🛑 እስልምና አራት ሚስት ማግባት ለምን ፈቀደ | Dr Zakir Naik Amharic| Risalah Tube

  Рет қаралды 54,573

Risalah Network

Risalah Network

Күн бұрын

እስልምና አራት ሚስት ማግባት ለምን ፈቀደ | Dr Zakir Naik Amharic| Risalah Tube
#ፍቅር #Story #ኢስላም #ramadan
የኔ መንገድ
Risalah tube
Hidaya
Masjid
Islam
Muslim
Ethio Muslim
Ethiopian Muslim

Пікірлер: 84
@user-ry2ed7vm7t
@user-ry2ed7vm7t 10 ай бұрын
subhan allah .....allah eko hulun awaki yehone geta new......muslim slehonk alhamdulilah.... 😍
@user-nr2ti5ss8u
@user-nr2ti5ss8u 8 ай бұрын
Allhamdulilah 🙏🙏
@user-ny1lj3me1v
@user-ny1lj3me1v Ай бұрын
Lemin des aleh bizu mist magbat silemitchil nw....kehone arif nw lemin 4tti bicha tefeqedelachu Muhammad 9mistoch neberut silequxuru irgixenya aydelehum kezam libelx yichilal inantes lemin 9atagebum lemin tekelekelachu satisadeb ke quran ke miraf(page) mellisiliny ye kiristiyan astemiro ine keminegri binegrihim silematamneny 1qorontos miraf 7 anbib inkuhan techemari mist bitchilu indene bitnoru yilalina
@mulubrhanweldemihiret2384
@mulubrhanweldemihiret2384 3 ай бұрын
great ideology
@EeE-bk7kd
@EeE-bk7kd Ай бұрын
❤❤❤❤
@awelman7690
@awelman7690 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@JemHus
@JemHus 4 ай бұрын
I proud to bevmuslim
@user-ri9jp8gu9s
@user-ri9jp8gu9s 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eo8rp1fj9l
@user-eo8rp1fj9l 5 ай бұрын
እውነ
@mubashirahmed3144
@mubashirahmed3144 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@oromiya2793
@oromiya2793 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahammulugeta4940
@abrahammulugeta4940 3 ай бұрын
መረጋጋት ለማይችል ሰው ቢፈቀድ ትሩ ነው
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 3 ай бұрын
ኢየሱስን ከጠየቁት ጥያቄዎች መካከል አንዱ ሙሴ ፍቺን ፈቅዶልናል የፍቺዋን ፅህፈት ይስጣት የሚል ነበር ነገር ግን ይህን ጥያቄ ጌታ ሲመልስ ሙሴ ስለ ልባቸው ጥንካሬ ይህን እንዳላቸው ነገር ግን ከጥንት እንደዚህ አልነበረም ብሏቸዋል ከጥንት ምን ነበር ? አንድ ወንድ አንድ ሴት አዳምና ሄዋን ተፈጥረዋል አልተለያዩም ።
@haderahazkias5673
@haderahazkias5673 2 ай бұрын
At the beginning there was Adam and eve.
@fretachannel
@fretachannel 4 ай бұрын
Leviticus 18 አማ - ዘሌዋውያን 18: “ ‘ሚስትህ በሕይወት ሳለች እኅትዋ ጣውንትዋ እንዳትሆን፥ ኃፍረተ ሥጋዋን ትገልጥ ዘንድ ከእርስዋ ጋር እኅትዋን አታግባ።
@fretachannel
@fretachannel 4 ай бұрын
Leviticus 20 አማ - ዘሌዋውያን 22: “ ‘እንግዲህ ትቀመጡባት ዘንድ የማገባችሁ ምድር እንዳትተፋችሁ ሥርዓቴን ሁሉ፥ ፍርዴንም ሁሉ ጠብቁ፥ አድርጉትም። 23: ከፊታችሁ በምጥላቸውም ሕዝብ ወግ አትሂዱ፤ ይህን ሁሉ አድርገዋልና ተጸየፍኋቸው።
@user-zo6cz4kr4t
@user-zo6cz4kr4t 4 ай бұрын
ሐጢአትን በምርጫ ደስ ይላል
@sadikabdujebar6234
@sadikabdujebar6234 4 ай бұрын
anbeb zm bleh atawra
@fretachannel
@fretachannel 4 ай бұрын
Leviticus 20 አማ - ዘሌዋውያን 17: “ ‘ማናቸውም ሰው የአባቱን ልጅ ወይም የእናቱን ልጅ እኅቱን ቢያገባ፥ ኃፍረተ ሥጋዋንም ቢያይ፥ እርስዋም ኃፍረተ ሥጋውን ብታይ፥ ይህ ጸያፍ ነገር ነው፤ በሕዝባቸውም ልጆች ፊት ይገደሉ፤ የእኅቱን ኃፍረተ ሥጋ ገልጦአልና ኃጢአቱን ይሸከማል።
@hibeterahmanlinta-xi1bg
@hibeterahmanlinta-xi1bg Ай бұрын
Tadiya arat ehtamamichn yagba man ale
@fretachannel
@fretachannel 4 ай бұрын
Malachi 2 አማ - ሚልክያ 15: እግዚአብሔር የሕይወትን መንፈስ አንድ አድርጎ ጠብቆልን የለምን? እርሱም የሚፈልገው ምንድር ነው? ዘር አይደለምን? ስለዚህ መንፈሳችሁን ጠብቁ፥ ማንም የልጅነት ሚስቱን አያታልል።
@redwankedir9662
@redwankedir9662 3 ай бұрын
የምን ዳር ዳር ነው መጸሀፉ ካወቅሽው ለውይይቱ የሚመጥን አንቀፅ አቅርቢ
@fretachannel
@fretachannel Ай бұрын
@@redwankedir9662 This is the low of God. እግዚኣብሄርን ተክራክሮ ያሸነፈ የለም። ህግ ለህግ ኣፍራሾች ይፈርዳል።
@husenaf1711
@husenaf1711 9 ай бұрын
Don't say birhanu please like this
@nejaabdulshukur7371
@nejaabdulshukur7371 2 ай бұрын
አውቆ የተኛ ብቀሰቅሱት አይሰማም አሁኑኑ ሀቁን ላመወቅ መጠር ይሸላል
@LemmaMijena-xw9rs
@LemmaMijena-xw9rs 3 ай бұрын
Don't you believe in your Qur'an or in Holy Scripture citations ???
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 4 ай бұрын
ለመራባት ነው።
@AtuWrd
@AtuWrd 3 ай бұрын
ላልገባው እጂ ለገባው እሥልምና ብርሃን ነው
@simfantahun7095
@simfantahun7095 3 ай бұрын
Wshetam neh
@redwankedir9662
@redwankedir9662 3 ай бұрын
ውሸት ብሎ ተደናግሮ ሰውን ከማደናገር ማስረጃ ማቅረብ ነው
@tamiratfeyisa5062
@tamiratfeyisa5062 3 ай бұрын
ዶ/ር ዛኪር አታቀላቅል። መጻፍ ቅዱስ ከአንድ በላይ አላዘዘም ፤የአንተ እውቀት የወረደ እና ሁልግዜ ለመከራከሪያ አብበ ሰለምተወጣና እንዲሁም ደግሞ ለአተ አጥጋቢ መለስ መስጠት የማይችሉትን ይዘ ትወጣለ። እኔ ለናተ አንድ ጥያቄ አለኝ፤ ነብዩ ሞሀመድ ሰጣን አመነ ይላል ;ሱራ አልጅኒ 72:1 ጀምሮ ስታነብ። እና የትኛው ነበይነው ሰጣን አምኖ አላን የሚያውቀው እና የመፃፍ ቅዱስን ትርጉም የሚሰጠኝ።
@amirmohammed3445
@amirmohammed3445 3 ай бұрын
sir a book which have more than 5000 contradiction is not evidence for us. if he mention about bible tell him
@berhanugeramu8883
@berhanugeramu8883 10 ай бұрын
መጽሓፍ ቅዱስ አይፈቅድም ሉቃስ16:18 ላይ ''ሚስቱን ፈቶ ሌላ የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፤ ባሏ የፈታትንም ሴት የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።'' ይላል ሌሎችም አሉ
@risalahtube2342
@risalahtube2342 10 ай бұрын
ይህ ታዲያ ስለ አንድ ማግባት ይናገራል እንዴ? ሚስቱን ፈቶ ሌላ ማግባትን ነው የከለከለው
@saaimu15eri57
@saaimu15eri57 3 ай бұрын
ይሄማ የባሰ ህግ ነው ያ ሁሉ ክርስትያን ተፋቶ ያገባ ሁሉ እየመነዘረ ነው ያለ ማለት እኮ ነዉ።
@saaimu15eri57
@saaimu15eri57 3 ай бұрын
የተፈቱት ሴቶች እህቶቻችን ምን ይሁኑ ታድያ
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 3 ай бұрын
Wendme arat aydelem arat mto shim yifqed bifelg kmifelgew wechi nikich aladergatm eskahun yasayachugn fida yibeqagnal minamin shilmat jinnihn tizzh west chemrew ezaw eraseh qellaqellat bzih nger kzih buhalla aemroyen mbtbet alfelgm selmaweqew ymitfelgewn ene arat milionm yihun alfelgm blije yserahgn eski yibqagn bmiwedachew endet ttalqa eyegebachu...Inna lillahi weiina illeyhivrajiun alfelgm ewqetun rasu sheyttanoch eskahun ande birr endatta setademu ande 3x setal ande qey asayteh wedetiqur abesayen endabelachugn allah abesachun yablachuh kne ga selam kflgk leave me alone kne ga seletezazelk adelem wedeta ezaw balhbet yiqr tebabal blelaw way gbteh book attadrg beqa btrf balebet destegna allah yargew bileh temegn abeqaaa...
@user-rp4xh2uu1i
@user-rp4xh2uu1i 3 ай бұрын
Ante.fara.setoch.4.lemin.ayagebum.lalkew.liju.yetagnaw.bal.new.alah.fithawi.new
@kaleabtesfaye6710
@kaleabtesfaye6710 10 ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ጥቅሶች አሉ ነገር ግን ሌላዉ አድርጓል ብሎ እኛም እናድርግ አይባልም ማንም ምንም ይፍቀድ ሰለ ሌላዉ ማዉራት ሀሜት ነዉ
@AzizaHabesha
@AzizaHabesha 8 ай бұрын
ሌላ ስላረገ ሳይሆን አላህ ስለፈቀደ ነው ነውር ከመሰላቹ ከመፃህፍቶቻቹ ላይ አጥፉ 😊
@user-sx2ry9in1f
@user-sx2ry9in1f 4 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ለማወቅ ያህል አንድ ሁለት ጥቅስ ብትልኪልኝ
@neima2289
@neima2289 3 ай бұрын
ንፅፅር ነዋ ትምህርቱ
@jemalabdulkadir9141
@jemalabdulkadir9141 3 ай бұрын
Islimna yemeyiamnow Islamowch becha new leala himanot yelem slezy ante endalkow sost arat megbat yemefekedelachow Islimna becha new leala haymonet yelem alke of course keslamoch belaye leala haymanot leslemna befeker yemeyiambow aslamoch beacha new .
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 3 ай бұрын
They said because of the war there was shortage but that is not the case
@LemmaMijena-xw9rs
@LemmaMijena-xw9rs 3 ай бұрын
Holy Scripture / The Bible of God let only one wife for one husband, Testimony " Genesis 2:24 indicates one wife not wives, Mal 2:14
@amirmohammed3445
@amirmohammed3445 3 ай бұрын
so the one you call prophet is sinfull this is blasphemy againist the prophets you christians blasphems againist prophets like they have done sinfull thing. in islam they are respected you are saying that christian disrespect the prophet of God.
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 3 ай бұрын
the women needs to stop that, when you have more than 1 wife that is a war zone. Solomon in the bible lost his grace power because of his been womeniser
@Eri--wl3ik
@Eri--wl3ik 3 ай бұрын
እስልምና እኮ የድርቅና እምነት ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ አንድ ሚስት ብቻ የተገባ እንደሆነ ተደጋግሞ ተገለጾል። እራሱ እየሱስ ክርስቶስ ትዳርን በተመለከተ ሲጠየቅ ከአዳም እና ሂዋን አፈጣጠር አትማሩም ወይ ብሏል። ይህ ማለት ለአዳም አንዲት አጋዥ ነች የተፈጠረችለት እንጅ ሁለትም ሶስትም አራትም አልፈጠረም። ሌላው በመጽሐፍ ቅዱስ እራሱ ጌታችን "አባት እና እናትን ይተዋሉ ሁለቱም አንድ ይሆናሉ ይላል" የግድ 1 የሚል ቃል ያልተጻፈ ብሎ መከራከር ድርቅና ነው። እስልምና ላይ ነው 1 የተባለው ከተባለ እስልምና ብቻ ላይ ነው ደግሞ ሶስትም አራትም አግቡ ተብሎ የተጻፈው። ሶስትም አራትም አግቡ የሚል ክርስትናዊ ጹሑፍ የለም። ሌላው ድርቅና እና ውሸት አብርሃም አንድ ሚስት ሳራ ብቻ ነው የነበረችው። በእርግጥ ገረድ ከነበረችው አጋር ወልዷል። ነገር ግን በፍጹም አገር ገረዳቸው እንጅ ሚስት ተብሎ የተጻፈ አታመጡም። ሌላው አብርሃም ይሁን ሰለሞን በጠቅላላ ብሉይ ኪዳን ላይ የነበሩት ክርስቲያኖች አይደሉም። የክርስትና አስተምሮ ከኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮ የሚጀምረው ነው በዋና። ብሉይ መሰረት ቢሆንም።
@elaelias
@elaelias 3 ай бұрын
በጣም ትክክል ድርቅና ነው ካፈርኩ አይመልሰኝ አይነት ነገር። እውነት አብርሃም ሶስት ሚስት ነው የነበረው? ግዴለም አጋር ገረዱ ነች ግን እንደሚስት እንኳን ብንወስዳት ሁለት ሚስት እንጂ ሶስት እንዴት ይባላል? አንደኛዋ ማነች ግን?
@hawulethawulet-oh9tu
@hawulethawulet-oh9tu 2 ай бұрын
አቤት ጥመታችሁ እስልምና የእዝነት እምነት ነው እራሱ መፅሀፍ ቁድስን አሰየነገረመችሁ አታምኑም እንደ አብረሀም ሰለሞን ዳዊትም ብዙ ሚስት ነበራቸው
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 4 ай бұрын
This man is a big lier, bcz Jesus said on the Gospel of Matthew 19:4-6 one man only for one woman.
@risalahtube2342
@risalahtube2342 4 ай бұрын
Why David, Jacob (Israel), Solomon and Other peoples had more than one wives?
@dawitawash1067
@dawitawash1067 4 ай бұрын
የማቲወስ ወንጌሌ አንዲት ሴት ለአንድ ወንድ አንድ ወንድ ለአንዲት ሴት እንጂ የሚለዉ መፀሀፍ ቅዱስ አደለም እንዴ
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 4 ай бұрын
አትዋሹ ይህ ነው እስልምናን እና ክርስትናን ማጋጨት ከምትሰሩበት ደባ መፅሀፍ ቅዱስ አንድ ወንድ ላንድ ሴት እንድ ሴት ላንድ ወንድ ብቻ ይኑረው ይላል አንብብ አትዋሽ ።
@ephihara6345
@ephihara6345 7 ай бұрын
አይ ዛኪር ስቱን ሰው አጀዘበው😂
@The-lj7yh
@The-lj7yh 4 ай бұрын
E🤕🤕
@user-mt1nu8jj5c
@user-mt1nu8jj5c 4 ай бұрын
ራሲህ በተፈጥሮ ጀዘባ መሆኒህ አታውቅም ኢን ቦዶ
@user-tx6ql7cd4u
@user-tx6ql7cd4u 3 ай бұрын
አቴ ከድ ምን ይመሢለሊ ጀዚበሀ ዘከሪየ የኛ ጀጊነ አለህ ይጠቢቂ🎉🎉
@user-es3yw5kb8m
@user-es3yw5kb8m 3 ай бұрын
@@user-mt1nu8jj5c you are funny and also silly 😋
@fretachannel
@fretachannel 4 ай бұрын
ከኣንድ ሚስት በላይ ማግባት ዙሙት ነው። ንስሃ ግቡ እግዚኣብሄር የጽድቅ ኣምላኽ ነው ያለ ቅዽስና የእግዚኣብሄር መንግስት ኣይገባም። ራሳችሁ ግዙ ርኹስ እምነት ኣታምልኩ። ሰዎች የጌታ ትእዛዛ ያፈረሱት ሲእል ይገባሉ፡ ስለዚህ ስዎችና የስዎች ህግ መከተል ተዉ ፈጣሪና ትእዛዙ ተከተሉ።
@risalahtube2342
@risalahtube2342 4 ай бұрын
በኦሪት ዘመን ከአንድ በላይ ሚስት የነበራቸው ሰዎች እንደነ አብራሀም፣ ዳዊት፣ ሰለሞን፣ ያዕቆብ አይነት ሰዎች ዘሙተዋል ማለት ነው?
@beshuhirra
@beshuhirra 3 ай бұрын
እሱን ጠይቅልኝ?
@AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
@AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj 3 ай бұрын
እኔ ቁርአንብዙ ሚስቶች ማግባት ትችላለህ እንደሚል ካስነበብኩህስ በሌላ በኩል መፅሀፍ ቅዱስ አንድ ወንድ አንድ ሚስት ትኑረው የሚል ካስነበብኩህስ ሲጀመር ይሄ ሰውዬ ሰይጣን ነው
@risalahtube2342
@risalahtube2342 3 ай бұрын
መሳደቡን ምን አመጣው? አብራሃም፣ ሰለሞን እና ሌሎችስ ለምን ብዙ ሚስት አገቡ?
@redwankedir9662
@redwankedir9662 3 ай бұрын
መልስ የለሽም ለዛ ነው ምትሳደቢብ
@hibeterahmanlinta-xi1bg
@hibeterahmanlinta-xi1bg Ай бұрын
Asnebbigna kale
@user-qg8cq1ek6w
@user-qg8cq1ek6w 3 ай бұрын
የሚተወረው ሁሉ ውሸት ነው
@user-dp4gk3vo1f
@user-dp4gk3vo1f 2 ай бұрын
የሄ በጣም ነው ውሸታም ጌታችን አንድ ነው ያለው፣ጳውሎስ ደሞ አትፍቱ ነው ያለው፣እስልምና ግን በንጽጽር እንጂ በእምነት አይደለም የተናገረው ያለው፣ህንድ አብዛኛው የጣዖት አምላክ የበዛ ስለ ሆነ መጽሀፍ ቅዱስ አያውቅም ብሎ የሸወዳቸው ነው፣አብርሀም 3ሚስት ነው ያለው ብልዋል የሄ ውሸታም አሸባሪ፣እስላም የሴቶች ክብር የለው በነገራችን እስላም የሲኦል በር ነው፣እስልምና እኮ በህግ ዝሙት የሚያስፋፋ ድርጅት ነው እምነት አይባላም፣እግዚአብሄር በአዳምና በሄዋን አንድ ለአንድ ብሎ ነው የፈጠራቸው፣ስቀጥል ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ እምነት የካህናት ሀለቃ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሚስት የፈታ አመነዘረ የተፈታች ሚስት ያገባ እሱ ንጹህ ቢሆንም አመነዘረ ተብሎ ይፈረድበታል ብልዋል፣የሄ ቃል አያውቅም ማለት ነው የሄ አሸባሪ ውሸታም ሰውየው፣አንተ በአማርኛ የተረገምከው አድርስለት።
@teshomenahome3100
@teshomenahome3100 6 ай бұрын
ሲቶችስ ለምን 4 እነዲያገቡ አይፈቀድም አላህ ፍታሀዊ አምላክ አይደለም
@Noorbamrika
@Noorbamrika 5 ай бұрын
ሴቶች 4 ከገቡ ልጁ የመን እንደሆነ እንዴት ዬተወቀል ጅል ነሽ
@Noorbamrika
@Noorbamrika 5 ай бұрын
አለህ መነኛዉ ነገር ስፈቅድ ጥቅሙን እነ ጉደቱን አዉቆነዉ
@Abduy194
@Abduy194 4 ай бұрын
ልጁ የማንልጅ ሊባል ነው 😮
@user-cc5ij5ql7z
@user-cc5ij5ql7z 4 ай бұрын
ካላህ የበለጠ ታውቃለሽ ማለት ነው እንዴት ሴት አራት ባል ታገባለች
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 3 ай бұрын
ክርስቲያኖች እየሱስ ከመምጣቱ በፊት ባሉ ነብዮች ያምናሉ እና እነሡም ከአንድ በላይ ሚስቶች አላቸው ግን ለምን ነው አሁን የማትቀበሉት እልቅ እወቁ የሚከረባበት ጌታ የለም በመጀመሪያ የማይታይ እግዚሀብሄር ከዛ ሰው የሆነ ጌታ የተገደለ የተወገረ የሰረገ የተጠመቀ እያላችሁ ጌታ ያልሆነን ጌታ ባታደርጉ ነው
@Nahom1245
@Nahom1245 4 ай бұрын
ዛኪር ግን ውሸት ምን ያደርግለታል። ሌላው ቢቀር የሌላ ሰው ሚስት አትመኝ ይላል። ይሄንን ያዘዘው ክርስቶስ ጌታ ነው። ቄስ አይደለም። መዝሀፋን አንብብ በሉት።
@user-lq7uh3zt1n
@user-lq7uh3zt1n 4 ай бұрын
በዴብ አብቢ 😂መፅሀፍሺን
@Nahom1245
@Nahom1245 4 ай бұрын
@@user-lq7uh3zt1n የትኛውን?
@NuruHabib-hk5om
@NuruHabib-hk5om 4 ай бұрын
😂😂
@saladinabdella1951
@saladinabdella1951 4 ай бұрын
ስላገባች ሚስት አይደለም እየተወራ ያለው
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН
እየሱስ የአምላክ ቃል ነውደ ?
9:06
NoMore49 Tube
Рет қаралды 10 М.
Dr Zakir Naik ኢስላም መካከለኛዉ መንገድ
2:12:29
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 63 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН