"ስለ ኤሊያስ መልካ ብዙ ያልተገቡ ነገሮች ሰምተናል" ድምፃዊ ኃይሌ ሩትስ - ስለ ማን

  Рет қаралды 21,448

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

"ስለ ኤሊያስ መልካ ብዙ ያልተገቡ ነገሮች ሰምተናል" ድምፃዊ ኃይሌ ሩትስ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 28
@AddissiddA
@AddissiddA Жыл бұрын
I love hearing Elias's story. He was a gift to the Ethiopian music industry. Haile thanks for sharing his story. Betam meneger alebet..
@biruknegash2749
@biruknegash2749 Жыл бұрын
እውነተኛ ወዳጅ ሀይልሻ ተባረክ
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb Жыл бұрын
ሀይሌ እኛ የሰማነው ከመሠሉ ብቻ ሳይሆን የከተማው መናኝ የተሰኘውን በኤልያስ መልካ የህይወት ታሪክ ላይ የተፃፈው መፅሀፍ ደራሲም እና የኤልያስ አብሮ አደጎች የመሠከሩት ነው ...ኤልያስ በህይወቱ ፍፃሜ የሙዚቃ ጓደኞቹ ትተውት ስለነበር የድሮ አብሮ አደጎቹን ድጋፍ ሁሌ ይጠይቅ ነበር.....
@sosnew4164
@sosnew4164 Жыл бұрын
አንተ ያልከውን ከኢንተርኔት በተጫኑ መረጃዎች ለማግኘት አልቻልኩም፡፡ የከተማው መናኝም በሚለው መጽሀፍም አንተ ባልከው መልኩ አልተጻፈም፡፡ ይልቁኑ ውጭ ሀገር ድረስ ሄዶ እንደታከመ፣ የልቡ ቀዶ ጥገና እና የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንደሚያስፈልገው እንደተነገረው፣ ሆኖም 'ደም ህይወት አለው' በሚል የግል እምነቱ ምክንያት ደም ልገሳ እንኳን ለመቀበል ፍቃደኛ እንዳልነበር፣ የኩላሊት እጥበቱን በገዛ ፍቃዱ እንዳቋረጠ እንዲሁም ብዙ አመት በምድር የመኖር ፍላጎት እንዳልነበረው ነው ያየሁት፡፡ መሰሉ እንዳለችው የሚላስ የሚቀመስ አጥቶ እንደሞተ እሷ ካለቸው ውጭ የቤት ሰራተኛው በሰጠችውም ምስክርነት የለም። ምናልባት አብረውት የሚቅሙት፣ የሚያጨሱ ጓደኞች ነበሩት፣ ብርም አባካኝ ነበር፡፡ ከዚህ ባለፈ በአሟሟቱ ላይ ከአሉባልታ ያለፈ ነገር ካለ መረጃ ስጠኝ። መሰሉ ምትባለው እንዳለቸው የሚበላው ካጣ ሌላው ቢቀር እሷ ምነው አልደረሰችለት? በችጋር ሞተ ማለቷ እሱ አብዝቶ ሲጠላው የነበረ ነገር በራሱ ላይ ስለደረሰበት መልካም አልመሰለኝም። አሉባልታን ይጠላ ነበርና አንተ በትክክል የምታውቀው ነገር ካለ እባክህን አጋራን ለሌላውም ትምህርት ይሆናል።
@gethab2306
@gethab2306 Жыл бұрын
Thank you Brother!
@dagnenetsultan5477
@dagnenetsultan5477 7 ай бұрын
I have experienced the loss of many friends and relatives. Despite having no background in music, I always feel deep sorrow and cry whenever I hear interviews all about Elias Melka.
@amsalework1
@amsalework1 Жыл бұрын
ሀይሌ እንዳንተ አይነት ወዳጅ ታማኝ ጓደኛ ይስጠኝ አልኩ!! መልካም ኢትዬጲያዊ ወንድም ነህ!!
@guesswhomyplaylisttamrat6897
@guesswhomyplaylisttamrat6897 Жыл бұрын
well said!
@biruknegash2749
@biruknegash2749 Жыл бұрын
በተለይ አንዲት ዘፋኝ ኤልያስ ሰው አጥቶ ነው የሞተው ያለችው በጣም ያማል ምክንያቱም እነ ሃይሌ፣ አስራት ፣ዮሀንስ ጦናን የመሠሉ ምርጥ ወዳጆች ነበሩት። ለማንኛውም መጽሐፉ መልስ ይሰጠናል ብዬ አስባለሁ
@tesfayetabotamha3715
@tesfayetabotamha3715 Жыл бұрын
What is the cloth picture?
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Palm tree
@Abyismak
@Abyismak 11 ай бұрын
ሰው ደካማ ነው ኤልያስን አውቀዋለው ብሎ ለማሳመን ብዙ ይባላል እውነቱ በቅርብ ያሉ ጋደኞቹ ብቻ ነው እውነት ያለው ነፍስ ይማር
@berhanuamare2534
@berhanuamare2534 6 ай бұрын
Elyas btam ye zemna mert sew yemir seltlyen aydelm gine bka esu kedrom jemro sitay power full le eyeta myasdest bka mechot edysma myaderg sew nebr we love him 🥹😭😰
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
ሀይሌ ለምን ትዋሻለህ ምስሉ እኮ ይናገራል ያንን የመሠለ ውበት እረግፎ ጠቁሮ ከስቶ መናገር አቅቶት አይተነዋል ቢያንስ በሚዲያ እዲረዳ እኳ አላደሰጋችሁም ሁሉም ለጥቅሙ ነበር የቀረበው
@Hableelias
@Hableelias 10 ай бұрын
Elias ayflgem nebr
@Biruk-h7m
@Biruk-h7m Жыл бұрын
Haile susegnaw
@aliseaid
@aliseaid Жыл бұрын
Hailesh mert sew setnager rasu lezah
@SudaSudan
@SudaSudan Ай бұрын
መጀመሪያ ስለ ወንድምህ አዉራ
@saronanaye
@saronanaye 7 ай бұрын
Lemin be sew tekebo kenebere dialysis tekuwarete ? Dialysis malet kulaltu lemaysera sew kesewunet wust yalewn koshasha maswogejaw bichegna menged new ( normal sew be shint yemiyaswogdewn koshasha enesu bizu shint silelelachew be dialysis new k sewunet merzama negeroch yemiwogdlachew ) sew sayshena 8-10 keni yikoyal ? lemin 8- 10 ken dialysis yaltederegelet ?
@Abiselom8
@Abiselom8 Жыл бұрын
መሰሉ የተባለች ዳፍንታም አዝማሪ እሷ ነች ስትበጠረቅ የነበረችሁ ይቺ ከይሲ🤨 ሀይሌ የሬጌ ድምቀት ብቻ ሳትሆን እውነተኛ ጓደኛ ጭምር ነህ።እናመሰግናለን!
@mengistulema493
@mengistulema493 7 ай бұрын
ጫት ጀማ
@peter98834
@peter98834 9 ай бұрын
Yes, make no mistake the Bible in the new testaments said that Zefaj will not in herant the kingdom of God. Thus, Zefaj is sinner and will die as one.
@wegeshahandino8150
@wegeshahandino8150 Жыл бұрын
አትዋሽ።ሸጎሌ ገነት ቤተክርስቲያን አባል እና የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነው።
@fuadfeki1963
@fuadfeki1963 8 ай бұрын
atilengim aniten enimenh mn aynet sewochi nachihu gin yetefeterachut
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i Жыл бұрын
እረ Haile stop smoking! አንተስ 50 የምታልፍ ይመስልሀል?
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
በምን አወክ?
@oliyadshure8126
@oliyadshure8126 Жыл бұрын
ሀይሌ ሰውነትህ በጣም ከስቱዋል ሱስ ጅምረህ ከሆነ ቀንስ ኤሉዬን ያሳጣንም life style ነበረ
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН