" ሰውን ሰው ያደረገው ሕግ ነው !" ዘነበወላ ከፀሀይበታች

  Рет қаралды 12,051

ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola

ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@mohaanbbessa5736
@mohaanbbessa5736 5 ай бұрын
ዘነበ ወላ፣በውነት እንዳንተ አይነት ሰፊ የማንበብ እውቀት የሰበሰቡ ሰዎች ወደ ሚዲያ በመምጣት ሃሳባቸውን፣እውቀታቸውን ማካፈል እንዳለባቸው ማሳየት የቻልክ ሃላፊነት የሚሰማህ ሰው ነህና በርታልን ።
@amex_entertainment
@amex_entertainment 5 ай бұрын
ዘነበ ወላ ማሻአላዬ ነብዩ መሀመድ (ሰለላህ አለይሂ ወሰለም) ምን አሉ መሰለ የማታቁ ከሆነ የእውቀት ባለቤቶችን ጠይቁ ይላሉ አንተ የእውቀት ባለቤት ነህ አላህ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ከሂዳያ ጋር ይስጥህ 🙏🙏
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ።።ባምላክሽ ኃይል በልጆችሽ፥
@HabiibJamac-y3c
@HabiibJamac-y3c 5 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ እጅግ በጣም አከብርህ ነኝ ላሚትሰጠን ሀሳቦች ሁሉ ከልብ አመሰግነዋለሁ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏🙏
@NasreMohammed-j9c
@NasreMohammed-j9c 5 ай бұрын
አቦ አላህ ይጠብቅህ የአይምሮ ምግብ ነህ ተመቼሀኝ ዘነበ ወላ
@nugusuzewdie9991
@nugusuzewdie9991 5 ай бұрын
የኔ አባት ደግሞ ሠውን ሠው ያደረገው ለሠው ማሰብ ነው ፣ ሠው ለሠው ካላሰበ እንስሳ ነው እያለ ነሰር ያሳደገኝ። ስለዚህ ከህግም በላይ ለሰው ማሰብ ሠው ሠው ያረጋል ብዬ አምናለሁ።
@genbaw542
@genbaw542 5 ай бұрын
ሰውን ሙሉ ሰው የሚያደርገው ደግሞ ከምንም በላይ በእግዜአብሄር ህግ መሰረት ሲኖር ነው።
@Zuus338
@Zuus338 2 күн бұрын
Amen
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 5 ай бұрын
እንደው ይቅርታ የልጅነት ግዜህ እንዴት ነበር ምክንያቱም የዛሬ ወላጆች ልጆቻቸው አንዳንተ አድርገው ሊያሳድጉ ከቻሉ ይጠቅማል ።ሌላው አንቱታ አልተጠቀምኩም ይቅርታ ትምህርትህ ልዩ ነው እናመሰግናለን ።
@Mekdes-jq4pt
@Mekdes-jq4pt 5 ай бұрын
የጥንቱ የጧቱ ሊዲንግ ሲ ማን ዘነበ ወላ. እናመሰግናለን ❤
@WubeshetTefera-x5j
@WubeshetTefera-x5j 5 ай бұрын
እጅግ በጣም የማምንበት ሀሳብ እኔ የዚህ ፁሁፍ ፀሀፊ የምኖረው ከሀገር እርቅ በ አንድ ሰሞን በግዛቷ ፀሀይ አይጠልቅም በሚባልላት ታላቋ ብሪታንያ ነው. እናም ለ ዚህ ሁሉ ስልጣኔ ያበቃቸው መንግስታቸውም ይሁን ህዝባቸው ለ ህግ ተገዢ መሆናቸው ነው ብዙ ብዙ ማለት እችላለሁ አዎ ሰውን ሰው ያደረገው ህግ ነው
@kliensilva9240
@kliensilva9240 5 ай бұрын
በእኔ አመለካከት ከሕግ በላይ ሕሊና ይቀድማል። ሰው በጎና ክፉን የሚለይበት ሕሊና ስላለው ሕግን ማርቀቅ ቻለ። ሰው ሕግን ቢፈጥርም ሕግን ደግሞ ራሱ ይጥሳል። ለሕግ ተገዢ እንድንሆን የሚያስችለን በጎ ሕሊናችን ነው። ሕግም ኖረ አልኖረ ሕሊና የበላይነት ሚዛኑን ይደፋል። The law is an ass ያለው ማን ነበር?
@AderaChuchu
@AderaChuchu 5 ай бұрын
እውነት ነው ሰው ህግ ባይኖር አውሬ ባህሪ ከደበቀበት ወጥቶ ተናካሽ ይሆን ነበር እንደውም ህግ እያለ እንኳ የላላ ከመሰለወ አውሬውነቱ ብቅ ይላል ስለዚህ ሰውን ሰው ያደረገው ህግ ነው
@SileshiSiyoum
@SileshiSiyoum 5 ай бұрын
ዘኔ ሰሚ ጆሮ ካለ ዕውቀት አዘል ልብን የሚመስጥ አገላለፅ ነው በርታ ወንድሜ እንደአንተ አንብቦ በሰከነ መንፈስ ዕውቀትን የሚያካፍል ያብዛልን
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 5 ай бұрын
እዉቀት እንደ ባህር ነዉ። ❤❤❤❤ህግ ባይኖር ...በህግ በሚለው እቀበላለሁ ''ፍቅር ህግ ሲከበር የሰዉን ደረጃ ማወቅ አለመጨካከን አለመዘሞት..የሰዉን ደረጃ መሆንን ይደለን።
@Zuus338
@Zuus338 2 күн бұрын
Thank you respect
@yosefkassa3414
@yosefkassa3414 5 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ እድሜ ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን።እንደ እስተያየት የ መሸጋገሪያው ሙዚቃ ድምፁ ትንሽ ይቀነስ
@muhabahassen8103
@muhabahassen8103 5 ай бұрын
ትልቅ አክብሮት ለክ ቡር ደራሲ ዘነበ ዎላ ሰው እንደ ውሃ ቱቦ በፍፁም አስገድዶ ማስኬድ ብከብድም ልክ እንደንተ አመላካች ሙህር ብበዛ እንዳው ለሁሉም አስቢ ፓርላማ ብዋቀር አሁን ካለንበት የውቀት ማነስ በሽታ የምንድን ይመስለኛል ክባርልኝ ❤❤❤❤❤
@ashenafiashenafi2126
@ashenafiashenafi2126 5 ай бұрын
ዘኔ እድሜ ይስጥልኝ።ሰምህ ፍትህ እላለሁ
@mengsteabzerabruk7922
@mengsteabzerabruk7922 5 ай бұрын
የቐንየልና ጋሽ ዘነበ! ዕድመ ምስ ጥዕና ይሃብካ።
@mesfinwolde3221
@mesfinwolde3221 5 ай бұрын
I wish Ethiopia had a lot like this guy. God bless u sir❤
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 5 ай бұрын
እግዛቤሔረ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ። በውሰጥ ባወራህ ደሰ ይለኞል።
@Zenእንደቃል
@Zenእንደቃል 5 ай бұрын
ዘንዬ ላንተ ቃል የለኝም
@9970tt
@9970tt 5 ай бұрын
I completely agree with you Zene, the rule of law and enforcement capacity makes the whole difference. I can witness that from so many instances. I live in US and that is the first thing I learned while people talk about democracy. I think the foundation is the law which makes everything possible (I mean a law which can function). A government which can establish a strong and free law enforcement system saves a nation.
@RodasiHaftom
@RodasiHaftom 5 ай бұрын
ዘነበ ዋላ የኔ መምህር ስወድክ።የማንበብ ባህሌን እንድበረታ ታረገኝለክ።በጨለማ ነዉ የምኖሮዉ ብርሃን በቅርብ እያዮኋት ነኝ።
@theoahmwa
@theoahmwa 5 ай бұрын
"ሰውን ሰው ያደረገው ሕግ ነው" የሚለው አመለካከት ፍፁም የተሳሳተ ነው። This is my POV based on my life experience and observations. ጊዜ ቢኖር ስለ ሕግ ብዙ መወያየት ይቻላል። በእኔ አመለካከትና አረዳድ ሁሉም ሰው ሰራሽ ሕጎች የተፈጥሮ ሕግጋትን የሚፃረሩ እና የጥቂት ግለሰቦችን ጥቅሞች ለማስጠበቅ የተቀረፁ ናቸው። የህግ አባት የሚባለውን የጠቢቡ ሃሞራቢን ነፍስ አይማረውና ሕግ የሰውን የተፈጥሮ ፍላጎት ለሌሎች ግለሰቦች ጥቅም ሲባል የሚገድብ ነው። ሰው ከሌሎች እንስሳት የተለየ ነው የሚባለውም የተፈጥሮ ሕግጋትን በመፃረር በራሱ ላይ ማዕቀብ በመጣሉ ነው።
@mekdesmulat-hh4kz
@mekdesmulat-hh4kz 5 ай бұрын
ኤፍ ኤም 97.1 የቅዳሜ ከሰአት ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን። ❤❤❤❤❤❤❤
@zobleselam5695
@zobleselam5695 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ።
@deardabat
@deardabat 5 ай бұрын
God Bless You!! Live with HEALTHY Life!
@addistech9784
@addistech9784 5 ай бұрын
ርዝርዝ አሪፍ ፍልስፍና ናት አመስግኛለው 🙏
@MegaYoumine
@MegaYoumine 5 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ ❤
@YonathanZerihun
@YonathanZerihun 5 ай бұрын
Thank u sir
@abwoudie
@abwoudie 5 ай бұрын
ይሄ አዉነት አዉነት ነው። መራብ መሰደድ አለማሰብ ውጤት ነዉ።
@eyobsolomon472
@eyobsolomon472 5 ай бұрын
እውነት ከፋኝ በጣም ገና ብዙ ይቀረናል ጋሽ ዘነበ በጣም አስለቀስከኝ_____
@abwoudie
@abwoudie 5 ай бұрын
This is really deep thinking. We thank you!
@1muslim869
@1muslim869 5 ай бұрын
አንዱ የመራባችን ምክንያት አለማሰብ አይመስላችሁም??? እኔ ይመስለኛል ግን ማሰቢያ አካላችንን ማን ነው የቀረፀው? እንዴት ነው ማሰብ ያለብን?ምንድነው ማሰብ ያለብን?ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ ነን ላስተዋለው
@endex777
@endex777 5 ай бұрын
ዘኔ 'ንባብ አንባሳደር አገኘች' ትምህርትቤት ክለቦች ላይ ብትሰራ እጅግ ውጤታማ ትሆናለህ ብዬ አስባለው። ዘመኑን ባልኖርበትም የባህር ኃይል ቆይታ ታሪኮችህ ይመስጡኛል።
@Fuad_oMan
@Fuad_oMan 5 ай бұрын
አሁንም ጊዜው አልረፈደም ወገኖች ትንሽ open mine ሆኖ ዙሪያ ገባውን በእውነት ሚዛን ማስተዋል ነው ….. የዚህ ሁሉ የድብልቅልቅ አለም ሚስጥር በ ሁለት አጭር መስመር። Quran 67 : 2
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa 5 ай бұрын
That is right Man
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 5 ай бұрын
ሰውን ሰው ያደረገው የፈጠረው (ሰው ያደረገው) እግዚአብሔር ነው
@yidenekzewde1499
@yidenekzewde1499 5 ай бұрын
I wish you all the best. God bless you and your family. The awareness you creat blow up in the future. Awareness creation took a time it’s like a time bomb the explosion spark already start but the explosion take a time so, please keep share your thoughts with out failure.
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 4 ай бұрын
Dear Mr zenebe can you say some thing about ye abesh libse and how the desine telfe started .
@abebetefferabeyene1451
@abebetefferabeyene1451 Ай бұрын
ሰውን ሰው ያደረገው እግዚአብሄር ነው:: ሰው ሰውነቱን ይዞ መቀጠል የሚችለው እግዚሀብሄርን በመፍራት በሚመራው ህይወቱ ነው:: ከዚያ ጎደል ሲል ሰው እራሱን እያታለለ ሰው ነኝ እያለ ያልሆነውን ሲሆን ለብዙዎች መሰናክል ይሆንና እንቅፋት መሆን ብቻ እድል ፈንታው ይሆናል:: ስለዚህ እውነት ይምራን ከእውነት ፈቀቅ ባልን ቁጥር የሀሰት አለም አረንቁዋ ውስጥ መዘፈቅና ከንቱ መሆን ነው:: ከከንቱነት እግዚአብሄር ይጠብቀን::
@asmamawshiferaw1141
@asmamawshiferaw1141 5 ай бұрын
የህግ ሙሁሩ ሐዋሪያው ጳውሎስ ደግሞ ህጉ አትመኝ ባይል መመኘትን ባላውቅሁ ነበር ይላል ይሄንስ እንዴት ታየዋለህ???
@user-absinia
@user-absinia 5 ай бұрын
ጋሽየ ፕሮተሰታንቶች በየትኛውም ስዕል አያምኑም! ሌላ የዕምነት ተከታይ ይሆናል ለህንዳዊዉ ሰዕል ያመጣለት
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 5 ай бұрын
ሠውን የሚቀየርበት መጽሐፍት የሚገኙት አሮጌ መጽሐፍ ተራ ከአሮጌ መጽሐፍት ነው። የአሁን መጽሐፍት ማንም መሀይም ተነስቶ ለንግድ ሲል ካለ ምንም ዕውቀት ስለሚጽፉ ዋጋ የላቸውም ።
@merawijaleta8608
@merawijaleta8608 2 ай бұрын
የእንጨት ሽበት። የእንግዴ ልጅ ነው
@EshetuChabo
@EshetuChabo 5 ай бұрын
እምሩ ታምራት ይገዙ አዲሣባ [tunnga] አልሕ የታምራት የገዘ ለጅ የራሥ ዕምሩ የልጅ ለጅ የበዕደማርያም ጓደኛ ሕግ ትምሕርት ቤትም ከርቼሌም አብሮኝ ነበር ሚሥተ የመዓዛ ብረ እሕት ነች....
@KassuTegegn
@KassuTegegn 5 ай бұрын
ሰውን ሰው ያደረገው ሥራ ነው። ሥራው ሳይሆን ሥራ ነው። ከፍተኛ የትርጓሜ ልዩነት ስላለው ነው። እኔ ደግሞ በተቃራኒው አሰብኩ። ምናልባት ሰዉን ሰው ያደረገው ሕግ ሳይሆን ሕግን ለመሻርና ለመቀየር ያደረገው ትግል ይሆን?
@likukebede8440
@likukebede8440 5 ай бұрын
በእቁብ ውስጥ እኮ የስነስርአት ደንብ አለ ዳኛ አለ ጸሐፊ አለ ይህ ማለት ሕግ አለ ማለት ነው ታዲያ ስህተቱ ምንድነው? ???
@genbaw542
@genbaw542 5 ай бұрын
ሰውን ሰው ያደረገው ህግ ነው እያለ ዘነበ የሚሞግተው ለዛም አይደል።
@nebyudawit5757
@nebyudawit5757 5 ай бұрын
Gashi zenaba selame yebeza Antane basamawe kuter 97.1,J. TV endehume yetalayaya kalamatayekhene taktataeyalawe metsehafehenme anbebalaw antane sekatatale 1 metsehafe endanababaekue ekoteralawe
@EyuelEshetu-fo6rw
@EyuelEshetu-fo6rw 5 ай бұрын
Hulum nature has its own Rule....enezi egna create menaregachew higoch weshetam nachew ke sewnet miaswetu tera
@HaiderZuber
@HaiderZuber 5 ай бұрын
ሰዉ ያለ ስራ እና አላማ ባዶ ነዉ
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 5 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ ህግን ሰው አደል እንዴ የሚያረቀው ካርል ማርክስንስ ተሳስቷል ማለት ትንሽ አይከብድም ካርል ማርክስን ምንያህል ተረድተህዋል ? ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል ከአክብሮትና አድንቆት ጋ
@genbaw542
@genbaw542 5 ай бұрын
ካርል ማርክስ ሰውን ሰው ያደረገው ስራ ነው ይላል፡በህግ የተመራ ስራ ማለቱ ነው፡ስራ በህግ ካልተመራ፡ሰውን ሰው አያደርገውም ስለዚህ ህግ ነው ሰውን ሰው ያደረገው እያለን ያለው።
@YonasAklilu-ip6ej
@YonasAklilu-ip6ej 4 ай бұрын
morgan freeman american actress looks you mr.zanba i think he have to do same thing about😊😂❤you
@f2world-ne7xb4wq1e
@f2world-ne7xb4wq1e 5 ай бұрын
ገዳ እሚባለውን ስርአት ወይም ህግ ብንጠቀም ኢትዮጵያውያን ሁሉ ሰው እንሆን ነበር
@abyotnanat3618
@abyotnanat3618 5 ай бұрын
ውድ ዘኔ ስለ አሳቢነት ስታወራ ተመቸኝ እስቲ ስለ ዶክተር ተሾመ ሀብተገብርኤል የሚባል ሰው ከቻልክ ጠይቅ ፈረንጆቹ ሲያደንቁት ሰምቼ ነው በእርግጥ አሁን አርፏል እንደታሪክ ከጠቀመ እና መፀሀፎቹ ከተገኙ
@mulemamo7544
@mulemamo7544 5 ай бұрын
እንደኔ እና እንዳንተ ሰውን ሰው ያረገው ህግ ነው።እንዳንተ ባላወቅም እንደኔ ግንሰውን ሰው ያደረገው የተፈጥሮ ህግ ነው። እቁብን እቁብ ያደረገው ሰዎች የሚያወጡት ህግ ነው
@EshetuChabo
@EshetuChabo 5 ай бұрын
አቶ ሑዱጋ ዛናባ... ሣሮ ሣሮ ጉጌ ናዉ ካሤ ላይቲ ኔ ታሥ የዲዳ ኔ ማፃፌይ ናኣተቲ ጋሽ ሥብኀት ታሥካ ጃርሥሢካ ጋከዴሥ ፆሢ ኢሞ ታ ጋሞቶ እንጊሊዜ አማራቶ ደክሽኔሬ ጊጊሣዳ አታሜትትን ታሚ ላይቲ ጊዲደሥ ......ዘነበ individuation chek!
@endalewendimu1518
@endalewendimu1518 5 ай бұрын
Correction not 31 Jesus its 33
@orionmakaveli
@orionmakaveli 5 ай бұрын
🙏🏽🇪🇹🫶✌🏽
@kbkt-tn4bz
@kbkt-tn4bz 5 ай бұрын
33 not 31 years of age; our God was in a human body!!!
@EshetuChabo
@EshetuChabo 5 ай бұрын
pls pass my adress to fekade azeze fikadu was in shefied univrsty ,the only ethiopian who knew my son ቴዎድሮሥ እሸቱ ጫቦ.
@Seven-star7788
@Seven-star7788 5 ай бұрын
LORD JESUS IS -33.5 YEARS OLD AGE NOT 31 OK PLEASE NOTICE THIS
@eshetud210
@eshetud210 5 ай бұрын
አትሳሳት ህግን ህግ ያደረገው ሰው ነው አንተ በምትለው ህግ ቢሆን ሰውን ሰው ያደረገው አለም በነውጥ ውስጥ አትሆንም ነበር በይበልጥ አፍሪካን እውነት አንተ እንደምትለህ ህግ ቢሆን አፍሪካም ሆነ አለም ህግ አለው ግን አልተገዛበትም ከመሪው እስከ ተራው ህዝብ
@lemmabirara1418
@lemmabirara1418 5 ай бұрын
Oh Sailor!ይልህ ነበር sebhat leab ስለ ትግራይ ድምጽ ሁን please ?
@ermiasalex9318
@ermiasalex9318 2 ай бұрын
አንተ ሰው ሁን መጀመሪያ የቀይ ባህር አጋንንት የሚያስለፈልፍህን አታውቅም ለሆድህ አትኑር እስላምን ለማስደሰት ክርስትናን መናገር አትችልም
@solomonAkale
@solomonAkale 5 ай бұрын
ባዕድ ሀገር፣ባዕድ ቋንቋ ማለት ትክክል አይመስለኝም።since, you are talking about books which is written by foreigner author's.😂
@Lucy70968
@Lucy70968 5 ай бұрын
Animals have also their own laws
@alemuserawit
@alemuserawit 2 ай бұрын
please post your acc i will contribute
"ነብዩ ዘነበ ትሉኛላችሁ !" ... እኔም "አቤት!" እላችኋለሁ።    ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
38:43
ያለቀሱ መሪዎች ከፀሀይ በታች / zenebe wola / ዘነበ ወላ
29:09
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 6 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 2,3 МЛН
" ለንቁ ፈረስ ያለንጋ ጥላ ይበቃዋል "  ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
21:21
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 10 М.
ከእንስሳ ብሰን ለምን  አውሬ ሆንን?
53:36
Man Media - የቀልብ ማረፊያ
Рет қаралды 3,3 М.
ከኦሎምፒክ ሽንፈት እና ድሎቻችን እንማር !       ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
39:46
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 4,9 М.
46ኛ ኤፍታህ live ማነው የዳነ ? የቷ ነች የዳነችው ( 0927 58 0758 )
3:00:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 33 М.
"ለብልህ ይነግሯል እንጂ አይመክሩም"    ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
22:35
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 10 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН