ስለ ወንዶች የማትገምቻቸው ሚስጢራት። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 63,765

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 310
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህር ይህ ትምህት በቀጥታ ለኔ ነው የመስለኝ በተለይ ወንዶች በቀጥታ የሚርድት ነገር: እኔ ባለቤትን በጣም ነው የምወደው እና የማከብርው ከተጋባንም 15 ሆኖናል 4 ልጆችን አፍርተናል እግዚአብሔር ይመስገን: ነግር ግን ልክ አንተ እንዳልከው እንዳንድ ነገሮችን በምናገርው ስአት እሱ የሚተረጉምው በጣም ባልጠበኩት ነገር ነው እና እንዳንዴ እኔን ላለመርዳት ሆን ብሎ ሉያናድደኝ ነው ብየ በማስብ በጣም ይከፍኛል: እና ይህ ትምህርት በይበልጥ የባለቢቴን ጸባይ እድርዳ እርድቶኛል አመስግናለው::
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን 5 жыл бұрын
ዘማሪት ትርሃስ kzbin.info/door/hebII4v_kqs_ucoxGfdirw
@ሜሪቀበጥ
@ሜሪቀበጥ 5 жыл бұрын
ሜሪ ከዱባይ ትምርትክን በጣም ነው ምወደው ብዙ ነገሬን ቀይሬበታለው ያገልግሌትክን ዘመን ይባርከው አሜን አሜን አሜን
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mesigudisa284
@mesigudisa284 5 жыл бұрын
Ye kibir sim matakm atchlm hoy newur nw kal hiwot yasmalen abatachin
@sumayahassan755
@sumayahassan755 5 жыл бұрын
Sela mekeru baxami dase beyehalo baxami amsagenalo
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mushritterefe3458
@mushritterefe3458 3 жыл бұрын
@@hiretabirhanedengelemareya1929amen
@mihrethagos1513
@mihrethagos1513 5 жыл бұрын
I am Eritrean orthodox who live in United States May the lord and our savior Jesus Christ bless your service. I am listening to your videos in both KZbin channels every day on my way to work. You have humble nature.
@abrehamewenetu3054
@abrehamewenetu3054 2 жыл бұрын
You right my dear ! Oh my goodness l learn a lot.
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቡና ይስጠን አሜን ፫
@tigistyemekaellij2866
@tigistyemekaellij2866 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@ttty3386
@ttty3386 5 жыл бұрын
አሜን
@rudwanmustafaslddigali1437
@rudwanmustafaslddigali1437 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰመናል።
@beletu
@beletu 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋመንግስተሠማያት ያውርስልን
@tigistdemisse5836
@tigistdemisse5836 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃአለ ሂወት ያሰማልን
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 3 жыл бұрын
ቀሲስ ተመሥጨ ነው የሠማሁት በእውነቱ ቃለህይወት ያሠማልን ከመንፈሣዊዩም ባሻገር የስነ ልቦና ሀኪም ኖዎት በእድሜና በፀጋ ያቆይልን አሜን።
@sususadi7120
@sususadi7120 5 жыл бұрын
ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል: ፍቅር ፈጣሪ ሲያድል ነው የሁሉም ወንድ ሀሳብ አንድ አይደለም
@samicell6776
@samicell6776 4 жыл бұрын
Amen amen bewinte ymtastemrn leb yminka new Egzabre kere zemenk ybarke yenansgnalen
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 2 жыл бұрын
ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን ቃል ሂወቶ የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር አቦና
@haelenwendafrash2750
@haelenwendafrash2750 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ትምህርታችሁን ሁሌ ነው የማዳምጠው ብዙ ትምርት ወስጀበታለሁአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@hanaabebe4925
@hanaabebe4925 3 жыл бұрын
ከዚህ በፊት የሰራሁት ስህተቴን አማወቄን(አለመረዳቴን) በየዋህነት አለመጠራጠሬ...አሁን ትልቅ የህይወት ትምህርት እያገኘሁ ነው እግዚያብሔር እያስተመረኝ ነው
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት በናተ ትምህርት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እና አሁን በርቱና አስተምሩን መምህራችን ብዙ ነገር እደምታስተምሩን ሙሉ እምነት አለኝ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እኔ እዚህ እያለሁ ዱባይ ነው ያለሁ እሱ ደሞ ኢትዮጵያ ነው ያለ እና ባካል አንተዋወቅም በስልክ ነው የተገናኘነው እና ከተገናኝን ሶስት ወረ ያክል አብረን ቆይተናል እሺ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ በሎን እህቶቼ ወንድሞቼ መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@hanahana-yf3zf
@hanahana-yf3zf 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲስ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን መዝሙረወትንም በጣም ነበር የምወደው ትምህርተወት ደግሞ ህይወትን ይለውጣል እግዚአብሔር ይስጥልን
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ቃሉ አዲስ ነው ሁሌም ያድሰኛል ያጽናናኛል ይህን የምሰማበትን እድል ስለሰጠኝም አመሰግነዋለው ቀሲስ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክርስቶስ ያብዛልህ ተባረክ
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 5 жыл бұрын
አሜን
@Emanu2018
@Emanu2018 5 жыл бұрын
እኔም፡ሱስ፡ሆኖብኛል፡ይሄ፡ትምህርት፡ጌታ፡ይባርክህ
@አስበኝአምላኬ
@አስበኝአምላኬ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏💒🕊⛪🌻🌿🌺💕💖🌼🇪🇹💚
@emmam5279
@emmam5279 3 жыл бұрын
መምህርአሸናፊ ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔርይባርክ።
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ኑርልን
@samaraelissar4869
@samaraelissar4869 4 жыл бұрын
አባታችን ሙክሮችህ በጣም የበለጠ ፍቅር ያሲዛል በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመን ይባርክልህ ።
@sarazewdu8546
@sarazewdu8546 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ🙏ያገልግሎት ዘመኖት የባረክ የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለክ 🙏
@fasikaysma5904
@fasikaysma5904 4 жыл бұрын
መምሕራች ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቱ መምህሬ አሜን አሜን አሜን
@dusadusa6227
@dusadusa6227 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያስማልን በስስት ነው ምማረው የኛመካሪ ፈጣሪ ያክብርልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ጠካራእንሁን በስደትም በሀገርም ያላችሁ እንኩዋን አደረሳችሁ ላዲሱ አመት የስላም የፍቅር ያድነት ይሁንልን
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 4 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው መምህር እኔ ብዙ የተዛቡ አመለካከቶቸን ለውጨበታለሁ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅል
@edlawittaya9514
@edlawittaya9514 5 жыл бұрын
በትምህርቶችክ የእዉነት እራሴን አግንቻለው ማለቴ በጣም ከባድ ይመስሉኝ የነበሩት ነገሮች በሙሉ በእርሶ ትምህርት ትልቅ ለውጥ አግኝቻለው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት
@genetgebeyuo7300
@genetgebeyuo7300 4 жыл бұрын
Amen amen amen aba kal hewet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy
@abezulove3386
@abezulove3386 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!! በዚህ አለም ላይ እየኖርን መልካም ነገርን የሚጠላ አለ ብዬ አላስብም ፣ግን እኮ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ማነው እንደኔ የሴት ወግማረግ የናፈቀው ብቻ ሁሉም ከአቅሜ በላይ ነው!! እንዴ ፍቃድህ
@asdasdff6016
@asdasdff6016 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን አባታችን በጣም አረፍ ትምርትነዉ እድሜና ጤና ይሥጥልን
@ethioseny8028
@ethioseny8028 5 жыл бұрын
በመጀመርያ ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው! ወንዶች ግን ህፃን አይነት ባህሪይ ያላቸው ፍጥረቶች ናቸው ከምር ውይይይ እንዴት አግብቼ እንደምኖር ሳስበው ይጨንቀኛል እኔ ሀይለኛ ሰው ቶሎ ሚቆጣ ሚበሳጭ ሰው በፍፁም አልወድም በትንሽ በትልቁ ሚቆጣ ሰው ኡፍፍፍ ከባድ ነው እግዚአብሔር ለእኛ ሚበጀውን ይስጠን ሂወት ብርቱ ሰልፉ ናት!
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
ለመከረን ላስተማረን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና አምልኮ ውዳሤ ለሥም አጠራሩ ይሁን በእውነት ለቀሲስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ድንግል ታድልልን ሀገራችንን ሠላም ህዝቦቿን ትጠብቅልን። አሜን ፫
@serkalemmamo5293
@serkalemmamo5293 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@mekoninmekonin1138
@mekoninmekonin1138 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እናመስግናለን
@ህይወትለአከማርያም
@ህይወትለአከማርያም 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ነገሮችን እያስተማርከን ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
@firehiwotsultan9195
@firehiwotsultan9195 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ጥሩ ትምህርት ነው
@hiwotmehari9119
@hiwotmehari9119 5 жыл бұрын
መሬት ጠብ ስልለማይለው ትምህርትህ አምላክ ይባርክህ እባክህ እባክህ መምህር በአንተ አንደበት ስለ ሳምሶን መማር እፈልጋለው በ ማሪያም አስተምረን
@የርዳኖስፀጋው
@የርዳኖስፀጋው Жыл бұрын
😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን ለመክርን ለገስጠን መምህራችን ቃለ ይውት ያስማልን
@ethiopia2445
@ethiopia2445 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይት ያውርስልን መምህር ሆይ እግዚአብሔር ፀጋው የበዛሉት
@tsigatsiga4142
@tsigatsiga4142 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@BayushSentaayoo1234-kh1px
@BayushSentaayoo1234-kh1px 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ahmedcharif1481
@ahmedcharif1481 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ያንተን ትምህርት ሁልግዜም ጠቃሚ ናቸዉ የኝና የወዶች ልዩነት በጣም ይገርማል ያለፈዉ አልፋል ለወደፊቱ በጣም ጠቃሚ ነዉ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጥልን አሚን
@የኪዳናምህረትልጅነኝ
@የኪዳናምህረትልጅነኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@almazzewde1073
@almazzewde1073 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ካተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚያብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይሥጥህ
@TUbe-lx1de
@TUbe-lx1de 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የኔም የፍቅረኛዬ በሀሪ በጣም አስቸጋሪ ነው ነገሮችን ሁሉ በተቃራኒ ነው የሚረዳኝ
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚
@edomeberhanu3567
@edomeberhanu3567 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ መልካም ትምህርት ነው
@bazzemesfenbazze3044
@bazzemesfenbazze3044 3 жыл бұрын
AMEN AMEN amen
@asenakew5099
@asenakew5099 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እርስወን በመስማቴ። በጣም እድለኛ ነኝ።
@abyoutabyout9409
@abyoutabyout9409 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኔ ሲበዛ አልቃሻ ነኝ ግን አሁን ትምህርት ወስጃለሁ እድሜና ጤና ይሰጥልን ቀሲስ።
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ገና ቃሉን ስሰማ ዉስጤ የደስታል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@አሚነኝየባሌናፋቂ
@አሚነኝየባሌናፋቂ 5 жыл бұрын
እኛም በሰማነው አንተም በተናገርከው ተጠቃሚ አሏህ ያድርገን ኢንሻ አሏህ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
አሜን ውዴ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይዉት ያሰማን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም ፀጋዉን ያብዛልክ አመሰገናለው
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏🙏
@izoue5925
@izoue5925 2 жыл бұрын
አሜን
@radetrita8590
@radetrita8590 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz 3 жыл бұрын
መልካም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሠማልን
@abebaabeba157
@abebaabeba157 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እኛንም እግዚያብሔር የሚያስተዉል የሚመለስ ልቦና ይስጠን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen
@etegefikirtube2023
@etegefikirtube2023 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን
@senaySelam
@senaySelam 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልክ መ/ር 🙏
@meserettayi5912
@meserettayi5912 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ በወንድማችን አንደበት አድሮ ላስተማረንና ለገሠፀን ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን በመቀጠል ጊዜውንና ሰአቱን ለኛ ሰውቶ እንደ ህይወት ምግብ ለሚጣፍጥ ምክሩ ላስተማረን ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናመሰግናለን ምክሮችህ እና ግሣፄዎችህ ለኔ ለወደፌት ህይወቴ ትልቅ ት/ት ሰጥተውኛል አመሰግናለሁ
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 4 жыл бұрын
wedocha betam kifu nechawu eniye besewu ageri humegn besewu ageri negn gin kelebeti adirigeleti yemetawuleti bali misiti agibito welijo sibeli semewu keza mameni aketeyi negerikuti begiliti esiki nigereyi ewuneti new alikuti keza beka enigereyi silewu alegebewumi ale mariyamin ale gin meriyami tifiredibeti keza liji foto ena yesuni foto lekuleti keza beka hone ale sewu beka betam metifo new gin eniye anidi negeri ale kezihi timiriti yetemerikuti
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 4 жыл бұрын
gin wenidi lemidilewu keli yamayekebiru beka esikemechami aninorimi mewesheti betam yikebideli besoletachawu eriduyi
@ydenektube9576
@ydenektube9576 5 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ነኝ ከጅዳ ውይኔ የኒን ታሪክ የተረከው ይመስል እየገረመኝ ነበር መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ነቀር ተቀይራለሁ በትምህርትህ ሀፃተኛ እና ደካማ ነኝ አስቡኝ በፀሎታችሁ
@ayaleyoutube5555
@ayaleyoutube5555 4 жыл бұрын
እንደመር
@ayantuareda4671
@ayantuareda4671 3 жыл бұрын
I'm smiling when I listen to you because every thing is true, that is what happened to me all the time😊Thank you and God bless you!
@እጉዳይ
@እጉዳይ 3 жыл бұрын
በእዉነት ሩሩሁ ደግ ማሀሪ ይቅርባይ እዉነተኛ አፍቃሪ አዳኝ ተነግሮ ስለማያልቀዉ ስጦታዉ እግዚህአብሄር ይመስገን
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@سميرامحمد-ح9ش
@سميرامحمد-ح9ش 5 жыл бұрын
በእውነት ምርጥ ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@rakevyarsmalig1553
@rakevyarsmalig1553 4 жыл бұрын
መምህር እውነት እውነት እራሴን ነው ያገኘውት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት እድለኛ ነኝ ፍቅርም ሳልጀምር ትዳርም ሳሊዝ ይህን ሁሉ ትምህርት ስለተማርኩኝ እግዚአብሄር አምላክ ሁላችንንም ይባርከን ቻይ ልቦና ያድለን ከምንም በለይ ትግስት ፅናት ይስጠን
@himanotebeneberu8184
@himanotebeneberu8184 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ በሥደት አገር ሆኝ ይህን የትምህርት እደል ሥለስጠህኝ አመስግናለሁ
@almazsebsbe5801
@almazsebsbe5801 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abate 😍😍😍😍😍
@asfawabeba7381
@asfawabeba7381 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@letayabriha3991
@letayabriha3991 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 5 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን ጥሩ ትምህርትነዉ እግዚአብሔር ያክብረልን
@ametemariyam4424
@ametemariyam4424 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@ኪዳንምህረትእናቴተመገንአ
@ኪዳንምህረትእናቴተመገንአ 4 жыл бұрын
መህምራችን ቃለሕወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት ደስ የሚል ጠቃሚ ትምህት
@ፃድቃኔማርያምደጓእናቴሳሪ
@ፃድቃኔማርያምደጓእናቴሳሪ 5 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እንደምለወጥበትም ተስፋ
@astera766
@astera766 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤
@dusadusa6227
@dusadusa6227 5 жыл бұрын
አሜንቃለህይወትያስማልንዘመነወይባርክ፣እህቶች፣ስሚልቦናአስተዋይህሌናፈጣሪይስጠን፣
@መቅዲ-የ9ፐ
@መቅዲ-የ9ፐ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን። አሜን መምህራችን፦እኔ ከጓደኛዬ ጋር አንድጋ አይደለንም በስራ ተለያይተን ለየብቻ ነው ያለነው እና የገጠሙኝ አንዳንድ ነገሬች እነግረዋለሁ የምነግረው መፍትሄ ይሰጠኛል ብዬ ሳይሆን ችግሬን ሲካፈለኝ ቅልል ስለሚለኝ ነው ነገሩም የሚያናድድ ከሆነ በቃ ስለተናደድሁ አሁን አታውራኝ ዝም በለኝ ስለው በጣም ያወራኛል ትንሽ ተወኝ ስለው ሌላ ነው የሚያስበው ሲከፋሽ ከጎንሽ ታልሆንሁ ለምኑ ነው የኔ ጓደኝነት ይለኛል በዛን ጊዜ ይበልጥ እናደዳለሁ ስናደድ ችግሬን ተናግሬ ግን ብቻዬን መረጋጋት ነው የምፈልገው እሱ ግን ይከንን አልተረዳኝም ምን ላድርግ
@haleemahaleema4519
@haleemahaleema4519 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማኝ የሆነ ስሜት ስረበሽ የአንቱን ትምርት ስሰማ እጸናለሁ
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@marshmmmmar7748
@marshmmmmar7748 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@bityapp9526
@bityapp9526 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900
@yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KALE HYIWET YASEMALIN
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️
@genetwondimu2450
@genetwondimu2450 5 жыл бұрын
Hi my name's genet from Dubai I don't know this all about men's before... that's why when I tell my problem for my boyfriend... he never.. give me good I dea again he got angry not talking to me But now I understood he is problem... thank I'm so happy to listen ur program... I will get to understand my future husband or my boyfriend... so no more fighting God bless you.... with all ur family
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን ከዚህ በኋላ በተማርኩት ትምህርት መሰረት ከፈጣሪ ጋር ነገሮችን አስተካክላለሁ ብዬ አስባለሁ እንወድሃለን መምህራችን
@እመብርሃንየአይኔብርሃን
@እመብርሃንየአይኔብርሃን 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@soligodislove4285
@soligodislove4285 5 жыл бұрын
Amen qal hiwet yasmaln wendmachn edme tsega istsh medhanialem amen enamesegnalen ❤🙏
@sofiatigits1700
@sofiatigits1700 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ሰምተን የምንተገብርያርግልን እኔ በጣም ችኩልነኝ
@tesfaneshabdi1316
@tesfaneshabdi1316 3 жыл бұрын
all your advice giving me,it gives me the perfect solution ever
@እግዚአብሔርይመስገንዘውዲ
@እግዚአብሔርይመስገንዘውዲ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@zamzamzamzam7127
@zamzamzamzam7127 3 жыл бұрын
እኔሙ ስሊምነኝ ከስኡድ አረቢያ ላኪን ምክረወን ባጣምወደጀው አለሁ ቢላእረጀረመረእድሜ
@teejaay585
@teejaay585 5 жыл бұрын
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ትምህርትክ እንደምን ተሥፍ ይስጣሉ ሃይምሮም ያድሳሉ እንደናተ ያሉትን ያብዛልን
@softlife5208
@softlife5208 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀስ በጣም ነው የማመሰግነው የተባረከ አገልግሎት ይሆንሎት
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)
@XxtraaXxtraa-zw8lf
@XxtraaXxtraa-zw8lf 5 жыл бұрын
እግዚአቢሔር በጤናበዕድሜ ይጠብቅልን በጣምጉሩም ትምህርት
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ጠብ የማይል ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ በእውነት ለኔ ነው ይሄ ስሜታዊ ስሆን እናገራለሁ በጣም ግሩም ትምህርት ነው እስኪ መምህራችን ስለ ይሉኝታና አስተምረን
@tigsttigst3201
@tigsttigst3201 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን
@yetwohdolij4263
@yetwohdolij4263 4 жыл бұрын
Amen 🙏 ♥️ Kalehewot yasemalen geta
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 37 МЛН
ፍቅራችሁ ችግር ሲገጥመው..... Kesis Ashenafi
27:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 41 М.
ማፍቀርም መፈቀርም ትልቅ እዳ ነውና Kesis Ashenafi
28:28
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 32 М.
ፍቅርና ትዳራችሁን በዚህ ሚዛን ለኩ። Kesis Ashenafi
30:03
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 31 М.
የመጨረሻው ለወንድ መጠንቀቅ ያለብሽ ነገር። ብዙ ትጠቀሚበታለሽ።
26:26
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 91 М.
ሴቶች ለወንዱ እናት ሳይሆን ፍቅርንና ሚስት ሁኑ። Kesis Ashenafi G.mariam
25:02
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 34 М.
ግራ ሲገባን መረጋጋ ሲያቅተን ይህን እናድርግ። Kesis Ashenafi
22:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 161 М.
ዲያቆን ዘላለም ታዬ ለምን ታሳድደኛለህ ሐዋ 9፥4
46:05