ሰንበተ ክርስቲያን አባ ብርሃን ተከስተ ከ eotc ጋር ያደረጉት ቆይታ

  Рет қаралды 717

Aba Birhan Tekeste Zebeata

Aba Birhan Tekeste Zebeata

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 9 күн бұрын
አባታችን እንኳንም ለዚህ ቀን አበቃዎት, የታደልን ነን እርሶ አባታችን በመሆንዎ ተመስገን ተመስገን❤
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 6 күн бұрын
አባ አባቴ ጤናዎት ተመልስዎልዎት ለዚኽ ቃለመጠይቅ በመብቃትዎ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቀሪው ጊዜ ዎ ከጤና ጋር የስኬት እንዲኾንልዎ ጸሎት ነው ።
@tigistharegewoyn6912
@tigistharegewoyn6912 8 күн бұрын
እንደርሶ አይነት አባት ስላለን የታደልን ነን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት እድሜ ከጤና ይስጦት።
@Mesjk
@Mesjk Күн бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን እርሶን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን አሜን
@AmdeberhanTedla
@AmdeberhanTedla 7 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ያሰቡትን እስኪያሳኩ እረጅም እድሜ ጤና እና የሰው መውደድ ባሎት ላይ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር ያድሎት።
@HiwiGetanh
@HiwiGetanh 5 күн бұрын
እንደርሶ ያለ አባት ሰላለን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦ የኔ አባት
@FraoliTesfaye
@FraoliTesfaye 9 күн бұрын
❤❤❤
@seblewongeltadesse3956
@seblewongeltadesse3956 Күн бұрын
እድሜና ጤናን በብዙ ይስጥልን
@ss-en7lk
@ss-en7lk 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥዎት
@HirutAsrat-gy7hp
@HirutAsrat-gy7hp 9 күн бұрын
አባ እንኳን አየንሆት እግዚአብሔር ይመስገን!!!በእድሜ በጤና ጠብቆ የሚያስቡትን ምኞትሆትን ለመፈጸም ያብቃሆት በረከትሆት ይደርብን!!!
@LilToby-g7w
@LilToby-g7w 23 сағат бұрын
አባ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚኽ ያበቃዎት አምላክ ይክበር ይመስገን መኩሪያችን ነዎት ያሰቡትን በጎ ሥራ ጤናዎትን ሰጥቶ ለመፈጸም ያብቃዎት። ሌሎችም የቤተክርስቲያን አባቶች ከአባ ብርሃን ተምራችኹ በአብነት ት/ቤት ላይ ለመሥራት ሞክሩ በተለይ በአኹን ጊዜ አሳውን ከምንጩ ማድረቅ በሚል ከባድ ሚሽን ተወስዶ በሚሠራበት ዘመን የእኛ መተኛት ፍጻሜው አያምርምና ይኽ መልእክት የደረሳችኹ ኹሉ ከአባታችን ጎን ኹኑ ሰላመ እግዚአብሔር ከኹላችን ጋር ይኹን።
@hiruthassen6540
@hiruthassen6540 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abinet-yf2og
@Abinet-yf2og 8 күн бұрын
🙏🙏🙏
@kidisthaile8062
@kidisthaile8062 8 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistharegewoyn6912
@tigistharegewoyn6912 8 күн бұрын
እንደርሶ አይነት አባት ስላለን የታደልን ነን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት እድሜ ከጤና ይስጦት።
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
ይወቱን ለጊዜው ፍልሚያ ናት
29:51
KABEERA YouTube
Рет қаралды 823
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 933 М.
Հովհաննեսի հայտնություն գրքի քննարկում
1:04:30
ምክረ አበው፦ የሚዲያ አጠቃቀም
19:17
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 20 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54