀል ላይ የተከፈለልንን ዋጋ እናስብ ከእየሱስ ክርስቶስ በላይ አምላክ የለም አንሞኝ ሰይጣን ክፉ ነው እየተጫወተብን ነው ምስኪን ህዝብ አገኘው ብሎ
@mihretsisay9347
Ай бұрын
😢😢😢
@asterisayas8522
Ай бұрын
የሚገርመው ጌታን እናውቃለን የሚሉት ሲያከብሩት ምን ይባላል?
@surafelgetachew200
Ай бұрын
ከዝዋይ ወጣ ብሎ የተከሰተ የዛሬ 7 አመት የመሬት መሰንጠቅ አለ ከሱ ጋ ተያይዞ ያለው ምልክት ማብራሪያ ይኖርዎታል መምህር
@Tewahido567
Ай бұрын
ከቀይ ባህር ከአፋር ጀምሮ ሞጆ ዝዋይ አድርጎ እስከ አርባምንጭ ኬንያ ድረስ ያለ የስምጥሸለቆ አካል ነው።
@JuneJune-i8m
Ай бұрын
ደበበ መጣ አበበ ያው ናቸው የሀገር ሀብት ከማሸሽ ህዝብ ከመግደል ውጪ ምን ሰርተው ያውቃሉ
@KiyadonisKiyadonis
Ай бұрын
Abasader botachewu ye befitu newu lemin lekaku teru diplomatic sawu nachewu
@seliselam7761
Ай бұрын
😮😮😮😮
@dagiroyl
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@ashenafiwolde9785
Ай бұрын
አዲስ አበባ ብቻ አይደለም አዳማ ላይም ተከስቷል
@JuneJune-i8m
Ай бұрын
አዲስ አበባ የኢሬቻ የጠንቋይ አምልኮት ማካሄድ ስለጀመሩ ነው
@bemnethailu1663
Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ብቻ ይታረቀን , ኢሬቻ የሚባል የሚጠፋበት ቀን ያምጣል ጌታ 🤲😥
@eyeruskenaw6077
Ай бұрын
Amen
@أممانيساانشاالله
Ай бұрын
እደዉ ሰዉየዉ አትድከም ቀኑደርሷል የትሳሄዉ ቀን ሊፈነዳነዉ ዝብለህ ፀልይ በአለም ነዉ እየተቀጠቀጠ ያለዉ ህዝብ እያለቀነዉ አድከይር ስራ ሳንይዝ አለም ሊፈነዳነዉ
@Akliluhaile-fw5wv
Ай бұрын
መከፈት አለበት እስከመቼ ባህር ባህር እየተባለ ሠው ያልቃል
@united6563
Ай бұрын
ኧረ ኢትዮጵያ እንዲህ ተባልተን ከምናልቅ መሬቱ ተከፍሎ ቢለያየን ይሻላል። ተገላገልን። ግን የሚያሳዝነው በኛ እድሜ የሚሆን አይመስለኝም😢
@asterfechaa556
Ай бұрын
በመሰረቱ መሬት ተናወጠ የሚባለው እንዴት ነው? አባባላችሁ አይከብድም ።ኧረ እየተስተዋለ። መናወጥ ለኢትዬጵያ ጠላቶች ይሁን
@mohammedhassen3378
Ай бұрын
ምስል- አታቱርክ ግድብ ወሰን ተሻጋሪ ወንዝ
@medimedi-ik8oj
Ай бұрын
አብይ አህመድ ከሱ ውቀት የሚበልጡትን በሙሉ ማሻሽ ነው የሚወደው ለዛ ነው
@abrehamsolomon8337
Ай бұрын
Abeyachen.ineku.mameherachen
@Fikirt-dn3pk
Ай бұрын
🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbinaB-x1q
Ай бұрын
የሜሬት መንቀጥቀጥ የመጣው ኢራን በሜሬት ውስጥ ለውስጥ የኣቶም ቴስት ኣርጋ ነበር እየተባለ ነው የመንም የመሬት መንቀጥቀጥ ነበረ ከዛ የተያያዘ ሳይሆን ኣይቀርም
@melatnegese304
Ай бұрын
Ay oromo emnet yelachihumm
@חיהסמאי
Ай бұрын
እሳተ ጎመራ ያለበት ምድር ሙቀቱ አደል ሚያፈነዳው መሬቱን ሚያናውጥ
@girmamang3797
Ай бұрын
like አርጉ አትችሉም እንዴ
@MuluTadesse-oq1lm
Ай бұрын
ለኢትዮጵያውያን እንዘጭ እንቦጭ ነው አብይ
@genetmekonnen1021
Ай бұрын
Ere awashfntala 1996 tkmt werm lay nebere ena melkasedy hulu batam newt nebere
@yimegnushalbelay2366
Ай бұрын
የእሬቻ ውጤት ነው። እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@tekalignabebe8317
Ай бұрын
አሁን እንደገና ተንቀጠቀጠ ዛሬ ሰኞ ማታ 3:21pm አፋር አሚባራ
@BisratsemawAnnunciation
Ай бұрын
?
@abiyyilmasaddistv
Ай бұрын
Afarr newww???
@tekalignabebe8317
Ай бұрын
@@abiyyilmasaddistv awo
@tekalignabebe8317
Ай бұрын
@@abiyyilmasaddistv afar melka werer
@WinaKinaContina
Ай бұрын
የፕሬስዳንትነት ሹመት በኢትዮጵያ:የበቁ ሰዎችን ማምከኛ ወንበር?
@aklile7691
Ай бұрын
*Earth tremor - 'ትሬመር' 'r' ን ብዙ ሳይጫኗት ነው የሚጠሯት።
@Endalk_w9N
Ай бұрын
ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ዘረኛ መሪ እየመራን ነው ሀገራችን እዚህ ሁላ ችግር ውስጥ የገባችሁ 😢😢😢
@yeworkuhadegefa9551
Ай бұрын
ለሳህለወርቅ ግልገል ነው ለታዬ ዲሞሽን ነው። እኔ ታዬን ብሆን እንደ እቃ ማንም ወዲያና ወዲህ እንዲያደርገኝ አልፈቅድም ነበር።
@KedirAman-rp8ko
Ай бұрын
Ye pariss olompik ye ethiopia erecha new memihir promo lib giza
@beminethabta1505
Ай бұрын
የመሬት መናወጡ እሬቻ የዛፍ አምልኮነው😢😢😢
@kidusefrem896
Ай бұрын
እኔ ያስጨነገኝ የአብይ አህመድ መንግስት አገዛዝ ነዉ ስጋቴ የመሬት መንቀጥቀጥ አይደለም የሰከንድ ጉዳይ ነው ከአብይ አህመድ መንግስት የባሰ አይከፋም
@abiyyilmasaddistv
Ай бұрын
For sure U R not living in Ethiopia. For us both of them are demonic volcanos
@haseerahmad2421
Ай бұрын
ትክክልየኔም፣
@Jared-ln21
Ай бұрын
አብይ የዘር ችግር ካየሁብህ በሗላ 😷😷😷🫣
@abdulfetahumer3937
Ай бұрын
Would you explain the relation between the happened earth quack with irrecha?😂😂😂
@RAHELGETU-gu4hx
Ай бұрын
እንደ ሸማኔ መወርወሪያ ወዲያ ወዲህ ላይበጁ
@haseerahmad2421
Ай бұрын
ልኡልእግዚአብሄርእደቸርነቱለዚችቀንአድርሶናልክብርናምስጋናይገባዋል።መምህርከልብእናመሰግንሀለን❤አቤቱጌታሆይምህረትህንላክልን
@abcdcba-q8p
Ай бұрын
ማስጠንቀቂያ ነው ፖለቲከኞች በሚስኪኑ ህዝብ ግፉ ይብቃቹ
@HaymanotTirfe
Ай бұрын
ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም
@JuneJune-i8m
Ай бұрын
ቢቀያየኑ ያው ናቸው የህዝብና የሀገር ነቀርሳዎች ናቸው የሚመጡት ሁሉ ደግሞ ቃል መገባታቸው😅😅😅
1:35:03
የዝንጀሮ መንፈስ ሚሉትን ጣዖት አሜሪካ ተክላው አረፈች! ኢሳያስ አፈወርቂ አሰብን በግብፅ ሊያሲዙ ነው? ርኩሳኑ የሚገቡባቸው እንዝላል የሕይወት በሮቻችን - 2
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
24:36
የ3ኛው ዓለም ጦርነት ፖለቲካ ተወሳሰበ! ሩሲያ አሜሪካንና UKን ልታጠቃ የተዘጋጀችበት ምስጢር ወጣ! እስራዔል በሂዝቦላህ ታይቶ የማይታወቅ ድብደባ ደርሶባታል!
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
00:22
How Many Balloons To Make A Store Fly?
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 1,9 МЛН
19:20
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,2 МЛН
2:44:02
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
НТК Show
Рет қаралды 591 М.
21:46
ሌላ የበረዶ ዘመን መጣ? የተፈጥሮ ውቅያኖሳዊ ዥረት በ2025 መደርመስ ሊጀምር ነው ሲሉ ሳይንቲስቶች አስጠነቀቁ! እንግሊዝን የቁጣው ወዠቦ አሰጠማት! Abiy
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
59:30
ሱሱን ከተውክ አገባሀለሁ አለችኝ ! እንለያይ ብያት ቁጭ ብዬ ምግቤን ጨረስኩኝ : አመቤቴ ከጉድ አወጣቺኝ ይድናል!! #life #history #ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 696 М.
33:43
ታዋቂውን ዳይሬክተር ምን አገኘው "የሰው ፊት እሳት ነው ይፈጅሃል..." ከትላልቅ ክሊፖች ጀርባ ያለው ስንታየሁ ሲሳይ //በሻይ ሰዓት// በቅዳሜን ከሰአት
ebstv worldwide
Рет қаралды 220 М.
39:09
ብዙ የማትታወቀው የክርስቲያኖች ሀገር ገባሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 458 М.
10:08
Ethiopia - አዲሱ የእስራኤል የብርሃን መሳሪያ | ኢራን ተሸወደች?
Feta Daily
Рет қаралды 228 М.
25:31
🛑የ ሠኢድ እና አዩ የሰርግ ሙሉ ቪዲዮ Ethiopian Wedding 👰👰👰💍💍💍💕💕💕👌👌👌
SBA Babba
Рет қаралды 21 М.
የህዳር 19/ 2017 የምሽት ዜናዎች - NBC ማታ _ ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 172
46:45
ከፍቅረአዲስ ነቃጥበብ “አልገባኝም” ዘፈን ጀርባ አስደንጋጭ ምስጢር ወጣ!!ለ30 ዓመታት የታፈነው ጉድ ፈነዳ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 357 М.
50:26
ዶ/ር ሮዳስ የተሰወረ ጥበብን ገልጦ አስደነገጠን!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 402 М.
11:37
Новости дня | 28 ноября - дневной выпуск
Euronews по-русски
Рет қаралды 22 М.
00:22
How Many Balloons To Make A Store Fly?
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН