አስግራሚዉ የእስክስታ አጨፋፈር ክፍል 3[Arts TV World]

  Рет қаралды 635,818

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 424
@shewaminilik1602
@shewaminilik1602 5 жыл бұрын
ፈጣሪን ሁሌም አመሠግነዋለሁ እንዲህ ቱፊቱ ተዝቆ ከማያልቀዉና ከየዋሁ የራሡ ፊደል ከቀረፀዉ ሀገር ከመሠረተዉ ህብረተሠብ መፈጠሬ!!!
@የውጫሌዋነኝ
@የውጫሌዋነኝ 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ዉደ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 4 жыл бұрын
ዋው
@allentester
@allentester 3 жыл бұрын
ይህች ልጅ ጭፈራዋ የጥንት እስክስታ ንግስቶቹን እንዬ ታከለን፣ ደስታ ገብሬ፤እና ኩሪባቸውን ያስንቃል። በእርግጥ ከባህሉ ውጪ የሆኑ የራሳ ፈጠራዎች ቢበዙም እጅግ የሚያስደንቅ ድንቅ ብቃት ያላት ወጣት ናጥ። በዚህ ዘመን ተወዳዳሪ ያላት አይመስለኝም
@YenesewBelie
@YenesewBelie 5 жыл бұрын
ባህላዊ ሙዚቃ የባህል ነገር ውስጤ ነው እስኪ የእንየ ታከለ አድናቂዎች የት አላችሁ በላይክ አሰዩኝ ፐፐፐፐፐፐፐ ጨፋሪዎች ይችላሉ፡፡ ሰብ ሰብ ሰብ፡፡
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍 ገጨውክ የኔ ሰው
@tsefayebalu335
@tsefayebalu335 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍 ያምራል 💗
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 5 жыл бұрын
ባህላዊ ሙዚቃ ውስጤ ነው እንደኔ የሆናቸው like
@sgebremi
@sgebremi 5 жыл бұрын
This need to be viral international level, good work from Eritrea much love.
@almialmk917
@almialmk917 5 жыл бұрын
theis dans Ethiopan dans
@mahletabebe72
@mahletabebe72 5 жыл бұрын
Hope Great idea!!
@dagnegetnet3378
@dagnegetnet3378 3 жыл бұрын
Appreciated.
@esterester2462
@esterester2462 5 жыл бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 🌹🌹❤️❤️🌹❤️
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 3 жыл бұрын
ሳህ
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 5 жыл бұрын
በቅርቡ ኢትዮጵያ ሄጀ ነበር ከዚህ ቡታ ተመላልሸ ተዝናንቻለሁ አስገራሜ የሆኑ ተወዛዋዞች አሉ እጅግ በጣም ሜገርሙ ናቸው የጉንደር ልጆች ክፎ አይንካችሁ ማሮቸ!!!!!
@genetsamuel6434
@genetsamuel6434 5 жыл бұрын
Botaw yet new
@richtsnat6527
@richtsnat6527 5 жыл бұрын
Amen
@youssefdirany4695
@youssefdirany4695 4 жыл бұрын
@@genetsamuel6434 Gonder
@rehmanrehman9951
@rehmanrehman9951 4 жыл бұрын
ቦታውን ንገሪኝ ውድ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Abenezer653
@Abenezer653 3 жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እንኳንም ከዚህ ህብረተሰብ ተፈጠርኩ ሀገር ወዳዱ ጨዋዉ አማራ ውድድድድ💚💛❤️🌹🌹🌹
@esubalewgize160
@esubalewgize160 5 жыл бұрын
በጣም አሰገራሚ ነች እኔ ግን ግራ አየገባኝ ነው ውሰጤ ጥያቄዎችን እየጫረብኝ ነው ።እሰኪ የውጮቹን ታዋቂ ዳንሸሪዎችና ዘፋኞቹን መለሰ ብላችሁ ታሪካቸውን ተመልከቱ።ከእንደዚህ ዓይነት ዉዝዋዜ ጀርባ ግን ለኔ ጥሩ ያልሆነ መንፈሰ ነው የሚታየኝ።ሁለመናዋን ግን አድንቄየለሁ።እናም ባህላችንን ከሰነምግባርና ከሉጋም ጋር የተቆራኘ ነውና ይታሰብበት።ከተሳሳትኩ እታረማሐሁ።አጅሬ ንዋይ እንደሆን ትልቁ የምድራችን ዲያብሎሰ ነው።ለሱ ሲባል የማይኮን ነገር የለምና ለመጨረሻው እሰትንፋሳችን ቦታዋን አንዳናበለሸ ነው።
@ሜሪየእናትዋልጅ
@ሜሪየእናትዋልጅ 5 жыл бұрын
Are bhg tseto eko ke qesem mnfs yebltal adnqo malf aysalm wda
@hywetdesale850
@hywetdesale850 5 жыл бұрын
እረ የእውነት ይሄ እማ አጅሬ ነው እንዴ ይሄን ሁሉ ሰአት ቢያንስ ይደክማት ነበር አንዳንድ ቦታ አስተውሏት በራሷ እየዳፍት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@love-gp7of
@love-gp7of 5 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ ካይን ያውጣሽ ቱቱቱቱቱቱቱቱ የኔ ቆጆ ኢትዮጵውነት ኮራት ነው መሆን በራሱ መታደል ነው
@Abenezer653
@Abenezer653 4 жыл бұрын
እንኮንም ከዚህ ማህበረሰብ ተፈጠርኩ ደጉ አማራ የኢትዮጵያ ውሀልክ ባለማህተቡ ብልሁ።
@ምሬሻለሁበለኝስለድንግልማ
@ምሬሻለሁበለኝስለድንግልማ 5 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ አጥንት ያላት አትመስልም እኮ እኔ ስብርብር አልኩልሽ ስላንቺ😘😘😘
@hanaassefa1210
@hanaassefa1210 5 жыл бұрын
😃😀😁
@degendegen78
@degendegen78 5 жыл бұрын
አንደአንዝርት ተሺከረከረችበት በመድረኩ አቤት የኢትዮጵያዊነት መንፈስ. ጥንካራው. ብረት ነው. ምችት ይበላችሁ ያገር ልጆች 🌽🌽🌽
@mesfingeorgis4335
@mesfingeorgis4335 5 жыл бұрын
እንዴት ያምራል የአማራ በቃት ይህን ይምስላል
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
ይህ። ነው። አማራው። እውነት። ሰናምር። ጥራታችን። ብቻ። ከበቂ። በላይ። ነው በአማራነቴ። ቅብርርርርርር። ነው የምለው። የጠራን። ስለሆንንንን። ብቻ። አዎን
@fantishtefera5484
@fantishtefera5484 5 жыл бұрын
ይህችን የሀገር ቅርስ ከኢትዮጵያ እንዳያወጧት አደራ በምድር ይሁንባችሁ ሀገር ባህላችንን ኢትዮጵያን ባርክልን 💚💛❤
@MimiMimi-zq3xs
@MimiMimi-zq3xs 5 жыл бұрын
እኔም ያንቺን ሃሳብ እደግፋለው ምክንያቱም ከወጣች ትበላሻለች በጣም ነው ደስ የምትለው አይ ሀገሪ ተባረኪ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 жыл бұрын
ትክክል💖
@love-vv4bf
@love-vv4bf 5 жыл бұрын
ከአይን ያውጣሽ ብቻ ነው የምለው ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንደ አንች ባህልን ጠብቆ ለማቆየት አጥንታቸውን የሚያረግፉትን ይጠብቅልን የሰው ባህል ተበድረው እሂን የመሰለ ያገራችን ባህል ለማጥፋት ሌት ከቀን የሚለፉትንም ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸው🙏🙏🙏
@selamawitghebre6143
@selamawitghebre6143 5 жыл бұрын
ወይድሌ አረተውኝማ ያገሬ ትዝታ እናታለም ወሎ ክፉ አይንካሽ አሪቡ ሙአባ ፍቅር መስጠት ይችልበታል ፣ መገን ወሎ ገራገሩ ውድድ💖💕💞
@almialmk917
@almialmk917 5 жыл бұрын
የሰቆጣ ና ላስታ የባህል ቡድኖች ስወዳችሁ ወሎ የፍቅር አገር እስክታችን ትኩረት ቢሰጠው ድንቅ እና ማራኪ ነው
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Wowwww lije hugna emegnew naber ahunem sayachew sicheferu emba emba yelegnal
@ፍቅርነውሂወቴፍቅርነውሂወ
@ፍቅርነውሂወቴፍቅርነውሂወ 5 жыл бұрын
ካየኃቸው ሁሉ ትለያለሽ እህቴ ተባረኪ ለሀገር ኩራት ነሽ
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 жыл бұрын
this is the first time that dancers came up at this generation and now she is the top dancer that we have ever seen even much better than Enye. this girl is extremely powerful while dancing
@fasikabebe7711
@fasikabebe7711 2 жыл бұрын
ም0ኣኧመማመኧኣሟመአሟአመመመሜማምኧሜማማፐመሟአሟመሟሜመሜሟማሟሟሜኧማምምላመሞመማሞመ9ኣምመምምመማመማማመምማመምምምምምምመምመምምምምምምላምምምምምምማምማምምላምምምማሜላሎሎፕለኣኤልል0ኧሌኦምኤኧልሜማኣፔኤሌምሜላአምኤኧሜምፓሞምሞ0ኦኦማኣሌማኣልምሜመኤማፔልኧኦኣሜአምላማሞአፖምፔፓማአሜመማሌማማሞኤኧለኤማምኣፑማኤኣምአመመሟሙሟመመኡአአአአምኡኡአአሜፐአአመአኧልመምሙመአአሟምአአምማማማማምምምምምምምምም0ምምም0ምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምማኤኣሉሟመመ መሜማ
@esubalewgize160
@esubalewgize160 5 жыл бұрын
እኑዬ በጣም የምንወዳትና የምናከብራት የአገራችንን ባህል በለዛው ከነውበቱ እንዲህ ሳይቦጫረቅ ዝብርቅርቁ ሳይወጣ ነውና።ይህ መድረክ ግን በሷ ሰም "ባህል መድረክ ተብሎ"እኔ ግን ጥያቄ አለኝ?????????????????የሃይማኖት አባቶቻችን እጃችሁን አሳዪን(በተለይ ንፁህ የሆናችሁ) በዚህ ቤት ትልቁ ..............ነገር በገና ታዳጊ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን መድረኩን ከተቆጣጠሩት ጀምሮ እሰከታዳሚው።በሚገርም በዕድሜያቸውም ምራቃቸውን የዋጡ ወደመድረኩ አየወጡ የሚየደርጉትን ሳይ በጣም አዝኛለሁ።ቤቱ መፈተሸ አለበት።
@romitatube5605
@romitatube5605 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ባንቺ ትደመም እህቴ ኑሪልኝ
@ብሌንየተዋሕዶልጂ
@ብሌንየተዋሕዶልጂ 5 жыл бұрын
#ለማራ ጀግኖች ላይክ ግጩ🙆
@berhanugeta2809
@berhanugeta2809 5 жыл бұрын
የኔ ወገብ ሽንት ቤት ቁጭብየ ስነሳ ድምፅ አለው የገርማል ካይን ያውጣሽ
@maranatamichaelmaranata3530
@maranatamichaelmaranata3530 5 жыл бұрын
😅😅😅😅😘😘😘😘
@የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ
@የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ
@melshiwtarekegn798
@melshiwtarekegn798 5 жыл бұрын
eri besake ayzshe
@berhanugeta2809
@berhanugeta2809 5 жыл бұрын
@@melshiwtarekegn798 የምሬን ነው እንደውም አንዳንድ ግዜ ለየት ያለ ድምፀ አለው
@godolays1408
@godolays1408 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 5 жыл бұрын
ይሄማ አድሮባታል😱 ጭፈራ ብቻ አይመስለኝም። ምክንያቱም ያገራችን የባህል ጭፈራዎች በጣም ስርአትና ለዛ አለው ። ይህ ከጭፈራ ወጣ ያለ ነገር አለው ዳንሱ ውስጥ ስትገባ ሙሉ በሙሉ ትሰምጣለች እራሷን የምታውቅ አይመስለኝም። ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳሽ ያው ዘፈንም ዳንስም ቢሆን የሰይጣን ጉትጐታና መንገዶች ናቸው።
@በመኖሬደስተኛነኝ
@በመኖሬደስተኛነኝ 5 жыл бұрын
አቤት የኔ ወገብ እዲህ ቢያጨፉሩት ያረብ ቤት ያስጎበደደው ይቅና ነበር
@flawermedia8759
@flawermedia8759 5 жыл бұрын
ትንሽ አሳቅሽኝ
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 5 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ውብ እጅግ ውብ ነው በጣም ያምራል አማራ መሆን ያኮራል
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 3 жыл бұрын
GOD bless Amhara the people who gave berth to me and finally GOD bless Ethiopia , Africa and the world .
@addisum2011
@addisum2011 4 жыл бұрын
She is gifted! Camera man great job!
@thetruth2613
@thetruth2613 3 жыл бұрын
I never seen such kind of dance performance with unbelievable talent. . It is too good to be true. I love her so much. That is world class dancing. I don't think anyone can beat this girl in Ethiopia. I'm just speechless. My head was spinning just watching her.
@tsehafitaezaz7665
@tsehafitaezaz7665 3 жыл бұрын
No one is close to her level in this time. The balance and control is on another level
@እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
@እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ 5 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@zenebechsiome6444
@zenebechsiome6444 5 жыл бұрын
ዋውውው እንዴት እንደምታምሩ ባህላችን ያኩራል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የባህል ውዝዋዜ እንዴት እንደምውድ
@mekuanintsemahagn1629
@mekuanintsemahagn1629 4 жыл бұрын
ባህላችን ውበታችን ድምቀታችን አርማችን ነው ባህላችንን እንውደድ ባህላችንን እናሳድግ ።
@samss372
@samss372 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሺ እህት
@birhanua485
@birhanua485 4 жыл бұрын
ይሄኔ በውጭው አለም ቢሆን ኖሮ... this performance went viral... ohh goshh no words to explain her talent and beuty!!!
@tamer8965
@tamer8965 4 жыл бұрын
ጎንደሬ ባልሆን እንዴት እንደድ ኢትዬጲያዊነት ሲበዛ ክብራችን
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
ጎጣም እከከም ይህ የአማራ ባህል ነው ሲቀጥል የወሎ
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 3 жыл бұрын
ዘረኝነት አናቅም ቤተ አማራ ኢትዮጵያ በሉ አትከፋሉን ወይም ውጭ በስማችን አትነግጅ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 3 жыл бұрын
Green dress girl is magnificent dancer. Wow!!!
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ 4 жыл бұрын
እየሞትኩም አማራ ነኝ ግን ጤናም አይደለሁ ዘመዶቸ ወይኔ ወገኔዋ እኔን ከፍቶኛል ስንቱን አየን😢😭😭😭
@tsgeredaberl1486
@tsgeredaberl1486 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ይመችሽ አቦ❤ እኔም ጭፈራ ጎበዝ ነኝ ግን እንዳንቺ እንኳን አልሆንም ለምን ይዋሽል😜 አንድ ሁለት ቀን ብታሠለጥኚኝ ቲንሿን አንችን ሆኜ ቁጭ ከዛ አብረን እንቀውጠዋለን😄😍
@betibetinaa5793
@betibetinaa5793 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
ከአይን ያውጣሽ 👌👍
@martinmazivisa1326
@martinmazivisa1326 4 жыл бұрын
Alern how are you I'm so obsessed about your cultural diversity ,at the same time need videos on the songs help me please send me emails on mazivisamart@gmail.com or Whatsapp me on +263772977979
@ዜድወለየዋእናቷንናፋቂአላ
@ዜድወለየዋእናቷንናፋቂአላ 4 жыл бұрын
@@martinmazivisa1326 ዘ
@martinmazivisa1326
@martinmazivisa1326 4 жыл бұрын
@@ዜድወለየዋእናቷንናፋቂአላ Helo how are you how is your country ZIMBABWE pretty good and awesome
@ዜድወለየዋእናቷንናፋቂአላ
@ዜድወለየዋእናቷንናፋቂአላ 4 жыл бұрын
@@martinmazivisa1326 sorrry
@kerrya2128
@kerrya2128 3 жыл бұрын
Magnificent dancers👌🏆this lady is really a great dancer💃🥰 amazing performance 👍
@itzjemi1220
@itzjemi1220 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያ፣በሚያምረዉ፣በህሏ፣አምራ፣ደምቃ፣ተከብራ፣ለዘላለም፣ትኑር፣በክፉ፣የሚያስቧትን፣አይናቸዉን፣ይሸፍንልን፣አሚን፣በሉ
@simealemau8769
@simealemau8769 5 жыл бұрын
ባህላችንን እንጠብቅ 👍
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ 5 жыл бұрын
የኒ ወገብ እርጥብ ነው አደለም እንደዚህ በግድ ነ እሚታጠፈው የኒ ማር ካይን ያውጣሽ እኔ ባህላዊ ነገር በጣም ነው እምወደው
@brhan826
@brhan826 5 жыл бұрын
አረ እኛም ጨፍረን አሳልፈናል ያንችውስ ልዩ ነው የኔ ውብ እንዬ እናንተን የመሰለ ሸበላወች ተክታለች እድሜዋ ይረዘም
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 жыл бұрын
ይኸ ሂውማን ሄር ቀላል ነው ማለት ነው አይከብድም የሰው ነገር ሲሸከሙት የሚከብድ ይመስለኝ ነበር ድብልቅልቅ ስለሆነ ጎበዝ ነሽ ወይኔ ራስሽን አይምሽ ይሆን
@girmazenebe5447
@girmazenebe5447 4 жыл бұрын
What a crazy girl! Gorgeous! Ye Etiopiya mahitsen yilemlim!
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ፈጣሪ ይባርክህ
@messia8257
@messia8257 5 жыл бұрын
አጋጣሚ ሆኖ የዚህ ቀረፃ የነበረበት ግዜ ሀገር ቤት ነሸርኩ በጣም የሚገርም ስርአት ያለበት ቤት ሁሉም ሰው በእኩል የሚስተናገድበት አብሶ ሰው በክብር እና በአድናቆቶ የሚወደው ቤትም ጭምር ነው የሙዚቃ ባለሙያወቹ በጣም የሚያዝናኑ ለስራቸው ክብር ያላቸው ችሎታቸው የላቀ ነው የሙያችሁም ሆነ ለእንግዶች የምታደርጉት እንክብካቤ እና አክብሮት ሳላመሰግናችሁ አላልፍም አመሰግናለሁ በርቱ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 5 жыл бұрын
የት ነው
@haymanoitaskenie7222
@haymanoitaskenie7222 5 жыл бұрын
የት ነው
@messia8257
@messia8257 5 жыл бұрын
@@haymanoitaskenie7222 ጎንደር ነው ፋሲል አካባቢ
@temesgentyub2176
@temesgentyub2176 5 жыл бұрын
በስማም አረ በሰላም ነው ግን ካይን ያውጣሽ የእኔ እራስ ታማሚ ነው እንኳን ሊወዛወዝ ቀርቶ ሊፍት ላይ እንዴት እንደምሆን ሆሆ
@naimaanam8769
@naimaanam8769 5 жыл бұрын
ፈጣሬ ሆይ እራያ ዉስጤ ነዉና እማላቀዉ ባሌ እራያ አድርግልኝ
@seblecolor7938
@seblecolor7938 3 жыл бұрын
She was good, I was care for her about her neck and about her health. Let God watch for Ethiopia beautiful people
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 5 жыл бұрын
ውይይይይይይይ ኧረ አንቺስ ልዩ ነሽ ለማድነቅ ቃላት የለኝም በጣምምምምምም ያምርብሻል
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ አንች ለርግፍሽው እኔ ደከመኝ ለካ ማየትም ይደክማል እህቴ ከአይን ያውጣሽ በጣም ጎበዝ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አልስማ የሰሜን ሸዋ የጅሩ ልጅ ነኝ እኮ ሆ
@saadahaljohni194
@saadahaljohni194 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ከጎናቸው ይሁን🌺
@bettylapea291
@bettylapea291 5 жыл бұрын
በስመአብ ምን ጉድ ነው ያሳየኝ አይኔ በህይውት ዘመኔ አይቸም አላውቅም አር አጥንት አለ ግን ነው በኦፕሪሽን አስውጥታው ነው የፈጣሪ ያለክ
@almialmk917
@almialmk917 5 жыл бұрын
Betye ላስታ ላሊበላ ሰቆጣ ነይና ልጋብዝሽ ማየት ብቻ ሳይሆን ለምደሽ ትሄጃለሽ
@twakegelila8251
@twakegelila8251 5 жыл бұрын
ክክክ ሰቆጣ እኮ ነው ዋግሹም
@hanaali1232
@hanaali1232 4 жыл бұрын
@@almialmk917 era enan gabezg sekota yabat ager new ena gen welega lay new ytwuldekt sewdachu
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 жыл бұрын
ዋው👍👍👍👍👍👍 ደሞ ባንድራው ደሜነው😍😍😍
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 жыл бұрын
ወይይይ ስጦታ በስማብ!! እቺ ልጅ ሶራ ላይ የምትወዛወዘው ልጅ ናት ልበል
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
አቤት ውበት አማራየየየየየየየየ
@marima1099
@marima1099 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዋው በጣም ታምሪይለሽ ጭፈራሽ ልዩ ነው ውድድድድድድ አደርግሽለሁ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 жыл бұрын
አረ ምኑን ሰጠሽ " አበጀሽ አቦ አስነካችው የኔ ቆንጆ 💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@nurseid8706
@nurseid8706 3 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን የማነው እሚያውቀው እባካችሁ ንገሩኝ
@sesamoil9191
@sesamoil9191 5 жыл бұрын
ባህልና ዘፈን እንደ ኣማራ ፈጽሞ የለም ።
@ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ
@ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ 5 жыл бұрын
በርች ማማየ ይደላል ጭፈራሽ
@desstayesha6289
@desstayesha6289 3 жыл бұрын
Btam gobez, egzabher ybarachu.
@samss372
@samss372 5 жыл бұрын
እመብረሀን ከነ ልጃ ትጠብቅሺ ቃላት የለኝም ለመግለፅ
@sarasarasarasara2548
@sarasarasarasara2548 5 жыл бұрын
😀😀😀
@ዝልዘላቲዩብ
@ዝልዘላቲዩብ 3 жыл бұрын
የዚህ ዘፈን ባለቤት ሥሙ ማነዉ በናታችሁ ንገሩኝ
@ashenfibisrat8940
@ashenfibisrat8940 5 жыл бұрын
ዉበታችን ሲለካ ጎንደር ነን ለካ
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ነው ለካ በይ ዘረኝነት በአማራ አያምርብንም ማማ
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 5 жыл бұрын
ጎዴርአዴሉም፣ስቆጣናቸው.
@eyeruss3881
@eyeruss3881 5 жыл бұрын
ጎንደር አደለም ወሎ ሰቆጣ ነው
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ 5 жыл бұрын
@@eyeruss3881 አዎ ሰቆጣ ነው ኢትዮጲያ ዊ ነቴ ኩራቴ ክብሬ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
@@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ ላስታ
@brajildajlingimsingel4474
@brajildajlingimsingel4474 5 жыл бұрын
energy mind blowing god bless you sister
@karatangle9589
@karatangle9589 5 жыл бұрын
That's amazing. I love your moves. I wished I could learn too.
@የወድሞቸእህት-ነ8ለ
@የወድሞቸእህት-ነ8ለ 4 жыл бұрын
አዙሯት ወደቀች እያልኩ እኔ በጭንቀት ሞትኩ ጉድ
@የሺወርቅምህረትየጎጃሜዋ
@የሺወርቅምህረትየጎጃሜዋ 4 жыл бұрын
ብቃት አለሺ ጎበዝ ነሺ እኔም እችል ነበር አሁን ግን የሰደት ሰራ አድቅቆኛል!!!
@ድንግልአማላጄድንግልአማሌ
@ድንግልአማላጄድንግልአማሌ Жыл бұрын
ዋው ፈጣራ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤
@nitshubayleye6613
@nitshubayleye6613 5 жыл бұрын
ይመችሸ ዜጋ እድሜ እነ ጤነኛ ይሠጥሸ ማሬ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 жыл бұрын
🌺💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘ልየ ናቹሁ ወገኖቸ ያሰባቹሁት ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይፈፅምላቹ አሜን 🙏
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
እንዬ ታከለን እወዳታለሁ እነዚ ልጆች አጥንት ያላቸው አይመስለኝም አቤት ጭፈራ እኔ ተኝቼ እያየሁ ዞረብኝ ምድሩ እነሡ ለተበጣጠሡ ወራይይ
@adengebrekidan5604
@adengebrekidan5604 5 жыл бұрын
Eneyewa enekoane laqereshe abekasheshe beselame betena adereseshe yene konjo
@ቤቲወሎየዋ
@ቤቲወሎየዋ 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔሥ በመዳም ሥራ ወገን ተቆርጦል😥😥😥 እኳንም የአማራ ልጂሆንኩ አገሬ ኩራቲ❤💛💚
@ፈችአጣህልሜ
@ፈችአጣህልሜ 3 жыл бұрын
እስኬ በዚህሙዙቃ ስቆጦች ካላችሁላይክ
@ፈችአጣህልሜ
@ፈችአጣህልሜ 3 жыл бұрын
አፀደምልሬያም
@guenettekebede9112
@guenettekebede9112 5 жыл бұрын
Woyene agere Éthiopie lezelaleme nuri edemena tena emegnalehu 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@አባቡሎ
@አባቡሎ 5 жыл бұрын
ሰማያዊ ሸሚዝ የለበሰውን ጨምሮ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍💚💛❤
@hananahmed9494
@hananahmed9494 5 жыл бұрын
oh amilake betam tichiyalshi gn atint alat yasferal hula fetari. Ytebikishi wude
@salahy6764
@salahy6764 3 жыл бұрын
Big love from Sudanese brother you need to put your address to let us know where is this place
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 5 жыл бұрын
ውይ ማየት ሳልፈልግ አየሁ ግን እኔን ደከመኝ ቱቱቱቱቱ እደጊ
@hananbk37
@hananbk37 3 жыл бұрын
Absolutely Gracely amazing 👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇹
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 5 жыл бұрын
ወይኔ አይደክማትም እኔ ለማያት ደከመኝ በጣም ጎበዝ ናት ዋዉ
@habebhaishi6483
@habebhaishi6483 5 жыл бұрын
Wawwww betam ygermal yena konjo geboz nesh
@anesikram
@anesikram 3 жыл бұрын
She is realy realy good,pls pls come to Diaspora
@የወሎአልማዝኩሩኢትዮጵያዊ
@የወሎአልማዝኩሩኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
አይ ጊዜ እኔም ከእሷ እጥፍ ነበር የምፎረው ግን እድሜ ለስደት አደብ አስገዛኝ ።
@Wezweznaod
@Wezweznaod 3 жыл бұрын
WAW!!!! weyew gash alemayew belual ye motel lij!!! She reached some god mode!!! holly molly!!!
@فاطمهمحمد-ض2ذ
@فاطمهمحمد-ض2ذ 5 жыл бұрын
እረ በጥጋብ አምላክ ብሩን አትርገጭው እሡን ፍለጋ መስሎኝ በሰው አገር እምከራተት
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 жыл бұрын
ብሩን መርገት ሳይሆን እንጀራ መርገጥ ነው ኩነኔ በደንብ ትርገጠው ይሄን ወረቀት።
@rosanahom5883
@rosanahom5883 4 жыл бұрын
ዘራችሁ ይባረክ
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 5 жыл бұрын
90 ደቂቃ ላይ ጎል አስቆጥራ ሁሉንም አሸነፈች 😂
@user-ws1td9qu4z
@user-ws1td9qu4z 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zahrayousuf4675
@zahrayousuf4675 5 жыл бұрын
ክክክ
@najateeberaheme4720
@najateeberaheme4720 4 жыл бұрын
ስታምሩ ስታስቀኑ ወይኔ
@mulualene3700
@mulualene3700 5 жыл бұрын
Wowww batam tamerlalchu👌👌👌👌👌
@samyon99d46
@samyon99d46 3 жыл бұрын
How is she handles her balance ? Good 😌 job!!
@ያህዌያህዌ
@ያህዌያህዌ 5 жыл бұрын
አቤት ውበት መገን አማራ
@samuelenat4937
@samuelenat4937 5 жыл бұрын
የጎንደር ልጅ ማር ነው.. ......
@almialmk917
@almialmk917 5 жыл бұрын
እሄ የሰቆጣና የላስታ እስክታ ነው
@samuelenat4937
@samuelenat4937 5 жыл бұрын
ልጆችዉ ጎንደሬ ናቸዉ
@amarechnegese699
@amarechnegese699 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው ስላምሽ ይብዛልሽ ባህላችን ደስ ይላል
@masaratgumato5297
@masaratgumato5297 5 жыл бұрын
ስብስብ አብሺር ኑሪልኚ ፈጣሪ ካች ጋ ይሁን
@simealemau8769
@simealemau8769 5 жыл бұрын
እንዴ ምንአይነት ስውነት ነው ዋው
@teddyafro8289
@teddyafro8289 4 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ እርግጠኛ ነኝ ድንግል ናት ሀሀሀ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ ስታምሩ እኔስ የመዳምቤት ግርር አርጎአስቀረኝ😢😢
@ቤተአማራነኝ
@ቤተአማራነኝ 5 жыл бұрын
እህቴ፣በጣም፣ጥሩነዉ።
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,6 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 55 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 21 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
ላግባሽ ሲለኝ ዋስትና ጠየቅኩት::
23:24
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 3,8 М.
ሶማሌላንድ በመጨረሻው ሰዓት!፣ እነ ዶናልድ ያማማቶ እንደገና?
59:01
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
#ምርጥ ተተኪዎችን እያፈራ የሚገኝ የካዎ ጦና ባህል ማዕከል፤በወላይታ ሶዶ
2:51
Raya Kobo ,Wollo, Ethiopia (ሰርግ wedding)
5:52
Smart Raya ራያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
ያዝ ጎንደር አስገራሚ ጭፈራ
5:54
ENAT MEDIA
Рет қаралды 372 М.
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,6 МЛН