🛑 ሰሜን ኮርያ ያወጣችው አስሩ ዘግናኝ እና ጭካኔ የተሞላበት ህግ || seifu on Ebs

  Рет қаралды 13,161

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

7 ай бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 149
@benjatube
@benjatube 7 ай бұрын
የሁለተኛው ቻናሌ ሊንክ ይሄ ነው kzbin.info/www/bejne/gKTSk6JjjpaXfLcsi=gFa0CsqAQhkm4w2W
@goodnews2392
@goodnews2392 7 ай бұрын
የኮሪያ ግማሹ ህግ ወደ ሀገራችን ይምጣ የሚል ጀግና ማነው?
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 7 ай бұрын
እኔ😂. በተለይ የፓርላማውህግ
@jimihune9650
@jimihune9650 7 ай бұрын
አለሁ እኔ
@TERGUM_SIGMA
@TERGUM_SIGMA 7 ай бұрын
Ane😊
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 7 ай бұрын
Ye parlama Ina ye alebabes hig
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 7 ай бұрын
Guy is moron. አብደሀል እንዴ? ንካዉ
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 7 ай бұрын
አይይይይይይይይይይይይይይይይ የእውነት የፓርላማው እና የአሜሪካ ፊልሙ ቅጣት ለኛሀገር ቢተገበር ጥሩ ነበር ።
@nasraabdullah1784
@nasraabdullah1784 7 ай бұрын
የምር የዛህ ሀገር ሰዎች አሳዘኑኝ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 7 ай бұрын
በ ያስገረመኝ ከሀገርመውጣትመከልከሉእና ስልክምወደውጭ እንዳይደውሉመደረጋቸውነው ኢትዮጵያ ቢኖር ብዬ የተመኘሀት ግን የአለባበስህጉነው።
@samiraali8482
@samiraali8482 7 ай бұрын
እኔ ያስገረመኝ ከሀገራችው መውጣት አለመቻላቸው እኛ ስንሰደድ እነሱ መውጣት አይችሉም😢😢😢
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 7 ай бұрын
ይህ ህግ ሙሉ በሙሉ ወደኛ መምጣት አለበት
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 4 ай бұрын
ሁሉም ካሉ እናት ልጇን ከእሳት ቃጠሎ ከማዳን ስዕሉን ብታድን ይሻላል እያሉ ነው? ስዕሉ እንደገና ሌላ ገዝተው ቤታቸው ማስገባት ይችላሉ: ልጁ ከጎዳ ማዳን ላይች ይችላል ::
@user-ue6tq8zj8j
@user-ue6tq8zj8j 3 ай бұрын
ስለ ቀሚሱ ብቻ ምርጥ ነዉ ሌሎቹ ያስፈራሉ ግን ድህነትስ ይፈቀድ ይሆን😮
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 7 ай бұрын
የሴቶቹ ቀሚስ እኛ ሀገር ቢመጣ ጥሩ ነበር ሌላው እንኩዋን መንግስታቸው ጭንቅላቱ ትክክል አይደለም
@mulugetachew1975
@mulugetachew1975 7 ай бұрын
ስርአት ይዘው መኖሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ህዝብ ይወክለኛል ብሎ የመረጠው መንግስት ይህን ያህል ህዝቡን መብት ማሳጣት ተገቢ አይመስለኝም
@meazazeraye7019
@meazazeraye7019 6 ай бұрын
ረጅም ቀሚስ መልበስ ግዴታ ቢሆን ደስ ይለኛል
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ 7 8 9 እጎቹ ተመችተውኛል ለኛ አገርም ያስፈልገናል የፓርላማውማ በጣም ነው የገረመኝ በቃ ወደኛ ይተላለፍልን 😢😢😢
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 7 ай бұрын
በእውነት የቀሚስ ጉዳይ ሀገራችን በሆን አረፋ ነበር😅😅😅😅
@rodasgirma6471
@rodasgirma6471 7 ай бұрын
የቀሚሡ እኛ ሀገር ቢመጣ ደስ ይለኛል የፀጉሩም ይመቸኛል
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 7 ай бұрын
በትክክል
@user-ur1xf3kr2j
@user-ur1xf3kr2j 7 ай бұрын
የቀሚሱ ህግ ቢመጣ ጥሩ ነው,,,ተቃጠልን እኮ 😎😎😎😎
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 7 ай бұрын
እውነት ነው
@haymanotgashaw8747
@haymanotgashaw8747 7 ай бұрын
ፊልም አለምየታቸው ካገር አለምውጣታቸው መሪያቸውን ማክበራቸው እኛ ሀገር ይህ ቢሆን ብዮ ተመኘው !!!!
@user-sj1bl7se8c
@user-sj1bl7se8c 6 ай бұрын
አገራችን አንድ አንዱ ብመጣ ብዬ ተመኘው
@SirakMicheal-wd4vj
@SirakMicheal-wd4vj 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ቤንጃ ❤❤የሁል ጊዜ ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን ቤንጃ ቲዩብ❤❤
@AmeleworkTsegaye-di8ih
@AmeleworkTsegaye-di8ih 7 ай бұрын
ዘይገርም ሁሉም ይገርማል እንኩዋን ደስ አለክ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 7 ай бұрын
የፓርላማው ተመችቶኛል የፊልሙ ደንቆኛል 😂😂 እንኳን ደስ አለህ ብሮ👏👏
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 7 ай бұрын
የፊልሙ ነው የተመቸኝ
@mamehabte1722
@mamehabte1722 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቻናሉን ሰለከፈቱልህ። የሴቶች አለባበስ የተባለው ጥሩ ነው ነገር ግን ሕጉ በጣም የሰውን ከፈጣሪ የተሰጠውን በነፃ የመኖር እድል በጣም ይጋፋል።
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 6 ай бұрын
አለለባበስ የፅጉራ ቁረጥ መኪና ጅስ ከአገረ አለመውጣት ሌላው መንቅለመንግሰት ያሥፍልገዎል ሰዎችን አፍናዎችዎል
@zainabxx7382
@zainabxx7382 7 ай бұрын
ቤንጃ እኔ ከኛ አገር ግፍ በልጦ አላየሁትም እንደውም የኛን ሀገር ግፍና መከራ ቢያዩ የባሰ አለ ኮርያን አትልቀቅ የሚሉ ነው የሚመስለኝ
@TewodrosTeka-iq5kv
@TewodrosTeka-iq5kv 7 ай бұрын
የፓርላማው ጉዳይ እዚ ቢመጣ ሟች ብዙ ነበር😂😂😂
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 7 ай бұрын
ቤንጃችን እንኳን ሰላም ተመለስክ በድሮው ቻናልክ
@ertaerta1727
@ertaerta1727 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድምየዉ
@Temesgen-ke5yv8dr1t
@Temesgen-ke5yv8dr1t 7 ай бұрын
አደንዛዥ ዕጽ ህጋዊ የሆነበት ምክንያት እንደሚመስለኝ ከነዚህ አስጨናቂ ህጎች የተነሳ ሰው ተስፋ ቆርጦ ራሱን እያጠፋ እንዳያስቸግራቸው ይመስለኛል።የአለባበስ ህግ ተመችቶኛል የሴቶች ብቻ።
@metsnanatbefetari8723
@metsnanatbefetari8723 7 ай бұрын
ሰላም ቢኒዬ እንኳን ደስያለን ደስታህ ደስታችን ነውና በርታ ❤❤❤❤
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 6 ай бұрын
WOW Congratulations my Dear Brother Benjamin i am very happy for you good job man ✌️ 💐💐💐🎉🎉🎉
@kelemeworkbaweke1170
@kelemeworkbaweke1170 7 ай бұрын
Benjaayeeeee enkwan dena metak..... yetale se'atuuu
@Girl_holdit_
@Girl_holdit_ 7 ай бұрын
እሰይ እንኩዋን ደስ አለ ቻናልህ ስለተመለሰ ደስ ይላል!!
@munamuna2128
@munamuna2128 7 ай бұрын
ሁሉም ህግ እኛ አገር ቢሆን ደስ ይለኛል. ግን የተሌፎኑ ቤተሠብ ውጭ ሀገር ካለስ እንዴት ይገናኛሉ ሰለ ቴሌፎን ይቅር ሌላው👍 "ፓርላማውውው" ተመችቶኛል 🤔😳🙄😁😁 ቢሆን👍
@longbeb
@longbeb 7 ай бұрын
ብሮ እንኳን ደሳለክ መርጥ ሰው
@user-nq1cm2ys5m
@user-nq1cm2ys5m 7 ай бұрын
የሌላ አለም ህይወት ካላወክ አይከብድም
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አልክ ሼር ላይክ አድርጉ😘
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዉድ ወንድማችን ኦ እንካን ደስያለህ🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@dawitgetahun5104
@dawitgetahun5104 7 ай бұрын
ዋው እንኳን ደስ አለህ
@ambaw1004
@ambaw1004 6 ай бұрын
ቤንጃችን በነጭ ሸሚዝ እና በክራቫት ሽክ ብለህ ተከስተሀል አምሮብሀል ወዳጄ ልቤ ይበል ብያለሁ ፤ ያቀረብክልን ዝግጅት ግሩም ነዉ እዉነቱን ለመናገር እነዚህን ህግጋቶች ሰምቻቸዉ አላዉቅም ፤ ይሄ የለየለት ፋሺዝም + ኮሚኒዝም ጭምር ነዉ ሁለቱን ደምረን ውጤቱን ስንቀምረዉ = እንደ አምላክ እዩኝ ከማለት አይተናነስም ። ከስር ልቀጥል ሀሳቤን
@ambaw1004
@ambaw1004 6 ай бұрын
ሌላዉ እግዚአብሔር እንክዋ የፈለግነዉን እንድናደርግ እንድናስብ ነፃነቱን የሰጠ ትልቅ ፈጣሪ ነዉ ። ይሄንን የ አምልኩኝ አዋዜ በጣም ደሞኞል ። ህግጋቶቹ እና ያወጡት ሰዎች ቀሽሞች ናቸዉ ። ምክንያቱም ህዝብን በህግ አሳቆ ከሀገር እንዳይወጡ አድርጎ በሀገር ውስጥ እየኖሩ ግና ልክ እንደ ወኅኒ ቤት እንዲሰማቸዉ ማድረግ የእዉነት ልክክ ያለ ልክ አይደለም ።
@ambaw1004
@ambaw1004 6 ай бұрын
የሕንድ ፊልምም አይቼ እስራት ኸረ ይደብራል ወንዴ ቤንጃ ። ህግጋቶቹ በጣም አስደምመዉኛል ። የፖርላማዉ ህግ ብቻ እኛ ሀገር መጥቶ ሁሉንም በገላገሉን ጠቅላዩንም ጨምሮ ። ቤንጃችን ምስሉን የተቃጠለባት ሴትዮ ከልጅሽ ምስሉን ለምን አስቀደምሽ ብሎ ማስረ ኸረ እንደዉ ይሄስ ከፋሺዝም የባሰ ነዉ ። የዊዱ ህግ ግን ዋዉ ለሚጦዙ ተመቻቸዉ ።
@fatiyaali9645
@fatiyaali9645 6 ай бұрын
ቤንጃ እንኳን ደስ አለህ ። ምነው ስውየው ፍጥሪ ልሁን አለ የፈጠረውን ጌታ የረሳ ነው በተለይ የፎቶው አልተመቸኝም
@rahilmengusto4033
@rahilmengusto4033 7 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እያልኩ ከአደንዛዥ እፁ በስተቀር እና የፎቶዋ ነገር ሁሉም ቢሆን መልካም ነበር😂😂😂😂
@Naniya254
@Naniya254 7 ай бұрын
🙄ኮርያን ጠላሁ ነፃነት ውሃ በላት🤭
@natifob7173
@natifob7173 7 ай бұрын
We need it all 🤗
@hararlove
@hararlove 6 ай бұрын
7 ተኛው ህግ በጣም ናይስ ነው ወደኛ ይምጣ❤
@Asterdawit-mi2yz
@Asterdawit-mi2yz 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ቤንጃየ
@usr66696
@usr66696 7 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ አምሮብሃል.ቤንጃችኝ
@user-sc2bq1bm2c
@user-sc2bq1bm2c 7 ай бұрын
አንኳን በሰላም ተመለስክ ቤንጃዬ መልካም ዕድል !!
@kebernsheworkhu208
@kebernsheworkhu208 6 ай бұрын
ወደኛ አገር ይምጣ እምትሉት ሰወች ግን ሰውየው እኮ እሱን እዲያመልኩት ነው የፈለገው የኛውም ያው ነው መልኩን ቀየረ እጂ ሁለቱም ህግ ለህዝቡ አይጠቅሙም😅
@aregashgebere
@aregashgebere 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ 👍 የፓርላማውንና የፊልሙን አስምርበት 😉😉
@salambuli285
@salambuli285 7 ай бұрын
ጀግና መራ
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r 7 ай бұрын
መብሩክ
@billusemere3163
@billusemere3163 7 ай бұрын
Welcome and congratulations you back to Chanel 🎉
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 3 ай бұрын
ጨለማውሰጥ ነው የሚኖሩት😮😢
@helenteags5211
@helenteags5211 6 ай бұрын
አደንዛዝ እፅ ከተፈቀደ ሰውየው እሱን እየወሰደ ነዎ ህጉን የሚያወጣዉ
@TheHenny288
@TheHenny288 7 ай бұрын
Benja, congratulations on getting back your channel. I have some suggestions for you. If you can not make repeatative messages, that other channel did it already. It's boring, try to bring new things. It's my personal idea. Take it as a constructive, please. Thanks, N.B. I like today's program, by the way.
@tigestdagnachew3945
@tigestdagnachew3945 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን❤❤❤❤
@DagiDagi-ju6bl
@DagiDagi-ju6bl 7 ай бұрын
እኛ
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 6 ай бұрын
እነሚን እነሱሪ የፀጉር እስታይሉ ህግ ተመቸኝ ለኛም ሀገር ተመኘሁ
@alemurami5823
@alemurami5823 6 ай бұрын
ካካካካካካ… ቤጃ ከአስራምናምን አመት በሆላ ከልቤ አሳከኝ እኛሀገር ቢሆኑ የፓርላማ አባሎች ሞተው ያልቃሉ ካካካካካካካ!!!!ውውው
@tilahunhana262
@tilahunhana262 7 ай бұрын
ዊድ እንዴት ይከለክላል እሱ ራሱ ባይጠቀም እንደዚህ ያለ ረገጣን ህግ ብሎ ያወጣ ነበር? የፓርላማዋ ግን አንደኛ ናት እኛም ሀገር ቢተገበር ደስታዬ ወደር የለውም ምድረ እንቅልፋም ምን እንደሚውጣቸው ይታይ ነበር
@arsemabelay422
@arsemabelay422 7 ай бұрын
Congratulation🎉
@tigisttilahun5307
@tigisttilahun5307 7 ай бұрын
Ethiopia Bargew
@melalihd428
@melalihd428 7 ай бұрын
Congratulations 🍾🎈🎉🎊 benjaye
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 7 ай бұрын
Congrraaaa chanalachen temelesoal
@yewebadane1868
@yewebadane1868 7 ай бұрын
የባሰ አለ ሀገርህን አትልቀቅ!!!
@mahlettadele7092
@mahlettadele7092 7 ай бұрын
🎉congrats
@MastewalTeshome-jv2js
@MastewalTeshome-jv2js 7 ай бұрын
Sergega meselkal bro
@kirubelayele7436
@kirubelayele7436 7 ай бұрын
Congratulations Benjamin 🎉🎉🎉
@hiwotkifle8388
@hiwotkifle8388 6 ай бұрын
ሁሉም ህግ
@user-dk9hy7ni1l
@user-dk9hy7ni1l 7 ай бұрын
Wowww emkuan des alehhh
@mkaimakbel
@mkaimakbel 6 ай бұрын
happy for you
@yonas7027
@yonas7027 7 ай бұрын
Congra bro
@kelemeworkbaweke1170
@kelemeworkbaweke1170 7 ай бұрын
HULUM HEG
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 7 ай бұрын
Yehe heg legnam hager yasfelegenal
@robs5120
@robs5120 7 ай бұрын
Welcome back Ben🎉🎉
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 7 ай бұрын
ህግ ዘጋኝ😥😥😂😂😂😂
@Hana-3838
@Hana-3838 7 ай бұрын
🖐👍👍👍
@abdulkerim6336
@abdulkerim6336 7 ай бұрын
well come
@Hana-3838
@Hana-3838 7 ай бұрын
እንዲሕ አይነት ሕግ እንደው ሑለቱን እንኳን ቢፀድቅ እልል ነው
@bezayacop9534
@bezayacop9534 7 ай бұрын
Bekume mmuteeee,weyyyy gudeeee ie metadelieeee, 😮
@natnaelabay4656
@natnaelabay4656 7 ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ቤንጃችን
@yesyo3241
@yesyo3241 7 ай бұрын
Enkan des aleh wendma
@misrakasfaw
@misrakasfaw 5 ай бұрын
የኪምጆንግ ከፋ ግን የልብሱ ሀገራችን ቢኖር😂😂😂😂ግን ያልገባኝ ነገር እኛ ጋ በየ5አመቱ ተብሎ ምርጫ ይህው የማናየው የማይመራን የማያዘን ኧረ...አይነገር የኛስ ግን እነሱጋ መንግስት ቅየራ የለም😅😅😅😅
@benjatube
@benjatube 5 ай бұрын
የሚባል ነገር የለም
@misrakasfaw
@misrakasfaw 5 ай бұрын
@@benjatube ይገርማል
@tonitooni9548
@tonitooni9548 25 күн бұрын
የልብሱ
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 7 ай бұрын
ዋው ኮንግራ ስለተመለሰልህ ቤንጃ
@belenhelen
@belenhelen 7 ай бұрын
❤amrobhal
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 7 ай бұрын
ቤጃ ምርጡ ይመችህ
@KebronBeki-tr1og
@KebronBeki-tr1og 6 ай бұрын
ምነው አምልኩኝ አለ😂
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 7 ай бұрын
5k viewed and just look at how many of us liked the videos ? ቋጣሪዎች! ምናለ ዝምብለህ ከምታፈጥ like አርግለት
@user-zx2fp8hw1z
@user-zx2fp8hw1z 7 ай бұрын
gasha seat ideti enagigni
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 7 ай бұрын
ይህ ታሪክ በዚህ ዘመን ነው?
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 7 ай бұрын
የምድር ሲኦል ናት በለኛ 😮 ሰሜን ኮርያ
@Mimi-mf4mb
@Mimi-mf4mb 7 ай бұрын
ye filemu 😂😂 arife newe
@elsazeray6854
@elsazeray6854 7 ай бұрын
Ich freue mich sehr für dich Benyam ❤
@teddamonn608
@teddamonn608 7 ай бұрын
this fr ethiopia
@tsegayameyame
@tsegayameyame 7 ай бұрын
Desbelognal beja ekwan des alke
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 7 ай бұрын
ሰላም ከመጠን በላይ በዛ ህዝቡ የቁም እስረኛ አደረገው እዛው በአደንዣዥ እፅ ይሞታሉ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባስ የለም ግን አለባበስ የጅንሱ የሴቶች አዎ
@user-tu3rt2ln5s
@user-tu3rt2ln5s 7 ай бұрын
Kamesu
@mekonnen74
@mekonnen74 7 ай бұрын
ሁሉም 😂😂
@jimihune9650
@jimihune9650 7 ай бұрын
የምእራባውያን አረጥራች.
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 7 ай бұрын
ይሄ በቁም ጀሀነም ነው የምር የቀሚሱ ብቻ ተመችቶኛል
@Derahinn
@Derahinn 7 ай бұрын
Zare demo ye Bank bet Serategna meselk
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 184 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 18 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 101 МЛН
Meri kya galti the part~2 #comedy #funny #youtubeshorts #shorts #cutebaby
0:16
凡事不要慌,看我如何靠智慧取胜!
1:00
侠客红尘
Рет қаралды 33 МЛН
Разрезанный Человек 🤯
0:31
MovieLuvsky
Рет қаралды 9 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 3,2 МЛН