ሰኔ 16 እና 17-በዓለ ጰራቅሊጦስ እና እጅግ አስገራሚው ገድለ አቡነ ገሪማ

  Рет қаралды 1,492

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

Күн бұрын

Пікірлер
@abiyouadeladel
@abiyouadeladel 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ቃለሕይወት ያሰማልን ለአንድ ስራ ወደማይጨው ሄየጀ ስለነበር በአንድ ቤተክርስቲያን ድርብ የአባ ገሪማ ታቦት ስለነበር አክብሬ በጣም ደስ ብሎኛል የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን።
@ImaroWada
@ImaroWada 6 ай бұрын
ክድኃኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን!!!
@liyamahdome171
@liyamahdome171 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉
@hannahanna6519
@hannahanna6519 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን ገብረ ሥላሴ እንዃን ደስ አለህ መጨረሻውን አሁንም ያሳምርልህ ልቦና ይስጣቸው አሜን ፫ የቅዱሳን በረኸታቸው ይደርብን🕯🕯🕯🌸🌸💐🌹🌿🕊🕊🕊
@TopF-hn4lv
@TopF-hn4lv 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገበረ ስላሴ ወንድሜ ተመስገን ነዉ በእዉነት እንኳን ደሰሰ አለህ ተመስገን ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesi557
@mesi557 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 💓❤🕊 አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን 🤲📖✅💓❤✝️
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 6 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን. ቃለ ሕይወትን ያሰማልን. አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን. ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደስ አለህ ወንድሜ ቃል ሕይወት ያሰማልን የቸሩ ፈጣሪያችን መንፈስ ቅዱስ ቸርነቱ አይለየን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን ጸጋው ያብዛልህ ገብረሥላሴ ❤
@WebWeb-b9i
@WebWeb-b9i 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን!!
@etenashidesalegn2473
@etenashidesalegn2473 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@vjgu7406
@vjgu7406 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን እኳን ደስ አለህ ወድማችን ገብረስላሴ የቅዱሳን አምላክ ከእነቤተብህ ይጠቅልን አይዞህ ፈተናው ደግሞ ለበጎነው በመንፈሳዊ ፈተና ያለነው ወድማችን ፈተናውን ደግሞ ድል በማድረግህ እግዚአብሔር ይመስገን እሺ ወድማችን እናደርጋለን!!አሜን አሜን አሜን ኩቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ይክፈለን በጸሎታቸው ይማረን!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በርታ ወድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን🤲✝️🌷🌷
@selam984t
@selam984t 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 እንኳን ደስ ያለህ
@etyopiawit
@etyopiawit 6 ай бұрын
Esey, ye Misrach!! Nisebho le Egzihaber!! Wud wendeme ahun tsegawun tibebun tchemro yisteh! Qal hiwot yasemalen!
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigist12gm28
@tigist12gm28 6 ай бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን እንካን ደስአለህ ወንድሜ ቃለህወይት ያስማልን ቅድስት ኪዱነምህረት 🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤ ላ ይ ክክክክክ ሼ ርርርርርርርት
@cherasisay1176
@cherasisay1176 6 ай бұрын
ወንድማችን ለኛ ለምመን የሚሆን ያወጣሀው የፃፍከው የፀሎት መፃፍ የለም !!!
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏
@nathanaeltedla-wh7cx
@nathanaeltedla-wh7cx 6 ай бұрын
Cheers 🍻 👏 🎉.
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@melehakuu9044
@melehakuu9044 6 ай бұрын
ወንድም እንደምን ሰነበትክ? እባክህን ማስታወቂያ አታስረዝም።
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
ወንድሜ እኔም እንገዛሀለው
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 6 ай бұрын
Ene yemejemeriaye new ezih page laye wendemachen metsehafeun megezat efelegalehu endate new magegnet emichalewe wechi lemenenorew
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
ነሐሴ 1-ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ዮልያና እና ገድለ ቅዱስ አቦሊ ሰማዕት
1:20:26
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,3 М.
መስከረም 2-አስደናቂው የመጥምቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ቃል ኪዳን
1:25:38
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,4 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
ጳጉሜን 3-ተአምረ ቅዱስ ሩፋኤል፣ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ፣ አቡነ ቀጸላ ጊዮርጊስ (2016 ዓ.ም)
1:09:43
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 963
ታኅሣሥ 12-ገድለ አቡነ ማር አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ እና የመጨረሻ መልእክት
2:12:18
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,6 М.
መስከረም 5-ገድለ አቡነ አሮን መንክራዊ፣ አቡነ መልክዐ ክርስቶስ ዘግሸቅ (2016 ዓ.ም)
1:49:43
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,6 М.
ነሐሴ 16-ድርሳነ ኪዳነ ምሕረት እና እጅግ አስገራሚው የጽዮናውያን ምሕላና ጸሎት
1:21:28
ከገድላት አንደበት Ke gedilat andebet & በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን
Рет қаралды 1,7 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН