No video

አሰቃቂው የስቅለት በዓል አከባበር | በየአመቱ ልክ እንደ ክርስቶስ ይሰቀላሉ ይገረፋሉ |

  Рет қаралды 11,009

Gedamat - ገዳማት

Gedamat - ገዳማት

3 ай бұрын

🌟 አሰቃቂው የስቅለት በዓል አከባበር | በየአመቱ ልክ እንደ ክርስቶስ ይሰቀላሉ - ይገረፋሉ ✨
Gedamat - ገዳማት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works.
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
"Gedamat - ገዳማት" does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
Check out our shop:
gedamat.myspre...
DON'T FORGET TO SUBSCRIBE 🙏
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
🔑 Popular Post: [ • የሳምሶን የህይወት ታሪክ መንፈሳዊ ... ]
🔑 Last Upload: [ • አዲስ ስብከት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ... ]
🔑 Recommended: [ • የዲቦራ አስገራሚ ታሪክ መንፈሳዊ ፊ... ]
Join and support our channel:
/ @gedamattv
📱 Follow us on social media:
📌 KZbin: / @gedamattv
📌 Instagram: / gedamattv
📌 TikTok: / gedamattv
📌 Facebook: / gedamattv
_________________________________________________
_________________________________________________
#jesus #jesusfilmamharic #jesus_movie_amharic

Пікірлер: 17
@giftitesfaye9784
@giftitesfaye9784 3 ай бұрын
እኔ ስለዚህ ከጥንት ጀምሮ ሲወርድ እና ሲወራረድ ለመጣው ኃይማኖታዊ ስርዓት የምሰጠው አስተያት የለኝም እግዚያብሔር ወልድ ልፋታቸውን ሁሉ ይቀበልላቸው....
@FunnyCaterpillar-ov7ix
@FunnyCaterpillar-ov7ix 3 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን!!
@DilayehuDemeke
@DilayehuDemeke 3 ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ የምትሰራቸው የ KZbin ቪዲዎች አስተማሪ ናቸው ። እኔ የምሰጠው መልዕክት የክርስቶስን ስቃዩንና ሞቱን ለማሰብ እኛ ምንም ማድረግ አይጠበቅብንም ። ምክንያቱም ክርስቶስ ኢየሱስ የእኛን መከራና ሞት ስለወሰደ በእኛ ምትክ እርሱ ስለተቀጣ ነው ። እንዲህ በማለቴ ሀሰት ነው የሚሉ ሰዎች አይጠፉም ። ነገር ግን እንዲህ ያልኩት እኔ ሳልሆን መፅሐፍ ቅዱስ በኢሳ 53÷4-5 ላይ ነው ። ስለዚህ ይህን መልዕክት ለሚያነቡ ሁሉ የምለው አንድ ነገር ቢኖር በነፃነት እንድንኖር ክርስቶስ ነፃ አውጥቶናል ። አመሰግናለሁ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ። በርታ !!!
@gedamattv
@gedamattv 3 ай бұрын
ትክክል ነህ አመሰግናለሁ 🙏😊
@BelayAbebe-yd8eq
@BelayAbebe-yd8eq 3 ай бұрын
Wow
@GfGc-lf5pn
@GfGc-lf5pn 3 ай бұрын
ይገርማል ይህንን ሁሉ የሚየረጉት ያረገልንን ሁሉ ለማሳወስታወስነው😢😢😢😢
@RobaEngida
@RobaEngida 3 ай бұрын
Igzbr amilak wagachewun besemayi betu yikifel❤
@ZemenAbebe-dm4cq
@ZemenAbebe-dm4cq 3 ай бұрын
tesastewal enesu kecrstos endemayansu eyasayu new (ene yemtetawn metetat atchlum blonal)
@SesaySesay-op5se
@SesaySesay-op5se 3 ай бұрын
አዎ ሰቃዪን መረዳት ጥሩ ነው ሞታችንን በሞቱ ሽሯልና ግን በስግደት እና በጦም ብናሳልፈው
@user-fj4vd4yz5s
@user-fj4vd4yz5s 3 ай бұрын
Ene Yetesekekew Bcha Baysekel Bay Negh Engierasachewn Masekayetachew Tkkkl Nachew
@DilayehuDemeke
@DilayehuDemeke 3 ай бұрын
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
@user-ev8up8mx7o
@user-ev8up8mx7o 3 ай бұрын
አረ ሰዎች ንቁ 1 ኢሳ 53÷4-5 ያለው በቂ መልስ ነው 2 ፅድቃችን ሲታይ የመርገም ጨርቅ ነው ይላል ስለዚ በራሳችን የቱንም የሚያክል ስራ ብንሰራ አንፀድቀም :: በክርስቶስ ፅድቅና ደም የተከፈለልንን የነፃነት ዋጋ ብናውቅ ባይ ነን እኛ የተከፈለበትን ነፍሳችንእና ስጋችንን በየአመቱ ከምናስቦጭቆ በታማኝነት መጠበቅ አለብን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሁሉም በክርስቶስ ተከፍሎ ተፈፅሞ አልቋል ::በመገረፉ ቁስል እኛ ተፈወስን ይእንን ማመን በቂ ነው እኔ እንደዚ ለሚያረጉ ሰዎች ሴጣንን ማስደሰት ነው የሚመስለኝ
@user-fw5er6jx7f
@user-fw5er6jx7f 3 ай бұрын
Tadelew
@BamlakAsegidaw-jk2wy
@BamlakAsegidaw-jk2wy 3 ай бұрын
🫨🫨🫨🫨🫨🫨🫨
@fexamsavatar
@fexamsavatar 3 ай бұрын
አው ልክ ናቸው አየሱስ ከከፈለልን ዋጋ አንፃር ይሄ ትንሽ mixegaga አንጂ mibelx አይደለም
@hemirya
@hemirya 3 ай бұрын
ntame ygrmal
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
18:02
በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው
22:42
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 170 М.