ስለ ተፋልሶ መጽሐፍ የተሰጠ ማብራሪያ (PART FOUR LIVE ንዑስ ክፍል ሁለት) (ያስታርቃልና ያማልዳል ) (ዕብ. 7፡25

  Рет қаралды 197

Getachew Terefe

Getachew Terefe

Күн бұрын

Пікірлер: 6
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w Ай бұрын
አሜን እውነት ነው ተባረክ ❤❤መህምረችን ፀጋ ❤❤ይብዝልህ❤❤ተባረክ❤❤❤
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 Ай бұрын
መምህር ጌታቸው ለኔ እራሱ መዳን በማንም የለም።ብዬ ለማምነው እንኳ ተጨማሪ እውቀት ሠጡኝ ተባረኩ ።ትልቅ ስህተት ውስጥ ደግሞ ላሉት መስተዋል ይሁንላቸው ።አለማመናቸውን ጌታ ይርዳቸው።ሠውኛ ሽንፈት ሳይሆን ተመልሶ ሠማያዊውን ሒወት ተካፋይ ለመሆን ንስሀ መግባት አግባብ ነው።
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w Ай бұрын
በእውነት ይገረማል ልብ ይሰጣችው የኢየሱስ ምልጃ ወጋ መክፈሉ እንዴት ቃላላችሁ ያሳዝነል 😢😢
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 Ай бұрын
ታላቅ አባት ፀጋው ይብዛለወ
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 Ай бұрын
ሠውን ማመን ከቻሉ ታዲያ ትልቁን ሠማያዊውን መለኮታዊውን የእግዚያብሔር ቃል ለማመን ማን አዚም አደረገባችሁ።ባለፈው ኢሔን የተረጎሙት ትክክል ናቸው ሲባል ስለሠማሁ ጌታ እኝህን መምህር አስነስቷል ጆሮ ያለው ቢሰማ መልካም ነው።
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w Ай бұрын
ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ ²⁷ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 15 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 15 МЛН