‹‹የአማራ ጭቆና አሳፋሪ ነው›› አቦይ ስብሃት Part 1 ETHIO FORUM

  Рет қаралды 89,861

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 240
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 5 ай бұрын
ያየሠው ሽመልስ በእውነት ከባድ ሠው ነህ ።በጣም ትገርማለህ ትልቅ ሰው ነህ ከልብ ትደነቃለህ።🎉
@johndenver-ride9286
@johndenver-ride9286 4 жыл бұрын
የአማራው የገዥ መደብ የሚል ቁልፍ አባባል የመላው የወያኔ ካድሬ ልብ ወለድ ትርክት ነው። ካልተማረው ገበሬው ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ምሁር ተብየው ይህን ቃል ምንም ሳይሰቀጥጣቸው ይናገሩታል። ጋዜጠኛው ይህን ጥያቄ ለመምህሩ ሲያቀርብ መልሱን ለመስማት ሳይሆን ፍላጎቴ ያ መምህር በፀፀት ድርቅ ብሎ ባየው ነበር። ችግሩ ግን "የሌባ አይነ ደረቅ " አይነት ጨዋታ ሆነብኝ። በዚህ ሽማግሌ ምክንያት ከሁለት በላይ ጀነሬሽን ዋጋ ከፍሏል። ገና ብዙ ትውልድ ዋጋ ይከፍላል። በነገራችን ላይ የስብሀት ነጋ ወንድም የመንግስቱ ሀይለማርያም አገልጋይ ወታደር የነበረ እስከ ኮለኔል ማእረግ የደረሰና በኩባ እና በኢትዮጲያ ተማሪዎች ስልጠና ብዙ ሚና የተሰጠው ሰው ነበረ። ይህ የሚያሳየው ሁለቱም ለሆዳቸው ያደሩ እንጂ መሰረት ያለው ኢትዮጵያዊ አላማ የላቸውም። ዘራቸው ግንዱ ቢመረመር ብዙ ትምህርት የሚሆን ምስጢር ይወጣው ነበር። ስልጆ ራስ ብየወታለው።
@asfawnegash1280
@asfawnegash1280 4 жыл бұрын
ende ante yalew qedada new Ethiopian chigr wust yeketetat, yslemnm masreja ena mkniyatawi balhone menged stzebarq anten new liseqetth migebaw
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 Жыл бұрын
ለአማራ ያዘነ መሰለህ፡፡ ጅሉ በአማራ መሳለቁ ነው፡፡ የአማራ ጥላቻን በእሳት ዳር ወግ እየተጋተ ያደገ ፤ ፀረ-አማራው ስብሃት ነጋ፡፡
@henokbrhane6233
@henokbrhane6233 4 жыл бұрын
Respect for ያየ ሰው ምርጥ ጋዜጠኛ
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
" አንበጣ በሊታ" አሉኝ ብሎ የመንደር ስድብ ከንክኖት 50 አመት ህዝብ ካጫረሰ ኮምፕሌክሳም ምን ትጠብቃላችሁ።
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ምን አገባችሁ ደሰ ይላል ሀሀሀሀሀሀሀሀ ይመችህ ነገር ግን አቦ ስብሀት ከዚህ እድሜ በሁላ የማስታወስ ችሎታ ሳላደንቅ አላልፍም ያየሰው በርታ
@YishakFetllwork
@YishakFetllwork 4 жыл бұрын
አቦይ ስብሃት ታላቅ የትግል ሰው ረጅም እድሜ ይስጦት!!
@bisetyalewabera5605
@bisetyalewabera5605 4 жыл бұрын
thanks the journalist !
@tigluutesaka5206
@tigluutesaka5206 4 жыл бұрын
ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ቀጥልበት እውነትን በመጋፈጥ እንጂ በመሸፋፈን አገር አይገነባም ስለዚ እንደ ኢትዮጵያ አገር ሆና ላለመቀጠል እንቅፋት ይህ እና መሰል ትርክቶች ናቸው ። አገር ለመቀጠል ዋናው ባለፈው ታሪክ ሳትግባባ ዛሬ ልትቀራረብ አትችልም ዛሬ ካልተግባባህ ለመጪውም አትግባባም ስሊህ በእንደዚህ አይነቶች መቀጠል ይገባል። እንደሃሳብ አፄ ሚኒሊክ ታሪክ በተለይ ከጣልያን ጋር የነበራቸው ግንኙነት የውጫሌ ውዩንና ከዛ በውሀላ የተፈፀሙ ስምምነቶች ከአማራ፣ ትግራይ፣ ኦሮሞ፣ ሶማሌ... ምሁራን አቅርበህ ብታወያይ መልካም ነው። ነገሮችን እልባት ሰጥተህ ቀጣይ በሆኑ የአገር ግንባታዎች ለማስኬድ ያግዛል ...መልካም ጊዜ!!
@yohannesgebremariam9250
@yohannesgebremariam9250 4 жыл бұрын
አቦይ ምርጥ ታጋይ ርጅም እድሜ ❤️❤️❤️❤️
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 4 жыл бұрын
አዎ ለአንተ ነው። ስብሐት ነጋ ነፍሰበላ በዓለም የሌለ ቶርቸር በወንድ ላይ ግብረሰዶም ፈፅሙ ብሎ ያስፈፀመ ቀጣፊ,ዘራፊ ሌ!!!!ባ!!!!ነው።
@nigistisoloda65
@nigistisoloda65 4 жыл бұрын
@@yosefetopia7711 LEBA YELEBA ZER,TIBALALEH.... ANTE WUSHETAM!!!! ANTE RASIH WEDEH YEWEND WUSHIMA TIHONALDH INJI, WEYANEN, ANTE YEMITAWERAW ALAMETAM.... NEVER!!!!! YOU ARE DIRTY AS HELL!!!!YOU ARE SO NASTY....IT'S BECAUSE YOU'RE ONE OF THEM, THAT'S WHY YOU'RE TALKING OUT OF GUILT....SO JUST SHUT THE HELL UP....!!!!!
@nigstaradom8368
@nigstaradom8368 Жыл бұрын
​@@yosefetopia7711አቤት እናተ የአማራ ተወላጆች የህዋሀት ጥላቻ ያለባችሁ አሁንም እኳን አትለቁትም እግዚአብሔር ይማራችሁ እናተ ማንን ይሆን የምትወዱት ግራ የተጋባችሁ እኮ ናችሁ በጥላቻ የታወራችሁ ወይ
@ababuabegaz6214
@ababuabegaz6214 4 жыл бұрын
ህወሃት የሰዎች ስብስብ ሳይሆን የአውሬዎች ነው የምንለው ዝምብሎ አይደለም፡፡ አንደኛውና ዋናው፤ ያንሁሉ ሰዎቻችንን ከገደሉ፣ ካሰቃዮና ለስደት ካበቁ በኋላ የዲሞክራሲ ቁልፍ እኛ ነን ለማለት ምንም አይነት ሰዋዊ ሀፍረት አይሰማቸውም፡፡ ሁለተኛ እድሜ በሀገራችን ትልቅ ዋጋ የሚሰጠው፤ ለእውነትና ለሰላም የሚሰበክበት፤ ወደ ፈጣርም ቀረብ የሚባልበት ነው፡፡ ለህወሃት ሰዎች ይህ አይሰራም! ለምን ሰዎች ስላልሆኑ፡፡ እነሱን ቁም ነገር ብለው የሚያቀርቡ ጋዜጠኞች ይገርሙኛል፡፡ ምን ለማግኘት ነው? ያሳዝናል!
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
Love the principle of Tigray people
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 4 жыл бұрын
ጠያቂው ጎበዝ ነው
@2024710404
@2024710404 4 жыл бұрын
ተረት ተረት! ትግሉ ፀረ አማራ ነበር !!
@majora895
@majora895 4 жыл бұрын
Respect for you for bringing one of my hero for ever babachennnnn
@ggmm2340
@ggmm2340 4 жыл бұрын
Major abera - Aim higher😂🤣😂🤣😂
@zed843handle
@zed843handle 4 жыл бұрын
ይህን ጋዜጠኛ አመስግኑልኝ፣ይገርማል እነዚህ ናቸው 27 አመት የመሩን ፣ቤተሰባቸውን ለመምራት የሚያስችል እውቀት እንዳላቸው እጠራጠራለሁ ።
@takeletsega9118
@takeletsega9118 Жыл бұрын
He should not say anything he had been a criminal all his lives
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 4 жыл бұрын
አቦይ ስብሐት ጀግና
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 4 жыл бұрын
Aboy sbat edmen tiena ystot
@ggmm2340
@ggmm2340 4 жыл бұрын
Lemlem Kahsay - mai chelot tehaxebi zehaftey 😂🤣😂🤣😂🤣😂
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 4 жыл бұрын
ስብሀት አትዋሽ የዘረኝነት ጥንበኛነት ፕሮግራማችሁ ፀረ አማራ ትግል ነበረ፦ ምን ነበረ ዘፈናችሁ፦"ጎበዝ ተአወት ተጋዳላይ ትግራይ አርኪብካ በሎ ነዚ አሻ አምሐራይ"
@nigistisoloda65
@nigistisoloda65 4 жыл бұрын
So what????
@Sinke24
@Sinke24 4 жыл бұрын
@@nigistisoloda65 ዘረጛ ለሀጫም።እድሜ ልካችሁን ከጠባብነት አትወጡም።
@abdirah2619
@abdirah2619 4 жыл бұрын
now you earned my respect .... this is how a neutral journalist should address his guest... awesome
@adrianoadry8754
@adrianoadry8754 4 жыл бұрын
abdi rah Koy gn ye Amara hizb derg neber ende??? Why amara techefeche yimilut Tplf ke derg ga aydelem ende yetewegaw??
@abdirah2619
@abdirah2619 4 жыл бұрын
@@adrianoadry8754 I think there two side in every history but in order to find the truth such program should address to the mass by participante of the history coz they are the primary witnesses
@samitsegau8236
@samitsegau8236 4 жыл бұрын
ሽመልስ በህዋት በጀት እንደምተነፍስ እርግጠኛ ነኝ ግን እዉቀትህን ተጠቀምበት ከህዋት ካድሬነት ወተህ በጣም አድቅሀለሁ ግን ዙረህ ዙረህ ከህዋኣት ካድሬነት አልወጣህም አይ እንዴያለኸዉ ጋዜጠኛ
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 жыл бұрын
የህዋህት ካድረ ኣይደልም ለኡነት የቆመ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እናተ የምትፈልጉ ወያኔ ብውሽት የሚያሳጥላላ ነው መቸም ኢትዮጵያ ኡነተኛ ሰው የማይወደድላት ጅግና የማይመጎስባት ሀገር ሆናለች ያሳዝናል
@mommom1417
@mommom1417 4 жыл бұрын
ይህን የጃጃ ሽማግሌ ለአማራ የተጨነቁ ማስመሰል ጀመሩ
@messihdmi156
@messihdmi156 4 жыл бұрын
አሁን ይህን የሚናገረውን የማያውቅ የጃጀ ሽማግሌ ማቅረብ ለምን አስፈለግ ለአለፍት 27 ዓመት ሲዛዛብን የኖረው ላይበቃው።
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 4 жыл бұрын
U are donkoro ahya enji tikikilegawin history migegew ke tikilk sewoch new donkoro yesachewin edmi yisteage beyi denz
@dawiter3894
@dawiter3894 4 жыл бұрын
Ethio Forum ከማለት ድምጺ ወያነ ማለት ኣይሻልም: or DWF-Digital Weyane Forum
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 5 ай бұрын
የአማራ የበታችነት ስሜት መቸም አይለቅ።
@peace2ol425
@peace2ol425 4 жыл бұрын
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ሞት ለሰይጣናዊው ህወሓት
@agazihadush8058
@agazihadush8058 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ኢጥዮጲሳዉያን
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
ሠውየው"መመለስ"ፍቃደኛ አይደለም"ጥርሡን " እየመጠጠ"ወይጉድ
@منىحبشي-ه7ط
@منىحبشي-ه7ط 4 жыл бұрын
👍👍😍😍
@dr.abrahamsolomons7979
@dr.abrahamsolomons7979 4 жыл бұрын
🙏🏼👉🏿🇮🇱🚥🇺🇸በመሰረቱ:👹👉🏿 አቦይ:ስብሀት:{ ስብሀት:ነጋ } 👈🏿👹 የባንዳ:ልጅ:በጣም:አደገኝ:ሰው:ነው:ከባንዳ:ልጆ:ምን:ይጠበቅ:ነበር‼️✅ 🚥🚦🚥 ስብሀት :ነጋ:መሰቀል:አለበት ; አሜሪካ:ያለው:ንብረቱ:የኢትዮጲያ:በመሆኑ:መመለስ:አለበት🚥🚦🚥
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 4 жыл бұрын
ሳይበላ ስብሐት: አንተ ትግራይ መሺገህ ኤርትራን አስገነጠልክ: ኢትዮጵያን ወደብ አልባ አደረክ: እንደገና ኢትዮጵያውያንን ውሉ የጠፉበት ልቃቂት አደረክ: ህዝቡ እስበራሱ እየተናከሰ እዲኖር ታገልክ: ህዝብ በአንተና በመሰልችህ ኢትዮጵያን ህዝብ አልባ: በማድረግ 27 ዓመታት በኢትዮጵያውያን ላይ ተጫውተህና ተጫውታቹህ ለአደጋ አስተላልፉቹህ ሄዳቹህ 3 ክንድ መሬት እግዚአብሔር ለፍጥረታቱ የወሰነው ነው::
@collegeboyfortwo
@collegeboyfortwo 4 жыл бұрын
ካብ ኣቦና ሃጸይ የውሃንስ፣ ራእሲ ኣሉላን ኩሎም ኣብ ትሕቲኦም ዝነበሩን ብድሕሪኦም ዚመጹን ራእሲታትን ኩሎም ኣቦታትናን መእንቲ ትግርኛ ቖንቖ፣ መሬኢ ፤ ኣድቦ፥ ባህሊ፥ ያታ ፥ ሕጊ ኣድቦ ፥ ንህዝቢን ንብዙሓት ወዘተ ዝኮኑ ነጥብታት እዮም ኩሉ ግዜ ተዋጊኡ። TO PUT IT SIMPLY YOU WENT OUT TO FIGHT BECAUSE OF LAND, LANGUAGE AND INDIGNITY.
@minilikmekuriyaye8799
@minilikmekuriyaye8799 4 жыл бұрын
ሊበሏት የፈለጓትን አሞራ ጅግራ ናት ማለት ይኼ ነው🗣️ለጣሊያን አሽከር ሆነው አገራቸውን የወጉ ባንዳ አባቶቻችሁን ደምሥሦ ጣሊየንን ሥላባረረቂምያዛችሁትን ጀግናውን የአማራ ህዝብ ቂማችሁን ለመወጣትና 🗣️🗣️ሥለምትቀኑበት ሥለምትፈሩትና የኢትዮጵያን አንድነት ይጠብቃል ብላችሁ ሥለምታምኑበት መልካሙን የአማራ ህዝብ ያለ ሥሙ ሥም ሠጣችሁ ሥሙን አጉድፋችሁታል ዘርፋችሁታል አፈናቅላችሁታል በመርዝ አምክናችሁታል ጠላት አብዝታችሁለታል ነገር ግን🗣️ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው ነውና ዋጋችሁን የምታገኙበትጊዜ ቅርብ ነው🗣️🗣️🗣️
@saragetachew6262
@saragetachew6262 4 жыл бұрын
ከ ደርግ ጋር ብዙ ኣልተዎጋንም🤪🤪. ኣሁን ገና እውነት ኣወሩ.... ስልዚህ ተራራም ኣላንቀጠቀጣችውም ማለት🤣🤣🤣
@deargod5113
@deargod5113 3 жыл бұрын
Aboy amazing GOD is Good
@berhanuseti5731
@berhanuseti5731 4 жыл бұрын
Ethiopian Sovereignty: No competition: Abiy beats Meles, Sium Mesfin, or TPLF every day!! ሰሞኑን የህወሃት ቱባ ባላስልጣኖች በሚድያቸው የዶር አብይን ተዓማኒነት ለመቀነስ ዘመቻ ጀምረዋል። አቦይ ስብሃት፣ ስዩም መስፍን በግንባት ቀደምትነት ሊጠቀሱ ይችላሉ። በጣም የሚገርመው በህይወታችን ያየነውን ሃቅ ክደው፣ አይናችሁን ጨፍኑ እናታላችሁ እያሉ ነው፡፡ ለምሳሌ ስዩም መስፍን ራሱን እና መለስ ዜናዊን የኢትዮጵያ ልዑላዊነት አስጠባቂ አድሮግ ዶር አብይ ለልዑላዊነታችን ግድ የሌላቸው ሳይሆን ጠላት አድርጎ ለማድረግ ሞክሯል። ይህን የሚሉት ህወሃቶች (መለስ፤ ስዩም፣ ሰዬ፣ ሳሞራ፤ … አርከበ… ምንጆሪኖ፣ ደብረጽዮን) ከኢራቅ፣ ከሊብያ፣ ከሶማሊያ .. መስሪያና ገንዘብ ወስደው የኢትዮጵያን ጦር እንደወጉ የምናውቀው ነው፡፡ አርከበ የሚመራው አስር ሺህ ተጋዳላይ ልኮ ከሻቢያ ጎን ተሰልፎ የኢትዮጵያን ጦር የወጋው የመለስ ጦር ነው፤ ኤርትራን ያስገነጠለው መለስና ህወሃት ነው። በለንደን ጉባኤ በኸርማን ኮኽን ፍቃድ ስልጣን የተረከበው እና ሌሎችን ያገለለ መንግስት ያቋቋመው፣ በብዙ አመታት የተገነባውን የኢትዮጵያ ጦር ያፈረሰው የነመለስ የነስዩም መስፍን ድርጅት ነው። ስዩም መስፍን ባደሜ ለኤርትራ መሰጠቱን እያወቀ በጠራራ ጸሃይ ለኢትዮጵያ ተፈረድ ያለ ሰው ነው። ሌላም፤ ሌላም ማለት ይቻላል። የትግራይ ህዝብ እንደማንኛውም ህዝብ ለኢትዮጵያ አንድነት ያደረገው ተጋድሎ በታሪክ የሚረሳ አይደለም። ህወሃት ግን የኢትዮጵያ ፍቅር ኖሮትም አያውቅም፣ ለኢትዮጵያ ነጻነትም አለተቋቋመም። ስልጣን ይዞም ሳይዝም የኢትዮጵያን ልዑላዊነት ማስጠበቅ ጉዳዩ ሆኖ አያውቅም። የህወሃት መነሻም ማድረሻም ጥላቻ ነው፣ አዎ ጣላች፣ ኢትዮጵያ ለሚሉ ሁል ጥላቻ!! መለስም ይሁን ስብሃትም ይሁን ስዩም ለኢትዮጵያ (በተለይም ብሄር ብሄረሰብ ህዝብ ለማንለው/ኢትዮጵያዊ ነን ለምንለው) ያላቸውን ፍቅር ያሳዩበት ግዜ ትዝ አይለኝም። አልነበረም። ለእኔ ዶር አብይ ለኢትዮጵያዊነት ያለው ፍቅር ግልፅ ነው፣ የህወሃት መሪዎች ለአባይ ተቋርቋሪ ሆነው ሳይሆን አባይን ለፖለቲካ አላማቸው ሊጠቀሙበት ነው በሚድያዎቻቸው የሚቦተርፉት!!! አብይ ሌላ ህወሃት ሌላ!! አብይ ኢትዮጵያዊ (ከነጉድለቶቹ) ህወሃት ጠባብ ብሄርተኛ!!
@mikeandy5698
@mikeandy5698 4 жыл бұрын
Woyanes for life. Ethiopia without Woyane doomed for life. In 27yrs peace, security, economic boom, you name it. Now we got hyenas who can't even administer a village but enjoys sleeping in arat kilo who people slaughter each in broad daylight with regards to rule of law. That is what you get when bite the hands that feed you. Woyanes you done enough to ungrateful people. Now invest time and effort in building another Exumite glory in Tigray.
@jahmananbsa193
@jahmananbsa193 4 жыл бұрын
syzo😁😁😁😁😁🤐😭🤣🕜🕜🕜🚓🚓🚔🚔🚦🚊🔞🔙🔙🔙 we konw what is good..but Tplf is non of it
@Aligaz1909
@Aligaz1909 4 жыл бұрын
አቶ ስብሀት ነጋ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ27 ዓመት በሗላ ከአርባ ሚሊዮን በላይ ከድህነት ወለልበታች ነው ያለው ቀጣፊ ሽማግሌ ጉድጓድህ የተማሠ በዚህ ሰዓት እውነት ብታወራ ይሻልህ ነበር
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ደደብ ነው ለምን ታገላቹ ብሎ ይጠይቃል እንዴ ለምን እኮ ግልጽ ነው ድንብሎ ያልነበረው ሰውየ ኣሁን ቢልዮነር ነው ይሄ ጥያቄህን ኣይመልሰውም?
@andyt7703
@andyt7703 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ:ተብየውም:ሆነ:ሽማግሌው:ማረር:ነው:ሌላ:ምን :ምርጫ:አላችሁ
@ayatinnafkshign1291
@ayatinnafkshign1291 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@yosephchenkew7227
@yosephchenkew7227 4 жыл бұрын
ቆዳ ሽማግሌ ሥንቱን አሠቃይተሀል የሚገርመው በጊጪ ገበሬ መቀሌ የተደበክ
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 4 жыл бұрын
Wisha ahya yetabatik nebere astmari hono New yaglgelew ante neh Koda asdagi yebdelih balgi Koda koshasha
@godsaves8457
@godsaves8457 4 жыл бұрын
BeGondar Fano bel
@yosiefgebremeskel5162
@yosiefgebremeskel5162 4 жыл бұрын
ስብሓት ነጋ ባንዳ ነው፡፡
@teddygirma5135
@teddygirma5135 Сағат бұрын
ለቡሄ ቀን የወለዱት ጅል ልጅ እድሜዉን ሙሉ ሆሆሆሆ ሲል ያድጋል አለ የሃገሬ ሰዉ ። በተሞላነዉ የክፉ ቃል ተሞልተን ያልተፃፈ ድርሰት እያነበብን ትዉልዱን በጥላቻ አሳበድነዉ ። በርግጠኝነት ይህ ህሳቤ ነገ ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ። አንደን ሰዉ ትሰክራለህ ሲሉት አይ አልሰክርም ካለ ማመን እንጂ ይሰክራል ብሎ መሰየም የአእምሮ ዝግመት መያዝ ካልሆነ በቀር ምን ሊሆን ይችላል ። በመሰረቱ ጨቋኝ መደብን ለምን ለአማራ መሰየም እንዳተፈለገ አይገባኝም ። የሆነ ሆኖ ይህ ዛሬ ያየነዉ ደቦ ነገ ሃገር ያጠፋል ያኔ ብዙ ፀፀት ይፈጥራል ስለዚህ ማስተዋል በጣም ይጠቅማል ። ለሃገሪቱም እርግማን እናመጣለንና እንጠንቀቅ !!!!
@shishaygebrelibanos3340
@shishaygebrelibanos3340 4 жыл бұрын
ሐርበኛ ኣቦይ ስበሃት ረጂም አድሜ አና ጤና ላንተ ጂግና ኣንበሳ ነህ ሁሌ ንርሉኝ።❤💪 ያየስው በጣም ከማደንቅህ ገዜጠኛ ነኝ ግን "የኣማራ ኣገዛዝ ኣሳፊሪ ነው የሚል ቃል ኣልሰማሁም" ከየት ነው የፃፍከው? አንዴ ደግመህ አየው። አዚህ ፓርቲ አንደጨረስኩ" የኣማራ
@tiruyekassahun8163
@tiruyekassahun8163 4 жыл бұрын
አቦይ ስበሃት መሠሪነታቸውን ትተን በሌላ ጎናቸው ፋኒ ናቸው ሣልወዳቸው ያስቁኛል
@saragetachew6262
@saragetachew6262 4 жыл бұрын
ፀረ ዘረኝነት የ ትህነግ ብሮግራም ላይ ነበር ደደቢት ስትገቡ እያሉ ነው?? 😂😂😂😂😂😂😂😂
@hareragere7856
@hareragere7856 4 жыл бұрын
Lefidada sekaram ydfah abo
@seblemehari8788
@seblemehari8788 4 жыл бұрын
በራስህ መንገድ እውነት ማጥራትህ ጥሩ ነው
@121416BAA
@121416BAA 4 жыл бұрын
ያቦይ ስብሓት ቃለምልልስ ለኔ ብዙ ነገሮችን ያብራራልኝ ይመስለኛል። ብዙ ጥያቄዎችን መልሶልኛል።የጋዜጠኛውንም ብቃት አሳይቶኛል ። አንዳንድ ቃለ መጠይቅ ላይ የሚያሳየው ልስላሴ ግን "መርፌ ቢለግም ቅቤ አይወጋም" የሚለውኖ ብሂል ያስታውሰኛል።
@habeshachannel1757
@habeshachannel1757 4 жыл бұрын
This guy is ዲቃላ 🤮🤢አማራን የጨፈጨፍክ ሁሉ ቀንህ ሲደርስ ትወገዳለህ
@tsehayhinton5078
@tsehayhinton5078 4 жыл бұрын
Liar
@AsterMichael-f5w
@AsterMichael-f5w 4 жыл бұрын
በሱ ማንም አማችሁም አድፍጣችሁ ሰው መግደል እርስ በርሰ መጋደል ልማዴችሁ ነው አንተ እሱን ከማሰወገድ በፊት አንተ በእግዛብሔር እንደማትወገድ ምን ሜረጋገጫ አለህ አንተ አማራን አትወክልም ገገማ ክፊ ሴጣን የእውነት አምላክ ይጠብቀዋል
@habeshachannel1757
@habeshachannel1757 4 жыл бұрын
ሰው መሆን እንጀምር እንዳተ/አንቺ ያለዉ ደንቆሮ ከሞተ በሗላ ማለቀስ ነዉ። እንደኔ ያለዉ ደሞ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ የሚለዉን እከተላለሁ አሳዳጅን በመጣበት መንገድ አሳዶ ድል መቀዳጀት😎😎ፋራ አትሁኝ ጀለሴ 21 ደኛዉ ክፍለ ዘመን ነዉ wake up
@saragetachew6262
@saragetachew6262 4 жыл бұрын
ለ ኢትዮጵያ ከሆነ ትህነግ ደደቢት የገባው ታዲልያ ለምን ህውሀት ተባለ??? ህውሀት የሚለው ውስጥ ኢትዮጵያ የሚል ኣለ 🤔🤔🤔
@ትግራወይቲዋዕሮ
@ትግራወይቲዋዕሮ 4 жыл бұрын
ከትግል በኋላ ነው ፓርቲዎች ሲቋቋሙ የየራሳችን ክልል ሊያስተዳድር የሚችል መምረጥ እንጂ ሀገር ሚያስተዳድር ኢህአዴግ ነው
@sentayohuteka3509
@sentayohuteka3509 4 жыл бұрын
Aboy sebhat jegna💪👍💪
@teipplestar5586
@teipplestar5586 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😂😂😊😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭 Shameful
@ቱርኪየ
@ቱርኪየ 11 ай бұрын
ለራሳቸው ነው እንጂ የተዋጉት ትግራይን ከፍ ለማድርግ ደርግ ጸቡ ከ ሻዕብያ ጋ ነበር ከግዜ ቡሃላ ሕዋሓትን ማን ሰራው ሻዕብያ የ ሻዕብያ ስልጥን እኮ T.P.L.F
@Yorda-bw9zm
@Yorda-bw9zm 4 жыл бұрын
Wooo it’s very sad 😞 Ethiopia we point our fingers to others when will be taking responsibility and think about our people from the king 🤴 to know we live in the same problem, l am wishing to open our mind to see the pins
@shiwethagos8714
@shiwethagos8714 4 жыл бұрын
እደሜ:ጤና:ይስጥልኝ:አባታችን::ኩራታችን:😍😍😍😍😁😁😁
@teklenara9386
@teklenara9386 4 жыл бұрын
ኣቦሐጎይ ስብሐት ኢታ ሐቂ ንኤርትራ ንድሕርት ክትመልሱ ከምቲ መለስ ዝበሎ ኤርትራ ቀዲማትና ክትምዕብል የብላን ዝበሎ ኩሉ ብሐሶት ፈርሙልና ኢንዳበልኩም ንሕብረት ኣፍርቃ ብኢገዳ ንኤርትራ ኣብ ትሕቴኩም ንምብርካክ ዝሐስብኩሞ ኣብ17ዓመት ተቃልሳ ስዕራትኩም ሕጂ ግን ኣቦሐጎይ ተነስሑ ንህዚቢ ኤርትራ ይቅሬታ ሕተቱ በቲ ሐደ ወገን ቁሩብ ትሕስዉ ኣለኩም ዕላማኩም ትግራይ ነጻ ምውጻኢ ኢዩ ነይሩ ኢቲ ሐቂ ኢሰያስ ከምኡ ኢተኮይኑ ዕላማኩም ኣይንሰማማዕን ኢና ኢልኩም በዚ መሰረት ዲማ ሕዝኩም 4ክሎ ኣትዩ ስጋብ ኤርትራ ሪፈረዶም ትዕወት ሐልኩም ኢንበር ህበይዶ ትገዝኣካ ኢያ ኢሎም ኣይደቀሱን ነሮም ኣምሐራ ወዲ ኣፎም ብሪ ዝክኢሎ የለን ሕጂውን በብሐደ ከይተሐነኪን ካብ ምርሬትና ውጹ ብክብረትኩም
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
Good job
@ዚዚ
@ዚዚ 4 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ጋዜጠኛው ነው እንዴት አድርገው ቢነክሩህ እንደዚህ እንደዘቀጥክ ቆሻሻ ሆዳም ደደብ ሰው አይቼ አላውቅም ሰው እንዴት ህሊናውን ይሸጣል የሌባ ልጅ አቃጣሬ ገና enn እያለህ ምን ትሰራ እንደነበረ ሁሉም ያውቃል ከአንተ አይነት ለቃቃሚ ሰው አንተራ ገበሬ ይሻላል
@biblicalfacts3409
@biblicalfacts3409 4 жыл бұрын
ውሸታም! በደርግ ጊዜ ወደ መሃል ሀገር የሚመጣ ትግሬ እንደ ኢትዮጵያዊ አይቆጠርም ይላል???? አሁንም ቆሻሻ ውሸቱን ሊግተን ይሞክራል
@awetsultan7806
@awetsultan7806 4 жыл бұрын
ሊህቕ ፖለቲካ ኣቦይ ስብሓት ነጋ።
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 4 жыл бұрын
ስብሐት ደነዝ ነፍሰገዳይ ዘራፊነው።
@awetsultan7806
@awetsultan7806 4 жыл бұрын
@@yosefetopia7711 ተሳስትሃል ወንድሜ።
@tadelealemu407
@tadelealemu407 4 жыл бұрын
በንጉሱ ጊዜ የድሀ ገበሬ ልጅ አይማርም ነበር! የድሀ ገበሬ ልጅ ነኝ የሚለዉ ምሁር ሁሉ ዉሸቱን ነዉ ማለት ነዉ? በንጉሱ ጊዜ መናገር አይቻልም ብለዉ በዚያዉ አፍ ዋልኝ ተናገረ ያሉት እዉነታዉን አያጋልጥም? የንጉሱ ደጋፊ ባልሆንም ንጉሱ ባላቸዉ እዉቀትና ችሎታ በሀገራችን ለዉጥ ለማምጣት ያደረጉትን ጥረት መካድ ተገቢ አይመስለኝም። እንደሚመስለኝ የተማሪወች እንቅስቃሴ ዋና ዘዋሪወች ሀገሪቱን የማፍረስ አላማ የያዙ የዉጭ ሰወች፣ ኤርትራን ለመገንጠል የሚያስቡ ኤርትራዉያንና ንግስናዉ ከአክሱም ተወስዶብናልና እናስመልስ ባዮች ሲሆኑ የደርግ ስልጣን ላይ መዉጣት ንግስናዉን ወደ አክሱም ስለማይመለስ ጫካ መግባት ግድ ነበር።
@bmtbmt9103
@bmtbmt9103 4 жыл бұрын
ኣቦይ የሚባለው በእድሜ ገፋ ያለ ሰው ኣቦይ እገሌ ይባላል
@tewelde1204
@tewelde1204 4 жыл бұрын
''ወዲ ማይ ሱር "" ስ ምን ማለት ነው????
@lamrof
@lamrof 4 жыл бұрын
ጥንብ ዘረኛ የታባቱ። በኢትዮጵያ የታሪክ አተላ ሆኖ እርሱም የመሠርተውም ጨለማ ቡድን እሰከ ዘለዓለም ይወሳሉ።
@tea9003
@tea9003 4 жыл бұрын
From all TPLF leaders, this guy is the worst speaker( articulator), I don't mind hearing his idea, but I don't think he is the right speaker. May be it's me.
@ggmm2340
@ggmm2340 4 жыл бұрын
He’s 85 years old??? No wonder he mixes up things! TPLF comedown to this level to explain itself 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂
@teshomegislasei9279
@teshomegislasei9279 4 жыл бұрын
Tplf always explains itself at all time. Ignorant and stupid hgdef. Mind your business in your own country called Eritrea.
@ggmm2340
@ggmm2340 4 жыл бұрын
Teshome Gislasei - Your poster child, Sebhat Nega, is doing magnificently explaining TPLF stands 😂🤣😂🤣😂🤣😂 just in a week time frame, he came up on Awramba Times and Ethio Forum to revile his incompetence. Anyone who thinks that he is doing well, must check himself😂🤣😂🤣😂🤣 stop him, pleaseeeeeee.
@teshomegislasei9279
@teshomegislasei9279 4 жыл бұрын
GG MM aboy is free to speak his mind and we love him for that. However hgdef talk about your people who are dying and suffering in the hands of your own brutal government. Your people are displaced and abandoned their own country because of your president issayas afeweriki president for life. Adios amigos
@ggmm2340
@ggmm2340 4 жыл бұрын
Teshome Gislasei - well, I guess Sebhat Nega ain’t the only one mixing things 😂🤣😂🤣😂 Adios Amigos! An incompetent, ill informed and emotionally imbalanced Yayehsew has a field day on Sebhat Nega. If you have to, legally restrain Sebhat Nega from giving interviews, please do so. This goes to all the old grads of TPLF. Missed Meles ??????? 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂
@teshomegislasei9279
@teshomegislasei9279 4 жыл бұрын
GG MM you are the one who is ill informed. You are meddling in the business of Ethiopia as opposed to mind your business in Eritrea to help and save your people. I am just reminding you to clean your own mess and talk about your own old president for life instead of wasting your time talking about aboy sbhat nega. This man is free to speak his mind. Adios amigos.
@mulumariye110
@mulumariye110 4 жыл бұрын
One of great hero of the century
@zewdugarede8302
@zewdugarede8302 4 жыл бұрын
ይህን ቃቡራም ሽማግሌ ጭንቅላቱ የሰረቀ ማቅረብ ለምን እንደሆነ አይገባኝም እኔን የገረመኝ ዘረኛ ብሎ ሲናገር ትንሽ አይሰቀጥጠውም የሚወራው ሁሉ ውሸት ነው መቅዶንያ ምንው ለዚህ ዲያፐራም ሽማግሌ ቦታ አጣ
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
እዴ ይሄ ሰውዬ አለም ሳትፈጠር በፊት ነው እዴ የተፈጠረው ሆ ከ19 67 በፊት ተምሮ ተመርቆ 3 በላይ ት/ቤቶች አስተምሮ እዴት ነው ለመሆኑ አሁን እድሜው ስንት።ነው
@qalln-w272
@qalln-w272 4 жыл бұрын
80 አይሆንም
@ssoo3513
@ssoo3513 4 жыл бұрын
ግብረሰዶሙ እበቱ ስባሀት ጭልፊቱ።
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 жыл бұрын
ሰብሃት ወደል ዲያቢሎስ ሌባ ፀረ ኢትዮጲያ ሳጥናኤል
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 4 жыл бұрын
ወራዳው ስብሓት ነጋ ብትለው ነው የሚመጥነው
@bekalumolla2794
@bekalumolla2794 4 жыл бұрын
abet enante sewech fetari tekililo betachihu asgebachihu :temesgen!!!
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 4 жыл бұрын
The journalists seems scared
@chirotawlawgalet5599
@chirotawlawgalet5599 4 жыл бұрын
እናንት የቀን ጂብ ሆዳም ሁላ...!!! አውሬወች...
@askjemb103
@askjemb103 4 жыл бұрын
ስባት ነጋ ስንት ሰው ገድለሃል አንተ አልምትከም አሁንም ስልጣን ትፈልጋለህ ከአሁን በኋላ ይህን አመት አትቆይም ።።።
@observerfromlondon7982
@observerfromlondon7982 4 жыл бұрын
As much as I have been critical about TPLF, I like Aboy Sebhat as a person. If you ask me why, may be because he always tell the truth no matter how much you disagree with him. Observer from London
@hugoabrar6595
@hugoabrar6595 4 жыл бұрын
ሂደህ እዛው ለምን አትኖርም ታድያ ? አንተን ማየት የሚፈልግ አንድም የመሃል አገር ሰዉ የለም
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 4 жыл бұрын
Hahaha ! Tekatelsh Tigrai eko newe mhal.
@haregewointeklemariam1517
@haregewointeklemariam1517 4 жыл бұрын
ይህ ሠው ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ ሀጢያቱን ተናግሮ ሥጋወደሙ ተቀብሎ በማደሪያው ጊዜ አሁንም ይዘላብዳል መካሪ ዘመድም የለውም?
@tesfa6535
@tesfa6535 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው እባክህ አድምጥ። Guys, its not about you it is about your guest. Pls Let him speak.
@malekseifert9909
@malekseifert9909 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ዛሬ ጋዜጠኛ ሆነ:::በርታ:: እስከዛሬ የሕወሀት አፈ ቀላጤነበርክ:: አሁንጥሩ ነው:: actually I can see that you have the talent, but unfortunately you have been born and grew under this hateful Tplf ideology . It is not easy to get out of ethnical based thinking . Even if you know it the truth. That is why sooner or later bring catastrophic situation.you can see that in Tplf infected politician and party like Berkele gerba, ABin, .... The better one is to accept the universality of Human being and to see through this mirror the world. ዋናው በርታ ታክቲክ ካልሆነ::
@Foundout4350
@Foundout4350 4 жыл бұрын
Kudos to the journalist 👏👏👏unlike other old and useless politicians,Aboy Sbhat has accomplished a lot . We like it or not he is a hero .
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
ጋዘጠኛው ትእግስትህ ይሄ የጃጀ ሽማግሌ ልብ ውልቅ ነው ዘረኛ እራሱነው
@mitikumekuria7719
@mitikumekuria7719 4 жыл бұрын
ይህ አጎዛ ሊመስል በሚችል መልኩ እንኳን መቅጠፍና መዋሸት አልቻለም።
@melesemerewa3270
@melesemerewa3270 4 жыл бұрын
betam yemtmechegn journalist ewnet full confidence
@ronaldisac4724
@ronaldisac4724 4 жыл бұрын
ዘረኛ የበረሐ በሬ ኣንተ ብሎ ለበሔረሰብ እኩልነት ታጋይ።ቁልቋላም ባንዳ።
@solomonare7471
@solomonare7471 4 жыл бұрын
Ronald Isac # really Nefitegnia? You are near to grave
@nigistisoloda65
@nigistisoloda65 4 жыл бұрын
BANDA YEMENELIK ZER, AFER BILANA.....RESPECT OTHERS THE WAY YOU LIKE TO BE RESPECTED..... WUSHETAM....!!!!
@onelove3469
@onelove3469 4 жыл бұрын
አንተ የዲያቢሎስ ዲቃላ ሼባ እውን የኢትዮጲያ ምድር አንተንና አንተን መሰል ክርፋታም ዘረኞችን አበቀለች!! Go to the hell
@habtehabte2605
@habtehabte2605 Жыл бұрын
🛑🛑🛑🛑Ehe zeregna shmagle
@kibret.m7933
@kibret.m7933 4 жыл бұрын
በአጴ በሀይለስላሴ ዘመን የነበረውን በግብርናና በኢንዱስትሪ ሁላቀርነት እንዲሁም የመናገር መብት ምን ያህል ይከለከል እንደነበር ነገሩን:: እሳቸው ከስልጣን ከወረዱ ከአምሳ አመት በሁዋላ የሉም ብለው የጠቀሱዋቸው ሁልቀርነቶች በውን ከኢትዮጵያ ተወገዱ??? የመናገር መብት ተከበረ? ገበሬው መካናይዝድ በሆነ ዘመናዊ አጠቃቀም ኑሮውን እያሳለጠ ነው? ይባስ ብሎ አገሪቱ የመበታተን አደጋ እንዲጋለጥባት ለምን ሆነ? ኢትዮጵያን የወደብ አልባ ከማድረግ አንስቶ ከአደጋና ከርስበርስ መጠላላት ባለፈ ከናንተ ትግል ምን ተረፈን? ዝም ብሎ አፍ እንዳመጣ በማውራት እውነትን መቀየር ይቻላል? የናንተን ታሪክ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመስማት ሳይሆን በኑሮው ያየው ስለሆነ ያልሆናችሁትን ነን ብሎ መናገር ከመቅለል ያለፈ የሚያመጣው ፋይዳ የለውም::
@SharpBeta
@SharpBeta 4 жыл бұрын
ይሁቺ "ለምን ወጣቹ?" የምትል ጥያቄ ቁልፍ ናት!!! በኤርትራም በኢትዮጵያም መጠየቅ ያለባት ጥያቄ ናት። መነሻ እና የውጤት መለክያ ናት!!! ብራቮ!!!
@ttm2205
@ttm2205 4 жыл бұрын
He is really confused and no talking the reality.Derg has one problem and many good things.you live for your comfort and some people.
@ibrahimidris5914
@ibrahimidris5914 4 жыл бұрын
It's so sad to see like this narrow minded and backward TPLF leader.they rule Ethiopia for the last 27 years on ethinic federalism. the old guy is confused and he don't know what he is talking. It's so sad and shame!!
@tezeramesfin88
@tezeramesfin88 4 жыл бұрын
Nsha geba
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 4 жыл бұрын
ባንዳዎች ጠያቂም ተጠያቂም ባንዳ ናቹ ስብሀት አንተ ወንበዴ ቦታህ እስር ነበር መንግስት የለም እንጂ
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 жыл бұрын
ባንዳ ማነው ባንዳ ኣተ ነህ ኣህያ ጥፋ ክዚ ኣንተ የትግራይ ደም የምትጠጣ የነበርክ ነህ ኣንተ ነህ ለፍርድ ማቅረብ ያለብህ ኣርፈ ተቀመጥ ኣቦይ ስብሀት ጅግና ነው ደርግን ድቄት ያደረገ
@kkenso7571
@kkenso7571 4 жыл бұрын
የሌባ አይነደረቅ!! ማፈሪያ ሌባ!!
@tsehayhinton5078
@tsehayhinton5078 4 жыл бұрын
You donkey your comment is like yourself
@agazihadush8058
@agazihadush8058 4 жыл бұрын
ዝምብላህ ካምትሳ ደብ ልምን ሃሳብ ኣፅት ፍጥርም ሃውላቀር
@kkenso7571
@kkenso7571 4 жыл бұрын
@@agazihadush8058 ሌባ አይኑነ በጨው አጥቦ ሲዘባርቅ አያሳፍርም?
@FkreyesusGebeyehu-qq8tj
@FkreyesusGebeyehu-qq8tj Жыл бұрын
በመሠረቱ አቦይ ስብሀት የታሪክ ሠው አይደለም።ስለ ህ/ሰብ እድገት ታሪክ ሊገባው አይችልም።
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 4 жыл бұрын
የአማራን የመቶ ዓመት ጭቆናን በማስወገዳችሁ ሕዝቡን ነፃ አወጣችሁ። የወገናችሁን የአክሱም barbaric dark age ጭቆና መቼ ነው የሚነሳው። የኦቶ ሃይማኖት ስለአልተቀበሉ ተሰቃዩ በገዛ መሬታቸው። come on, think in their shoes how painful to live like that.
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 4 жыл бұрын
Liq ye Africa poletika sbat nega jigna edmen tiena ystot
@agazihadush8058
@agazihadush8058 4 жыл бұрын
ጃግና
@meneziwmera2287
@meneziwmera2287 4 жыл бұрын
ትህነግ / TPLF በተፈጥሮው ፡- 1) በጭፍን የአማራ ጥላቻ የናወዘ፤ 2) የዝቅተኝነት መንፈስ የተጠናወተው ልክፍታም ፤ 3) ባንዳ ፤የባንዳ ለጅ፤ 4) ሞላጫ ሌባ ፤ሃፍረተ ቢስ ፤ 5) አረመኔ ፤ ሃይማኖት የለሽ ፤ 6) ግብረሰዶማዊ ፤ / ጌይ / 7) የማይድን የማይማር የሞተ ኣህያ / ሟት ኣድጊ 8) ነውር ጌጡ 9) መጤ 10) ጸረ ዴሞክራሲ የሆነ ወንጀለኛ ድርጅት ነው… 11) እናም ጨርሶ መሟሸት ያለበት ቀንደኛ ጠላት
@agazihadush8058
@agazihadush8058 4 жыл бұрын
@@meneziwmera2287 ድሞ ኣሂዪ ይናንተስም ነዉ ሌላ ነገር ደሞ ክብት ምጠበቅ እንጂ ፖሎቲካ ምዉርት ኣዪምርበትም ኣምራ እርኛ ምናምን ሞክር
@johndenver-ride9286
@johndenver-ride9286 4 жыл бұрын
የቀን ጅብ።
@enaethiolove5134
@enaethiolove5134 4 жыл бұрын
Dude, you are one of the best interviewer I have ever seen in Ethiopia. See, ወያኔ በእንደዚህ አይነት እውነታዊ ጥያቄ ሲፋጠጥ አፉ ይተሳሰራል including the late dictator Meles. Bravo!
@ሸዊትጓልወየንቲ
@ሸዊትጓልወየንቲ 4 жыл бұрын
አቦይ 😘😘😘😘😘
@Eassefa
@Eassefa 11 ай бұрын
The guy is a liar. He can’t answer a straight question. የአማራ ገዢ መደብ ብለው አስጨርሰውን ይሄም ሰው ይባላል እግዲህ 😢
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН