🔴

  Рет қаралды 7,250

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@lightofworld2651
@lightofworld2651 14 сағат бұрын
ኢየሱስ አንዲህ አለ እሳትን ልጥል መጣሁ ከነደደ ምን እፈልጋለሁ አለ በውስጦ ስለተገለጠው የወንጌል እሳት ስሙ የተባረከ ይሁን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 20 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮታ መሪ ጌታ ግሩምና ድንቅ ምክር የሚሰማ ጆሮ ያለው ይሰማ እንደ ተባለው ተባረክልን ወንድም አብይ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rabincall2859
@rabincall2859 Күн бұрын
ጌታ ድንቅ ነው በእውነቱ ዋውውውውውውውውው ስለ እርስዎ እግዚአብሔር ይመስገን
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 11 сағат бұрын
ተባረኩ መሪጌታ የረዳዎት ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤
@Taredan77
@Taredan77 22 сағат бұрын
ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ለእውነት የቆሙ አባቶች ስለሰጠኸን🙏ተባረኩ🙏
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 21 сағат бұрын
God bless you❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
@kidisttessema4500
@kidisttessema4500 Күн бұрын
ተባርከው ቅሩ አባታችን
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l 18 сағат бұрын
እሰይ ጌታ ሀይሉን እየገለጠ ነው ማለት ነው ::እግዚአብሔር ይመስገን ::🙏🙏🙏
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou Күн бұрын
ፀሎት የሚያውቅ ሰው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አጥብቆ መማለድ አለበት። ቤተክርስኒቱ በቀጥታ የአሁን መልኳ የቀደመችውን የሎዶቂያ ቤተክርስቲያ ይመስላል። ሕዝቡ በነጭ ኩታ እየተጠቀለለ ወደ ሲኦል እንደሚላክ ይህ ዝግጅ በደንብ አሳይቷል።
@denekealembo840
@denekealembo840 15 сағат бұрын
የሚገርም የታሪክ ምስክርነት ነው በርቱ እውነት አርነትን ታመጣለች🎉❤
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 21 сағат бұрын
ድንቅ ነው
@rabincall2859
@rabincall2859 Күн бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ጌታ መልካም ነው
@denekealembo840
@denekealembo840 15 сағат бұрын
እውነትነው እላይእና እታች ያለው አመለካከት ለየቅልነው🎉❤
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 14 сағат бұрын
የዮሐንስ ራእይ 22:8-9 8.ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 9 እርሱም፡- እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
@hirutbogale8510
@hirutbogale8510 15 сағат бұрын
Wow, God bless you
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 23 сағат бұрын
God bless you!!!❤❤❤
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 20 сағат бұрын
ጸጋ ይብዛልዎ❤❤❤❤
@israelzewude3795
@israelzewude3795 13 сағат бұрын
Jesus my Lord ❤️😍
@assefaregassa1396
@assefaregassa1396 23 сағат бұрын
Sele geta sele Eyesus ababalu erasu menfesen yadisal wendeme❤❤❤
@bekelewkidan5046
@bekelewkidan5046 18 сағат бұрын
ወንድም ዓቢይ ! የአገራችን ችግር ይኸ፣ አሁን፣ መሪጌታ እያሉህ ያለው ነው። "የክርስቲያን አገር" እያልን የምንመጻደቅባት አገራችን - በተለይም የሰሜኑ ክፍል - በድቅድቅ መንፈሳዊ ጨለማ ውስጥ ነው ያለው። መንፈሳዊው ጨለማ ደግሞ ከፍጥረታዊው ጨለማ በቃላት መግለጽ እስከማይቻል ድረስ በእጅጉ የከፋ ነው። ሁሉን ቻዩ አምላክ፣ እስከ ሕይወት መሥዋዕትነት ድረስ ዋጋ እየከፈሉ፣ ንጹሑን የክርስቶስን ወንጌል የሚሰብኩላትን ቅዱሳን፣ ለምድራችን ያስነሣላት ! አሜን !!! በቀለ ወልደኪዳን ነኝ።
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 Күн бұрын
ተባረኩልን
@YoniNigatu-wt4ey
@YoniNigatu-wt4ey Күн бұрын
Kiya show betam eyetebarkubet ketelelen tebarek
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Күн бұрын
Egziabher yibarkilign Abiyachin. 3:13
@sofiamengisteab6644
@sofiamengisteab6644 Күн бұрын
God bless you
@sinaeldanatett2119
@sinaeldanatett2119 Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉tanks father 🎉big respect 🙏🏻
@Teje-k6t
@Teje-k6t Күн бұрын
ዘመነ ይባረክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሲረዳ እንዲህ ነው ስው ወንጌል ከገባው ወደ ሀላ አይልም የኢትዮጵያ ፖሊሶች ከወንጀለኛ በላይ በእምነታቸው ምክንያት ስውን እንዲህ መደብደብ ነገ በእግዚአብሔር ፊት ይጠየቁበታል ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወንጌልን ማስተማር አለባት እምነት በጉልበትና በህዝብ በማስጠላት አይሆንም ሁሉም ስው ሊያስብበት ያስፈልጋል እግዚአብሔር እውነት ነው❤
@junefirst500
@junefirst500 Күн бұрын
Exactly what they did to St. Paul!!!
@asnakeensermu5994
@asnakeensermu5994 Күн бұрын
Thanks
@dg4147
@dg4147 Күн бұрын
Genesis 1 ትግ - ዘፍጥረት 1: ኣምላኽ ብመጀመርታ ሰማይን ምድርን ፈጠረ።
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 14 сағат бұрын
ወደ ሮሜ ሰዎች 10;3 3 የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።
@TigistShewaamare
@TigistShewaamare Күн бұрын
Jesus is king of kings ❤❤❤❤❤❤❤
@rabincall2859
@rabincall2859 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይይይይይይ
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Күн бұрын
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6 God bless you all🎉🎉🎉❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሲረዳ እንዲህ ነው ስው ወንጌል ከገባው ወደ ሀላ አይልም የኢትዮጵያ ፖሊሶች ከወንጀለኛ በላይ በእምነታቸው ምክንያት ስውን እንዲህ መደብደብ ነገ በእግዚአብሔር ፊት ይጠየቁበታል ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወንጌልን ማስተማር አለባት እምነት በጉልበትና በህዝብ በማስጠላት አይሆንም ሁሉም ስው ሊያስብበት ያስፈልጋል እግዚአብሔር እውነት ነው
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 Күн бұрын
ጥቅስ ከጥቅስ ከማቀናበር በመነሳት መስበክ የተለመደ ነው። ለህይወት ግን የሚሆን አይደለም።
@user-haki52E
@user-haki52E 21 сағат бұрын
Please please interview pastor መርዕድ
@rabincall2859
@rabincall2859 Күн бұрын
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 14 сағат бұрын
ወደ ገላትያ ሰዎች 1-8-9 8.ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። 9 አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
@brookxdfvfftafese3757
@brookxdfvfftafese3757 19 сағат бұрын
የልቤ አምላክ
@rabincall2859
@rabincall2859 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow
@astershifera1606
@astershifera1606 17 сағат бұрын
ተነግሮአቸውስ መቼ ተቀበሉ ብለው ነው አውን በወጣቶቹ ነው ወጌለን የሚገፉት የሰበት ተማሪሆች ን እግዚአብሔር ይርዳቸው ሰው እዲወዳቸው ብለው ወጌልን የሚደብቁት
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 14 сағат бұрын
ኦሪት ዘፍጥረት 4;1 1 አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ፤ ፀነሰችም፥ ቃየንንም ወለደች። እርስዋም፡- ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች። የማቴዎስ ወንጌል 1:24-25 24 ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘው አደረገ፤ እጮኛውንም ወሰደ፤ 25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው።
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 20 сағат бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በማንኛውም መልኩ ሰዎች የፈለጉትን እምነት እንዲያምኑ የእግዚአብሔር መንግስትም፣የኢትዮጵያም ህገመንግስት ይፈቅዳል።ታድያ የእየሱስ ክርስቶስ ስም ለምን በትምህርት እና በቤተክርስቲያን አካባቢ ከተነሱ (ውጉዝ ከማርዮስ )ተብለው ይወገራሉ፣ይደበደባሉ፣ይታሰራሉ ታድያ ይህ ሁሉ ለምን ይደረጋል።እውነትን በመመስከር የአዳም ልጆችን ከዘላለም ሞት የማዳን አደራ ከክርስቶስ የተሰጠን ነውና ወንጌል መስበክ በቦክስ፣በዱላ አያስደበድብም።ሀገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው!!!!!👏👏👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏👏
@EthioEyfd
@EthioEyfd 17 сағат бұрын
Ena be Alme salchu makera albachaw yemilawon alnbabekem wondem hedu woda alme hulu wongalne sebaku tabelo tatsefole
@debebeseyoum7081
@debebeseyoum7081 19 сағат бұрын
ሕዝቡ በእርግማን ስር ነው ያለው ማለት ነው አሁን ያለው መቅሰፍት …………
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 14 сағат бұрын
ኦሪት ዘጸአት 20:3-6 3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ 6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 Күн бұрын
በሜድያ አለመታየት ጥበብ፣ አርቆ ማየት የሚያካትት ነዉ። ስለዚህ የደገፋል!!!
@FeteleworkAssefa
@FeteleworkAssefa Күн бұрын
የህይወት ራስ የሆነውን ህያው የጌታ ቃል ለተረት ተረት ማስተማሪያነት ከማዋል በላይ ጥል ከእግዚአብሔር ጋር አለ? የኢ/ያ ኦርቶዶክስ ትመልስልኝ
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 18 сағат бұрын
ሰላም አብይዬ፤ ኢየሱስ ሰው የሚመስል ነው የሚለው አስተምህሮ ኒኮላዎስ ያስተማረው ሳይሆን docetism የሚባል አስተምህሮ ነው።
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 14 сағат бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 8:47 47 ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል፤ እናንተ ከእግዚአብሔር አይደላችሁምና ስለዚህ አትሰሙም።
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 13 сағат бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 1:12-13 12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 13 እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ወደ ገላትያ ሰዎች 4:7 7 ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።
@Merameron
@Merameron 2 сағат бұрын
የሚገርም ነዉ ነፁህ መፀሀፍ ቅዱስ እያለ አንብቦ መረዳት እያለ ለምን በግእዝ መታገል ነዉ ግእዝ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት የምትጠቀመዉ ህዝብ በሚገባዉ ቁዋንቋ ያሰተምሩ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 20 сағат бұрын
Meri Jeta ! Wengel Ande Keberalot Ena Ye Birhan Amlak Eyesus Kristos Ketegeleselot Lela Minim Timhirt Ayasfeligotim Gizewon Wengelin Bae Mesbek Nefs Yatrifu
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 14 сағат бұрын
መጽሐፈ መክብብ 9:4-5 4 ያልሞተ ውሻ ከሞተ አንበሳ ይሻላልና ሰው ከሕያዋን ሁሉ ጋር በአንድነት ቢኖር ተስፋ አለው። 5 ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም።
@misaw6162
@misaw6162 Сағат бұрын
ይሄ ጠያቂ ግን መቼ ነው "እንዲህ የሆነ ይምስለኛል፣ እንዲያ የሆነ ይመስለኛል፣ ያንን አስባለሁ፣ ይሄንን አስባለሁ፣ ይመስለኛል፣ አስባለሁ" የሚያቆመው። 1ኛ፥ ያንተን ስሜት ለመስማት አይደለም ሰው የኢምያዳምጠው። Stop these annyoing and meaningless verbal hicups 2ኛ፥ ያንተን ማጠቃለያ ወይንም አርዖታዊ ድምድሜ የመስጠት ሃላፊነት የለብህም። ከቻልክ ጥሩ ጥያቄ ጠይቅ። አድማጭ ግምጋሜና ድምዳሜ ይስጥ።
@abelmoges6532
@abelmoges6532 16 сағат бұрын
እባክህ የቢሮክራት ቅርፅና ይዘት ከሌሎቹ ጋር መዝነው
@droneber2024
@droneber2024 15 сағат бұрын
እንዲያው ሌላ ሥራ የላችሁም እንዴ?ሌላ ከጠየቃቸው መልሳችሁ ማቅረብ ተገቢ አይደለም፣አሳፋሪዎች ናችሁ፣ትዝብት ነው
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou Күн бұрын
ፀሎት የሚያውቅ ሰው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አጥብቆ መማለድ አለበት። ቤተክርስኒቱ በቀጥታ የአሁን መልኳ የቀደመችውን የሎዶቂያ ቤተክርስቲያ ይመስላል። ሕዝቡ በነጭ ኩታ እየተጠቀለለ ወደ ሲኦል እንደሚላክ ይህ ዝግጅ በደንብ አሳይቷል።
"አሁን ያለው መንግስት ምስጥ የበላው ዛፍ ነው!" አቶ ጀዋር መሀመድ
1:37:09