ስፖርተኛ ነበርኩኝ ...በአንድ ቀን በአንድ ጥይት እንደዚህ ሆንኩኝ ...ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ | ክፍል አንድ | @Dawit Dreams

  Рет қаралды 277,539

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 342
@cktpcaptainelyas4493
@cktpcaptainelyas4493 2 жыл бұрын
ጌታ ላንተ የሰጠውን ማስተዋል ለሁላችንም ይሰጠን።
@joshiated8597
@joshiated8597 2 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" (የሐዋርያት ሥራ 4: 12).
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው! kzbin.info/www/bejne/fnfdo6SbqaqEgqM
@MuluAbreha
@MuluAbreha 5 ай бұрын
የእውነትን ጀግና ነው ዕድሜና ጤና ይስጥህ😮😮😮❤❤❤❤
@abrehamwolde1077
@abrehamwolde1077 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥ ዘንድ እግዚአብሔር አቆይቶሃል፡፡ አምላክ ይመስገን፡፡
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
ዳጊ ለትውልድ ለወጣቶች ተስፋ ለቆረጡ ሁሉ አስተማሪ ልትሆን የምትችል ወንድም ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
አንተ እንደዚህ የሆንከው በምክንያትነት ነው አንተ ለብዙ ሰዎች መምህር ነህ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ ዳግም ዘዳግም 🙏🙏🥰🥰🥰
@ሂውትጓልትግራይ
@ሂውትጓልትግራይ 2 жыл бұрын
የእወነት ኣንተ ተለያለህ እድሜና ጤና ይሰጥህ❤❤❤❤🙏
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 2 жыл бұрын
ዳግም እደስምህ ዳግም ነው የተወለድከው ካንተ ብዙ ነገር ተማርኩ አመሰግናለሁ ሰላምህ ይብዛልኝ ።
@selamgirma273
@selamgirma273 2 жыл бұрын
ዳጊን በደንብ አውቀዋለሁ ተማሪ እያለ ካለው ነገር ላይ እኔን ለመርዳት የወሰነ ጀግና ልባም ሰው ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው!!
@muhamedissa4369
@muhamedissa4369 2 жыл бұрын
ዴቭ ትልቅ ሰው በጣም በጣም ጀግና ነ አላህ ይጨምርልህ ሰወች ብዙ ያባከናቸው ግዜወች አሉ መቼምላይመለሱ ደግመን ላናያቸው ርቀው ሄደዋል ስለዚ አብዛኛው ወጣት ከኔ ጀምሮ ዛሬ ላይ ሆነን በትላንት ስንፀፀት ዛሬንም እንደ ትላንት እያባከነው ነው ስለዚ ዛሬ ትልቅ ስጦታ ከፈጣሪ ተሰጥቶናል ስለዚ ነጋችንን ዛሬ እንስራው ዛሬ እንጠቀምበት dawit dreams you are smart ትለያለክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ አመሰግናለሁ
@derejemikru3304
@derejemikru3304 2 жыл бұрын
ዳግም የሚገርም ታላቅ ሰው ነው እባካችሁ ፖለቲከኞቻችን ይግርታን ከዳግም ተማሩ ዳግምዬ እንወድሀለን በተቻለ መጠን ደግሞ ተባብረን ወደ ውጭ ሄዶ ቢታከም ለኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ ይሰራል እና ተባብረን እናሳክመው
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 2 жыл бұрын
ያረብ አመስጋኝ ባሪያህ አድርገን የጥንካሬ የእምነት ጥግ ዳጊዬ የልብህን ተስፋ ያሰብከውን አላህ ይሙላልህ እሱቻይ የሆነ ጌታ ነው እራሴን እንድመረምር ነው ያደረግከኝ እኛ መቼስ ሁሉም ነገር ሞትም ቢሆን ለጊዜው ከንፈር እንመጣለን እናለቅሳለን ተመልሰን ግን ያው ነን ልቦና ይስጠን ሰምተንም ምንተገብር ያድርገን😭
@DebteraMedia
@DebteraMedia 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነው መጻሕፍትን አንብቤያልሁ በተልይ አዲስ ሕይወት ሚለውን መጻሕፍ ሳነብ ከመቀመጫዩ አልተነሳሁም ስጨርስ ሌሊት 8 ሰዓት ሆኖ ነበር በህይወቴ ካስተማሩኝ ታሪኮች ሆኑ ገጠመኞች እንደዚህ አይነት ሰው አላጋጠመኝም! ዳጊ ለብዙዎች ትምህርት ነህ!
@onelove667
@onelove667 2 жыл бұрын
በፈጣሪ የት ነው የሚገኘው መፀሀፉ ንገሩኝ
@DebteraMedia
@DebteraMedia 2 жыл бұрын
@@onelove667 በመጽሐፍት መደብር በሙሉ አለ ለምሳሌ ባሕርዳር ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር ላይ አለ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በጣም እያለቀስኩ ነው ያየሁክ ወንድሜ አበረታከኝ ፈጣሪ ምንም አይሳነውም ቁመህ ለማየት ያብቃህ ጌታየ🙏🙏🙏
@የኡሚልጅነኝኡሚንነፈቂ
@የኡሚልጅነኝኡሚንነፈቂ 2 жыл бұрын
አለህ ጨርሶ ይሠርህ በጣም ጠንከረ ጀግነ ነህ ኢኔ ጉንፈነ ኡንከን ከየዘኝ ኢዘዉ ሚሞት ይመስለኘል ሶ በሁሉም ነገር ተስፈ አድሪጎ በሽተለይ ከሆነቹሁ ዱአ አድርጉ አለህ የዲነቹሀል ስደት ከሆነቹህ አንድ ቀን ዎደ ሀገር በፈጠር ፉቀድ ትገበለቹህ ደሀ ከሆነቹህ ጠንክረቹህ ዬትኘዉንም ሰረ ሲሩ በአለህ ፍቀድ የተሻለ ቦተ ትደርሳለቹህ ግን ተስፈ አቲቁረጡ ተሰፈ አድሪጉ መልከሙን ሁሉ አለህ ይስጠን።
@aneqaqi
@aneqaqi 2 жыл бұрын
ሱብሐን አላህ፣ በጣም የሚገርም ነው! አልሐምዱሊላህ ሙሉ ጤና ስለሰጠኸኝ።
@HanaHana-jb1yl
@HanaHana-jb1yl 2 жыл бұрын
ይሔ ዋጋ የከፈልክበት ሕግ እና ደንብ በኢትዮጲያ አደለም በአፍሪካ ሙስና ምን ማለት እንደሆነ እስኪረሳ ትሰራለሕ በርታ አልልሕም ምክንያቱም ብርቱ ነሕ ጀግና ምርጥ የሰው ዘር በዳዊት ድሪምስ እንግዶች ሁሌም እንደተማርኩ ነው አንተ ግን እራሴን እንድመለከት ነው ያረከኝ ጀግና
@semirakedir5243
@semirakedir5243 2 жыл бұрын
ዳግዬ የኔ ወንድም በየመድረኩ የምትናገራቸው ንግግርችህ (የህይወት ገጠመኞችህ)በጣሙን ያስደምሙኛል /በጣም አነባለው ! የዛሬው ግን ለየት ያለ ነው 👌አላህ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@yohannamesfin8095
@yohannamesfin8095 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው :: ሰው ነን እና ነገ እንረሳዋለን
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
ዳግም እንዴት እንደምወድህ ተስፋ ሙሉ ሰው ነህ ለኔ በእግዚአብሔር ሁሌም ያንተን ኢንተርቪው በተጋበዝክባቸው ሚዲያ ሁሌም እሰማሀለሁ አንተ የይቅርታ ሰው ነህ ለኔ በማርያም አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ዳግማዊ ተባረክልኝ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሁሌም ብሰማህ ብዬ ተመኘው 🥰ቀሪ ዘመንህም የደስታህ የስኬትህ አላህ ያድርግልህ❤️‍🔥
@tensayalemu4113
@tensayalemu4113 2 жыл бұрын
አንተ የእውነት ድንቅ ነህ። ከቃል በላይም ነህ❤️
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 жыл бұрын
ሁላላችንም እንዳተ፣ቅንነት ልብ ፣የስጠን ዋው እኔ በተለይ ደጋግሜ ደገሰግሜ ነው የምደመው የሀሀራችን ፣በቤሄሄር፣በጥለሰቸሰ ፣የጠመቀው ህዝባችን ፣የአነት መጸሀፍ አንብቦ ይመለሱ ዘንድ ምኞቴ ነውው።
@yaikobunofficial205
@yaikobunofficial205 2 жыл бұрын
#ሁልሽም_አፈር_ነሽ!! ዳግም አንተ እውነተኛ ደግም ነህ። #የፅናት_ጥግ🙏❤
@user-jb6rs1xz3r
@user-jb6rs1xz3r 2 жыл бұрын
ገና ብዙ ተአምር ይደረጋል ባንተ የእግዚአብሔር እቅድ ነውና እወድሀለሁ። ተ
@soborasubora376
@soborasubora376 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነህ ራሴን ሳስበው እኔ ሙሉ አካል የያዝኩት ነኝ የአካላጎደሎነት የተሰማኝ ዋናው ጭንቅላትን ማሰራት ነው እኔ ደግሞ ጭንቅላቴን በአልችልም ስንኩል አድርጌዋለሁ ጌታየን እንኳን በቅጡ የማላመሰግን ከንቱ ነኝ በየ ራሴን ወቀስኩ ብቻ በኔ ሳይሆን በጌታየ እዝነት አለሁ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ይህንን ምስክር ሶስተኛ ጊዜ መስማቴ ነዉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ የኢትዮጵያን ህዝብ ሊያስተምር ነዉ ያተረፈህ
@yetnayetbelay64
@yetnayetbelay64 2 жыл бұрын
ጀግና የሚለው ሥም ያንስሀል ምን ልበልህ ያሳለፍክው ሁሉ ከ 2% ጀምሮ 85% አድርስኽዋል ከፈጣሪ ጋር 100% እናደርስዋለን ተረባርበን እንወድሀለን በርታ
@mounamouna5099
@mounamouna5099 2 жыл бұрын
ህይወት እስካለ ተስፋ አለ መደገፍ ካለብን በእግዚአብሔር ላይ እና በራሳቹ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 жыл бұрын
በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ።እግዚአብሄር፡በአላማ፡ነዉ፡የፈጠረህ።በንግግርህ፡በርትቻለሁ።ኑርልኝ፡ወንድሜ
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 4 күн бұрын
ግርም ብሎኝ እያዳመጥኩህ ግን እኮ ይሄ አደጋ ባይደርስበት ይሄን የመሠለ ትምርት አንማርም ነበር ብየ አሰብኩ ጨካኝ ነኝ አይደል 😢😢ወንድሜ ለኛ ጀግናችን ነህ በርታ አይዞህ❤❤
@zewditu4643
@zewditu4643 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ሰዉ ነዉ፡፡ ብዙ ጊዜ we take things for granted, ዞር ዞር ብለን ብንመለከት ግን የተባረክንባቸዉ ነገሮች ካሉብን ችግሮች እጅግ ብዙዎች ናቸዉ፡፡
@suhebabdulkadr7943
@suhebabdulkadr7943 2 жыл бұрын
w
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው! kzbin.info/www/bejne/fnfdo6SbqaqEgqM
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 жыл бұрын
የአንተን ሂወት ሳስብ የፈጣሪን ድንቅ ስራ እጅግ ያስገርመኛል አንተ በአላክህ ላይ ያለህ እምነት እና በእራስህ ያለህ መተማመን ለኛም ትልቅ የሂወት መምህራን ነህ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ታሪክ እንደምትሰራ እናምናለን
@zekewoszke197
@zekewoszke197 2 жыл бұрын
ግሩም የሕየወት ሳንካን ያሸነፈ ጀግና ሰው!👍👍👍 እባካችሁ ክፍል ሁለትን ሰፋ ያለ ጊዜ ስጡልን? መማር ኖሮ ካየ ሲሆን ወደ ውስጥ ይሰርጻል። እናመሰግናለን!!
@prophetmeku
@prophetmeku 2 жыл бұрын
ምን አይነት ድምፅ ነው 😮😮 ደግሞ የሚናገረው ጥበብ😍😍
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው! kzbin.info/www/bejne/fnfdo6SbqaqEgqM
@kidistganta3242
@kidistganta3242 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩት ካንተ ዳግዬ በጣም ትልቅ ተስፋ 😭
@Princesses-h4b
@Princesses-h4b 2 жыл бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ 3 5፤ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
@blessed_1986
@blessed_1986 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ !!! Stay shinning!!!!!!!!!!!
@suramaze859
@suramaze859 2 жыл бұрын
እኔ እየኖርኩኝ ነው እንጂ የምድነው ከዳንኩ በኃላ አይደለም የምኖረው ... ❤
@wintadaniel5836
@wintadaniel5836 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በማስተዋል እንድንኖር ይርዳን
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚወድክ እምነትክ የፀና ልበ ቀና ለብዙወች ጥንካሬ ተስፋ አለመቁረጥን በአጠቃላይ ታምር ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዳጊ የሂወት ገጠመኞችክን ሰላካፈልከን ስለመከርከን ላመሰግንክ ወዳለሁ ቀሪ ዘመነክን እግዚአብሔር ይባርክለክ🙏🙏💚💛❤️
@mhretmesfn561
@mhretmesfn561 2 жыл бұрын
የህዝብና ሙኒባ ሚዛሪ ነህ እና እግዚኣብሄር ካንተጋር ይሁን እናመሰግናለን
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 жыл бұрын
"ህይወት ካለ ተስፋ አለ" 🙏🙏🙏🙏
@asefaalemualemu9888
@asefaalemualemu9888 2 жыл бұрын
Wow tilq timrt
@aberhamdegu9429
@aberhamdegu9429 2 жыл бұрын
ወድ ወንድሜ ለዚህ ያበቃህ አያሉ የአለም ንጉስ የጌቶች ጌታ ክብር ይገበዋል ልክነህ እንዳተ ያለ ጠንካራ ወንድም ሥለሠጠን ፈጣሪ ይመሥገን ይህንን ጉዳት ያደረሰው የሠይጣን ቁራጭ እንዴት ይቃጠል እግዚአብሔር የሥራውን ይሠጠው በረታልን እኔመሠግናለን
@zenabmohammed1155
@zenabmohammed1155 2 жыл бұрын
ያአሏህ ፈታቶ የሚገጥም ትምህርት
@saremkinfe3086
@saremkinfe3086 2 жыл бұрын
ምናለ ሁላችንም እንዳንተ አስተሳሰብ በትንሹም ቢሆን ብቻ ተባረክ ታሪክህ ተቀይሮ ፈጣሪ ከዊልቸር ያስነሳክ
@habtamumelese2449
@habtamumelese2449 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የምትሸው ሁሉ ይፈፅምልክ።ብርታቱን ጥንካሬውን ፅናቱን ከዚህ በላይ አብዞቶ ይስጠህ።never give up Remember,always strong. Don't cry for give up Cry for success.put god first.
@himanotmikir3635
@himanotmikir3635 2 жыл бұрын
በምን ልግጽው ፈጣሪ ሁሉን ይችላል ብዙወቻችን በዚ ድምፅ እደነቃን አምናለው! 😍😍😍
@zenbechteshom6641
@zenbechteshom6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤ እየኖራችሁ ስሩ እንጂ እየሰራችሁ አትኑሩ❗ ይህ መልክት መታሰቢያነቱ እዚህ አረብ ሀገር ላለን እህቶች ነው። እድሜያችንን ጤናችንን በሰው ሀገር እንጨርሳለን ህይወት ሞልቶ ላይሞላ😥 ዳማዊዎች ግን አስር ግዜ ባያጨበጭቡ መልካም ነው አንድ ቃል ሲናገር ጭብጨባ ሁለት ቃል ሲናገር ጭብጨባ በጣም ይሰለቻል ሲጨርስ አንዴ ቢጨበጨብ ባይ ነኝ ከተሳሳትኩ ይቅርታ🙏
@yosefjadatube4609
@yosefjadatube4609 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርምና የሚደንቅ በአስቸጋሪ እና ከባድ ሂወት ውስጥ አልፈህ (አሁንም እየታገልክ) እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርትና ጥንካሬክን ነው ያሳየኸን ፣ ፈጣሪ አሁንም መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድሜ ፣ ቆም ብለን ወደራሳችን እንድናስብ ነው ያደረከን።
@sureyakedir2896
@sureyakedir2896 2 жыл бұрын
ዳግዬ ለደረሰብህ ነገር በጣም አዝኛለሁ በጣም የሚገርም ፅናት ነው ያለህ እኔ ተምሬበታለሁ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።
@mustefaabakena763
@mustefaabakena763 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ዉስጣው ጥንካሬ!! አሏህ ቁመህ ማስተማር ችለህ ያሳየኝ:: ከሌሊቱ 6:38 ደቂቃ ሲሆን ቁጭ ብዬ ቪዲዮዉን ሳይ ነበር ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት እናም ለራሴ ቃል ገብቻለሁ አልችልም ላለማለት:: ይህን ደግሞ አድርጌዉ የሆኔ ቀን አጋራለሁ በማለት ቃል እንድገባ አድርገሄኛል ከልብ አመሰግናለሁ:: ድጋሚ አሏህ ቁመህ እያስተማርክ ለማየት ያብቃኝ::
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 2 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ በጣም አድናቂህ ነኝ
@gezahegntamiru4595
@gezahegntamiru4595 2 жыл бұрын
ጥላቻ ሰውን የሚበላ መርዝ ነው!!! ምህረት የአሸናፊነት ጥግ ነው!!!
@mercitemesgen7102
@mercitemesgen7102 2 жыл бұрын
የሕይወት ትላልቆቹ giftቶች በነፃ የተሰጡ ናቸው ደሞ እነሱ ናቸው በጣም አስፈላጊዎች Dagi ጠንካራ ብርቱ ሰው አንተ ጀግና ነህ በርታልኝ ወንድሜ God blessed you😇
@sone8065
@sone8065 2 жыл бұрын
ለኔ ጀግና ማለት አንተ ነህ አድናቂህ ነኝ።
@tsigugelan6340
@tsigugelan6340 2 жыл бұрын
ዳግ በእውነት አንተ ያሳለፍከው ንህይወት መንገድ በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚነካ ነው ነገር ግን የግዚያብሔር ስራ ድንቅ ናውን እያንዳንዷ የምትናገራቸው ንግግሮች ለሰው ልጅ ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃለህ እኔ ምንም ለ አልችልም ፈጣሪ የምትፈልገውን ሁሉ አሳክቶል ቆመ ስትሄድ ባዩ የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው ደግ በጣም ነው የማከብረ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካል 😍😍😍😍🙏🙏🙏
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ዳግም ባአንተ ብዙ አየሁ ብዙ ተማርኩ እድሜን ጤናን ሰጭ እግዚአብሔር አምላክ ነው እና አላዛረን ከሞት ያአሰነሳ አምላክ አንተንም ሙሉ ጤናን ይመልስልን በእውነት እውቀት እና ጥበብ ካአንተ ነው ያአለው የኔ አባት በእውነት ውስጤን ሰበረከው አፈር ነህ እና ወደ አፈር ትመለሳለ ብሎል ቅዱስ ቃሉ
@soliyana4889
@soliyana4889 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለ አደረገልህ ሁሉ ክብር ለሱ ይሁን ሁሌም እደአዲስ ነው የማዳምጥህ ላተ የተሰጠህ ማስተዋል ለኔ ያድለኝ እኔ ለቤ ሰረጀሪ ተደርጌያለው መዳኒት እየወሰድኩ ነው ግን ለምውሰደው መዳኒት አማርር አለው አለቅሳለው ለምን እኔ ላይ እላለው ጤነኛ ከሆኑት ጎደኞቼ እራሴን አወዳድር አለው ግን እኔ ከነሱ በላይ ሀጠያተኛ እደሆንኩ እራሴን አሳምነው አለው በሂወቴ ምንም የጎደለብኝ ነገር የለም ሁሉም ነገር አለኝ ግን ትንሾን መዳኒት ስለ ምወስድ በጣም አለቅሳለው ዳግም ካተ ብዙ ተምርያለው እግዚአብሄር አምላክ እድሜ እዲሰጥህ እመኝ አለው አድ ቀን ቆመህ ታሳየን አለህ እደ እግዚአብሔርያብሄ ፈቃድ
@tobayani7032
@tobayani7032 2 жыл бұрын
ዳግማዊት ጌታ አምላክ ባተ ሰራ ሰርቶል ተባረክ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
እቁ ጀግና ነህ ለኔ እኛ ምን ችግር ሳይደርስብ ስናመርር እየዋነ አንተ ግን ጠንካሪክ ይለያል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ቆመህ ለመሄድ ያነብቃህ አሜን
@alazartessema3444
@alazartessema3444 2 жыл бұрын
The big lesson which I take is that, my problem is nothing compared to you. you have saved one young person my brother. You're blessed.
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
ዳጊ ያንተ ጀግንነት ለሌሎች መጀገን ነው 💪ድንቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን በረከታችን ነህ ተባረክ❤🙏
@ገኒየማርያምልጅ-አ9ዸ
@ገኒየማርያምልጅ-አ9ዸ 2 жыл бұрын
እግዛብሄር እንኮንም አተረፈህ ወድም በውነት በጣም ድንቅ ትአምር ነው ፈጣሪ ለመልካም ነገር ነው ከባድ ፈተናወችን የሚልክብን እኛ ስለማይመስለን እናጎረመርማለን እንጂ ሁሉም ለበጎነው ድግል ማርያም እስከመጨረሻው ታድንህ የሂወት ተሞክሮህን ስላካፈልከን እጅግ እናመሰግናለን 🙏❤❤😘
@Hacova
@Hacova 2 жыл бұрын
ውይ ሆዳም ኢትዮጵያውያን ይህን የመስለ የተማረ ሃይል እንዲህ ይደረጋቹህ ፈጣር ይፍረዳቹህ ዳጊ ሁሌም ጀግና ነህ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!! kzbin.info/www/bejne/fnfdo6SbqaqEgqM
@alazarzeleke
@alazarzeleke 2 жыл бұрын
ዳዊት ህልሞች በርታልን....ድንቅ ነው ።
@addis2653
@addis2653 2 жыл бұрын
ብሩህ አይምሮ ያለው መልካም ስው ሁላችንም የፈጣሪ ነን በምናልፍበት የእይወት ሂደት ገጠመኞቻችንን ለሌላ ማስተማር ብዙውን ይገነባል ዳግም ስለ ስነልቦና ግንባታ ቅንነት ትልቅ ምስጋና ይድረስህ በጣም ታበረታለህ each one teach one እንደሚባለው🙏🏽
@hermona3539
@hermona3539 2 жыл бұрын
በሂወቴ እንዳ አይነት የተባረከ ሰው አይቼ አላውቅም እግዚኣብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ እድሜ ይስጥህ እግዚኣብሔር ባንተ ላይ ተአምሩን አሳይቶአል ❤️
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
አላህ ያሺረህ የኛ ጀግና ጀግና ወጣት ነህ አስተዋይ
@alemetobobali9192
@alemetobobali9192 2 жыл бұрын
ሁሉም አውነት ነው ዳጊ አግዚአብሔር ይመስገን ላሁሉም አድሜ ና ጠአና ይስትክ
@almazguta4665
@almazguta4665 10 ай бұрын
እዴት አልፈዋለዉ ያልኩትን ያንን ቀ ን ክድእ አሻገረኝ አለፍኩት ያንን ቀን,!!!!!!!አሜን አሜን አሜን ተስፋን የሰጠን አባት የታመነ ነው እሱ ስራው ትክክል እርሱ ጻድቅ ነው አፋቺን ምላሳቺን ብቻ ሳይዖን ልባችንም ይገዛለት 🙏🙏🙏🙏🙏
@muniratube5646
@muniratube5646 2 жыл бұрын
How I love this guy so much he’s such an amazing person he inspired me so much ♥️
@rahmamuhammad4582
@rahmamuhammad4582 2 жыл бұрын
ዳግምየ እውት ትምትን አሥተማከኝ ሂወት ይቀጥላልም በጣሰ የምገም ልብ አሥተሣሠብ አለህ የሠውልጂ ፈተናችን ማንነታችን ይደቃል
@berkitbeky3635
@berkitbeky3635 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው አነጋገሩ እራሱ መልካም ነው
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው! kzbin.info/www/bejne/fnfdo6SbqaqEgqM
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
ወንድማችን ዳጊ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይማርህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው! kzbin.info/www/bejne/fnfdo6SbqaqEgqM
@TechnoTronix-xg3gi
@TechnoTronix-xg3gi 8 ай бұрын
ጀግና ነህ ዳጊዬ ጌታ ይባርክህ
@dagimawitenderiyas6134
@dagimawitenderiyas6134 2 жыл бұрын
ዳግማዊን በጣም ነው የምወደው ፈጣሪ ለኛ ሲል ነው ያተረፈው
@emebetaderajew7626
@emebetaderajew7626 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው የእውነት ያመንከው አምላክ አላሳፈርህም
@gggmmmm3059
@gggmmmm3059 2 жыл бұрын
ያረቢ የኔ ወንድም በጣም ድንቅነህ ብዙ ተማርኩኝ ካንተ አላህ ይባርክህ ጤናህን ይመልሥልህ ወንድሜ
@yonaskebede3663
@yonaskebede3663 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜዋ። Thank you so muchness....... What ! a motivational speaker are you 💚you are for the whole world 🌎
@sabazerabruk9052
@sabazerabruk9052 2 жыл бұрын
ዎው ምንአይነት ብርታት ነው ድንቅ የዝጋብሔር ሰራ🙏🙏🙏 ትኣምሩን እየሰራ ነው ባነተ ኣለምን ለማሰተማር ያዘጋጀሕ ፍጡር ኣሁንም ይቀጥል እዝጋብሔር ስራውን ይሰራል በእግረህ ቆመህ ድንቅ ትምርትሕን ትቀጥላለህ 🙏🙏🙏
@zamzamemam2279
@zamzamemam2279 2 жыл бұрын
አሏህ ሙሉ አፊያህን ይመልሥህ አነተን አለ ማድነቅ ንፍግነት ነዉ
@belyetube9938
@belyetube9938 2 жыл бұрын
የዘመኔ ጠካራ ሰው ነህ🙏👏👏👏👏
@martinendres5657
@martinendres5657 2 жыл бұрын
ዳጊዬ:የኔ: ጠንካራው: ወንድሜ‼️‼️‼️💎👍🏿🌼🏆🎖🏆👍🏿🌼💎👍🏿💎🌼🏆🎖💎💜👍🏿
@mafberhe5342
@mafberhe5342 2 жыл бұрын
ጠንካራ ብርቱ ሰዉ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@degserafantahun315
@degserafantahun315 2 жыл бұрын
E/R regem edma endiseth emegnilhalehu ke desta ga Amen. ጌታ ላንተ የሰጠውን ማስተዋል ለሁላችንም ይሰጠን።
@bezaworkeye6614
@bezaworkeye6614 2 жыл бұрын
''ቀን ከከፋ በህይወት መቆየት እራሱ ተስፋ ነው''!
@fevenmesfin7331
@fevenmesfin7331 2 жыл бұрын
O991 11
@fevenmesfin7331
@fevenmesfin7331 2 жыл бұрын
0Eew
@ashenifemastewal
@ashenifemastewal Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበኅ ነው ፈጣሪ አምላክ እንኳን አተርፍህ
@samuabraha6019
@samuabraha6019 Жыл бұрын
Egzabeher xegu yebzehaleh 🙏endata le lueul egzabeher ende nememseker yebkaien❤🙏
@ፍልቅልቅ-ኘ2ጘ
@ፍልቅልቅ-ኘ2ጘ 2 жыл бұрын
በጣም ህልምየሚመስል ድንቅትአምርነው ካንተምዙተምረናል ቁመህእንደምትህድ ሙሉእምነትአለኝ ደሞም ታርገዋለህ ትችላለህ ውዱወንድሜ
@ዓወትራያዓዘቦ
@ዓወትራያዓዘቦ 2 жыл бұрын
ኣምላኬ ተመስገን እግርና እጅ ሰጥተሀኛልና ኣመሰግናሎህ የድንግል ልጅ ማስተዋሉን ስጠን
@yeabfikertina4155
@yeabfikertina4155 2 жыл бұрын
መዋሸት አልፈልግም በህይወት እያለን ብዙ ነገር ብዙ ፈተና አሳልፈናል እያሳለፍን ነዉ ደሞሞ እናሳልፋለን !!! ግን ያንዱ ችግር ለአንዱ ቀላልም ከባድም ሊሆን ይችላል ለምን እዋሻለሁ ይሄን ሰዉ ይቅር ማለት ይከብደኛል ባልሞትም ገሎኛል ብዬ አስባለሁ ግን ግን ደግሞ ዳጊ ትልቅ ትምህርት አስተምሮኛል ""ይቅርታ "" ትልቅ ነገር ነዉ በይቅርታዉ ተበቅሎታል ለሁላችንም ለነጋችን ህይወት ለአእምሮችን ነፃነት ይቅርታ ትልቅ ቦታ አለዉ በቀል የፈጣሪ ነዉ ።
@hermona3539
@hermona3539 2 жыл бұрын
ይቅርታ ብታረጊለትም ባታረጊለትም ሰውየው አይጠቀምም አይጎዳም አንቺ ግን በ እግዚኣብሔር ፊት ሞገስን ክብርን ታገኛለሽ
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 2 жыл бұрын
ዳጊዪ እኔ ምስክር ነኝ ኮቪድ ይዞኝሸ ነበር የምኖረው አሜሪካ ነው ጥሩ ዶክተሮች ነበሩ የሚያክሙኝ ሰንባዪ በጣም ተጎድቶ ነበር 25 ፐርሰንት ብቻ ነው ያላኝ ለመትረፍ ብለው ተናገሩ ጌታ ግን ታሪኬን ቀየረ አሁን ስለተሰጠኝ ቀን ሁሌ ነው የማመሰግነው ሰው ካልደረሰበት አይረዳም ጌታ ልብ ይስጠን።
@fikryazu5547
@fikryazu5547 2 жыл бұрын
ሁል ጊዜ የእግዚአብሔር ጥበብ ሲገለጥ ልዩ ነው
@ወሎዬዋ-ጸ5ጠ
@ወሎዬዋ-ጸ5ጠ Жыл бұрын
ሙሉ ሰዉ ነህ በጣም የምወድህ ልጅ ነህ
@DailyAdQ
@DailyAdQ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም እድሜህን ያርዝመው
@hiwotdhabtamu6978
@hiwotdhabtamu6978 2 жыл бұрын
ባንተ ውስጥ የሚያስተምር መድሀኒያለም እድሜ ይስጥህ
@fafitube9084
@fafitube9084 2 жыл бұрын
አተ ጀግና ሰውዬ በርታ ለምክኒያት ነው
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 2 жыл бұрын
He is simply brilliant young man
@behriyasultan9708
@behriyasultan9708 2 жыл бұрын
በአንተ ንግግር ህይውቴ ተቀየረ ኡፍፍፍ ጌታ ሰላምህን ያብዛው
@salahadinsultan4914
@salahadinsultan4914 2 жыл бұрын
የተሰጠን አልገባንም። አልሐምዱሊላህ ሱመ አልሐምዱሊላህ
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
ቀና አስተሳሰብን እንዴት ልገንባ
47:54
ለቲዩብ
Рет қаралды 21 М.
"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል ሶስት
46:59
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 115 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН