ዮናስ ተስፋ ቆረጠ፡ እንደስዋ ሴት አፍቅሬ አላቅም ያለስዋ መኖር አልችልም።

  Рет қаралды 57,121

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

ዮናስ ተስፋ ቆረጠ፡ እንደስዋ ሴት አፍቅሬ አላቅም ያለስዋ መኖር አልችልም።

Пікірлер: 1 000
@AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px
@AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px 21 күн бұрын
ዮኒና ሪች አንድ ላይ ሲሆን በጣም ደስ የሚሉ እስኪ በላይክ አሳየኝ😢😢
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg 20 күн бұрын
እኔም ደስ ይልኝ ነበር ሰይሳበር😢❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 20 күн бұрын
ብቃ እሶ ትክክል ነች ህልም በጊዜዉ ነው በጊዜዉ አለመንቃት ዋጋ ያስከፍላል❤
@HerutAbera
@HerutAbera 20 күн бұрын
Qalabatuse. Minahu. Kataxalashi qanini. Jamerashe. Aregashu. Ayechashi. Alaqemi. Ayezohi. Yone. Yalafahi. Alifole. Lameqaxelahu. Barefabale. Gini. Enahaa alameneme. Esahaa. Lalahahaa tehonalache. Beya. Bamenhe. Tamerare. Atame. Edawsohaa achokele. Tahase. Tayalahaa. Egeramagadume. Feqerehene. Galexahatale. Qosejamare. Esohaa. Feqerenahone. Wodahaa ata Lamene. Yezamaxache. Naherahate nabrahaa sematehine.
@wudemelak
@wudemelak 21 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ዕርገት በዓል❤🌼💐🌼🌻💐❤❤💐🌼🌻❤
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 21 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 21 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 21 күн бұрын
Amen Amen Amen. Unkane abro aderesene 🙏 ♥️
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 21 күн бұрын
አሜን
@Beza-q8e
@Beza-q8e 21 күн бұрын
ዮኒምኮ የተመልካችን ቢሰማ ጥሩ ነበር ፉቅሯን ተቀበላት ብለነው ነበር አሑንም ተስፋ አለመቁረጥ ነው
@MathewosshibashAbeMathewosAbe1
@MathewosshibashAbeMathewosAbe1 21 күн бұрын
ያለ እግዚአብሄር እንጂ መኖር የማንችለው ያለ ሰው መኖር ይቻላል
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 21 күн бұрын
ትክክል ነው ዮኒ ተረጋጋ በቃ የበለጠ ይሰጥሃል ፈጣሪ
@HiwotSimon
@HiwotSimon 20 күн бұрын
yesssss
@SintayehuAsefa-vb1kq
@SintayehuAsefa-vb1kq 20 күн бұрын
Lik bilekal ewunet new yale egiziyabiher enji yale sew menor yichilal
@Alemworku-te7ey
@Alemworku-te7ey 20 күн бұрын
እረ ንገርልኝ ሆ😂
@tabo761
@tabo761 19 күн бұрын
Yes❤❤
@user-qv7ev8qm4u
@user-qv7ev8qm4u 20 күн бұрын
ሴት ልጅ ብልሃተኛ ነች ብሌነ ይህንን ነገር በዜድ ታሰጨርሰ የምትሉ በላይክ ግለፁለት።
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff 20 күн бұрын
100%100
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff 20 күн бұрын
100%100
@zinnashzinnasj4774
@zinnashzinnasj4774 20 күн бұрын
Fekrenaw adelem lematefat new betem gobez net 😂 temetalech erech fekrenaw adelem anet lmateret new
@zinnashzinnasj4774
@zinnashzinnasj4774 20 күн бұрын
Gobez net awen temetel
@MahletAdaneAbem
@MahletAdaneAbem 20 күн бұрын
Tfetawalech
@shurtuabera1504
@shurtuabera1504 21 күн бұрын
ሕይዞን ዮን ልትመለስ ትቺላለች አኮ ተስፋ አትቁረጥ 🙏አትዘን ወንድሜ
@Beza-q8e
@Beza-q8e 21 күн бұрын
ያድርግለት የምር
@MeseretMepngistu
@MeseretMepngistu 21 күн бұрын
ዮኒ በእጅ የተያዘ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል። አሁን እሷ የሌላ ሆና ስላየሃት አፈቅራታለሁ ።ማንም አያምንህም ለሌላ ጊዜ ት/ት ይሁንህ።
@AlamAlam-je1vj
@AlamAlam-je1vj 21 күн бұрын
ዝም ብለቹ አታወሩ :: ሊነግራት ሲሄድ ነው የወቀው እንጂ መያዟን አውቆ አልሄደም
@hadiyakonjo9325
@hadiyakonjo9325 21 күн бұрын
ቢዶሆ እስከመጨረሻ ሳታዪ ለምፈርዱ ይፈረድበችሆን ዝምበሉ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 21 күн бұрын
አይባልም ሲጀምር ያኛውን ቪዲዮ እዪው ፍቅሩን ሊገልፅላት ነበር
@MeseretMepngistu
@MeseretMepngistu 21 күн бұрын
@@hadiyakonjo9325 ዝም አንልም። ምን ሲያደርግ እንደነበር አላያችሁም እንዴ? አፈቅርሃለሁ እያለችው የምን ቀልድ ነው ሲላት ነበር።
@user-go9dr4zm4p
@user-go9dr4zm4p 21 күн бұрын
ትክክል ነው
@Sisay-qp3yy
@Sisay-qp3yy 21 күн бұрын
አይዞክ ዮኒ ጠንከር በል። እሱዋም እኮ እያለቀሰች ብዙ ለምናክ ነበር። አይዞክ ፈጣሪ ላንተ ካላት ትገናኛላሁ
@MihertMihertmihert
@MihertMihertmihert 21 күн бұрын
ሪች ትክክል ናች እኔ ቢሆንም ወንድ ልጅ አለወድሾም ስል ወደ ዉሰኔ መሄድ ነው ዮኒ በረታልል🙏🏿
@user-qh5ub2ob8k
@user-qh5ub2ob8k 21 күн бұрын
አይዙህ ውንድምነቴ ሁሉም ለበጉ ነው ተሰፋ አትቆረጥ ትግሰት ይኑርህ ውድሜ😢😢😢😢❤❤❤
@KassahunAdane-gq7jo
@KassahunAdane-gq7jo 21 күн бұрын
ዮናስ ከረፈደ መጣህ ሴት ልጅ ያን ያህል ስትለምንህ እህቴ ነሽ ከማለት ብትረዳት ኑሮ ከዚህ አትደርስም ነበር ሴትና በግ ካመረሩ አይመለሱም አሁንም ተረጋግተህ ለመመለስ ሞክር ተስፋ አትቁረጥ❤❤❤
@rafidemoze9824
@rafidemoze9824 20 күн бұрын
ዮናስ ከልብ እየወደድካት ተስፋ አትቁረጥ እሪችም ብትሆን አንተን እያፈቀረችህ የአሁኑ ፍቅረኛዋ ቢወዳትም ልቧ የአንተ አፍቃሪ ስለሆነ ጥሩ ኑሮ መኖር አትችልም ያንተ ነች ተስፋ አትቁረጥ ወንድም ❤❤❤❤❤
@BinAwol
@BinAwol 21 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ፍቅርኛዋ አይዴለም ።አንተ ለእርሷ ያለህን ትክክለኛ ስሜት ለማወቅ ፈልጋ ነው። እርሷ የአንተ ናት አይዞን ወንድሜ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 21 күн бұрын
እረ ዮኒ ያኔ እየለመንችህ 😢😢😢😢😢እኛ በባህላችን ሰው ካልሄደና ካልተለየ አይገባንም😢😢😢
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 21 күн бұрын
እኔኮ ተው አትደብቅ ፍቅር አለብህ አትግፋት ብያለው ለማንኛውም ሥሜትህ ልታውቅ እንጅ አንተውጭ ❤
@MesiMesi-c7l
@MesiMesi-c7l 21 күн бұрын
እንኳን እሱዋ እኛም ለፍልፈን ነበር በነገራችን ላይ ሴቶች ጨካኞች ነን ለማንኛዉም ዮኒዬ አይዞህ ለሌላ ግዜ ትምህርት ነዉ ትላት አይቻታለዉ ያኛዉን መጉዳት አልፈልግም ብላለች አብሽር ላንተ ያለችዉ ደሞ አለች ማንም ሰዉ ከሚወደዉ ሰዉጋ አይኖርም ያለ ነዉ ዮንዬ ጠንካራ ሁን እርሳት እንደድሮ ጎደኝነትህ አስባት
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 20 күн бұрын
ዮኒዬ አንተ እኮ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ። ለብዙዎች እኮ ብርሃን ሆነሃል። ዮኒ እባክህን በርታ። አንተ እኮ በጣም ተወዳጅ ሰው ነህ። እባክህን ተስፋ አትቁረጥ።
@kakajqj1215
@kakajqj1215 21 күн бұрын
ዮኒየ የመዳም ቅመሞች እኮ ተናገረን ነበር ዮኒየ አታርፍድ ዮኒየ ጊዜ አታጥፋ እያልነ ነበር አሁን ግን ያለፈው አልፏን እሪችየ ከዚህ በላይ አት ጉጅው በቃሽ ተረጅው
@user-mk1ix5hr2v
@user-mk1ix5hr2v 21 күн бұрын
አየ ዮኒ ሲለምኑህ ትትህ አሁን ማለቃቀስ ከባድ ነዉ ወድ ሲፈልግ እዲህ ነዉ ለማንኛዉ አይዞህ 😢😢
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 21 күн бұрын
ዮኒ በጣም ነዉ ያጠፋሃዉ እግዚአብሔር ሀሳቧን ባሰቀየራት በጣም ነዉ የዘንኩት እናንተም ቶሎ ተጋቡ ግዜ አትሰጡ ጠላት በዝታል❤❤
@Beza-q8e
@Beza-q8e 21 күн бұрын
ደምሪኝ
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 21 күн бұрын
ኮሚታተሮች ግን ክፉ ነገር አትናገሩ እሱ እደሚወዳት እኮ መጀመሪያም ያስታዉቃል ግን ማዉጣት አልቻለም ያሳለፈዉ ነገር ስላለ ነዉ እሷም መረዳት ነበረባት ቸኮለች ዬመስለኛል ግን የወኒዪ አይዞህ ጠንካራ ሁን ላተ ያለዉ አይቀርም❤
@የወሎዋቀበጥ
@የወሎዋቀበጥ 21 күн бұрын
አዉ❤❤
@GUt-hq4hg
@GUt-hq4hg 21 күн бұрын
ትክክልነህ
@adanchabyineh9957
@adanchabyineh9957 21 күн бұрын
እውነት ነው ❤❤❤❤
@user-pr8wr3ol9z
@user-pr8wr3ol9z 21 күн бұрын
ትክክል ❤
@jastavms2119
@jastavms2119 20 күн бұрын
እወነት ነህ 😢😢😢
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 20 күн бұрын
አይዞህ ዮንዬ እባካችሽ አንድ እድል ስጭ ግድ ይለሽም ሪች የኔ እህት እሱ መልካም ጥሩ ሰው ነው 😢😢
@off9783
@off9783 21 күн бұрын
ወዳወድህ ያለኑሮ እሷትለምን እሱ እቢ ደግሞ እሱ ምናለ ሠዉ የሚወደዉጋር ቢኖር ❤👍ተስፋ አትቁረጥ
@Hadiyaseid-n1z
@Hadiyaseid-n1z 21 күн бұрын
ቢዘገይም አህያ የጅብ ናት ይባላል አብሽር ያተናት❤❤❤❤❤
@user-dc7xr7we5o
@user-dc7xr7we5o 20 күн бұрын
😂😂😂😂ወየውእኔምባካልአይቸውበጣምአምሮኛልግንለመግለጥፍቅሬንፍራሁትፊቱአይፍታ ይህውብቻየንመላውጠፍቶኛልእደኔ የሆናችሁመላበሉኝመቸም ይህፍቅርያልጀመርውያሌዘውሰውአለብየአላምንምእስቲምክራችሁን እኔለመናገርእፍራለሁ ይለቀኛልብየዝምብያለሁብቻአላህየኔታለውበቶሎያድርገውየኔታላለውምገደልይግባ😂
@EyerusAgechewu
@EyerusAgechewu 20 күн бұрын
አባባሉ ተመችቶኛል
@kamela951
@kamela951 20 күн бұрын
😂😂😂😂
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 20 күн бұрын
ዮኒ ትግስት ይኑርህ አትስልች ባንተ አጨክንም ለምናት በእርግጥ እርች ምንም አላጠፋችም እንዳውም ትግስተኛ ጎበዝ እረጋ ያለች ናት❤❤❤❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 19 күн бұрын
አይዞክ ዮኒየ ልትፈትንክ ነዉ እርግጠኛ ነኝ ታገሰ እሷስ እሰካሁን ታግሳክ ነበር አደል እዉነት ብሌኔ ትክክል ነሽ ብሌኔ ትለያሸ የምር አሰተዋይ ነሸ ምክርሸ አሰተሳሰብሸ
@user-ks5pl7db9u
@user-ks5pl7db9u 20 күн бұрын
ዮኒ በጣም ተናድጄብሃለሁ እንደዛ እያለቀሰች ስትለምንህ ወደ ኋላ ሰትል ነበር እኮ ።
@kidehaile7797
@kidehaile7797 20 күн бұрын
You don't need to remind him, ok ?
@selamkoo1566
@selamkoo1566 21 күн бұрын
ዮኒ አይዞህ እግዚአብሔር ያተ ካላት ትመጣለች በርታ እንድትከፋ አልፈልግም😢
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md 21 күн бұрын
በጣም ትገርማለህ ግን ከናንተ ምን እንማር ሮፉፉፉፉፉፉፉ ዮኒ እንደኔ ያበሳጫችሁ❤❤❤
@jastavms2119
@jastavms2119 20 күн бұрын
ኣይባልም እሱ ያሳለፈዎ የፍቅር ሂወት ቃላል ኣይደለም ከስ ለመመለስ ደሞ ቃልል ኣይደለም እና ኣትፍረዱ😢😢
@mizanwekele
@mizanwekele 21 күн бұрын
ላንተ ያለው ይሻግታል እንጂ ማንም ኣይበላውም። ኣምላክ የዮኒም ቸር ያሰማኝ
@user-hl4fp7xd3o
@user-hl4fp7xd3o 21 күн бұрын
ደስ ሲል እስይ እዃን አስለቀሰችሁ
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj 16 күн бұрын
ሮቢል እና ቢሌን እንደዚ ሳያቹ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር አሁንም አንድ ያርጋቹ ይጠብቃቹ አሜን የዬኒ አና ሪቺ አንድ ያርጋቹው አሜን እኔ ምኞቴነው ፈጣሪያ እለምነዋለዉ
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 21 күн бұрын
አይዞክ ዮን ታንካር ባል ብዙ ጊዜ ላምና አለች እና ባሳ ላይም አትፍራድ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 21 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አይ ዮኒ እኛም ጨቅጭቀንህ ነበር ያኛውስ ምን ይሁን ለእሷም አሰብላት ሌላ ጠብ ውስጥ ከመግባት ይቅርብህ ዮኒን ምከሩት አመለጠቺው ይቺን የመሰለች መለሎ ጊዜ ወርቅ ናት ቆሞ አይጠብቅም ❤❤❤በጣም የበሰለች የተረጋጋች ልጅ ናት ይቅናት ያረፈደ የሚለውን ፊልም ጋብዙት
@nuritahmed8014
@nuritahmed8014 21 күн бұрын
አብሽር ዮኒ ለመፈተንም ይሆናል
@ቤተ
@ቤተ 20 күн бұрын
ዮኒዬ የኔ አስተዋይ አይዞክ ጠንካራ ሁን ተስፋ አትቁረጥ ተመልሳ ልትመጣ ትችላለች 🎉🎉❤❤❤ዋነው ጥፋትህን ማመንህ ነው
@alemwoloro7875
@alemwoloro7875 21 күн бұрын
Ayizo Yoniye ahunim bihon Richi yante nati tesifa atikurati❤❤🙏🙏✝️🛐✝️🛐✝️
@HikmaaGabre_6
@HikmaaGabre_6 21 күн бұрын
😂
@fatimaa9853
@fatimaa9853 20 күн бұрын
ዮኒ ለምናህ ነበር እቢ አልክ እና ምታርግ ሴትልጅ ዝቅ ብላ አፈቅርሀለሁ ስትልህ አልችልም አልካት እና የሚሆናትን ፈለገይ እናዳ ምጥፋት አለባት ወንድች ወደድናችሁ ስትባሉ አተጠብሩ ዮኒን ህውት ተማሩ ከሱ ቻለው ዮኒ እረች መልካም ህይወት
@komaistekle4512
@komaistekle4512 20 күн бұрын
ፈተና እየፈተነቹ ናት ዮኒ በፀሎት በርታ ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም
@RumanaAli-mj9cu
@RumanaAli-mj9cu 21 күн бұрын
በጣም አዝነናል ተስፋ አትቁረጥ ትመጣለች
@f-io7sj
@f-io7sj 21 күн бұрын
ውይ በአላህ አብሺር ሁሎም ለበጉ ነው 😢😢አይዝህምንአልባትለማውቅ፡እድሁተርጋጎ❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 21 күн бұрын
ዮኒ ጠንካራ ሁን ጌታ ላንተ ካላት ትመጣ ይሆናል ታሪክ መስራት እሱ ያውቅበታል
@accacc5974
@accacc5974 21 күн бұрын
ዮኒዬ አይዞህ የኔጌታ ብላ ብላ ትመጣለች ንጹፍቅርክን ምትቀበልበት ቀን ቅርብ ይሆናል
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 20 күн бұрын
ዮኒ እባክህን ላንተ ያለው እግዚአብሔር ያዘጋጃል። ላንተ ካላት ደግሞ ትመለሳለች። አይዞን ወንድሜ በርታ። አንተ ለሌሎች መካሪ አባት አጽናኝ እኮ ነህ። የአንተን ጥንካሬ ብርታት ማየት እንፈልጋለን።
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 21 күн бұрын
ዮኒ አይዞን ነግረንክ ነበር ሁሉም ቤተሰብ እየነረክ ነበር ከተመለሰች እሰይ ካልተመለሰች በሰላም ትኑር አትረብሻት
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 21 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኮን አደርሳችሁ ለእናታችን ለ ቅድስት ክዳና ምህረት ዕርገት በዓል ❤❤❤ደሚርኝ በክዳና ምህረት ❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 20 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 21 күн бұрын
አይዞክ ዮን ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የለው ይሆናል😢😢😢😢
@user-fq6dv1us1c
@user-fq6dv1us1c 20 күн бұрын
እህሉሀ ካላችሁ አትለያዩም ዮኒዬ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ😢😢😢
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 21 күн бұрын
ዮኒዬ አይዞክ አንዳንድ ሰዎች ግን መፍረድ ስትችሉ የዉነት አትፍረዱ ጥሩ አይደለም ዮኔ ጥፋተኛ ነዉ አዎ በወቅቱ ልቷ ብዙ ለምናዉ ነበር ግን ጠብቂኝ ትንሽ ጊዜ ስጭኝ አላት ምን አሰቾኮላት እሷ እሱ የነበረበት ነገር እኮ በጣም ያሳዝናል ሆኖም ፍቅር ይታገሳል ይጠብቃል የሷ እኮ በአንዴ ዘላ ሌላ ሰዉ ላይ ይደብራል ሮቢ እና ብሌን የስንት አመት ፍቅር ነዉ ዛሬ ላይ እንደ አዲስ የተጀመረዉ እዉነተኛ ፍቅር እኮ ይታገሳል መጠበቅ ነበረባት ቢያን ትንሽ ጊዜ ከባድ ነዉ ዮኒዬ አይዞክ አትዘን ሁሉም ለበጎ ነዉ 😢🙏❤️
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r 20 күн бұрын
ዮኒ አንት ነው ያትሳስትክ ለማንኝው አይዛህ ያንት ካለት ትመጣልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atinafe5880
@atinafe5880 21 күн бұрын
ዮኒ አይዞህ እግዚአብሔር ያተ ካላት ትመጣለች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv 20 күн бұрын
ደግ አረገችህ እሪች የኔ ጀግና❤❤❤ ያኔ እያለቀሰች ስትለምንህ ቀብረር ስትል ነበር አይደል. አተብቻ ነበር እዴ ወድ. እሪች የኔ ውድ ህት የሴቶች ጀግና ዝበይው እዳሰሚው.
@fttott8301
@fttott8301 21 күн бұрын
Carraa kettii fayadamuu rakko dhaa muccatti durraa Bayyee sii jallattii❤❤❤❤❤❤❤❤
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs 21 күн бұрын
ዮኒዬ ሁሉንም ለእግዚአቢሄር ስጠዉ ለማንኛዉም ነገርአትጨነቅ እሺ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 21 күн бұрын
አብሺር ጠክር ደሞእሶእኮጥፉትየለባትም ሰዉሲደርሰበትነዉየሚያቀዉ ያየህያኔ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 20 күн бұрын
ዮኒ. እንደዚይ ስትለምንህ ለምን አተቀበልካትም 😢😢😢 ብዙ ግዜ እኮ ለምንሃለች 😢😢😢😢😢. ሴት ልጅ እኮ ከቆረጠች ቆረጠች. 😢😢😢
@AynalemTigashaw
@AynalemTigashaw 21 күн бұрын
በጓደኝነት እንቀጥል እኮ ነው ያላት ምን አጠፋች?
@user-qv7ev8qm4u
@user-qv7ev8qm4u 20 күн бұрын
ሪች እባክሽን እየሱስ ክርሰቶሰ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በል እንዳለሁ አንቺም ይቅረታ አድርግለትና ወደ ድሮው ፍቅረኛሸ ብትመለሸ መልካም ሰራን ሲርና ለዚህ ቤተሰብ አሳይን የእኔ እመቤት አይዞሸ በርች እሺ!!!!¡!!!!!!
@Hani-o6q
@Hani-o6q 21 күн бұрын
ግን አዳዴ ወንዶች የምትገርሙኝ ነገር እኛ ሴቶች ስንለምናቸዉ ተቀባረራላችሁ ግን የሌላ ስንሆን አታለቃቅሳላችሁ የምር አላዝንም ምክኛቱም እኛ ለፍቅር ዝቅ ስንል የምትኮሩት ነገር ያናድደኛል😏😏 ሴት ልጅ የዉሳኔ ሰዉ ናት ስታፈቅርም እደዛዉ ስትቆርጥም እደዛዉ ደገ አደረገች እሰይ ጀግና ነሽ ለኔ👍😘😘😘
@user-nf9bm6fq9c
@user-nf9bm6fq9c 21 күн бұрын
ሳህ😂😂😂😂
@Haimanusqtr
@Haimanusqtr 20 күн бұрын
😂😂😂
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f 19 күн бұрын
አይዞህ ዮኒየ ጠንከር በል አየህ እኛ ሴቶች መለኞች ነን አነተን ለስዋ ያለህ አመለካኬት ያለህ ስሜት ለማወቅ እንደምትወዳት እርግጠኛ ለመሆን ፈልጋ ነው እየፈተነችህ ነው እንጂ እመነኝ ሪች ያንተ ናት
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x 21 күн бұрын
በጨራሺ አታርገውም ጠብቁ ትመጣለቺ😍😍😍
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n 16 күн бұрын
ብሌንዬ ዮኒን ተይዉ ብዙ ጊዜ አልቅሳለች እሱ ከምንም አልቆጠራትም ግን ዛሬ ኑሮ ልጀምር ብላ አፍቃሪ ካገኘች እሱ ደግሞ ጓደኛዬ ነሽ ብሏታልና አሁንም ጓደኛዋ ትሁን ግን ሪችዬ የሴት ጀግና ነሽና ፈጣሪ አፍቃሪ ያድልሽ እላለሁ
@JohnTeshela-wz4jj
@JohnTeshela-wz4jj 21 күн бұрын
ዮን አንቴ ብለ በመጣቹሁ ሰዓት አንቴ ነክ የገፋካዉ እሱሃ ምን ተድርግ አርፍዳሃል😢
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 20 күн бұрын
ትላት ዛሬ አይደለም ህይወት ይቀጥላል ከፍቅር መሸሽ የለብህም እስከ መጨረሻ መታገል አለብህ ፍቅር መስዋዕትነት ይጠይቃል መሸሽ አይገባህም ፈርተህ እንደሆነ ያልነገርካት ንገራት ሴት የምታፈቅረዉ ወንድ ፍቅሩን ከገለፀላት ወደ አንተ ትመጣለች በርታ ተስፋ አትቁረጥ እመነኝ ፕራንክ ነዉ
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 21 күн бұрын
ዮንየ ጸበል ተጠመቅ ዓይነ ጥላ ነው ይህን ሁሉ የሚገረግረው
@fatma6629
@fatma6629 19 күн бұрын
ክክክክ
@destagatu5063
@destagatu5063 21 күн бұрын
ማሒ ድምፅሽን ስወደው ማሬ❤❤❤
@user-kt8td7jw7z
@user-kt8td7jw7z 21 күн бұрын
ያረብ አብሸረ አባቴ😢
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 21 күн бұрын
ዮኒ አይዞክ ፈጣሪ ያንተ ካላት ትመጣለች እሪች በናትሽ ተረጅው እስካሁን ከጠበቅሽው አይበልጥብሽም ማለት የሌላ ብቻ ምንማለት እንዳለብኝ አላቅም በጣም ያሳዝናር😢😢😢😢
@የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
@የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ 21 күн бұрын
እህት ወንድሞች በፀሎታችሁ አስቡኝ እህቴ ታማብኛለች 😢
@hadastekle2644
@hadastekle2644 21 күн бұрын
Egziabiher ymarat ayzodh tseliy
@bettybirhahue
@bettybirhahue 21 күн бұрын
KIDANE Mihret Tidreslat!!
@user-xr2wi5qe8c
@user-xr2wi5qe8c 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማራት አይዞሽ
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ።
@mabatube677
@mabatube677 20 күн бұрын
አንድ ብትሆኑ ደስስስ ይለኝ ነበር ግን እሷ ስትለምንህ ስታለቅስ በጓደኝነት ብለህ ፊቅሪን ያጋፈሀዉ አንታ ነዉ አለህ አንድ ያድርጋቹ❤❤❤
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 21 күн бұрын
ብለን ባናትሽ እርቺን አንግርይ
@amharicsessions9647
@amharicsessions9647 20 күн бұрын
እኔ ግን የኮራህባት ስለመሰላት አንተን ለማናደድ ብላ ነው እሚመስለኝ ምክንያቱም ፍቅረኛየ ነው ያለችው ሰው ራሱ ከሁኔታው ፍቅረኛዋ አይመስለኝም ዮናስ ጋር ሲያወራ የመናደድ ስሜት ምንም አይታይበትም ነበርና ዮኒ ተስፋ አትቁረጥ
@halehale7257
@halehale7257 21 күн бұрын
እሷ አውቃ ልትፈትህን ነው ያስታውቃል
@lubabayyimer
@lubabayyimer 21 күн бұрын
ዮኒ እኔ እሷላይ ጥፍት አላየሁም ለምናሀለች የሴትነት ክብሯን ዝቅ አሰጋ
@user-dk7ml1fg9w
@user-dk7ml1fg9w 21 күн бұрын
የምሯንከሆነበጣምአዝናለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 20 күн бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ምክኒያት አለው ሁሉም ለበጎ ነው ያንተ የተሻለ ነገር እግዚአብሔር ያዘጋጅልሀል ግን ጠንካራ ሁን ❤❤❤❤
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 21 күн бұрын
ዮኒ ግን ያሳዝናል እኔ በሳ አላይም በጣም ልምናሀልች እያልቅሰች😮
@EyerusAgechewu
@EyerusAgechewu 20 күн бұрын
ዮንየ ተረጋጋ ያንተ ከሆነቸ መቼም አትቀርም፡ጠንካራ ሁን በአንዴ ተሥፋ አትቁረጥ፡ታገሠ ቢረፍድም ይሆናል፡
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 21 күн бұрын
አረ ተውት ፍቅር ግን እንደዚህ ቀላል ነው እንዴ ትናት ያለ አንተ መኖር አልችልም ስትል የነበረቹ ልጅ ዛሬ ሌላ ፍቅረኛ ይዣለው😮 እውነቴ ግን በቀላሉ ፍቅር መቀያየር ይቻላል እንዴ 🤔 እንኳንም አደረሳችሁ ለእመቤታችን እርገት ❤
@yonasbeyene6302
@yonasbeyene6302 19 күн бұрын
ዮኒ ተዋት ከአረብ አገር ካሉ አዳን አድናቂህን አግባ አኑሱ ፍቅር የውቃሉ ጥለሁ አይሄዱም ይረዱሐል የኔ አሳብ የተመቻችሁ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 21 күн бұрын
ዮን ልጁ ምን አይናት እንዴ ሆነ ታካታትል እን ማትፎ ሳው ካ ሆኔ እንዴ ሮቤል ቪዶ ይዛ አሳያት እርቺ አንቺ ዳግሞ 1 ዕድል ብቻ ስጭ 👍👍👍
@rednote105
@rednote105 20 күн бұрын
እግዛቤር መልካም ነው ላንተ ካላት የትም አትሄድሞ ታፈቅርሀለች ለማንኛሞ ተሥፊ አትቁረጥ
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 21 күн бұрын
ተስፋ አትቁረጥ እሷም ስለምታፈቅርህ ዕድል ልትሰጥህ ትችላለህ
@asnetufa1240
@asnetufa1240 20 күн бұрын
ዮኒ ፡ ዝምበል ፡ የበለጠችውን ፡ ታገኛለህ ፡ አትዘን ፡ አትተክዝ ፡ ማንም ፡ ከሚወዱት ፡ ጋር ፡ አይኖርም ፡ በርታ ፡
@hilamoo928
@hilamoo928 21 күн бұрын
ወላህ የምሯ ከሆነ ተናድጀባት አለሁ እዴ ለምን ጊዜ ነዉ ሌላ ምትይዝ😢 አብሸር ዩኒ ልታሰቀናሃ ነዉ እጂ እዉነት አይሆንም
@AsefashSija
@AsefashSija 20 күн бұрын
አይዞህ ዮኒ ተስፋ አትቁረጥ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ ልትመጣ ትችላለች
@Kelem-di2ff
@Kelem-di2ff 20 күн бұрын
አይዞን ተስፋ አትቁረጥ አንድ ቀን እንደ ማሃ ና ሮቤል አይነት እድል ሊገጥምህ ይችላል። ሁሉም ነገር ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው እኔ ግን የመጀመሪያ ቀን ፕራንክ ነበር የመሰለኝ የታገሰ ከሚስቲ ይወልዳል ይባል የለ ስለዚህ ጠብቅ ዮኒ በርታ ታገስ።
@WensyAdrese
@WensyAdrese 21 күн бұрын
ይውንዬ አውክለው ይግርሳት አንድሆን ነው ግን ይውንዬ. አውነት ፍቅር ካለ ፍቅር. ይሽንፋለ አይዞክ ይውንዬ ተስፋ አትቀረጥ አርቻ ትውድህለች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭
@stenabereket5563
@stenabereket5563 20 күн бұрын
እሪች በናትሽ አንድ እድል ስጭው / ትስጠው የምትሉ እስቲ በላይክ ከጌታ ጋር ይሆናል የምትሉ😢😢😢😢😢😢።
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs 21 күн бұрын
ርችዬ እባክሽ አንድ እድል ሽጩ ዮኒ የፍርሀት መንፈስ ስላደረበት ነው እንደሚወድሽ በጣም ግልጽ ነዉ
@HanaZamadu
@HanaZamadu 20 күн бұрын
አረ ሩቺ ምነው ትንሺ ላምን ጊዜ አሳጭም ናበር 😢 አይዞ ዋንድሜ ሁሉም ላቦጎ ነው 🙏
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 20 күн бұрын
አይ ዮኒ እርች በጣም ነበር የምታሳዝነኝ እኛ ስንወቅስህ መባነን ነበረብህ ግን ፕራንክ ልታደርግህ ነበር የመሰለኝ እንደዚህ ታፈጥነዋለች ብዬ እንደዚህ አልጠበቅኩም እግዚአብሔርያብሄር ቢያገናኛችሁ ደስይለኛል ልጁ በፍፁም እንዳንተ ሊወዳት አይችልም ቶሎ ብትመለስ ጥሩ ነው ቆንጆ ካፕል ይወጣችሗል
@IsraelShonga
@IsraelShonga 9 күн бұрын
ከአንዱ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ያረገ ማንም የለም፡፡ ወደየት እንዳረገች ቢነገረን
@zerefetekleyes7569
@zerefetekleyes7569 20 күн бұрын
ዮኒ አይዞህ ላንተ ካላት አትሸርም እውነት ከወደደችህ ትመጣለች አይዞህ ጰልይ
@Khadijah-oe9of
@Khadijah-oe9of 20 күн бұрын
አይዞህ እዉነቷን አይመስለኝም አተ ተርጋጋ ዮኒ❤❤❤
@TerezaBoshe
@TerezaBoshe 20 күн бұрын
ኧራ ትወደዋለች ስለዘገየ ልታስጨንቀዉ ነዉ የዮን ናት አይዞህ!!
@Zebiba-pk7oj
@Zebiba-pk7oj 20 күн бұрын
ዮኒየ አይዞህጠንከርበል ላንተካላትየትምአትሄድተረጋጋለሁሉምነገር አላህየፈቀደውነውየሚሆነው
@RedietKebede-zd8ds
@RedietKebede-zd8ds 20 күн бұрын
ዮኒ መጥታ ሰትለምንህ ይሄ ነገር እንደ ሚመጣ አታውቅም ነበር 😂😂😂😂 ሰነፍ የጣለው ጭምት ያነሳዋል ሰለዚህ ቻለው❤❤❤❤❤❤
@user-yn6qv5ti7y
@user-yn6qv5ti7y 21 күн бұрын
የኒዬ የኔ ወንድም አይዞክ ተረጋጋ ያንተ ከሆነች የትም አትሄድም የኒዬ አንተ ተረጋጋ የነኔ ወንድም
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 20 күн бұрын
ጓደኛ እደ ሮባ ና ዮኒ መወለድ ቋንቋ ነው አላህ ይጠብቃችሁ
@user-oh1vg2ef9z
@user-oh1vg2ef9z 20 күн бұрын
አይዞህ ዮኒ መዳኒአለም የፈቀደው ነው የሚሆነው❤❤❤
@jastavms2119
@jastavms2119 20 күн бұрын
ዮኔየይ የኔ የዋህ ማርያምን እንድከፋህ ኣልፈልግም ኣይዛህ እስዎም ላንተ ለመፈተንም ሊሁንም ይችላል እና ፈጣሪ ያንተ ካላት ትመጣለት እና ፍቅርህ ግለፀላት ያለህ ስሚት ንገራት ኣስረዳት እና ትእግስት ማድረግ ኣለባህ ኣይዛህ የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤ ቤላን እውነታ ነው ተስፋ መቅረጥ የምባል ነገር ኣታስበዎ
ከዚ በላይ ዮናስን መጉዳት አልፈልግም:እውነቱ ይሄ ነው
25:53
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 90 М.
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 15 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 85 МЛН
ጎዳና ወጣች ምን ተፈጠረ ?😢
8:06
Haile tube ሀይሌ ቲዩብ
Рет қаралды 281
እንክዋን ደስ አላቹ በመጨረሻም ለዚ ቀን በቃን
21:42
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 61 М.
ከ ፈኪያ አያት ጋር ደስ የሚል ጊዜ☺️
27:29
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 67 М.
ያልተጠበቀው ሆነ፡ ዩናስ ያየውን ማመን አቃተዉ አለቀሰ።
23:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 71 М.