No video

ሰውን ወደ ጦጣነት መቀየር የወንጌል ዐላማ አይደለም። "ሌላው ኢየሱስ" (Part 3)።

  Рет қаралды 1,522

Getachew Terefe

Getachew Terefe

2 жыл бұрын

መምህር ጌታቸው ተረፈ (መልሕቅ የወንጌል አገልግሎት)

Пікірлер: 21
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 2 жыл бұрын
የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛሎት መምህር በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው ዘመኖት ይባረክ
@israel9958
@israel9958 2 жыл бұрын
የእድሜዬ ግማሽ ላይ ይህን ስሰማ ደንግጫለሁ። የይሁዳ ንጉስ ሕዝቅያስ መንገስ በጀመረ ገዜ መጀመሪያ ያደረገው የናሱን እባብ ሰባበረ ስሙንም ናሁሽታን ብሎ ጠራው። መ.ነገ.ካልዕ ም.18 አንብቡት። እግዚአብሔር እንዲህ አይነቱን መሪ ይስጠን በቤተክርስቲያን ማለቴ ነው። መምህራችን ለእግዚአብሔር ቃል ያለዎት ቅንአትና ለቤተክርስቲያን ያልዎት ፎቅር ድንቅ ነው። የዘለአለም የህይወት ቃል ያለው ስብከትዎትን በጉጉት ከሚጠብቁት አንዷ ነኝ። የህይወት ቃለ ያሰማዎ
@kiberulaegzbhryhun3953
@kiberulaegzbhryhun3953 2 жыл бұрын
amen kiberu hulu la egzbher yhun tabrke mhamirachin tsghun yabzlke tikekl nake ba buzu tabrke
@gospel2359
@gospel2359 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት አባ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ውሽትን አጋልጣችሁ እውነትን ስለምታሳዩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@simegn8630
@simegn8630 Жыл бұрын
እውነት ነው እኛን ሊያድነን የመጣው ።
@bulchaleta4526
@bulchaleta4526 2 жыл бұрын
Geta yibarkih aba
@gelgeloguyola9032
@gelgeloguyola9032 Жыл бұрын
​​✞ የሲሎንዲስ ጥበብ እወድሻለሁ ✟ የሲሎንዲስ ጥበብ እወድሻለሁ የናሆም መድሐኒት እወድሻለሁ ማርያም አከብርሻለሁ ማርያም እወድሻለሁ/፪/ አዝ ተጨንቄአለሁ ልንገርሽ ምሥጥረኛዬ እናቴ ነሽ ሠው የአልሠማውን ብርቱ ምሥጢር ድንግል ሆይ ለአንቺ ለአማክር ለቁሥለኛውም መድሐኒቱ ለአዳም ዘር ሁሉ ነሽ ሕይወቱ መፍትሔ አለ በእጅሽ ተንበርክኬ ልማጸንሽ አዝ ሳልናገረው ይገባሻል የውሥጤ ሁሉ ይታይሻል ድርሽ እናቴ ተረጅኝ ያለ አንቺ ለእኔ ማን አለኝ ደሥታዬ ደሥታ የሚሆነው በሐዘኔም የምጽናናው አንቺ ከእኔ ጋር ስለ ሆንሽ ተጽናንቻለሁ በሥምሽ አዝ ወንድሞቼ እንኳን ቢሸጡኝ ሠው ሁሉ ጠላት ቢሆነኝ በእመ አምላክ ሐይል ከብሬአለሁ በጠላት ላይ ሠልጥኛለሁ የረሱኝ ሁሉ የአስቡኛል የተጣሉኝም የአከብሩኛል አንቺ አንግሠሽኝ አልወድቅም እቆማለሁኝ ዘለዓለም አዝ መንገዴ ረዝሞ ደክሜብሽ መከራው በዝቶ ታምሜብሽ ወድቄ ሳዝን ድረሽልኝ ለባርያሽ ሐይሉን እንድትሠጪኝ ፍቅርሽ በውስጤ ተንሠራፋ በእናትነትሽ ልቤ ሠፋ የሚለያየን ማንም የለም ማርያም ልበልሽ ለዘለዓለም 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
@eleni311
@eleni311 5 ай бұрын
የጌታ ሰላም ይብዛለዎት በቅርብ ጊዜ ነው ዩቱብ ላይ ያዬሁዎት ረጋ ብለው በእውቀት ሰለሚያሰተምሩ ትምህርትዎትን እከታተለሁ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋ ይሰጠዎት🙏❤
@natnaeladememekonnen7521
@natnaeladememekonnen7521 2 жыл бұрын
GOD bless you for sharing Getcheye. May the SPIRIT be your guide and strength for days to come till your last breath.
@Motivation-9-M9
@Motivation-9-M9 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 2 жыл бұрын
ፀሃፊው የራሱን ምኞት ነው የፃፈው። ይገርማል
@chaleasefa4887
@chaleasefa4887 11 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ጌታ የለምን የሰቀሉትንም ሊያድን ነው የመጣው ።
@haqiwalatmrer7739
@haqiwalatmrer7739 6 ай бұрын
ትክክል ኣሉ።
@heni9141
@heni9141 Жыл бұрын
መምህር ተፋልሶ የሚለውን ሠጸሀፍ ገበያለይ የለም የትነው የማገኘው 2000ከታተመው የበፊቱን የትነው የማገኘው
@getachewterefe5631
@getachewterefe5631 Жыл бұрын
ዛሬ ጥቂት መጻሕፍት ስቴዲየም መሠረተ ክርስቶስና ጃፋር መጽሐፍ መደብር ያገኙታል።
@wongelawitayele4708
@wongelawitayele4708 7 ай бұрын
Teret Teret
@amdetsionadmasu3
@amdetsionadmasu3 2 жыл бұрын
መቼም። ሴት ልጁን የሰዋት የዮፍታሄ ታሪክ። መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለኾነ ነው እንጂ ተአምረ ማርያም ወይም ገድል ላይ ቢኾን ኑሮ እህነዩ እናተ ለፍርድ ይቅረብ ትሉ ነበር በርሐብ ምክንያት ልጇን ቀቅላ እንብላ የሚለው ታሪክ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለኾነ ነው እንጂ ተአምር ላይ ቢኾን እንደት እንደምትጮህ ጉድ ነበር እኔ የሚገርመኝ አማኝ እንዳትባሉ ከስድብ በስተቀር የምትቆሙበት የላችሁም።
@haqiwalatmrer7739
@haqiwalatmrer7739 6 ай бұрын
መጽሓፍ ቅዱስ እና ማንም ሰው የጻፈው መጽሃፍ ልታወዳድረአ ነው ? እግዚኣቢሄር መንፈስ ቅዱስ ያለው ሁሉ ስላመን ነው ክርስትያን የትባልነው። ማንም ሰው የራሱ ሃሳብ የጻፈው መጽሓፍ መወዳደርህ በጣም ስህተት ነው።
@genetserer9514
@genetserer9514 2 жыл бұрын
እነደዚህ አይነት ትምርት ቤተክርሰትያን ዉሰጥመገኚቱ ያሳዝናል
@amdetsionadmasu3
@amdetsionadmasu3 2 жыл бұрын
ታዲያ ለምን እንድህ ከሆነ ጴጥሮስ በሃናንያና በሰጲራ ፈረ።ባቸው ለምን ሞቱ። ጳውሎስ በበርያሱስ ለምን ፈርዶ አጠፋው እንዳው አሁን አንተ ለማያውቅህ እውነተኛ ትመስላለህ። ግን የበግ ለምድ የለበስክ ተኩላ ለነገሩ አሁን ተአምር ላይ ተንጠልጥለህ ቀኑን ሙሉ ስትሳደብ የምትውለው። በተኩላነትህ። ተነቅቶብህ ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ከተባረርክ በኃላ ነው በፊትማ ትንፍሽ ብለህ አታውቅም በብሉይ ኪዳን የሎጥ ሚስት የጨው ሐውልት አልኾችም ናቡከደነጾር። እንስሳ አልኾነም በክፋቱ
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 172 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 32 МЛН
ሰበር መረጃ …. በቁጥጥር ስር ዉሏል  ቤተክርስቲያኑ አይፈርስም
12:42
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН