KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
VIP ACCESS
00:47
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
♦️ስንት የተደበቁ ድንቅ ልጆች አሉ♦️ ሊስትሮው ባሕራን አስገረመን
Рет қаралды 76,264
Facebook
Twitter
Жүктеу
4500
Жазылу 592 М.
Quanquayenesh Media
Күн бұрын
ያያ ዘልደታ
Пікірлер: 400
@AbrhamKelayu-tt7cg
4 ай бұрын
የባህራን የእዳ ደብደቤ የቀየረ ቅድስ ሚካኤል ያንተንም ህይወት ይቀይር❤❤❤
@Meron-ry5ui
4 ай бұрын
አሜን❤❤❤😊😊😊😊
@inatbizu9051
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@WebNet-cu1lo
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HelenTilahunGebregiorgis
3 ай бұрын
❤️🙏
@TensayAbebe-m7m
3 ай бұрын
How we help him?
@amooseleshi6167
4 ай бұрын
ወንድሜ እንዲህ ብንተባበር ኖሮ አጋንንት ቦታ የለውም ነበር አልግሎትህ ይባረክ
@meronkebede2709
3 ай бұрын
Yaya❤❤❤ wondime Egizabher Amilak yibark tilk sira nw yeserahew
@mantheman4900
4 ай бұрын
የካ አባዶ ጂ ሰቨን አደባባይ ላይ ሊስትሮ የሚሰራ ከነዋሪው ጋር በጣም ተግባብቶ የሚኖር እና ተወዳጅ ወጣት ዘማሪ ነው። ማርያምን ትህትናው በጣም ነው የሚያስደንቀኝ ፈጣሪ ይርዳህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeshaleMusse
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው በዚህ በረከት ለተሳተፋችሁት ሁሉ ክብር ይስጣችሁ በርቱ
@AbinetMichael-m8n
4 ай бұрын
መድህነዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ😍!!
@Tige-ih1mt
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እመብርሃን ትደግፍህ❤
@martaayane7533
3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቅዱሱ ሚካኤል ይጠብቅህ 👏👏👏👏
@Ananya-i2h
3 ай бұрын
ያያ ዘ ልደታ ምን እንደምል አላውቅም የዘመኑ ጀግና
@Zemichale
4 ай бұрын
ባህራን አለ ስሙን የቅዱስ ሚካኤል ልጂ በርታ እናታችን ምስኪኑን እደጎበኝሽው ፈጣሪ ይጎብኝሽ
@gedamneshferede9318
4 ай бұрын
በስላሴ ድምፁ በጣም ሚገርም ነው በቤቱ ያፅናህ
@astergeberemichael7237
4 ай бұрын
ወይኔ ቁጭ የዲያቆን ልዑልሰገድ ድምፅ ይገርማል የተፈጥሮ መመሳሰል ፈጣሪ በቤቱ ያቆይህ
@estifanossolomon7008
4 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን እናመሰግናለን ባህራንን ስለረዳችሁትና ስለምትረዱትም ሊቀመላዕት ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@azebtufa7389
3 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@lizethio6061
4 ай бұрын
ባህራን እመብርሀን ትደግፍህ ያያ ዘልደታም እግዚአብሔር ያክብርህ ዘመንህ ይባረክ 🙏🏽
@ስለሁሉምነግርእግዚአብሔር
4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
@inatbizu9051
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@ShewitKebede-z3b
4 ай бұрын
ከጣእሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gizeethiopia3845
4 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር ተስጦ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያጽናክ አሜን
@TesfayeGodebo-s1s
4 ай бұрын
ስለ ሁሉነገርም እግዚአብሔር ይመስገን ባህራን የሚካኤል ልጅ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እናታችን ክርስቲያን ማለት እንዲህ ነዉ ስራ እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔርን ለማመስገን ቦታ፣ጊዜ፣ስራ አይወስነንም ተዋሕዶ አሉን ብዙ ልጆች እንደዚህ አይነት ሰዎችን ለመገኘት እርሱ ስፈቅድ ብቻ ነዉ ይህም ለምንድነው ቢባል እግዚአብሔር በፈተና እንዳይሰነካሉ ከእኛ ይሰዉረናል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
4 ай бұрын
ዘማሪት ፍቅርት እግዚአብሔር ዘርሽ ይባረኩልሽ እህታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ጎዶልያስ-567
4 ай бұрын
ተመስገን ጌታየ ለኛ ያላረከው ምን አለ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ፀጋውን ይጨምርልህ
@TubeM-12
3 ай бұрын
ትህትናው የሚገርም ነው የምር እግዚአብሔር ታርክህን ቀይሮ ያሳየን በበርካታ አገልግሎት እንጠብቅካለን ወንድማችን አንደበትክን አይለውጥብክ እግዚአብሔር የልብክን መልካም መሻት ይፈጽምልክ🙏🙏🙏
@Miki-p5p9h
4 ай бұрын
እመብርሃን ወላዲተ አምላክ መጨረሻህን ታሳምረው
@ተዋህዶእናት
4 ай бұрын
ሰዉ ልጅ ለማዳን እግዚአብሔር ኤራሱ ከሰማይ አይወርድም በምንም መንገድ ያግዛል ከታች አንስቶ ከፊይ ያረጋል እሱ ሁሉንም ይችላል የኔ ጌታ ምን ያንሳል ሁለ አመስጋኝ ሁኑ የምትመሰገን አንድበት ምነኛ የታደለች ናት ❤ዘማርት ፍቅርታ ከነልጅሽ እግዚአብሔር ይጠብቃሽ ያያ ዘልደታ ተባረኩ ሁላችሁም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@عنرعلي-ث3ر
4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔርን ደስ የምታደርግበት ዘመን ይሁንልህ
@ZahraIbrahim-z5d
3 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እመብርሃን ትርዳን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ማስሬየጌታ
3 ай бұрын
ደስ ሲል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ለቁም ነገር ያብቃህ ጌታ ያግዝህ በነገር ሁሉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@achutube1688
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቃለ
@dhddhduchuf9321
4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታ ወድማችን
@jekjabmadathil3293
4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ❤
@sablefrew9109
3 ай бұрын
አቤት ትህትና አቤት መመረጥ...ፀጋውን ያብዛልህ ደስታህን እጥፍ ያርግልህ ...እናንተ የተዋህዶ እንቁዎች እመቤቴ በተቸገራችሁት በጨነቃችሁ ነገር ሁሉ አለሁ ትበላችሁ ተባረኩ
@sabamekuria959
3 ай бұрын
የአኔ ወንድም ድምጽሕ በጣም ቆንጆ ነዉ በአንባ ነዉ የአማዳምጠዉ ትልቅ ቦታ ትደርሣለሕ ፈጣሪ ይርዳህ ወን ድሜ..........
@rebka5068
3 ай бұрын
የሚገርም ነው ፈጣርያችን አያልቅበትም የታመመ የሚፈውሰ የታረዘ የሚመግብ አምላካችን ድንቅ ነው ሁላችንም ባለን ነገር ላይ ብንደሰት ፈጣርያችን ያየናል ባህራን በርታ እህታችን ለዚህ ልጅ ምክንያት ሆነሻል ባንቺ ተመሰሎ አምላክ አይቶታል ክብር ለፈጠረን አግዛብሒር የከበረ ይመሰገን
@KongetGetachew
3 ай бұрын
Wow እግዚአብሄር ይባርክህ ደስ የሚል የልኡል እግዚአብሄር የሰጠው ድምፅ ክብር ለአምላክ ይሁን ።
@TigestBegna6
4 ай бұрын
የኔ ጌታ እመብርሐን መጨረሻ ከነ ታሳምርልክ ወድማለሜ
@BeletuBeletu-xz4mx
4 ай бұрын
ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን ባሐራን በርታ እግዚያብሔር ማጫራሸህን ያሰምሪልህ❤❤❤
@ER-xp9th
3 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ልዑል ፈጣሪ አምላክ በአንድም በሌላ የፈጠረውን የማይረሳ ልዑልእግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏ቋቋዬነሽ ሚድያ እግዝአብሔር እመቤቴ ቅድሰት ማርያም ከናንተጋ ትሁን ተባረኩ🙏 ወ/ሮ ፍቅር አንችም እመቤቴ አትለይሸ
@BirtukanBelayhun-wl3th
4 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ፀጋዉን ያድልህ🙏🙏🙏🙏
@BK-zh9eq
4 ай бұрын
ትህትናህ ድምፅህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል። እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ተባረክ
@tadeleGullat-oo6nj
3 ай бұрын
ያራችን አንተ ቅን ሰዉ ነሄ ከልበህ ነዉ ሰዉ የምትወደዉ በርታ ወንድማችን የመንፍቅና የታድሶ መዶሻ በርታ ወንድማችን
@yesewneger-oz4tl
4 ай бұрын
እሰይ ሀብተ ሥላሴ እንኳን እዚህ ደረስክ ትንሿም እንኳን ደስ አለሽ፡፡ እኔ እንኳን ዘማሪ ያሬድ ጎሣዬን ነበር የጠበኩት አደራም ያልኩት፡፡ ግን በፈቃደ እግዚአብሔር እስረኛው ያሬድ ቀደመ፡ ደስ ብሎኛል፡፡
@NaniYoo-sr9yg
3 ай бұрын
በእውነት ምን እየተሰማኝ እንደሆነ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤❤❤❤
@AbakidaneMaryam-l5j
3 ай бұрын
እውነት ይህን ሳይ እንባዬነው የመጣው እግዚአብሔር ለትልቅ ማእረግ ያብቃክ ልጃችን ያያ ዘልደታ ሐብተማርያም ከሁሉም አገልግሎትህ በላይ ይህን ልጅ አግኝተክ ሚድያ ላይ ማውጣትህ ምእመናን ተባብረው ከጎኑ ሆነን ልናሳድገው ይገባል ዘማሪት ፍቅርተም እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zebraz1921
4 ай бұрын
ባህራን እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርሰክ 🙏ያክብርል ያያ
@tenad7309
3 ай бұрын
ዋዉ ገራሚ ድምፅ ነው:: ስሙ ራሱ ገራሚ ነው:: "ባህራን" እግዚአብሔር ይርዳው🙏🏾
@AschalewuBogala
3 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ እግዚአቤሔር አምላክ ለትልቅ ቦታ ያብቃህ
@kassayewubbie7010
3 ай бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልነ ያሰብከውን ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ያሳካልህ 🙏
@nateyabraham5192
4 ай бұрын
ውይ ድምፁ ሲያምር በመቤቴ ፀጋውን ያብዛልህ ያያና ፍቅርም በጣም እወዳችኋለው አከብራችኋለው ተባረኩ
@Mahebera
4 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን። በርታ ወንድማችን
@yemekeleyayeliji886
3 ай бұрын
ጊዜ የሸፈነው ጊዜ እየገለጠ ያመሰግናል ትውልድ ከቀድሞ በበለጠ ባለ ብዙ ጸጋ አሏት ልጆች ያመሰግኗትል ልሳን ስለሆነች❤❤
@EskenderWoldayes
3 ай бұрын
እ/ር በእውነት ለራሱ ያለዉን እንደዚ ቀርጾኦ ተከባክቦ ለእኛ ሴቶናል እኛ ማድረግ ያለብን እንቴባበሪ ቂርሳቺን ነወ❤❤❤
@alemneshtilahun8887
3 ай бұрын
እግዚአብሔር በበቱ ያፅናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፃሜህን ያሳምርልህ።
@AboAleath
3 ай бұрын
አረ አልቅሼ ሞትኩኝበድምፁ ያያዬ ተባረክ. አቦ እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ ወንድሜ
@etfghhghghg8200
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@טסנה
2 ай бұрын
የስው ስውነት ትህትና እርጋታ የደበብ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ ይህ በብዛት ይታባቼዋል እግዚአብሄር እድሉን ያሳምርለት
@TadesseHaile-q5l
3 ай бұрын
ብዙ ኢትዮጵያውያን ፣ ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን በአስተሳሰብ እና ለህዝቡ የሚሰጡት የተለያዩ ድጋፎች እጅግ በጣም ይበልጣል። ሀላፊዎች
@TsiTsi1111-h8u
4 ай бұрын
አውነት አኮ ዝሚሪና ውስጣችሁ ካለ ሁል ግዚም ኣፋችሁ ኣያርፍም❤❤❤❤❤❤
@samrawittadess1235
4 ай бұрын
በጣም ትሁት ልጅ እግዚአብሔር ሲያነሳ እንደዚ ነው በጣም ደስ ይላል በርታ ከራስህ አልፈህ ለሌይላ ትተርፋለህ በርታ በርታ እመአምላክ ትጠብቅህ🙏
@aynalemtaye7450
3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ባሕራን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
@ybcivilengineeringdesign1715
3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚያብሄር ፍጻሜዉን ያሳምርለት
@ሐብታምዘተዋሕዶ
4 ай бұрын
የእኔ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታ ጠንክር ወንድምዬ❤
@እመቤታችንታማልዳለች
4 ай бұрын
እሰይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችሁንም ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን ክፉ አይንካብን
@ShewitKebede-z3b
4 ай бұрын
እሰይ ተባረኩ ያያዬ የኔ ጀግና
@MG-yv9ds
4 ай бұрын
ዝማሪ መላክት ያስማልን🥰🥰🥰🥰
@Tsi541
4 ай бұрын
ታአ ሚካኤላው ኔና ናጎ ሚና ታአ ኢሻው❤
@Meron-ry5ui
4 ай бұрын
አሜን ብያለዉ ግን አልተረዳኝም😂😂😂😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@Tsi541
4 ай бұрын
@@Meron-ry5ui ምኑን ነው ያልተረዳሽ እህቴ
@Meron-ry5ui
4 ай бұрын
@@Tsi541 ቋንቋዉ ነዉ ያልተረዳኝ ምንኛ ነዉ ? ንገሪኝ እማ 🥰🥰😌😌😌
@Tsi541
4 ай бұрын
@@Meron-ry5ui እህቴ ጎበዝ ሁሉም ያልገባውን ነገር እንዱህ ቢጠይቅ እዚህ ባልደረስን ነበር ለማንኛውም ያልኩት የኔ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ በርታአ የኔ ወንድም ነው ያልኩት እህቴ ይቅርታአ ካአረዘምኩብሽ😊
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
4 ай бұрын
@@Tsi541እኔም ምን ማለት ነው እላለሁኝ 😁😘🥰
@tghahayoutuification
3 ай бұрын
🎉እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሀሳቡን እቅዱ ሁሉ 🎉 ቤተክርስትያንን እና ህዝብን መርዳት ነው እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በሞገስ በበረከት ይኑርህ ወንድሜ ሞራልህ ደስ ይላል ለሌላው ሀሉ ተስፋ ነህ ዝቅ ብለህሽለመስራትሽስታስብ እግዚአብሔር ደግሞ በፀጋው ባረከህ🎉 በርታልን 16:09
@GizawAbera-t8w
3 ай бұрын
አንድ እንደ መምህር ተስፋዬ አብነት የነብስ ሰው ተገኘ እናመሰግናለን
@EdenAbebe1969
3 ай бұрын
ያያ ዘልደታ ተባረኩ እህታችንም እድሜ ይስጥሽ
@ቅድሰምካኤልአባቴ
4 ай бұрын
ወንድማለሜ ቅድሰ ምካኤል በምልጆዉ ትልቅ ቦታ የደረሳሐል በረታልኘ በጣም ደሰ የምል ነዉ
@ZhraAhmed-xs9wg
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይመሰገን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@roserose5889
3 ай бұрын
እመብርሃን ጸጋውን ታብዛልህ ❤❤❤❤መጨረሻህን ታሣምርልህ
@asfaw8603
4 ай бұрын
የምገርም ተስጦ ነው ያለው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ZhraAhmed-xs9wg
4 ай бұрын
ቃልሂውት ያሰማልን❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebaalemu9289
3 ай бұрын
ባህራን አሁን ፈተናው ይበዛልና እባክህ እንዳትሸነፍ እሽ በእግዚአብሔር ስም ዳቢሎስ መግቢው ብዙ ነው እንኳን በመዝሙር በዘመፈን ይገባልና ልኡልን የማይወድ ማን አለ እግዚአብሔር በጸጋ ይባርክህ❤❤❤
@Sarifii
3 ай бұрын
ትህትናዉ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@ዳግማዊትየእናቷ
4 ай бұрын
እሰይ እንዴት ደስስስ ይላል ድምፁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@KongetGetachew
3 ай бұрын
ኦ እግዚአብሄር ይባር👩👩👧👦 ሽ ዘማሪ ፍቅርተ በረከት ስለሆንሸው።
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
3 ай бұрын
እግግዚአብሔር ይባርካቹ ባህራን በርታ።
@sebelwongelshiferaw5834
4 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን አምላክ በአንድም በሌላ ያስተምራል ከጎኑ ለነበራቹ ሁሉ ተባረኩ ቀናውባቹ !!!
@GeminiOneStar
3 ай бұрын
ባህራን!!በእምነትህ ጵና። ወረበላዎች በውሸት ትርክት እንዳይጠልፉህ በእግዚአብሔር አምላክ ጵና። ድንግልን ከልብህ እንዳታወጣት አትማት።
@Tamoyegenet
3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🎉 ። አገራችን ሰላም ያድርግልን ።
@BestEthiopia-v3b
3 ай бұрын
እግዚአቤሔር መጨረሻህን ያሳምረው❤
@WorkineshAlem-hq4pr
3 ай бұрын
የኔ ልጅ እ/ግያግዝህ እናንተንም ያግዛችሁ በርቱ
@AlemuShumeye-l2b
3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን
@shid1221
3 ай бұрын
እድሜና ጤና እመኛለሁ ባህራን ወንድሜ
@WW.program2071
3 ай бұрын
የጫማ ፅዳት እና ጥገና ሰራተኛ ነው እሚባለው ይስተካከል። ሊስትሮ ጣልያን ጥሎብን የሄደው የቀኝ ግዛት ቋንቋ ነው ። በተረፈ እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዞች ፕሮግራማችሁ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ልጁም የሚችል ልጅ ነው። እግዚአብሔር ይርዳው። በተለይ በቋንቋው ብዙ ዘማሪች የሉም በቋንቋው ቢያገለግል በአገሩ ብዙ ስራ ብዙ የመላይትኛ ዘማርያኖች የበለጠ ይፈጠራሉ።
@LalmazeWendemu
3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@Etalam-lh1xn
3 ай бұрын
እደሰማሁት ባያችሁት ብየ ተመኝቼ ነበር እግዚአብሄር ይመሰገን በቤቱ ያጵናህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiwotkidane09
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥ ያዬ ትልቅ ስው እግዚአብሔር ይረዳህ አሁንም
@First-ce5cl
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እናመሰገናልንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@mariamawittekelemariam1662
3 ай бұрын
OMG ልብን የሚያረስርስ ድምፅ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@hiwattube
3 ай бұрын
አንደበት ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግን የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@ThewayofheavenOrthodoxTewahido
4 ай бұрын
Wendimachin tsegawun yabizalih betam dess yilal bewunet, wendimachin Yaredim bertalin Egziabher wagawun yadilih.
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ታሪክ ቀያሪ ነው የልብህን መሻት ይፈፅምልክ።
@MG-yv9ds
4 ай бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ስራውን ይሰራል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hanamaryam4599
3 ай бұрын
እውነትም ልዑልን ቂርጥ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዜልህ
@fasikazewdie2330
3 ай бұрын
ኡፍ ፍቅር የሆነ ልጅ. እግዚአብሔር ትልቅ ያድርግህ
@selamzerga-ub4ud
3 ай бұрын
ክርስቶስ ከትብያ የሚያንሳ አምላክ ነው ዘምንህን ይባርክልህ መምርጥ ነው
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@TsahelMedia
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይምስገት ፅጋው ያብልህ በእውነት በጣም ደስ ይላል
@Tsi541
4 ай бұрын
ዝማሬያ መላክታ ሲሶ ማራማ ናኑ❤
@rahelberhane1733
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲያነሳ እንዲህ ነው ድምፁ ደስ ይሚል
1:14:13
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 1,1 М.
31:41
ሐረግ ( ክፍል 51)
ለዛ
Рет қаралды 92 М.
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
50:21
♦️ራቁት መጠመቅ ያመጣው ጣጣ♦️ የመጨረሻው ክፍል♦️ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ )
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
50:45
bermel Georgis መድኃኔዓለምን ፊትህን አሳየኝ አልኩት ! ብሞት ደስ ይለኝ ነበር... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 38 М.
13:24
ቤተክርስቲያንን የተሳደበው ሰው መጨረሻ እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነው |orthodox mezmure| orthodox|apostolic answer|enat betek|
እምዬ ኦርቶዶክስ / Emye orthodox
Рет қаралды 3,6 М.
2:32:22
ከእስልምና ወደ ኦርቶዶክስ ተጨመረ የተወደደ ቀን የተወደደ አመት | እፎይ | Efoy | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 12 М.
28:18
Ethiofact: አብይና አዳነች አቤቤን ያጋለጠ መረጃ ወጣ ፤ የብልፅግና ፖሊሶች ሳይቀሩ በአገዛዙ ተስፋ ቆርጠዋል ቀጥታ -7 February 2025
Ethio fact
Рет қаралды 6 М.
29:40
እንዳስቀየምኩሽ በጭራሽ አላወኩም ነበር ! በፍፁም ይሄ አይገባሽም!! #forgiveness #youtube #graduation #2024 #መሰረትመብራቴ
Donkey Tube
Рет қаралды 679 М.
1:00:24
bermel Georgis የዋልድባ ገዳም የበቁ አባቶች ስለ ፀበሉ የተናገሩት አስገራሚ ነገር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 51 М.
40:45
ትረካ -ኮሎኔሉን ሳገኛቸው የገጠመኝ አስደናቂ ነገር… | የስደተኛው መሪ ትረካዎች |ይታገሱ ጌትነት #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 59 М.
47:54
የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 558 М.
57:19
♦️የማዳሜ እና የመልአከ ሞት ግብግብ በዱባይ♦️ ዓለም ዘሸዋ ሮቢት♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 31 М.
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.