የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጢሞቴዎስ | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 13,019

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

የ1ኛና የ2ኛ ጢሞቴዎስ እንዲሁም የቲቶ መልእክቶች ስለ አመራር ብዙ ነገሮችን ያስተምራሉ። እንደውም የመጋቢነት ትምህርቶች በመባል ይታወቃሉ። እነዚህ መልእክቶች ጳውሎስ ለሁለት የቅርብ ጓደኞቹ ማለትም ለጢሞቴዎስና ቲቶ የነበረውን የመጋቢነት ኃላፊነት ብቻ ሳይሆን፥ መጋቢያን እንዴት ቤተ ክርስቲያናቸውን ሊንከባከቡ እንደሚገባ ያስተምራሉ።

Пікірлер: 42
@techanachewkifle-gq7qh
@techanachewkifle-gq7qh 17 күн бұрын
ግሩም ትምህረት መሆኑን ሳልመሰክር ማለፍ አልቻለም ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክዎት ለእኛም ህይወት ይሁንልን አሜን !!!
@Bezawitlove
@Bezawitlove Жыл бұрын
ዋው ፓስተር ትምህርትኮ አይጠገብም ሙሉ ቀን ስታስተምረኝ ብትው አትሰለችም ጸጋን በውስጥህ አስቀምጦ እያስተማረንና እየመከረን የሚያሳድገን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ክብር ለሱ ይሁን።አሁንም ጸጋን ይጨምርልህ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሄር ባንተ በኩል ወደ ሂወቴ መጥቶ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ክብር ይሁንለት።
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 7 ай бұрын
ቢደጋገም የማይጠገብ የእግዚኣብሄር ቃል ተባረክ ፓስተርዩ🌿🙏🏽🌿
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 2 жыл бұрын
Live መከታተል ባልችልም download እያረኩ ሁሉንም ትምህርት እየተከታተልኩኝ ነው! እውቀት ብቻ ሳይሆን ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት እያስተማርከን ስለሆነ ጸጋው ይብዛልህ
@nw030603
@nw030603 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@maregndegene1842
@maregndegene1842 Жыл бұрын
ብርርርርርርርርርክ በል
@girmamirkana8288
@girmamirkana8288 10 ай бұрын
pastor let God Bless you
@kiroshabte4185
@kiroshabte4185 2 жыл бұрын
Bless you brother. I watch you every day. I enjoy your teaching.
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
Glad to hear it
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 2 жыл бұрын
Tebarek PASTERye Geta abzto ybarkih 💝🇪🇷🇳🇴
@DanielGoitom-cn4sm
@DanielGoitom-cn4sm Ай бұрын
Betam
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 2 жыл бұрын
በስመአብ ፖስተር ዘመንህ ይባረክ አትጠገብም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ብዙ መከርከን አስተማርከን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትህርቶችህን ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው ተባረክ ወንድምአለም
@fisonrahwa4221
@fisonrahwa4221 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በእጥፍ ከዚህ በላይ በመገለጥ ይግለጥክ ሀሎሉያ የጌታችን የእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን።
@DanielGoitom-cn4sm
@DanielGoitom-cn4sm Ай бұрын
Des..ylal..tebarek
@hanamamo6648
@hanamamo6648 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው የቃሉ ባለ ቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ
@edenzewdu8045
@edenzewdu8045 2 жыл бұрын
Amen
@edenhaile9839
@edenhaile9839 2 жыл бұрын
amen
@abelo6917
@abelo6917 2 жыл бұрын
ክብር ለመዳኒአለም
@zerihuntekletsiyon938
@zerihuntekletsiyon938 2 жыл бұрын
AMEN MEGAB ASFAWE ZEMENHI & ZERHI LEZELALEM TEBAREKU
@nigistyegeta279
@nigistyegeta279 2 жыл бұрын
Amen! Amen!
@dinkudemissie9568
@dinkudemissie9568 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 2 жыл бұрын
አሜንንን
@yomasmaloro1900
@yomasmaloro1900 Жыл бұрын
ዘመንክ ህውትህ ይበረክ ብሩክ ነህ በብዙ ተበርኬሃለሁ ትምህርትህን አርፍጄ ብሆንም እያተከተተልኩ ነው
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ
@geedgeetu5603
@geedgeetu5603 2 ай бұрын
@petergabure8385
@petergabure8385 2 жыл бұрын
God bless you pastor Amen
@almazconnie534
@almazconnie534 Жыл бұрын
Amen amen
@Bezawitlove
@Bezawitlove Жыл бұрын
አሜን!
@user-pj3jq3zv5h
@user-pj3jq3zv5h Жыл бұрын
አሜንአሜን
@kedijadelil3499
@kedijadelil3499 Жыл бұрын
ዋው! ድንቅ ድንቅ ትምህርት ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ዘመን አገልግሎትክን ይባርክ!! ገና አውን ነው ትምህርቶችህ ያገኝውት ምን እንደምልክ ቃላት አጣው ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ በቃ ተማሪክ ነገ!!
@kedijadelil3499
@kedijadelil3499 Жыл бұрын
ተማሪክ ነኝ ማለቴ ነው መጨረሻላይ ፊደሉ ተቀይሮብኝ መሄዱን አላወኩም ተባረክ ተባረክ ተባረክ!!!
@teodorjemes
@teodorjemes 6 ай бұрын
አምላክ ይባርክ የትውልድ አባት
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Thank you pastor .
@yonikebede7439
@yonikebede7439 4 ай бұрын
Bannaye help help help …
@abenezerbereketalemu2511
@abenezerbereketalemu2511 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌
@yetnayetgizaw3722
@yetnayetgizaw3722 Жыл бұрын
Geta Eyesus yibarkih yeante yehonwn hulu kekfuw yitebik. Betam tewedaj yegeta sew neh paster.
@user-em7sz6xe5f
@user-em7sz6xe5f Жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ በብዙ
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ግን ስእል ትጠቀማላቹ እንዴ፥ የቅዱሳን ሃዋርያት ስእል ስላየሁ ነኝ፡ ስእል ስትነቅፉም ብዙ ግዜ እሰማለሁና እንዴት ነው ነገሩ ብታብራራልኝ።
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 2 жыл бұрын
ሰላም ፓስተሪዬ please የርሶ ስልክ ቁጥር ማገኘት እችላለሁን? በውስጥ መስመር ጥያቄ ልጠይቆት ፈልገ ነው።
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
leasfaw@gmail.com
@genet1009
@genet1009 2 жыл бұрын
Betikikikil
@firewfikre9925
@firewfikre9925 2 жыл бұрын
Amen
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 65 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 16 МЛН
ዳሰሳ፡- 1ኛ ጢሞቴዎስ  1 Timothy
11:55
BibleProject - Amharic / አማርኛ
Рет қаралды 3,6 М.
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:7:11
Комедии 2023
Рет қаралды 3,3 МЛН
ToRung short film: 🙏let's love each other🙏
0:56
ToRung
Рет қаралды 16 МЛН
Он пропал без вести😱
1:00
Следы времени
Рет қаралды 1,4 МЛН
Потеряла Колесо и Поехала Дальше😨☠️
0:41
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 7 МЛН
За сколько соберешь кубик-рубика? Я за 2 часа)
0:45
Виталий Смирнов
Рет қаралды 3,6 МЛН
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,7 МЛН
НЮША ПЕРЕПУТАЛА КОПИЛКУ #pets #прикол #юмор
0:12