ወንድ ልጅን አልጋ ላይ ጀግና የምታደርገው ሴት ናት - የድክመተ ወሲብ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

  Рет қаралды 28,568

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@HabtamuHayamo-p3r
@HabtamuHayamo-p3r 16 күн бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ! በጣም ጠቃሚ ስልጠና ነዉ!❤❤
@raharaha7818
@raharaha7818 Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤ ለዚህ ሰው ምን አይነት ቃል ነው የሚገልጸው 🤔
@syutb9663
@syutb9663 Ай бұрын
👍👍🌻🌻 ምስጋና ይገባው እደናተ አይነት መካሪ አስተማሪወችን ለፈጠረው ጌታ
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q Ай бұрын
Thanks Bro. 👍🙏👍
@Sami-b2-l2a
@Sami-b2-l2a Ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ።
@mekdes-d8o
@mekdes-d8o Ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር ድንቅ ትምህርት❤❤❤❤❤
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Ай бұрын
Thank you for your service❤
@DelesaWolde
@DelesaWolde Ай бұрын
Bravo my bro. እንደዚህ በ ግልፅነት የሚያስተምር ሰው ጠፍቶ ነዉ ባሁኑ ጊዜ ባልና ሚስት መካከል ግልፅነት ጠፍቶ 50% የ ትዳር ፍቺ ምንሣኤ sexual mismuch ሆኖ ተገኝቶአል. እሄ በ ሚስትና ባል መካከል በ ግልፅነት አለማዉራት ተጣልቶ በ ስህምግልና መፍታት አይቺሉም. እሄ ለተረዳው ሰው ትልቅ እዉቀት እናም y😂መዉደድ, የ ማፍቀር እዉነተኛ ምልክት ነዉ. 🎉🎉🎉🎉ጌታ ይባርክህ 🎉🎉
@mulukenyibeletal2498
@mulukenyibeletal2498 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው ፀግሽ።ተጨማሪ መነገር አለበት ብዬ የማስበው ስለ ሩካቤ ማድረግ ከማሰባቸው በፊት ጥንዶች ቅድመ ዝግጅት ከሁለታቸውም የሚጠበቅ ሃላፊነት ስለሆነ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ቅድመ ሩካቤ፣ጊዜ ሩካቤ እና ድኅረ ሩካቤ በነዚህ ሂደቶች መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቄ ቢነገር ከንፅህና ከአለባበስ ከቃላት ወዘተ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ብትነግረን።ይህን ያልኩት በምክንያት ነው ለምሳሌ የኔ ባለቤት ምንም አይነት ዝግጅት የሚባል ነገር አያውቅም ትዝ ሲለው ከእንቅልፌ ቀስቅሶ ሁሉ ማድረግ ይፈልጋል በዛ ላይ ጥርሱን ሳይቦርሽ መሳም ይፈልጋል በቃልም ሆነ በተግባር ስለፍቅሩ ምንም አይልም አያሳየኝም እንደዛ ሲሆን ለእኔ በቃ ስራ ነው የሚሆንብኝ እንጂ ደስታ አይሰጥም በዚህ ምክንያት ሩካቤ እስከ መጥላት ያደርሳል።እና ዲቴል መደረግ ስላለበት ነገር ብትነግሩን ወንዶቻችንን ብናስተምራቸው እላለሁ አመሰግናለሁ።
@babys7570
@babys7570 Ай бұрын
@@mulukenyibeletal2498 ትክክል ነሽ የብዙ ወንዶች ችግር ይመስለኛል የሴቶችም ችግር ነው
@gatnatfatana8654
@gatnatfatana8654 5 күн бұрын
גסגסקבג😅נ-ה😊חה . ד מ😊😊מה.
@destawabate6435
@destawabate6435 Ай бұрын
You are number 1 person in Ethiopian by this case ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤......
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 Ай бұрын
Thank you my brother specially honestly to advise for people.
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ Ай бұрын
Thanks ስናገባ ይጠቅመናል ለወደፊት 😊🥰❗️
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ግን ውንዶች አይስሙም ተባረክ❤❤❤
@marken3608
@marken3608 Ай бұрын
ሴተኛ አዳሪ ነሽ እንዴ ? ወንዶች አልሽ እሳ
@Happy-m8v
@Happy-m8v Ай бұрын
​@@marken3608ፕሮፌሽናል ሚዲያ ላይ የወረደ አነጋገር አትናገር
@YonnasMulat
@YonnasMulat Ай бұрын
Really l support your idea in detail
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp Ай бұрын
❤❤ tnx betam batam ❤
@DylanPuefo2024
@DylanPuefo2024 Ай бұрын
Thanks 🙏 my brother my husband the same problem what you said
@samerwoloyewa4198
@samerwoloyewa4198 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@ermiassirak9449
@ermiassirak9449 Ай бұрын
Thanks
@BitewDessie
@BitewDessie Ай бұрын
wow❤ amazing
@darfetasirur4903
@darfetasirur4903 Ай бұрын
በጠም ጥሩ ትምረት ነው
@chanietewabe2479
@chanietewabe2479 Ай бұрын
በስፈተ ወሲብ የምትሰጣቼው ፍሬ ሀሳቦች ጥሩ ናቼው ።ግን ምግብ በሽታ የዓየር ፀባይ ተፅኖ አያሳድሩም ወይ የንፅና ጉድለትም ከባድሥራ መጠጥ የመሳሰሉት አብረህ እያቼውና ማብራሪያ ስጠን ።🆗👈🙏
@KiduMare
@KiduMare Ай бұрын
Yewnet Aneta telayalhe!!!! Andebethn feteri ybarkew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
በጣም ከባድ ነው በመኝታ መድከም በተለይ በወንዶቼ ላይ ስሆን በጣም ከባድ ነው
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
ፀግሽዬ የዛሬው የኔን ህይወት ነው የዳሰሰው !!!በቃ ግልፀኝነት ባለመኖር ትዳር ተበተነ 😢
@Etsub2323
@Etsub2323 Ай бұрын
አይዞሽ በቀጣዩ ተወያዪ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 Ай бұрын
በግልፅነት ተወያዩበት
@Zነኝየረያንእናት-f4y
@Zነኝየረያንእናት-f4y Ай бұрын
የኔም እደዛው ነው ግን እኔ ግልፁን ነበር የምነግረው ጭራሽ ደካምነቱን ስነግረው አያምንም
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
@@Zነኝየረያንእናት-f4y እና ካላመነ ምን ያደርግልሻል ሁሌ ጭቅጭቅ
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
@@Etsub2323 ከተለያየን ሁለት አመት ሆነን እኔም ስደት እሱም ካለበት ቦታ ሌላ ሀገር ሄደ የ 6 አመት ቆንጅዬ ልጅ አለችን አሁን ላይ ግን ድጋሚ ብንገናኝም በልልፅ መነጋገር ሽንፈት ስለሚመስለው ማውራት አይታሰብም
@misrakgetachew
@misrakgetachew Ай бұрын
Tilik timhrt new tebarek
@DjDj-rq3mq
@DjDj-rq3mq Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ይሰጥልን
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 Ай бұрын
Great point specially for our people this is truth most marriage straggles because of this. I believe Communication is a key for couples before too late, the problem is everything secret in our culture thanks you so much for bringing this up🙏
@nuufabdii
@nuufabdii 5 күн бұрын
ine lela menem ngr maserat akitognal...
@Mm-ov7id
@Mm-ov7id Ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@muna-l6d
@muna-l6d Ай бұрын
What can I say to you you're amazing advisers ❤
@MuletaAlemayehu
@MuletaAlemayehu Ай бұрын
ፀግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ባለ ትዳሮች ተነጋገሩ አትደባበቁ
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Ай бұрын
የኔ ኑሮ ለየት ይላል የኔባል ግርም ይለኛል በጣም ድብቅ ገንዘብየሚወድ ገንዘቡንየሚያሽ በየቀኑ ቢያረግ የማ ይጠግብ የሰዉፋቅር የሌለዉ ስለስሜቱ እንጂ ስለስሜቴ ደንታ የሌለዉ በጣም ደክሞኝ ደከመኝ ስለዉ የተበደለ የሚመስለዉ ትንሽቢያመኝየሚጠፉ የሚያኮርፉ መፋታት የማ ይፈልግ አሰመሳይ። ሰዉካለ ተንደርድሮ ኩሽናገብቶየማ ይሰራ የሚሰራ ለቢቱ ልጆቹ ቁጡ ተነጫናጭ በስራቦታበጣም ጥሩ ሰዉሁሉታድለሽ ይላልጉዴን አያዉቅ ባጠቃላይ የኔን ገንዘብእንጂ የሱንየማያቀምስ 4 ልጆቾ ወልጄ እጅአግሬታስሮ ለሱም ለዘመዶቹም ባርያ አርጎኝ 18 አመት ሞላኝ በተለይ8አመትየሰቃይዘመን ሳገኘዉቅያሬልብሰየሌለዉ ዛሬ በድብቅ ባለᎉቅ ባለቪላ ልሂድምብለዉ አሎነልነኝ ፉርድ ከአግዜሀቤር እየጠበኩ እባካችዉ ይሄንየምታ ነቡ ሀሳብ ለግሱነኝ ፀግሸ ካለዉበትጭንቀት የምገላገልበት መንገድካለ አርዳኝ እኔ ሞከርምን አንዳሰረኝ አላዉቅም ላለመሸነፋ የማይሰራዉ ድራማየለም በቃ አንዲትቅንየዋህ ሴት አንድግትርያለ እኔያልኩት አንጂ የሚልጥምምያለሰዉ 😢😢😢😢የገጠመኝ
@FdrrtRobff
@FdrrtRobff Ай бұрын
ይሄማ የኔ ባል እራሱ ወላሂ
@ابراهيمالزهراني-ق8و
@ابراهيمالزهراني-ق8و Ай бұрын
😢😢
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መልሕቅ የትዳር ህይወት ማማከር እና ማሰልጠኛ ማዕከል ነው። ስለ ምክር አገልግሎቱ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን በ 0970704050 ላይ ይደውሉልን።
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Ай бұрын
ሰው ያሰበውን ይሆናል. ያሰበችውን ይገጥማታል. ሰው የአእሞሮው እስረኛ ነው. ይላል አንቺ ሐሳብሽን ቀይሪ. እሱ እንዳልሽው ከሆነ አንቺሞ ፍቅር የለሽ ገንዘብ ወዳድ ስለስሜቱ እንጂ ስለስሜቴ የማይጨነቅ ነው ባሪያ ሆንኩ አልሽ. አንቺም የሱ አይነት አስተሳሰብ ተፀናወተሽ በራስሽ እጅ ደስታሽን አራቅሽው. ከእሱ ነው የምትጠብቂው. ጠባቂ ደግሞ ደስታ ይርቀዋል ለምሳሌ ሰካራም ሁሌ ጥምብስ ብሎ የሚመጣባል ያላት ሴት. አምሽቶ የሚገባ ባል ያላት ሴት ብትሆኚ ምን ታረጊ ነበር ?? ያደረገችው እየተንገዳገደ ሲገባ አይዞሕ ብላ ደግሞ በር ሲደርስ ጫማ ፈታለት ደግሞ ሳሎን አስገብታ ሲያስታውክ እቃ አቅርባለት ሲጨርስ መኝታ ቤት ደግሞ አስገባች በ፳፩ኛው ቀን እያፈረ እያፈረ. ፈገግታዋ መለሰው. አቆመ ብትሳደብ ብትራገም አይመለስም ነበር. ብትፈታው አሁንም የሱ አይነት ሰው ነበር የሚገጥማት አንቺም በነዘነዝሽው ፊት በነሳሽው ቁጥር ችግር ስለፈጠርሽ ብትፈቺው ተመሳሳይ ባል ይገጥምሻል. ውጭ ሆነሽ አስበው በፈገግታ ተቀበለ ደስተኛ ሁኚ. በኔ ገንዘብ ነው ያልሽው አርሚ ለ፳፪ ቀን ከልብሽ ጠዋት በሰላም ዋል¡¡¡ በሰላም ግባልኝ¡¡! በይው ማታ ሲመጣ ወጣ ብለሽ እንኳን ደመና መጣሕ በይው. ሞቅ ብለሽ ጠብቂውጨበአልጋም ለመደሰት ቅደሚው ረጋ ብለሽ እቅፍ አድርጊው። የዶክተሩን ትእዛዝ ተግብሪ። በቤተሰቦቹ አይነዝነዝ ለ፳፪ቀን. ከዚያ አንቺም እሱም ምርጥ እንደሚወጣችሁ ራእይ ይኑርሽ በጣም አመሰግናለሁ
@MehameAbdulhakim
@MehameAbdulhakim Ай бұрын
ወይኔ የኔ ባል አግብቶሽ ይሁን ልክ የኔ ሂወት ነው የምትኖሪው እኔ ብቻ ይመሥለኘ ነበረ ለካ ሌላም እንደዚ አይነት ወንድ አለ ውዴ በሽተኛ ትሆኛለሽ በቃ ብዙም ትኩረት አትስጩ በሌ ነገር ቢዚ ሁኚ የራስ ሥራ ካለሽ ትንሽም ቢሆን ተጠናክረሽ ሥሪ የራስሽ የሆነ ገቢ ይኑርሽ እኔ አፈር ድሜ በልቼ በሠው ሀገር አላህ አግዞኝ እየሰራሁ እራሴት ልጆቼን አሥተዳድራለው አልሀምዱሊላህ ልጆቼ እዳይከፋቸው ብዬ አብሬው እኖራለው ግን በቃ ከጭቅላቴ ባል እደሌለኝ ሰርዤው ለራሴ ሠላም ሥል አክብሬው እኖራለው እንደዚ የምት ሰቃዩ እህቶቼ በጣም ነው ምታሳዝኑኝ ሴት ሲበደል እራሴ ያመኛል አላህ ይርዳቹ
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 Ай бұрын
ብዙ ሴቶች ከጋብቻ በፊት ብዙ የsex ሂወት ስላላቸዉ ትዳር ከያዙ በኃላ ከበፊቶቹ ጋር ስለሚያነፃፀሩ የብዙዎቹ በባላቸዉ ያለመርካት ችግር መነሻዉ ይሄ ይመስለኛል።
@ShemsuDetu
@ShemsuDetu Ай бұрын
ሁለቴ ሶስቴ ለመደገገም ምን መረግ ይጠበቅብኛል
@Etsub2323
@Etsub2323 Ай бұрын
21 አመቴ ነው ፈጣሪ ካለ ከሁለት አመት በኃላ ላገባ አስባለው ካሁኑ ጋብቻን ልርዳ ብዬ እሰማለው
@AbebeMera-n2t
@AbebeMera-n2t 4 күн бұрын
Selkhn lakelgn tekognal
@EmbetdegefeEmbet
@EmbetdegefeEmbet Ай бұрын
tsagsh baxam das yamil timihrt naw hiwate naw miqayaraw sadamix
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Kimem12
@Kimem12 Ай бұрын
ye wusiten zeregefkew❤❤❤bekaa le bale record arge ilkiletalew❤❤❤
@almaz7677
@almaz7677 Ай бұрын
ውይኔ 10ዓምት በፊት ሔንን ትምርት ስምቼ ቢሆን ኖሮ 😭😭
@LetinaAlemseged
@LetinaAlemseged Ай бұрын
Ewnetnow seges ❤❤❤🎉🎉
@Habe-Tube-
@Habe-Tube- Ай бұрын
ትክክል ነህ ወድሜ አመሰግናለሁ ግን ለመግለፅ ከባድ ነው 😢😢😢😢
@DelesaWolde
@DelesaWolde Ай бұрын
ሚስት ባሎዋን የማስደሰት ግዴታ አለባት, ወንድም የማስደሰት ግዴታ አለበት. ግን ወንድም ሴትም በ ግልፅነት ማዉራት አለባቸው. Wow, ሴት ልጅ ወንድ ልጅን ጀግና የምታረገው ሴት ናት. 🎉🎉🎉ሁለቱም ንትስናቸውን መጠበቅ አለባቸው.... አቤት እዉቀት, አቤት ቂንጭላት ማለት እንደዚህ ነዉ my bro🎉🎉🎉🎉
@ErmiyasAnato-h5v
@ErmiyasAnato-h5v Ай бұрын
first of all I thank you for presenting on this critical topic . I followed seriously ,because I have heard about this problem Which is ejaculating early. my 🙋is If you knew that as it's natural for men's to do so, why not you recommend women's to find the solution to get their pleasure by their efforts . He may love her and try to satisfy her but how can he be sure unless she do her best?
@betkegeta
@betkegeta Ай бұрын
Betam hiwotn touch yaderg siltena new enamesgnalen ene berase aychalehu
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 Ай бұрын
አኤጭ የወንድን ስንፍና ሴት ናት ጀግና ምታደርገው ማለት ኤጭ ወንድ እራሱ ን አይችልም ከሴት ራስ ላይ አይወርድም ማለት ነው
@gutaalemu1018
@gutaalemu1018 29 күн бұрын
ብሊቴ መቆም ላይ ምንም ችግር የለም ነበረ አሁን ግን አልቆም አለ ችግሩ ምንድነው ...? እድሜ 38 ነው
@ሶልያናጥላሁን
@ሶልያናጥላሁን Ай бұрын
የፀግሽን ትምህርት እየኮሞኮምኩኝ ነው የኔ አደም የት ይሁን 😅
@MaruKeralem
@MaruKeralem Ай бұрын
አለሁ ሀዋየ የት ነሽ😅
@ሶልያናጥላሁን
@ሶልያናጥላሁን Ай бұрын
እናመሰግንሃለን ፀግሽ
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂Thnk you
@Rahman-vg3xi
@Rahman-vg3xi Ай бұрын
❤❤❤ 15:41
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm Ай бұрын
እናመሠግናለን ተባረክ
@KsaJeddah-es6of
@KsaJeddah-es6of Ай бұрын
Yes
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
ልከ ናህ ወንድም
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 Ай бұрын
❤❤❤
@AberhamAberham-t7i
@AberhamAberham-t7i Ай бұрын
ለምሳሊ ለወንድ ልጅ የወሲብ ፍላጎቱ እድጨምር እና ቶሎ እንዳይጨርስ ምን ምን የምግብ አይነቶች ቢመገብ ይመከራል
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 18 күн бұрын
Hababe Bedenb bila selatx atkilet bedenbi. Bila
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml Ай бұрын
ብራዘር አላገባውም ግን ገና ለገና የስንፈተ ወሲብ ጉዳይ ነው የምያሳስበኝ ልክአንተ እንደምትመክረን ትዳር ተቋምነው ውስብ ወሳኝ ነገርነው ግን የተፈጥ ነገር ስለሆነ እንዴት በዘላቅነት ችግሩን ልፈታይችላል?
@DubaiAjman-vn4vt
@DubaiAjman-vn4vt Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@new-eb9sm
@new-eb9sm Ай бұрын
I want to take your class
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
Please use this number 0970704050
@HannaBekele-wz7jy
@HannaBekele-wz7jy Ай бұрын
ፀግሽ ተባረክልኝ ወድህላሁ❤❤❤❤
@ሙላት
@ሙላት Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@Hdhdu-m7g
@Hdhdu-m7g Ай бұрын
ደሰ የሚል ምክር ነዉ እናመሰግናለን እኔ እምኖርዉ ሰደት ላይ ነን ከባልቤቲ ጋ በ4 5ወረ እንገናኛለን ግን ምንም አይጨረሰ ቶሎ አኔ በጣም ያመኛል ምንም አልደሰት ሰቃየን ነዉ እማየዉ ሲክሰ በጣም ያሸጠላኛል ምን እደማረግ አላቅም ባሌ በጣም የዋህ ደግ ሰዉ ነዉ እወደዉ ነበር
@wudealemu-bk6kd
@wudealemu-bk6kd Ай бұрын
ንገሪው ተረጋግተሽ
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Ай бұрын
​@@wudealemu-bk6kdውዴ ደምሪኝ እባክሽ አትለፊኝ
@FreKahsay-p2q
@FreKahsay-p2q Ай бұрын
​@@wudealemu-bk6kdመንገር ከከበደሽ የሀው ትምህርቱን ሸር ኣርገሽ ኣዳምጠው በይው. ካልሰማውደግሞ ኣውርደሽ ከተገናኛቹ ኣብራቹ ኣዳምጡት❤
@MedhanitTigabu
@MedhanitTigabu Ай бұрын
ያምሻል የእኔ ቆንጆ ?እሱ የእኔም ችግር ነው እና ከዚህ በፊት ልምድ ስለሌለኝ ህመም ይኑረው አይኑረው እራሱ አላቅም እና አመመኝ ስለው እንዴት ስለሚለኝ የእኔ ብቻ ችግር ይመስለኝ ነበረ ....
@salem-sx3gv
@salem-sx3gv Ай бұрын
እኔ ድክመተ ወሲብ ወንድ ጋር ብቻ ነበር የሚመስለኝ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ Ай бұрын
እኛ ስደተኞች ደክመናን በመዳም ኩሽና 😢😂
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur Ай бұрын
Zm bey
@Faayyoo
@Faayyoo Ай бұрын
ማለት 🙄🙄🙄🤔​🤔😂😂😂😂@@KmUr-xy7ur
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 Ай бұрын
❤🙏
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ Ай бұрын
ፀግሽ ምክርህን ሰምቼ አንተ ጋር ለምስክርነት ለመምጣት ያብቃኝ
@KudusAnde
@KudusAnde Ай бұрын
አኔ አንድ ዓመት ሆነናል ከምስተ ግንንንት ሳናርግ ፍላጎት የላትም ውለት ልጅ አለን ከዚ በላይ መውልድ አልፈልግም የምትለው ተከብየላው ኤነም የርጉዝ መካላከያ መጠቀም አትፈልግም ሃይማኖት ኣይፈክድም እያለት አንድ ዓመት ሆነናል ምንም ስምት የምባል የላትም ለኔ ምን ማረግ አለብን
@SamiraMora-m3n
@SamiraMora-m3n Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wudealemu-bk6kd
@wudealemu-bk6kd Ай бұрын
ከባድ ነው ግን
@AdinaKassaw
@AdinaKassaw Ай бұрын
koshasha endemerchet new yalkew hasab lik neh. I think like that.
@betkegeta
@betkegeta Ай бұрын
Realy
@AdinaKassaw
@AdinaKassaw Ай бұрын
yegel netsenan metebekem wosagn new
@ከበዴኝእኮ
@ከበዴኝእኮ Ай бұрын
ባሌ ብሊቱ ነዉ አልነሳ ያሌዉ 🤦🏻‍♀️አመት ሆኖናል እኔም ረሳዉ ተስፋ ቆረጥኩ 🥹💔
@HassenOumer-h3o
@HassenOumer-h3o Ай бұрын
ሁለታችሁም አፈር ብሉ የምን መተፋፈር ነው ዘመኑ እኮ ተቀይሯል የ ግልፅነት ዘመን ነው ተነጋገሩ እንጂ ጀዝባዎች!!
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm Ай бұрын
መደህንት አለው አንድ ልጅ እንደዘ ሆኖ ነበር ግን ተክሞ አሁን ሶስት ልጅ ወልደዋል
@ከበዴኝእኮ
@ከበዴኝእኮ Ай бұрын
@@HassenOumer-h3o ተነጋግሬናል እታያሌዉ ይላል ግ አያረገዉም አሁን አሁን እኔዴዉ እንዳነሳበት አይፈልግም ወንድም እኔ ባሌን በጣም ነዉ ምወደዉ እንጂ ፈታዉ ነበሪ🥹🥹🥹 ሴትነቴን እንድ ጠላ አረጌኝ
@ከበዴኝእኮ
@ከበዴኝእኮ Ай бұрын
@@BdbbBbsb-th9tm እሺ ይላል ግን ህክምና አይሄድም
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm Ай бұрын
@ከበዴኝእኮ በዚህ ዘመን እንደዚህ የምበል ነገር የለም የጊድ መተከም አለበት ብዙ እኔ የምየቀቸው ሰዎች ተክመው ትዳረቸው አስተከክለዋል
@aget-c2n
@aget-c2n 5 күн бұрын
እረ ስለ ሴቶች ችግር መቸ ይሆን የሚወራው? ባሁኑ ሰዓት እንዲያዩም ሴቶቹ ናቸው ደካማ ካንድ ዙር በላይ በቃን እና ደካማ ፍላጎት!!!
@TigestMoges-c4z
@TigestMoges-c4z Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🥰👍
@samisami-m4z
@samisami-m4z Ай бұрын
እኔ ደሞ በጣም ኣይነ ኣፋር ነኝ ስለሱ ነገር ሲወራ ኣፍራሉሁ ምክር ስጡኝ
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg Ай бұрын
እኔ የምትመቸኝ ከሆነች ከ1ሰአት በላይ እቆያለው ዋናው አምሮህ ነው😊
@babys7570
@babys7570 Ай бұрын
የምር ግን በተፍጥሮ ነው ወይስ?😮
@SaSa-n9e3h
@SaSa-n9e3h Ай бұрын
ኑሮ🙆🙆እ😅አላለም
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Ай бұрын
ተኝተህ😴😴😴😴😴መሆን አለበት🤓🤓🤓
@RichiTeka
@RichiTeka Ай бұрын
Tegshi ene yagrbahut bekurban ne ena enena balebete ke 6 aemet yreket fkr behala nw yetegabanewu ena mnm aeynet gngnuney aenebereneme ketdar befit ena wede tdar sngeba balebete beka mnm lbelh malet nggrme aelchilme 3 aemet moltonal ena ene beka tedeache kesu gar yasalfku bekutr nw beka gena aetegebe side tolo yrechal ena aend hulet kene aequrtenbetal gn mnm lewut yelewume balebeten betam nw mafekrewu ena aend set ljime weldena beka aendande betame ebesachalewu kemeret tenesche esune demo endalnagerewu smetne lemen aetredame elewalewu esume betame yshemakekal bebahrye balene maskefa set aedelehume gn beka lesu desta sle nw mnorewu aendande smet mibalewu enafkewalewu ena mnm bye endemasredah aelakme esuneme matat aelfelgme betam betame melkame kemi alewu belay melkame bal nw gn sewu negnna smet mibal neger aele ffffg
@melkamelka4213
@melkamelka4213 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@Timti-ey6ld
@Timti-ey6ld Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@MedhanitTigabu
@MedhanitTigabu Ай бұрын
በሴትስ ???እባክህ ስራልን እኔ በጣም የምወደው ፍቅረኛ አለኝ ሲበዛ መልካም ሰው ነው በዚ ጉዳይ ላጣው አልፈልግምsex ላይ ብዙ ጎበዝ አይደለሁም በርግጥ sreess አለብኝ እሱ ብቻ ሊሆን ይችላል ???
@y0hannesbereket607
@y0hannesbereket607 Ай бұрын
Unetih neh kiber wendmachi
@yonaslegess1744
@yonaslegess1744 Ай бұрын
Like ማድረግ ልመድ
@AsuRME1619
@AsuRME1619 Ай бұрын
እስኪ ደሙሩኝ
@EthiopaEthiopa-y3c
@EthiopaEthiopa-y3c Ай бұрын
ድክመተ ወሲብ ለኔ አይምሮ ነው
@sikosilo610
@sikosilo610 Ай бұрын
አረፀግሺበልጂማጣቴትዳሬአልፀናአለእሥኪምክርሥጠኝ
@SaSa-n9e3h
@SaSa-n9e3h Ай бұрын
አሰላማሊኩምወድማችንእናመሰግናለንሰውማለትወድምየሷንአይብየሚደብቅሴትምየሱንአብየሚደብቅነውጂባለቤቴስሜትየለውምአላለችም😢ቱ😢ጠብቀኝጌታየወድማችንባለህበትሰላምህይብዛልንየኔወድም💯💯✅✅✅✅🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️👍👍👍ይጨምርልህ
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 Ай бұрын
👌👍💖💖💖💖💖🙏😁
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml Ай бұрын
አዉ ሰው መሳይ ግን የማትታመኑ አጭበርባሪዎች እየሆናችሁ ተቸገርን እንጅ
@chg7617
@chg7617 Ай бұрын
ሲጄምርሚስቱከሆነይመብቱነዉበሀሉምቀንበስልምናሰቤቴትትትይለምአልሀምዱሊላህ
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
አይሰማህም እንዴ ሴክስ አትበል
@TiebeKiros
@TiebeKiros Ай бұрын
ታድያ ምን ይበል?😂
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Ай бұрын
ውግያ ወይ ጦርነት ይበለው አይደል🙄🙄🙄🙄🙄
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@EmbetdegefeEmbet
@EmbetdegefeEmbet Ай бұрын
tank you
@ZelelemTamiru
@ZelelemTamiru Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaredotadesse
@yaredotadesse Ай бұрын
Thanks
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ሴቶች ሊያዳምጡት የሚገባ ምርጥ ቪዲዬ | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
18:23
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 93 М.
የወሲብ ፍቅር እና ትዳር! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
17:01
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН