ፈውስና ተአምር የማድረግ ፀጋ ለሴቶችና ለህፃናት ሲሰጥ

  Рет қаралды 16,568

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
@ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 жыл бұрын
መምህር ቃል ሂዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 2 жыл бұрын
እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዩስ ወርሀዊ በአለ በሰላም በጤና አደረሰን ሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ በለተቀኑ ሀገራችንን ከሚታየው ከሚሰማው መአት ከጦርነት ከርሀብ ከቸነፈር እርስ በእርስ ከመገዳደል ይታደገን ሰላሙን ደስታውን ፀጋ በረከቱን ያድለን !!!
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ ውድ መምህራችን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋና በረከቱን እድሜና ጤናውን ያድልልላችሁ መምህሬ_
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የምናሳዝነው እግዚአብሔርን በኡባኤ ከመጠየቅ ይልቅ አባቶችን ሐሰተኛ ናቸው እያሉ መተቸት ና መቀፍ እንሮጣለን ልቦና ይስጠን!! ምዕመናን #Facebook ላይ ሞዐ ተዋሕዶ የሚል የመናፍቃን ቴጂ ላይ🙌 የመምህርን ትምህርቶች ሼር አድርጉ እኔ እቢ ስላለኝ ነው ተባበሩኝ💒💌💒🇪🇹💌🙏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ፍትፍት አርገህ ነው ያሰተማርከን እውነትህ ነው እናሳዝናለን እኮ እግዚአብሄር መሰተዋሉን ይሰጠን እንጂ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እህቶቼ ወንድሞቼ ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ምንም ሳያመኝ የሳንባ ምች አለብሽ ተብዬ ወር ሆነኝ ብቻዬን ከተቀመጥኩ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የአጋንንት ስራ ነው በፆም በፀሎት በስግደት በርቺ ብን ብሎ ይጠፋል ትድኛለሽ አይዞሽ
@lusisisi7912
@lusisisi7912 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትማርሽ የቅዱሥ ሩፋዬልን መልከ አንቢና ውአ አዘጋጅተሽ ጠእጪ ቅዱሥ ሩፋዬል ይማርሽ ይፈውሥሽ ወድ ከወክም ይፈውሥ በፀሎት በርቱ ሥገዱ 🤲🤲🤲
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 2 жыл бұрын
Eguzabher yasebeshe yene enat
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
መምህራችን ጊዜን መፅዋትነት ከፍለህ ስለምታስተምረን ከልብ እናመሰግናለን እንወድሀለን ። ያደመጠ ተጠቀመ ነብሱን ስጋውንም ያድናል።
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
እውንት.ነው.መምህር.ፍጣሬ.የጥብቅህ
@ናሆምሃብተማርያም
@ናሆምሃብተማርያም 2 жыл бұрын
የመዝሙር መሳሪያዎች ቢቀር ጥሩ ነው አይሰማም እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች ግን ለምን ላይክ የለም please share like please share like argu please lehulem endidarse please 🙏🙏🙏 agerachinen selam yargaelan 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ግሩም የሆነ ትምህርትነው
@Keyehulum
@Keyehulum 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እንኳን ለስድስተኛው የአብይ ፆም ለገብርሔር በዓል አደረሰን አደረሳችሁ። የመምህርን KZbin stketatelu vpn abrtachhu eyu lememhr slemitek!
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 2 ай бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም ምልክትና ተዓምራትን ከመዳን የማይለዩ የዚህ ዘመን አባቶችና መምህራን አምላክ ልቦና ይስጥልን።
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን መምህር እንድንነቃ ስለምታስተምረው ሁሉ ትምህርት እግዚአብሔር ዎጋህን ይፃፍልህ።
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማል መምህር ግን ድምፁህ አይሰማም ወይም የከፈትከዉን መዝሙር ዝጋልን በተረፈ በርታልን ዉድ መምህራችን
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመስገን ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫👐👐💒የተማርነዉን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን👐🌿🕊😥
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይውትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችንን ያሣድረብን በእውነት የታመመ ሠው ለምን ዳነ ተብሎ በመነኩሣት ቃል መሥማቴ ከበደኝ ትላንት የሆነ አባት የቤተክረሰቲያን እውቅና ያልሰጣቸው አጋንንትን የሚያሰቁጥሩ አትከተሎዋቸው ሠውን አትከተሉ እያሉ አዝኝሀለሁ በእውነት #ምዕመኑ ከአገልጋዩ በልጦ ተገኝትዋል በአሁን ሰአት ያልገባቸው ያሉት 100%85 የገባው ናቸው እግዚአብሔር ይመሥገን
@bezayetade9218
@bezayetade9218 2 жыл бұрын
Ewunatsh nw sani andande gra yagabalu
@tigistbelesti1625
@tigistbelesti1625 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የተከፈተው መዝሙር ባይኖር ጥሩ ነው የድምጽ ጥራት የለውም
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህር በእውነት ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን!!!
@ሐናባዬቲዩብ
@ሐናባዬቲዩብ 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብኝ
@tebygebru3169
@tebygebru3169 2 жыл бұрын
ሰላም ነዉ መ/ህ ተሰፋይ እዲሜ ከ ጥና ይስጥህ ፈጣሪ እግዛቤሄር ይጠብቅህ ከጠላት 🙏🙏🙏 ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@helenhelen349
@helenhelen349 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ላስተማረን ለመከርን ለመምህራችም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ያገልግሌት ዘመነህን ያረዝምልን የቅዱሳን የሰማዕታት የእናቶቻችን የአባቶቻችን የጳድቃን እረዴት በረከታቸው ይደርብን መምህር በርታልን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውኑ ቃል ይህውቴ ያሰማልን መምረህችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ሁላችንም
@temesgen637
@temesgen637 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በዲበ ፀጋ ይስጥልን የቅዱሳን በረከት አይለየን ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ተናገረ እኔ ደሞ ሰማሁ እንድንል አምላከ ቅዱሳን ይርዳን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህራችን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ለሚቃወሙ ልቦና ይስጣቸው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@martafentawe147
@martafentawe147 2 жыл бұрын
መምእር መዝሙሩን አጥፍአው ሳታወራን መዝሙሩው ልብ ይሰርቃል ኡለት ልብ ያደርጋል እናመሰግናለን መምእር ትምህርቶች እ በጣም አሪፍ ናቸው
@netsolo8225
@netsolo8225 2 ай бұрын
መምህርዬ የርብቃ ወንድም የያቆብ አጎት ኤሳውን ሲያየው ለእግዚአብሔር እንደማይሆን ስላወቀው ለርብቃ አደራሽን ቅባቱን ለያአቆብ ስጭው ስላላት እናትዬውም እረዳችው ኤሳው ለሆድ ስለሙገዛ ክልስቶስ ደግሞ ከያአቆብ ዘር እንደሚወለድ ትምቢትም ስላለ ይመስለኛል ❤❤❤❤
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ።ትላንት አንዲት እህቴ ጋር መንፈሳዊ ነገር ሰንነጋገር መምህር ተሰፋዬ ጋ ደውይ አለች እግዚአብሔር ተናገረ አልኩት ይህው ሳልደውል ትልቅ ጥያቄ ተመለስል እግዚአብሔር ይመስገን !!! ዛሬ ድምፅ ዝቅ ብሎ ባክግራወን ዝማሬ ጎልቱል ትምህርቱ ያለማጀቢያ ይሰጠን ተመስጠን እንድንሰማ ???!
@madenahsaad4843
@madenahsaad4843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ።ክርስቶስ።ሰላምህን።ያብዛልክ።ውድመምህርችን።ወድማችን።ቃለህይወት።ያሰማልን።
@betisisay6628
@betisisay6628 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን መምህር በእውነት ደስ የሚል ትምህት ነው ብዙ የማላቀቸውን ቅዱሳን ሰማዕት አሳወከወኝ የምታስተምርበት መንገድ በሚገባን መልኩ መሆኑ ደሞ ይበልጥ መሰጠኝ ቃለሒወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን።
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ድስ የሚል ትምህርት ጆሮ ያለው ይስማ በተለይ ለተጠራጣሪዎች
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልንልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 жыл бұрын
መምህር እኳደህና መጣህ ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሜል ትምህርት ነው እግዚአብሔ አምላክ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ባንተ ላይ አድሮ ያስተማሰን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የህይወት ቃልን ያሰማልን ❤️❤️❤️ ከፃድቃን ሰማዕታት ከአባቶቻችንና ከእናቶቻችን በረከት እንድንሳተፍ ይፍቀድልን በረከታቸው ይደርብን አመተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲🤲🤲
@mulushewatamene880
@mulushewatamene880 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ወድማችን በርታልን እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን የህዝቡ ችግር ለመረዳትም ሆነ ለመረዳት የሚችል እዲሁም መፍትሄ ለመስጠት የሚያስቡ አባቶች ያብዛልን !!!
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለሒወትን ያሠማልን
@bxkcochghh4434
@bxkcochghh4434 2 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen
@በረከትዘማርያም-ቈ6በ
@በረከትዘማርያም-ቈ6በ 2 жыл бұрын
ሰላም ይብዛ መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@mespretlane5294
@mespretlane5294 2 жыл бұрын
Mamirchin kalehiyot yasamlen barktchun yedrben tsagw yabezelen ameen ameen ameen
@fasikaayayu6904
@fasikaayayu6904 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው ማስተዋል ያድለን
@ውለተሚካኤል
@ውለተሚካኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የልድያ ልብ የከፍተ አምላክ ልባችን ይክፍትልን የስማነው 30 60 100 ፍረ እንድናፈር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ መምህር💒💠💚ቃላህወት የሰማልን
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ መልካም ለተሰንበት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ባለፈው ባስተላለፈከው ማስታወቃ እኛ በስደት ያለንው ግጥሙን በድምፅና በሚሴጅ በቴሌግራም ልከን መሳተፍ እችላለኖይ ለውድድሩ ብዬ ሳይሆን ለበረከት
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ቅመሜ
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
@@BeteHohe ወዬ ማራኪዬ የኔ ልዩ እህቴ
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 2 жыл бұрын
ደውይለት እህቴ
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
@@mariyam-t1t ስልኩ አልሰራልሽ አለኝ
@walteamanuale324
@walteamanuale324 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን አባታችን መምህር ግርማ ሁሌ የሚሉት ቃል አለ የሰውን ቁስል ላለማየት ይማረን ነው መቼስ እያየን በአይናችን በአሁኑ ሰአት አንዲት እህትም ትሁን ወንድምም ይሁን በራሳቸው ጥረት በእግዚአብሔር አጋዥነት በእምነት በጸሎት በስግደት መንፈሱን አድክመው ወደ ቤተ ክርስትያን ሲመጡ ቢያንስ የሚሸኝ አባቶችን አጥተናል ታድያ ይሄንን ምን ትላላችሁ በዘመናችን ታሪክ እያየን እኮ ነው ምን ይሻላል
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
አቤት መምህር ፈትፍተህ ነው ያጎረስከን❗️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏ፀጋውን ብዝት ብዝትዝት ያደርግልህ 👏👏👏
@TigaryLove
@TigaryLove 2 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን✝️✝️✝️
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ መምህር ድምፁ ግን የታፈነ ነው
@ortomezmurtube7181
@ortomezmurtube7181 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንበቤቱ ያቆይልን
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ እርአይስሙህም መምህርየ እውነተኛ ክርስትያን ቢሆኑ ስት በገጠርበራያቆቦ ንስሀ ግቡ ብሎየሚስብክ ቅዳሴኳን የሚያደርስታጥቶ ቤተክርስቲያን እየተዘጋ እነሱ ግን ወንበር ላይ ቁጭ ብለው ስውይተቹ ወይነሱ አይገቡ ወይስውአያስገቡ ብሏን አባዩሐንስ ተስፋ ማርያም ለራሳቸው አላምብለው ምመናኑንም እዲጠራጠሩና ጥላታቸውን እዳያሽንፋ አደዝዘዘና አደግዘው ቁጭአርጓቸው ብቻ ቅዱስ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስአለው
@vbdhhhd8381
@vbdhhhd8381 2 жыл бұрын
ቃል ህይወተ ይሰመዕሊና መምሃረይ🙏🙏🙏
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
እንደምን አደርክልን ውድ አስተማሪያችን አንቂያችን 👏👏👏
@clickclick4680
@clickclick4680 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን ቃለሂውት ያሰማልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 2 жыл бұрын
መ/አየ ቃለ ሂወት የስምዓልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@oromotube1207
@oromotube1207 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@tigydubai6753
@tigydubai6753 2 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግነናለን ቃለህይወት ያሰማልን
@tewabechtewabech5581
@tewabechtewabech5581 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 2 жыл бұрын
ቃለህዊትያስማልን ነፁልብ ይስጠን
@አለምየዳዊትልጅ
@አለምየዳዊትልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ውድ መምህራችን እንኳን መጣህልን ውደ ይሁ ትምህርት ለእኛ ለሰደቶኞች በጣም ጠቃሚ ነው ቅጠልብት ቃል ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን ኤኔ እናቶቻችን በረከታችው ይደረብን አሜን አሜን አሜን
@firefiretube8987
@firefiretube8987 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ መምርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር ⛪️🎚️🎚️🎚️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️❤❤❤❤
@astergonfa9611
@astergonfa9611 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤
@martafentawe147
@martafentawe147 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ኦይ ተመስገን
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 2 жыл бұрын
እውነትህ ነው መምህር እናሳዝናለን እኮ መቸ ተረድን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
እሺ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን እሺ ላዳምጥ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ❤️🤲💐
@arsemaalazar8630
@arsemaalazar8630 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen memhr
@prime5689
@prime5689 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir ya qadusan abatachiin anatachan barakatachaw yiidarban
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN memirachin kale hiyoten kale barketin yasamalen stegawun yabzalih yagalgilot zamanihin yarzimlin
@amya2737
@amya2737 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጡልን
@letkidanyoel5088
@letkidanyoel5088 2 жыл бұрын
Selam memher Tesfhye🙏🙏🙏
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@birriktitesfay9024
@birriktitesfay9024 2 жыл бұрын
Memhir enkwan selam metak ..kena yebrtachu beslotachu asebug welte Michele belachu🤲.. kidest hagrachne selam yadergelne💚💛❤
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 2 жыл бұрын
Memerachen kalewute yasemalen Egizaber edima ane tenawuna yabezalek 🤲🤲🤲
@girmayesu7375
@girmayesu7375 2 жыл бұрын
በመንፈስ ታስረው በለጋ እድሜቻው ሂወታቸውን ለተቀጠፉት ወድሞቻች ፣እህቶች ፣እናቶች ፣አባቶች ነፍሳቸውን ይማርልን እኛ ግን ለታሰሩት ከመፀለይ ይልቅ መንፈስ መኖሩን እያወቅን መንፈስ የለም ብለን ሰውን የምናዘናጋ እና የተኛን ሰዎች ከእግዚአብሔር ፍርድ እንዴት እናመልጣለን???😭 😭😭
@kumeeolaanaa1350
@kumeeolaanaa1350 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkuwan deyna metah mimhir
@sarayijjk2443
@sarayijjk2443 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 жыл бұрын
ቃልህውተይሰመለን
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 2 жыл бұрын
Kale heywetene yasemalene amen. Endete dese yelale. Metadele newe. Egthabhere ementachnene yechemerlene. Berketacue yederbne 💕💕💕🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@alemaztube
@alemaztube 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@martafentawe147
@martafentawe147 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@senaytyohans9683
@senaytyohans9683 2 жыл бұрын
rejm adme ystsh agziabeher talak new kal hywet yasemaln amen
@bezatsegu4310
@bezatsegu4310 2 жыл бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህ
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
Amen kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 2 жыл бұрын
Selame lante yehun memeherachin Selame lehulachinm yehun Amen 🙏
@amya2737
@amya2737 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@tigistatadasa1354
@tigistatadasa1354 2 жыл бұрын
Egzebher yemasegen memirachin selamik yibizalin memirachin kela howit yasemalin
@sunnights6561
@sunnights6561 9 ай бұрын
መምህር❤❤❤❤
@sraself7813
@sraself7813 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏👏👏👏👏🌾💖💖
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 2 жыл бұрын
Kale hiwetn yasemalen
@yoditdemelash4011
@yoditdemelash4011 2 жыл бұрын
ሰላም አደርክ መምህር
@ሰርካምነኚአበሻዋ
@ሰርካምነኚአበሻዋ 2 жыл бұрын
እኳን ሰላም ጣህልን መምህራቺን
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
አይ ገና መችገባንና ልቦናችንን ያብራልን
@justdoit1446
@justdoit1446 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 жыл бұрын
Amne aAmne amne
69ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:08:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 18 М.
🛑 እጠበኝ ቆሽሻለው || ዲያቆን ዘላለም ታዬ @arganon
44:26
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,4 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
63ኛ ኤፍታህ live! እንኳን አደረሳችሁ
2:38:16
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 18 М.
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ  አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
1:22:16
67ኛ ኤፍታህ live! ስለፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የሚመለከተው ማነው ?
3:03:47
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 59 М.
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17