"ስርቅታዬ"_የሰለሞን ደነቀ ልዩ የአውደ ዓመት ሙዚቃ_በአብረሃም ካሣሁን_NBC ታለንት ሾው ‪

  Рет қаралды 127,184

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@LeulDenu
@LeulDenu 3 ай бұрын
ወደ ልጅነት የመመለስ እድል ቢኖረኝ ኖሮ ብዙ የምስተካከለው ነገር ነበረኝ ። ብዙ ወደ ኃላ በትዝታ ............... ። ይህን ስሜት ብዙም ባልወደውም ብዙ አስተክዞኛል። ❤
@fafytesfaye4875
@fafytesfaye4875 4 ай бұрын
አሪፍ የትውስታ ሙዚቃ ነው NBC Ethiopia ያንን ቆንጆ ጊዜ እንዳስታውስ ስላደረጋችሁኝ አመሰግናለው ፕሮግራማቹ በጣም አሪፍ ነው በርቱልን
@amanuelbedelu2348
@amanuelbedelu2348 4 ай бұрын
He has perfect performance on stage and vocal usage! Go for next!🇪🇹🎉
@yassinmohammed7458
@yassinmohammed7458 3 ай бұрын
ዋው! በጣም ቆንጆ አድርጎ ተጫውቶታል! !
@Martaethio363
@Martaethio363 4 ай бұрын
👏👏wow ወይኔ ዛሬ ስሰማው ነበር ይሄን ዘፈን ሰለሞን ደስ የሚል ግን በጊዜ ያጣነው ድምፃዊ ነው 😔
@mengistushiferaw4457
@mengistushiferaw4457 4 ай бұрын
ሰለሞን ደነቀ ያለተዘመረለት ሙዚቃ ልጅነት፡ ትዝታ፤ፍቅር፤ ዓመት በዓል አንድ ላይ የያዘ ጣዕም ዜማ😍😍😍😍
@ETfirst
@ETfirst 2 ай бұрын
I remember this song when I was sooo young.. love when they remake old classics...Mother Ethiopia!!!
@TewodrosAmsalu
@TewodrosAmsalu 3 ай бұрын
የባንዱን ጥራት መግለፅ ይከብዳል ዋው በርቱልን
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 2 ай бұрын
My favorite song 🎵 thank you 🙏
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 ай бұрын
ፐርፌክት ሙዚቃ ፤ ሰለሞንንም ይህን ልጅ ባንዱም ይመሰገናሉ ። ምርጥ የበአል ዘፈን ።🎉🎉🎉
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 3 ай бұрын
እደኔ ደጋግሞ የሰማ ማነው ልጅነቴ 😂🌻🌻🌻🌼👌🎶
@dagnenetsultan5477
@dagnenetsultan5477 4 ай бұрын
WoW! Great melody! keep it up!
@BirukHialeyesusebogale
@BirukHialeyesusebogale 3 ай бұрын
ጀግናው ጓደኛየ 100%
@eskenderkemal7999
@eskenderkemal7999 3 ай бұрын
No 1 ምርጥ ዘፈን
@solomontilahun-t6x
@solomontilahun-t6x 3 ай бұрын
Waww Sola I Appreciate you
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 3 ай бұрын
NBC በጣም አደንቃችኋለሁ!!❤❤
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 4 ай бұрын
ልጅነቴን አሰታወሰኝ😢😢😢
@SolomonBeyene-y4v
@SolomonBeyene-y4v 3 ай бұрын
አምላኬ ድንቅ ነህ ሁላችንንም እንዳንወድቅ እንዳንሰበር እንዳንዝ አንዳችን መማሪ እንድንሆን ዩኒክ ና ድንቅ ስጦታ ሰጠኸን ክበር ይህን የሚያምር ቀለመ ደማቅ ለሰማይ አድማስ መረዋ የልብ ሰራቂ የደጀሰላም ቅላፄ ድምፅ ስለሰጠኸዉ አመሰግንሀለሁ ወንድሜ ይህንን ቆሻሻ አለም ባለማዬትህ አትፀፀት አንተ የጨለማዉ አለም ብርሀን ነህ
@hanakebede1351
@hanakebede1351 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@ibrahimali6657
@ibrahimali6657 3 ай бұрын
Betham des yemil dimthsi ❤
@alemuayene7548
@alemuayene7548 3 ай бұрын
Antaguuu❤❤
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 3 ай бұрын
ሰለምን ደንቀ 😍
@solomonmengesha6868
@solomonmengesha6868 3 ай бұрын
❤❤❤ደስ ሲል ❤❤❤
@MillionTeshome-i3q
@MillionTeshome-i3q 3 ай бұрын
ድንቅ ብቃት ይመችሕ
@HiymanoteChewaka
@HiymanoteChewaka 4 ай бұрын
1ኛ ልጅነታችንን አስታወስከን
@dagimtesfaye4022
@dagimtesfaye4022 3 ай бұрын
NBC Talent show 🔥
@Adna-h4k
@Adna-h4k 3 ай бұрын
Waw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤gbezi wedmyi❤❤❤❤❤❤❤
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 3 ай бұрын
I all wayes praude to be Ethiopen,❤❤❤❤❤❤
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 3 ай бұрын
Wow yelijinet tizitayen, bemiamir leza techawetkew
@MesiMikru
@MesiMikru 3 ай бұрын
Tileyalek❤
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 3 ай бұрын
Wwwwwww1 adeya
@elisa3493
@elisa3493 3 ай бұрын
This will be good if they have a audience like the American idol
@MikCan-u9y
@MikCan-u9y Ай бұрын
ኤልዬ ትልቅ ሰው ነው። የ13 ዓመት ልጅ ከአጠገቡ እንድቆ፣ አልፎም አብሮት የዘፈነ ፣ያበረታታ።
@lioulewnetu4243
@lioulewnetu4243 3 ай бұрын
Wow❤❤❤
@mignotgetaneh3909
@mignotgetaneh3909 3 ай бұрын
አብርሽ💪💪💪
@HhyHhh-wy6wd
@HhyHhh-wy6wd 3 ай бұрын
Wawwwww❤❤❤❤❤❤
@SolomonYalemzwed
@SolomonYalemzwed 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ።
@mulugetatesemma2043
@mulugetatesemma2043 3 ай бұрын
ድንቅ ብቃት
@ermias2859
@ermias2859 3 ай бұрын
Instruments are not right❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 3 ай бұрын
❤🎉👍👌🏿
@SablaGareme
@SablaGareme 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MillionTerefe-dz9jx
@MillionTerefe-dz9jx 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው ግን ጠቅላይ ሚንስትሩ ዘፈኑ መቀየር አለበት እንዳይሉ ፈራሁ ምክንያቱም አበባየሆሽ እና ሆያ ሆዬ የሚል ግጥም በመሀከሉ አለው
@alemgenaniguse5508
@alemgenaniguse5508 3 ай бұрын
Ye Zemenim ye Sewum Qidus Alew leka!
@melatdebele8501
@melatdebele8501 3 ай бұрын
❤️🎉
@GeletaLeta-m7t
@GeletaLeta-m7t 3 ай бұрын
❤❤❤
@eliassire4970
@eliassire4970 10 күн бұрын
Santana carlos
@BiniamAssefa
@BiniamAssefa 2 ай бұрын
አረ ከዚ ሰው ጋር መንታ ሳልሆን አልቀርም በጣም ነው የምንመሳሰለው ፕሊስ አስተዋውቁኝ
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 3 ай бұрын
😢
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 3 ай бұрын
የልጅነት ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ! ከዋናው በተሻለ የባንድ እና የድምፅ ጥራት ነው የተጫወትከው ግን ተቀባዮቹ ላይ የዝግጅት ማነስና የማይክ ጉድለት ይታያል።
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 3 ай бұрын
@@tamerattegegn3382 የእኔ አስተያየት ተቀባዮቹ ላይ ነው። ልጁ አሪፍ አድርጎ ተጫውቶአል። የድምፅ ጥራት ቅጂማ የድሮና የአሁን እንዴት ሊነፃፀር ይችላል!?
@amanuelbedelu2348
@amanuelbedelu2348 4 ай бұрын
He has perfect performance on stage and vocal usage! Go for next!🇪🇹🎉
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН