አስፋው ሊያን በዝረራ ያሸነፈበት አዝናኝ ጨዋታ...//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 83,586

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@tidbin6905
@tidbin6905 2 жыл бұрын
ምን መዝናናት ብቻ ናፍቂዬ ሆዴን ነው ያቆሰሉት' ደሞ እጅግ እምትግባቡ እምትቀላደዱ እንደህናቹ ታስታውቃላቹ ፈታ ብላቹ ነው ምሰሩት ዛሬ ግን ሆዴን አቆሰላቹት' አስፊቲ እንኳን ደስ አለክ' ሊያዬ ነግሬሻለው ድርሽ እንዳትይ ሙዚቃ በደረሰበት
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 2 жыл бұрын
ናፍቆት 😘ሊያ😘አሰፋዉ😘ጎበዝ ናችሁ ግን ጎበዝ ነች ናፍቆት ብዙ ዘፈን ታዉቃለች 👏👏👏ሁላችሁም እንወዳችዋለን ❤❤❤❤❤
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 2 жыл бұрын
መቅዲን መልሱ መቅዲ የሁድ ድምቀት ናት መቅዲ ፈገግታዋ ጨዋታዋ ንገግራ ያምራል መቅዲትመለስ ይች ዝምበለሰ ነው
@fevyos2153
@fevyos2153 2 жыл бұрын
Mekdes ena Liya bechrash yemaywedaderu sewoch nachew. Liya snesratua, ergatawa yeprogramu moges nat. Mekdes gbregeb yegodelas glft nat.
@tigijoannis4262
@tigijoannis4262 2 жыл бұрын
@@fevyos2153 ትክክል ብለሻል
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 2 жыл бұрын
@@fevyos2153 true!!!
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
@@gonderew5002 ክክክ
@strong1220
@strong1220 2 жыл бұрын
የሚያዝናናኝ ፕሮግራም ይሄና አዲስ ሕይወት ውሎ
@helenadem2234
@helenadem2234 2 жыл бұрын
አስፍዬ እድሜ ይስጥህ የebs ድምቀት
@madenasuliman5106
@madenasuliman5106 2 жыл бұрын
መቅዲን አትመለስምዴ
@meselutasew9636
@meselutasew9636 2 жыл бұрын
መቅዲን መልሷት የኢቢኤስ ኃላፊዎች አሁድ በመጣ ቁጥር እሷን ማየት እናፍቃለሁ እባካችሁ
@zeharaz6657
@zeharaz6657 2 жыл бұрын
አስፍዬ መቅዲን አስመልስልን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
💗የሴቶችን አለባበስ አይቸ ነው ሁሌም እዲህ ልበሱ የሴት ልጅ ውበቷ አለባበሷ 😘😘💗💗💗
@strong1220
@strong1220 2 жыл бұрын
እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም በጤና አደረሳቹ ያገሬ ልጆች
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ 2 жыл бұрын
🍫💋💋🌹
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልዩ ኑሪልን
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 2 жыл бұрын
Liya betam arif des yemetil lij nat
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
በጣም በተለይ እርጋታዋን ስወድላት ።
@abebaalle6516
@abebaalle6516 2 жыл бұрын
የእነ አስፋው ዘመን ኢትዮጵያ ናፈቀችን
@henocktariku8291
@henocktariku8291 2 жыл бұрын
ዉይ አስፋዉ አነፈርከን በሳቅ ላይመልስ ድምፅን ነክቶ ለመመለስ ሲያስብ አይ አስፋዉ ለኛም ebs አንተን ያቆይልን ያላንተ አይታሰብም መዝናናት በebs በጤና ኑርልን
@getachewfasika1787
@getachewfasika1787 2 жыл бұрын
መቅዲ ውበታችሁን ጨምሯት
@amelewerke974
@amelewerke974 2 жыл бұрын
መቅዲን አምጡልን
@etiopia8398
@etiopia8398 2 жыл бұрын
መቅዲን መልሱ
@mekiyam6930
@mekiyam6930 2 жыл бұрын
መቅዲእወድሻለዉእንኳን ደኽና ተመለሽ
@getachewfasika1787
@getachewfasika1787 2 жыл бұрын
በፈጠራችሁ መቅዲን መልሱ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም ይሄ ደግሞ የግል ላይፏ ነው
@martakoya4680
@martakoya4680 2 жыл бұрын
ትክክል ምንንም ያጠፋችው ነገር የለም የግል ሂይወቷ ከስራዋ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም::
@abemadi2443
@abemadi2443 2 жыл бұрын
የሚያዩት ከሆነ መልሷት ብለን ብዙ መልእክት እንላክ ይሄ ጨዋታ በሷ ነው የሚያምረው
@eldikassu6790
@eldikassu6790 2 жыл бұрын
ኮሜንት የማያነደው ኢቢኤስ ይህኔ መቅዲ ብትኖር ያማረ ነበር!!!!!እባካችሁ ውሎን ለውሎ አድርጉት !!!! ይሔ እኮ የሕዝብ ነው አለቃ የላችሁም እንዴ
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ 2 жыл бұрын
You guys look great! Please, keep it up!
@alemnolawi8927
@alemnolawi8927 2 жыл бұрын
Ye mechereshaw Dance ye Mekdi neber,we miss U Mekdye.
@salemwoldeyohannes3591
@salemwoldeyohannes3591 2 жыл бұрын
ምንድን ነው ማንም ሰው ፍፁም አይደለም አውቃ ታደርጋለች የሚባል አይደለም እባካችሁ መቅዲን መልሷት ታለንትድ ነች
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Nafki & liya & asfite beka ye ebs ferte nachehu berto 💚💛❤️
@eybz6816
@eybz6816 2 жыл бұрын
እረ መቅድየ የትናት ናፍቃኛለች ሥልኳን ሥጡኝ በናታችሁ እናተጋካልመጣች😥😥😥😥😥😥
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አስፋው አደቅካለው የኔ አባት🥰🥰🥰
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አስፌቲ የቢኤስ ድምቀትኮነህ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ሊያዬ አዞን የኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 2 жыл бұрын
አህለንንን ራኪብ የት ገባች ናፈቂ እሳምትቅርብልንንንን እንወዳታለንንንን
@aminamohamed7815
@aminamohamed7815 2 жыл бұрын
Woowww Amenizig Ebs Love 👍👏👏
@fekadumamo8539
@fekadumamo8539 2 жыл бұрын
Mekedi zarem yelechem siyastela
@bemnetaklilu1399
@bemnetaklilu1399 2 жыл бұрын
Selam Ebs how about mekdes debesay the program was so boring for last 3 weeks I neve seen .change another strategy
@hiwotteklemariam4305
@hiwotteklemariam4305 2 жыл бұрын
We miss u mekidýyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
@bethlhemmerawi55
@bethlhemmerawi55 2 жыл бұрын
Good job Asfaw You bit liya big time 👏🏾
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
ሠላምና ፍቅሩን ፈጣሪ ያድለንን🙏🙏🙏💕💕💕💕
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
You did good job
@hundebakalcha3659
@hundebakalcha3659 2 жыл бұрын
Please Nafkot you are so beautiful with out human hair. Just use your own that is too much
@አህላምዩቲብ-ጸ1ዘ
@አህላምዩቲብ-ጸ1ዘ 2 жыл бұрын
የኔ ውድች የዛሬው ልብሳችሁ ልዩነው
@edenakalu1
@edenakalu1 2 жыл бұрын
Pls ebs Mekdin melesulen pls pls.
@RRuth8852
@RRuth8852 2 жыл бұрын
betam destelalchu
@lionessslionesss3819
@lionessslionesss3819 2 жыл бұрын
wow nice programm
@seada5882
@seada5882 2 жыл бұрын
ሊያየየየየየየየየየየየየ
@rahellulseged8425
@rahellulseged8425 2 жыл бұрын
Liyaye yene konjo please marry to Asefiti. Its obvious to see that you both have feeling to one another.
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 2 жыл бұрын
አይ፣ጊዜ፣ያኔ፣ኑሮ፣በምንኖርበት፣ጊዜ፣፣🥰
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
ውዶቼ ሞኒታይዝ ለመሆን 55 ሰው ነው የቀረኝ ተባበሩኝ እመልሳለሁ 🌸🌸💕
@sofiass7644
@sofiass7644 2 жыл бұрын
ልብሰች ስያምር ይልማድባቹ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
Eshi
@mekdestsegaye2612
@mekdestsegaye2612 2 жыл бұрын
subscribe አርጌያለሁ
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
@@mekdestsegaye2612 እሺ ውዴ እኔም Sub አደርጋለሁ ነገ እንዳያነሳብን Thank you🙏💕🌸
@አህላምዩቲብ-ጸ1ዘ
@አህላምዩቲብ-ጸ1ዘ 2 жыл бұрын
እሽ
@teshomesisay6482
@teshomesisay6482 2 жыл бұрын
YARADA LIJ ASFISH, I like him,
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ግን አስፋውና ሊያ ላግኛቹ ብቻ አንላቀቅም ይሄ ሁሉ ስህተት
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
አስፊየ
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 2 жыл бұрын
አንደኛ አማራጭ ለናፍቂ ከውድድሩ በዳኛ ሰበብ ገለል ማድረግ ነው ፡ምንም ማድረግ አይቻልም 😂🤔
@abab6094
@abab6094 2 жыл бұрын
የጉራጌ ህዝብ ሆይ! ክልል ባለመሆንህ ምን አጣህ ? 1. ማንነትህ፣ ባህልና ቋንቋህ እየጠፋ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያውያን በቋንቋቸው በሚማሩበት ዘመን ያንተ ልጆች ለቋንቋቸው ባዳ ሆነው ቋንቋህ እየጠፋ ነው። 2. ብዙ ዘመናትን ያስቆጠሩ ከተሞችህ እየቆረቆዙ ነው፤ ዝነኛ ገበያዎችህ እየተበተኑ ነው። 3. ትላልቅ የፌዴራል እና የክልል መስሪያ ቤቶችና ተቋማት በጉራጌ ዞን ቅርንጫፍ ስለሌላቸው ከተቋማቶቹ ማግኘት የሚገባህን አገልግሎትና ጥቅም እያገኘህ አይደለም። 4. በቁጥርህ እና ለሀገሪቱ በምትከፍለው ግብር ልክ በጀት አይሰፈርልህም 5. በዙሪያህ ካሉ ክልሎች እና ከፌደራሉ መንግስት ጋር በቀጥታ መነጋገር አትችልም። ያለ ደቡብ ክልል እውቅናና ፈቃድ ከማንም ጋር መምከር አትችልም። 6. በአካባቢህ እና በይዞታህ ላይ ኢንቬስት ለማድረግ ወይም በይዞታህ ላይ ትላልቅ ግንባታ ለማከናወን የደቡብ ክልል ይሁንታ ማግኘት አለብህ 7. ከአዲስ አበባ አፍንጫ ስር ተቀምጠህ በመንገድ፣ ውሀ፣ መብራት፣ ኔትወርክ እንዲሁም ጤና ተቋማት እጦት እየተሰቃየህ ነው 8. በመንግስት የረጅም ጊዜ እቅድ ውስጥ እንኳን የባቡር፣ ፈጣን መንገድ፣ የከፍተኛ ሀይል ተሸካሚ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ አልተያዘልህም። 9. ዞንህ ልማት አልባ በመደረጉ ልጆችህ ስራ አጥ እና ሱሰኛ ሆነው ቁጭ ብለዋል። ቀሪው በሀገሪቱ ተበትኖ ባይተዋር ሆኗል። 10. እንድትከፋፈል እና እንድትበታተን ተደርገህ ከአንተ እጅግ ያነሰ ቁጥር ባላቸው ህዝቦች እንድትዋጥና እንድትጠቃ ተደርገሃል 11. ትናንሽ የፍትህ ጥያቄዎችን ለመዳኘትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እንኳን ለመፍታት ወደ ክልሉ ዋና ከተማ በመመላለስ ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት እየተዳረክ ነው። ባህላዊ የዳኝነት ስርአትህ ሆን ተብሎ እንዲዳከም ተደርጓል። 12. በተለያዩ ዘመናት ዋና ከተሞቼ ብለህ ባቱ/ዝዋይ፣ ወሊሶ፣ አዋሳና ሆሳዕናን አልምተሃል፤ አሳድገሃል። የራስህ ከተሞች ግን እርቃናቸው ቀርተዋል። 13. በቆረቆርካቸው እና ባሳደጋቸው ከተሞች የበይ ተመልካች ተደርገሃል። በአዲስ አበባ ከሚኖረው ህዝብ 35% - 40% ጉራጌ ቢሆንም ተገቢ ውክልና ተነፍገሃል። 14. በቀዬህ ሰላም እና ደህንነትህ ለማስጠበቅ የራስህ የሆነ የፖሊስ እና ልዩ ኃይል ማደራጀት ተከልክለህ ቀዬህ በሌሎች እንዲጠበቅ ተደርጓል። 15) ሌሎች በብዙ አማራጮች ያገኙት የሚዲያ ባለቤትነት ተነፍገህ ባህልና ቋንቋህ የምታሳድግበት፣ በችግሮችህ ዙሪያ የምትመክርበት የመገናኛ ብዙሃን (ሚዲያ) የለህም። 👉 የጉራጌ ማህበረሰብ በክልል ቢደራጅ የሚያገኛቸው ጥቅሞች 1. የጉራጌ ብሄር ያለው እውነተኛ የህዝብ ቁጥር እና ሀብት የማመንጨት አቅም መሰረት ያደረገ የበጀት ድልድል እና የሀብት ክፍፍል ይፈጠራል። 2. ራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብት እንዲተገበር ያደርጋል። 3. ከተሞችን የማልማትና የማሳደግ ውጥን ያሳካል። 4. ህፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋ በመማር፣ ቋንቋቸውን ለመጠበቅ እና ለማበልፀግ የሚያስችል አቅም ይፈጥራል። 5.የጉራጌ ህዝብ ባህል ለመጠበቅ እና ለማሳደግ እድል ይሰጣል። 6.ጉራጊኛ የፌደራሉ መንግስት የስራ ቋንቋ እንዲሆን ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል። 7. በፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚሰራው የበጀት ቀመር በማስተካከል ህዝቡ ተገቢውን በጀት እንዲያገኝ ያደርጋል። 8. ኢንቬስትመንት እንዲስፋፋና ኢንዱስትሪ ዞኖች እንዲቋቋሙ ይረዳል። 9. ጉራጌ ለአዲስ አበባ እጅግ ቅርብ ከመሆኗ አንፃርና አዲስ አበባም የኮንፍረንስ ከተማ ከመሆኗ አንፃር ጉራጌ ሁለተኛው ተመራጭና ተደራሽ
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ 2 жыл бұрын
ሆሆሆ ታተ መፃፍ የና ማንበብ
@mebonderjer8958
@mebonderjer8958 2 жыл бұрын
አልገባኝም ሊያ እርጉዝ ናት እንዴ 🙄🙄🙄 ንገሩኝ Please
@diboraterefe502
@diboraterefe502 2 жыл бұрын
ena kanchi hiwot ga miyagenagnew neger ale weyne andand sew gn min aschenekesh biton bathon
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Is Asafaw an Ethiopian? How come he doesn't know his generation songs? 🤔
@helenmetkin4821
@helenmetkin4821 2 жыл бұрын
Mekidi Kaltemelseche Ehudn Be Ebs Yemr Yastelal Eso Temataleche Bemil Samnet Eske Samnet Eyetebeku New Yalehut Yachen Yemselche Konjye Lij ke Media Metfat Yelbatm Le ebs Gudat New
@birukerkyhun1747
@birukerkyhun1747 2 жыл бұрын
what about that aster song a secrete between me and the two women journalist entertainers the can revel it if they want i will compete with asfaw on english biruk erkyhun
@salamsose4522
@salamsose4522 2 жыл бұрын
አስፋው የድሮ ሰው አለመሆኑን ዛሬ አዎኩኝ በመሸሻ ሞት ምን ነካው
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 2 жыл бұрын
almeleskm eko' meshesha 'alalechm!!!
@getachewfasika1787
@getachewfasika1787 2 жыл бұрын
ፍትህ ለመቅደስ ደበሳይ
@Bethtesf
@Bethtesf 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@mrab3558
@mrab3558 2 жыл бұрын
ያደላቸው ኢትዮጵያ ላይ ደልቶቸው እየሳቁ እየደነሱ የሚኖሮ ደስ የሚል ጭንቅላትእና ልብ ያላቸው
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro 2 жыл бұрын
Ayi aswahu😄😄😄😄
@shmsbnetnuritube502
@shmsbnetnuritube502 2 жыл бұрын
መቅዲ ቅመም ተመለሺ እባክሽ ወሬ ያናፈሱብሽ ሰዎች ጠንካራ ሆነሽ አሳያቸው አትደበቂ ያለንቺ አያምርም እሁድን ኢ ቢ ኤስ
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@molalignemirie2858
@molalignemirie2858 2 жыл бұрын
ወይ ኢቢየስ በእሁድ ኤቢስ መግቢያ ዘፈን ዘፈኑ ዘፈኑ ግን ምን መሰላችሁ በህልም ባለሀብት የሆነች ሰው በውነዋ ለመሆን ብላ ከሰረች የሚለውን ነው ለማን መሰላችሁ ለቅደስ ደቢሳ ፡፡ አይ መቅደስ ያሰፍሽ ጋዋደኛ አፍቅረሽ ተጎዳሽ፡፡
@yaserjjj4370
@yaserjjj4370 2 жыл бұрын
በቃ አስፋዉ እያደር እሸተእና ጎረመሠ
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 2 жыл бұрын
መቅደስ ደበሳይ ትችላለች ጎበዝ ናት ይች አትችለም ወድ የመሰለች
@seada5882
@seada5882 2 жыл бұрын
አይባልም
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
አይባልም እራ ዘንድሮ ምን ጉድ ናችሁ ስርሀት የሚባል ነገር የለም እዴ
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 2 жыл бұрын
አይባልም ጥሩ አለባበስ ሲያሳዩ እናበረታታ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ግን ምናለ ጥሩ ብንናገር
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 2 жыл бұрын
አይባልም
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
አስፋው ግን ህንድ እየመሰለኝ ነው !
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
😂😂አቤት ማመሳሰል ።
@rodasselomon491
@rodasselomon491 2 жыл бұрын
Are mekdi melsulen
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
ጉድ ይመልከቱ 👇 ቪዲዮ 👇 👇 kzbin.info/www/bejne/jKmXl3uhqcRrZ5Y kzbin.info/www/bejne/jKmXl3uhqcRrZ5Y
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
አይይይይ እንግዳ አጣችሁ አይይይ
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😄😄😄😄😄
@abelkebede4623
@abelkebede4623 2 жыл бұрын
እኔ በለጥኩ ቤንች
@tarikuega1786
@tarikuega1786 2 жыл бұрын
Mekdy tmelse.
@elisabethbekele7841
@elisabethbekele7841 2 жыл бұрын
እንደ ዛሬ አስቃቹኝ አታውቁም
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
አስፊቲ እያረጀ ነው፣ እጃችው ላይ እንዳይሞት።
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
ኸይረ ምነው ሸዎ
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 2 жыл бұрын
አስፋው መሸሻ ግን በስተርጅና ፈነዳህብኖ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 жыл бұрын
When I watch you dancing laughing with full of Cheberchacha I say to myself these beautiful guys are living in Jupiter or Mars. You don't look you live on a planet with full of horror and misery. pause the festivity the time won't allow especially in Ethiopia.
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
የነሱን ጫወታ ነው እንዴ የሚያሳዩን? አዝናኑ እንጂ ተዝናኑብን መቼ አልን!!!! ኮተታሞች።
@fetyatud7777
@fetyatud7777 2 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎
@seada5882
@seada5882 2 жыл бұрын
አይባልም
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ጥሩ ነገር ብንናገር ምናለበት ?
@bemnetaklilu1399
@bemnetaklilu1399 2 жыл бұрын
Selam Ebs how about mekdes debesay the program was so boring for last 3 weeks I neve seen .change another strategy
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 29 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 24 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН