69ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )

  Рет қаралды 18,593

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 164
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 күн бұрын
በእውነት የገባችሁ ዛሬ ብዙ ነገር ነው ያስተማራችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ መጨረሻችሁ እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታገለግለን እግዚአብሔር ይባርክህ የማክሰኞ ሰው ይበለን ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ እንዃን አደረሳችሁ ምእመናን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hopefull-f4r
@hopefull-f4r Күн бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@ለኔስእናቴኪዳነምህረትናት
@ለኔስእናቴኪዳነምህረትናት Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Күн бұрын
Amen be Ewinet🎉
@kidistmariam8123
@kidistmariam8123 Күн бұрын
,በምድር ላይ ሆነህ የገነት ን ፀሀይ የምትሞቀው ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ መድሀኒአለም
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 күн бұрын
🌷መልክአ ቸሩ መድኃኔዓለም📗 በሕይወታችን በኑሯችን የጎደለውን ኹሉ የዓለሙ ቤዛ ቸሩ መድኃኔዓለም ይሙላልን አሜን በእውነት🤲 ደስ ይሚል ትምህርት ነበር ወድማች ቅድስት ኪዳን ምህርት መጨርሻህን ታሰምርልህ🙏🙏
@tigist-_21
@tigist-_21 2 күн бұрын
ፍሰሀ ጽዪን ወንድማችን እመብርሀን እንባህን በምህረት እጆ ታብስልህ አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ለበጎ ነው በጸሎት በርታ ሁሉም ያልፍል
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 2 күн бұрын
የዛሬው ትምህርት ይለያል በእንባ የታጀበ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችሁም እንቆቅልሽ የሆነባችሁን ይፍታላችሁ ወንድማችን ፍስሐ ጺዮን መገፋትህን ውደደው ወንድማለም ለጥሩ ነገር ነው እግዚአብሔር መልስ አለው አይዞኝ ሆደ ባሻ አትሁን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 күн бұрын
ወድማችን እግዚአብሔር እንባህን ያብስልህ መከራህን ያሽሽልህ እግዚአብሔር ይካስህ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ፍርዱ የማይዛባ አምላክ ነው ሀቅህን ልጆችህን ይመልስልኃል እግዚአብሔር ለሚስትህ ማስተዋሉን ይስጣል ልቧን ያራራልህ በርታ አይዞህ ለምስክርነት እንደምትመለስ እርግጠኛ ነኝ😍
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 Күн бұрын
እዉይ መምህር ለኛ እኮ በጣም ነው የረዳህን እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን
@saniatube2360
@saniatube2360 2 күн бұрын
#የነገው የሚከበረው አባታችን፣ፍጣሪያችን፣ንጉሳችን፣አምላካችን፣ ቸሩ መድሃኒዓለም ,,,,,,, ዛሬ የተማርነውን ብዙ ነው እባክህ ለመምህራኖቻችን ልብ ከፍተህ አሰተምረልን ,,,,,,እኛ በጉችህ ተበታትነን እዳንቀር #ለሁላችሁም እግዚአብሄር በሚያቀው ይባረካችሁ🤲🤲🌻🌻❤️❤️
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት Күн бұрын
ወንድማችን ፍሰሀ ፂሆን አይዞህ እግዚያብሔር ነገሮችህን ሁሉ ያስተካክላል አንተ ብቻ ትንሽ ታገስ ለሁሉም ቀን አለው በፈተናህ የምትፀናበት ወቅትነው አሁን ከዛግን በጣም ይክስሀል 🎉የገቡት እህቶቻችንም በጣም አስተምረውናል 🎉መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 2 күн бұрын
#ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ #በሁሉ_አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።” - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18
@سلامه-ه1ي
@سلامه-ه1ي 2 күн бұрын
እልልል መምህራችን እግዜኣብሔር ኣምላክ ፀጋዉን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️
@Welete.Maryam.21
@Welete.Maryam.21 Күн бұрын
ፀጋ ያላቹ ኣባቶቼ እናቶቼ እህት ወንድሞቼ ወለተ ማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ ትምህርት እሰማለኝ ነገር ግን ተግባር የለኝም😢😢😢 እንድበረታ በፀሎት ኣስበኝ መምህራችን፡😢❤ኣመሰግናለሁ ለምስክርነት ያብቃልኝ ጌታችን ኣምላካችን መድኃኒኣለም ኣሜን፫❤😢
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Күн бұрын
ምስኪን ወድልጅ ሲያለቅስ እግዚአብሔር ህይወትህን ያስተካክልልህ ነገ መልካም ይሆናል አይዞህ
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 күн бұрын
እንኳን ቸሩ መድሃኒአለም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ እንድሁም ለእመቤታችን ፅጌ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፍሰሐ ፂዮን ጎበዝና ጠንካራ ሰው ነው ጠንካራ አባት ነህ በርታ እሺ እብረሃን ታበርታህ የዛሬ ደዋዮች በጣም ብዙ ነገር አስተምራቹሃናል❤❤
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እስከዚች ሰአት እድሜ ጨምሮ እስትንፋስ ቀጥሎ ስላደረሰን ስሙ ይባረክ ይመስገን የዛሬው ይለያል በጣም የሚገር የማሳዝን የእግዚአብሔር ስራ የታየበትነው
@moketekle2219
@moketekle2219 2 күн бұрын
መምህርዬ ፊልም ካየሁ ቆየሁ እና ዛሬ ልይ ብዬ ዘውድና ጎፈር 2 ን ሳየው በጣም ነው የገረመኝ ገጠመኝ የሆነ ፊልም ማይ ነው የመሰለኝ የሆነ የቀረ ነገር ቢኖረውም እና ብቻዬን እቤት እየየሁ ነበር መሬት የተንቀጠቀጠው እና ፊልሙ ላይ ያለው መንፈስ የመጣ ነው የመሰለኝ እኔ ለመምህር ተማሪዎች ለሁላቹም ዘውድና ጎፈር2 ሚለውን ፊልም እዩት ምን አልባት ከመምህር ገጠመኝ ላይ መነሻ አድርገው የሰሩት ነው ሚመስለው
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ Күн бұрын
😢😢😢አይኔ ወንድማችን ሲያስለቅስ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም በሰላም ወደ ምትወደው ትዳርህ ትመልስልህ
@alemzenebe1065
@alemzenebe1065 10 сағат бұрын
እኛ እንዶነ ቤተሰቤን መክሬ ጨርሽ በሚዲ ያበላሽሉ እኛ ነው እየጏድ ይሉት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@SaraSara-hq9il
@SaraSara-hq9il Күн бұрын
በጣም ይገርማል የመጀመርያዎ የገባች ልጅ የኔ ተመሳሰይ ነገር አለ ከገጠማት አባቴ እንካንደብተራ ባይሆን ግን የመድፈር እኔ ያጋጥመኛል ያየኝ ወንድ ለዝሞት ይመኘኛል አላቅም 😢😢😢እና ባለውቅበት ሰዓት ራሲን እጎዳ ነበርኩ አሁን ግን መምህርየ እድሜ ላንተ ለመምህር ግርማ ለአባታችን አባ የሀንስ ወዘተ ❤
@رحيل511
@رحيل511 Күн бұрын
ወድማችን ያጠዉ ጊዜያዊ መኖራ ነዉ እነዛ የከዱት ግን ያጡት የዛለለምምም መኖራቾን ነዉ አምለክ ልቦነ ሰቶቾ በንሰሐ ከልተመለሱ በቀር የተዋህዶ ልጆች እኛ በምድር ለይ እንግዶች ነን እኮ!!!
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Күн бұрын
ዛሬ በእንባ ነው የጨረስነው ቢሆንም ብዙ ተምረናል ደዋዬችም መምህርም እግዚአብሔር ይስጥልን 👏 መምህር እባክህ ለወንድማችን ጎዜ ሳትሰጥ ደውልለት ያለበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም ። እግዚአብሔር ይስጥልን 👏
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 2 күн бұрын
የዛሬው በጣም ይለያል በእወነት እህቶቻችን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ትምህርት ተምረንበታል እናመሰግናለን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 2 күн бұрын
የዛሬው ውይይት ይለያል የተጨነቀው ወንድማችን ፈጣሪ ይርዳህ❤
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 14 сағат бұрын
ወንድማችን እንዴት እንዳሳዘነኝ 😢 እፍፍፍ ወንድ ልጅ ስያለቅስ ፍስሃ ፅዮን እመቤቴ ትርዳህ መምህርየ እባክህ አስታርቃቸው ወንድማችንም በርታ አይዞህ ስገድ ቀጥቅጠው መንፈሱ ነው ከትዳርህ ከልጆችህ ከገንዘብህ ተለይተህ ብቸኛ ሁነህ እንድትኖር ያደረገህ ❤ መርዳት ካለብንም ከጎንህ ነን አይዞህ ቤርሚን ጊዮርጊስ ወይም ስውሯ ማርያም ፀበል ህድ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d Күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሃኒኣለም ኣባታችን ኤፍታህ ይበለን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን እማ ፍቅር ረድኤት በረከትዋ ኣይለየን ወንድማችን እመብርሃን እንባህን ታብስልህ እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@tigist-_21
@tigist-_21 2 күн бұрын
እንኳን ለቸሩ መዳኔያለም ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።የወረሀ ጽጌ ጾምን በሰላም ያስፈጽመን በረከት ረዴቷ የእናትነት ፍቅሯን ምልጃዋን ፍቅሯን በልባችን እንደወንዝ ውሀ ያፍስልን አሜን
@DameBeyene
@DameBeyene 2 күн бұрын
አልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Күн бұрын
እርኩስ መንፈስ የሚያመልኩ ሰዎች ጨካኝ ናቸው። የልጆችሽን አባት ያስለሸስሽ እህት እግዚአብሔር ይመልስሽ ። ግን የአንተ እና የእሷ አካሄድ እኩል አይደለም። እንኳንም ቤተሰብ ኖረህ ተጽናና። ግን አትጠቅምህም ልጆችህ ሲያድጉ አንተን ይፈልጋሉ አትጨነቅ። ለቅዱስ ገብርኤል ስጣቸው ይጠብቅልሀል ❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም እመቤቴ ከአንተ ጋ ትሁን ። በሚስትህ ላይ ያለ እርኩስ እግዚአብሔር ይገስፀው። እምባህን እመቤቴ ታብስልህ ። ወንድሜን ነው የመሰልከኝ ። ወንዶችን የምንጎዳ ሴቶች እግዚአብሔር ይቀጣችኋል ። የወንድ ልጅ እምባ እሳት ነው። ግን የቤተሰብ ዛር ነው ህይወታችን የረበሸው ።
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ Күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ትእግስቱን ችሎታውን አብዝቶ ይስጥህ
@FozNam0
@FozNam0 Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፍስሃ ፂዮን እግዚአብሄር ያጠክርህ በርታ ወድማችን
@meseretdibeno-q9q
@meseretdibeno-q9q Күн бұрын
ወንድማችን ሀይዞ እመብርሃን ችሎቱን ብርታቱን ትስጥ በአንተ እና በባለበት መካከል ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ያድልን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Күн бұрын
በጣም አስተማሪየ ህይወት ገጠመኝ ነበረ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ 2 күн бұрын
ሰላም የመምህር ተማሪዎች በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እንድሄድ ግማሽ ክፍያ አግዙኝ በመድኃኔዓለም መፈቻዬ እዛ እንደሆነ አምናለሁ🙏🙏🙏ዜሮ ሰባት ዜሮ ሶስት አርባ ዘጠኝ ሀምሳ አራት ሰማንያ ሶስት በዚ አግኙኝ🙏🙏🙏
@TinaLoveyehelemhewot
@TinaLoveyehelemhewot Күн бұрын
እኔ ለግዝሽ ግን በምን እናውራ
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ Күн бұрын
@@TinaLoveyehelemhewot ስልክ ልስጥሽ???zero sebat zero sosit ariba zetegn hamisa arat semaniya sosit Safari com new dewyilgn🙏
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ Күн бұрын
@@TinaLoveyehelemhewot silken listish???zero sebat zero sosit ariba zetegn hamisa arat semaniya sosit Safari com new
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ Күн бұрын
@@TinaLoveyehelemhewot silken listish???ዜሮ ሰባት ዜሮ ሶስት አርባ ዘጠኝ ሀምሣ አራት ሰማንያ ሶስት 🙏🙏
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ Күн бұрын
@@TinaLoveyehelemhewot በዚ እናውራ zero sebat zero sosit arba zetegn hamisa arat semaniya sosit🙏
@mazaadubai
@mazaadubai Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድሜ ፍሰሀ ፅዬን ቸሩ መድሀኒዓለም ህይወትህን ያስተካክልልህ❤❤
@werkumekuanent2245
@werkumekuanent2245 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለቸሩ መድሃኒዓለም ትላንት ቢያመልጠኚም ላይቭ ዛሬ ብቅ ብያለሁ ለበጎ ነዉ አቡነ ኃብተማርያምን እልልልልል ብላችሁ አመስግኑልን ከፈጣሪያቸው ከእግዚአብሔር ጋር አገናኚተውኛል በእለተ ቀናቸው።
@HELAMrr
@HELAMrr Күн бұрын
የዛሬው ልይት ያለ ትምርህት ነው የተማርነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ይጠብቃቹሁ ሁላቹሁንም የተዋህዶ ልጅች መምህር እየም ዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Күн бұрын
የኔ ወንድም ኢዮብ ያፀናናው አምላክ እግዚአብሔር ያፅናናህ የዋህ ነው
@hjii1398
@hjii1398 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@saniatube2360
@saniatube2360 Күн бұрын
ወንድሜ አይዞህ አሳዘነኝ በአሁን ሰአት በሰማችሁ ውጪ ምንም አትሰሩ አትግዙ ጌታን ልጆች ወልዳችሁ ደግሞ መካሰስ ከባድ ነው ይህ ሁሉ የመናፍሰት ሴራ ነው
@fasiqa470
@fasiqa470 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬው ውይይት በጣም ደስስ ይላል ወድማችን ፍስሐ ፅዮን እግዚአብሔር ያስብህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ፀልይ ስገድ ፀበል ተጠመቅ እመነኝ ለምስክር እደምትመለስ ተስፋ አለኝ ቅዱስ ሚካኤል ያግዝህ ወድሜ
@habenuser-dn3dv5cq7v
@habenuser-dn3dv5cq7v Күн бұрын
የዛሬ ብዙ ትምርት ነው የተማርኩት እድመ ከጤና ጋር ይስት መምህራችን❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው Күн бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማል በድሜ ፆጋ ያኑርልን አሜን
@Tsi541
@Tsi541 Күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንኳን ለፅጌ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ትላንት አንድ ወዳጄ ጋር ወጣ ብዬ አመለጠኝ ከጋ ዛሬ በሊቩ ሰአት ጀምሬ እኩል በምንጨርስበት ሰአት የጨረሰኩት እጅግ ተሜሬበታለው ሊቭለይ ገብታችሁ ከህይወታችሁ እንድማር ላደረጋችሁን ክብር ያድልልን በተለይ ወንድማችን በርታአልን😊😊😊😊
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም አስተማሪ ላይቨ ነበር ገብታችሁ የነበራችሁ እህት እና ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ መምህርዬም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን❤አባቴ💙💙💙
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Күн бұрын
በእውነት ወንዱ ልጅ በጣም አሰዛነኝ ወንድማችን አይዞህ የደራሰብህንን እንደ ሙሉ ደስታ ውሰድ ቃሉ እንደዛው ስለምያዛን ነገሩ ከበድ ነዉ ሁሉም ያልፋል ለጌዜዉ ነዉ😢
@ለኔስእናቴኪዳነምህረትናት
@ለኔስእናቴኪዳነምህረትናት Күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 күн бұрын
ወንድማችን ፍስኃ ፄዎን የማይረሳ እግዚአብሔር ያስብህ ነገሮች ተቀይረው ለምስክርነት እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw Күн бұрын
ንሩልን መምህርየ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@GfgggGfhfgg
@GfgggGfhfgg 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤
@Mohammdd-k1d
@Mohammdd-k1d Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን 👐ዋዋ የዛሬ እህት ወድሞች ጥሩ ነገር ያስተማሩን እግዚአብሔር ይስጥል ሁላቹሁም መምህር የአብነ መባ ጽዮን አምላክ ይጠብቅልን አሜን🌸🌷💐🌼🕯🕯🕯🌾🌿🌾🌿
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ Күн бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አየ መምህራችን ወንድ ሲገባ ያለው ደስታ ❤❤❤❤❤
@KaseyGato
@KaseyGato Күн бұрын
😊
@abc12452
@abc12452 Күн бұрын
እኔ ሬሴ ደስ ይለኛል😅
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ Күн бұрын
@@abc12452 በጣም 💖💖💖👏
@Mohammdd-k1d
@Mohammdd-k1d Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@KaseyGato
@KaseyGato Күн бұрын
እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያሥተምራል ❤ማሥተዋለን ያድለን ይማረን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን መልካም ፆመ ፅጌ ይሁንልን የድሕነት ያርግልን❤
@HananHanan-sc1ys
@HananHanan-sc1ys 18 сағат бұрын
መልአኩ ቅዱስ ገብርሄል ሂዉትክን ያስተካክልልክ ❤❤❤❤
@LERASE
@LERASE Күн бұрын
በጣም አለቀስኩ ወንድሜ ታሪክ ውስጤን ነካው ግን እንባን የሚያብስ ቸሩ መድሀኒያለም ነው እምባህን የራሔልን የጴጥሮስን የብዙ ቅዱሳናትን እምባ የተቀበለ አምላክ እምባህን ይቀበልልህ
@LileTufa
@LileTufa Күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በተለይ የሰው እንባ እንዲኖርብን የምታደርጉሰዎች እግዚአብሔር ይታረቁአችሁ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬው ሊቭ በጣም ይለያል ብዙ ትምህርት አጊንተንበታል ሁላቹንም እናመሠግናለን መጨረሻ የቀረብከው ወንድማችን ፍስሃ ጽዮን እግዚአብሔር ይርዳህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞህ በጸሎት በርታ መምህርዬ ከሁሉም አስቀድመህ ወንድማችንን አግዘው አንተንም እመ አምላክ ትጠብቅህ አሜን
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 13 сағат бұрын
😢😢ወንድልጅ በዚህ መልኩ ሲያለቅስ እንዴት ያሳዝናል አይዞህ ወድማችን ፍስሃ ፂዮን ነገሌላ ቀንነው እመቤቴ ማርያም እቆቅልሽህን ትፍታልህ መምህርዬ በርታልን ስለቸኝ ደገመኝ ሳትል ስለምታስተምረን❤ወድማችንን እርዳው መምህር ውስጡ ታፍኗል😢
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc Күн бұрын
ፍሰሃ ፅዮን ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ግን ባለንበት ጊዜ ዮኅህነት ይጎዳል
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ቤትህን ያስተካክልህ ወንድማችን🙏
@alemzenebe1065
@alemzenebe1065 11 сағат бұрын
እውነት ነው እህቴ
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ Күн бұрын
ሰላም መምህር እኳን በሰላም መጣህ እህቶቻችን እግዚአብሔር አምለክ እናተን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን🤲 ወንድማችን ፍሰሐ ፅዮን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ👏
@Vdh-h8r
@Vdh-h8r Күн бұрын
ወንድሜ ፍስሃ ፅዮን እግዚአብሔር ይርዳህ ያበርታህ አይዞህ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ይገስፅልህ
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ Күн бұрын
ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአባታችን መድኃኒታችን ለቸሩ መድኔኃአለም ወራዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም አገራችንን ሰላም ያድርግልን የዛሬው ላይቭ በጣም ደስ የሚል ነው ገብታችሁ ከታሪካችሁ አካፍላችሁ እንድንማር ላደርጋችሁ እህቶቻችን ለወንድምቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤ በተለይ መጨራሻ የገባህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ካንተጋራ ይሁን አይዞህ በርታ እኳንም አለማዌ አልሆንክ አለማዌ ሆነህ ቤሆን ይህ ሁሉ ፈትርና የደረሰብህ ከዜህ በላይ ከባድ ይሆንብክ ነበር እግዚአብሔር አመስግን🙏 🙏🙏
@semarawitsat
@semarawitsat Күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 2 күн бұрын
አሜን
@AaaaMmm-wf4ly
@AaaaMmm-wf4ly 2 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abc12452
@abc12452 Күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ወንድም አስለቀሰኝ የኔ አባት ወይኔ 😢😢😢😢መጨረስ አልቻልኩም
@abisinia04
@abisinia04 2 күн бұрын
Memhir, I am sure you are very happy as well to know the difference you are making in many amazing souls, we are very proud of you for sure . Very touching and heartfelt. She is amazing, what I say is let us all pray for those “Kahenat” because why they oppose this kind of program is very obvious, they are also possessed or affected by the influence of “Aganint” or menafist” so let us all pray for them. If they heal, imagine how helpful they could be with all the knowledge they have about the Church and Christianity???
@KaseyGato
@KaseyGato Күн бұрын
የዛሬዉ ይለያል በእንባ የታጀበ ነበር የገቡትም ሤትም ወንድም አሥተምራቹሕናል በተለይ ወንድም ፍሥሐ ፅዮን እመ አምላክ ትርዳህ እኔም ሥታለቅሥ እንባየ መጣ 😢ተመሥገን❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የዛሬው ደሞ ይለያል ተመሰገን አምላኬ
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 14 сағат бұрын
Betam Emegerem Betam Asetemare Ketemegne New Edema Yesetelin Amen Amen Amen
@liuwerk2711
@liuwerk2711 Күн бұрын
ወንድሜ አይዞይ እግዚአብሄር እንባህን ያብስልህ አንተ ብርቱ ነህ በርታ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Күн бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን❤❤❤
@ሀመልማልእያዩ
@ሀመልማልእያዩ 14 сағат бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ መምሀር ብትችል ካሚቴን ብታይልኝ ደሰ ይልኛል 😢😢😢 እኔ የሁነ ጊዜ ጠነቆይ ቤት ህጂ የሰዉ መዉደድ የልሸም አልኝ እና ምን ላርገ ሰልዉ እኔ አደርገልሸ አለሁ አልኝ 😢😢😢 እሺ ብየ በጥርሴ ወቅርኝ እኔ ወዲያዉ ሀገር ወጣሁ የሁነ እንጭት ሰጣኝ ነበር እኔም ምነም አለመሰልኝም ጣልኩት አሁን በእናት ትምህርት መሰተፋቅር እንድሁ ነገባኝ አሁለን ምንእደማደርገ ገራ ገባኝ 😢😢😢😢 በፅልታችሁ አሰቡኝ ወለት ሰላሴ ብላችሁ
@hhhvj
@hhhvj Күн бұрын
ሴቶች ሲጀመር የሚከባከቡነን አንወድም ወድሜ ድግል ማሪያም እንባህን ታብሰው ቀን አለ አምላከ ቅዱሳን ቀና ያደርግሀል😢
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Күн бұрын
የዛሬዉ ትምርት ያንቀላፈነዉን ያነቃል
@ቤቲቤቲ-ጠ1ረ
@ቤቲቤቲ-ጠ1ረ Күн бұрын
መምህርየ እዴትነህ እግዚአብሄር ባለህበት ይጠብቅህ እመብርሀንየ ከክፎቹ ትሰውርህ መምህራችንየ
@elsabeth2127
@elsabeth2127 2 күн бұрын
መምህር የዛሬው ይለያል የሀሙሱንም እንደዚህ የውይይት ቀን ቢሆን መልካም ነው።
@yordiyordi3641
@yordiyordi3641 2 күн бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያምና ቤተሰቦቼን የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ ነበረች ከመባል እግዚአብሔር ይጠብቀኝ ን
@Dasash-m8r
@Dasash-m8r 13 сағат бұрын
የኔ ውንድሜ እግዚአብሔር ይርድህ
@YezgetM
@YezgetM 2 күн бұрын
እንዴ እኔ በዚህ ሰውዬ በጣም ነው ልቤ የተነካው እንዴ ለምን አይፈታትም ምንድነው ችግሩ ለልጆቹ ቢከፍል አይሻለውም እንዴ እንደዚህ አንጀቱ እስከሚያር ድረስ ከጠንቋያም መተተኛ ሴት ጋር ምን ይሰራል በጣም ነው ያዘንኩት
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር ወይኔ ዛሬስ ላይቭ አመለጠኝ ለነገሩ አሁን አዳምጣለሁ ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ሁላችንንም በምህረቱ ይጠብቀን የመሬት መንቀጥቀጥ በተወሰኑ ቦታዎች እየታየ ነው አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን የትንቢት መፈጸሚያ አታድርገን በፀሎት እንበርታ
@embitembit6071
@embitembit6071 Күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምርዮ❤
@alemneshyirga6325
@alemneshyirga6325 Күн бұрын
ከሽሬ የደወልሽ እህቴ ባገኝሽ እንዴት ደስ ባለኝ ዝሓፍተይ❤🙏
@abc12452
@abc12452 Күн бұрын
ወይኔ ወንድሜን የነሱ መሬት ላይ መስራት አልነበረብክም ኢሄ ትምህርት ይሁንክ እግዚአብሔር አምላክ ከጭኝቅ ያዉጣክ አይዞክ የኔ ው😢😢😢😢
@Welete.Maryam.21
@Welete.Maryam.21 Күн бұрын
ፍስኃ ፅዮን ኣይዞህ ወንድማችን 😢😢😢እማ ፍቅር የልብህን ጭንቀት ታስወግድልህ😢 በሰላም ወደ ትዳርህ ትመልስህ❤❤
@meskmekerm2507
@meskmekerm2507 Күн бұрын
መምህር ያዛሬዉ ሊቭ ከመጀመርያዉ እሰከ መጨረሻዉ በንባ የታጀበ ነበር መምህር የልጁ ገጠመኝ የኔን ህይወት መሰለኝ ሰባት አመት ተስድጄ የሰራሁት ቤት ከየት አመጣሽዉ አኛ እናም ይከብዳል እዉነት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው Күн бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@news29-oc9gq
@news29-oc9gq 14 сағат бұрын
መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታገለግለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@AaaaMmm-wf4ly
@AaaaMmm-wf4ly 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemtekle506
@alemtekle506 17 сағат бұрын
Kale hiwet yasemaln bewunet dessss yemil timhrt new memhreye wendme edmie ena tiena abzito yistih fetari ❤❤❤🙏🙏🙏
@abc12452
@abc12452 Күн бұрын
ኸረ መምህርዬ ገጠመኝ በደስታ ነዉ የምንሰማ ቀን በቀን ልቀቅልን
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x Күн бұрын
መምህርዬ ልጅቷ የተናገረቸው የእኔ እናት ጋም ጆሮዋ ውስጥ በረሮ ነበረባት ለረጅም ዓመት ሲረቢ ሻት ቆይቶ አውጡላት እሄ መንፈስ ነው 😥😥😥😥እናቴ
@tedegyekuno2879
@tedegyekuno2879 18 сағат бұрын
amen amen💯🙏🙏🙏
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 2 күн бұрын
🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪⛪
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 14 сағат бұрын
😢😢😢😢😢memeher 😢 yene wudem aselekesegne EGEZEYABHER Yeredaki Offf😢
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 Күн бұрын
Ayzosh egzbher yidersilishal berasu ken ene ke 20 amet behuwal new yedankut tigist adirgi tegitesh xumi xeliy kidus Michael silu kalesh esulay ejishin yekegn ejishin adirgesh alkish fetino yasayishal erdatwin kudus Michael yirdash
@LkuSomega
@LkuSomega Күн бұрын
በትክክልነውእውነትነው😢😢😢😢😢😢😢
68ኛ ኤፍታህ live!= ( ዘመናትን የተሻገረ ባዕድ አምልኮ ) 0927 58 0758
2:50:24
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 18 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,4 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 82 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 129 МЛН
56ኛ ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase is live!
2:56:18
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 27 М.
❤ 114ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram& Mobile
3:04:38
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 131 М.
125ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የክርስትና እናትና የክርስትና ልጇ ከባድ የነፍስ ፍጥጫ
2:18:48
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,4 МЛН