No video

1 ዮሐንስ 1:8 እና 1 ዮሐንስ 3:9 እንዴት እናስታርቃቸው? በወንድም ዳዊት ፋሲል 1 John 1:8 and 3:9 How do we reconcile them?

  Рет қаралды 68,221

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Күн бұрын

ይህ ትምህርት ከቅዱሳን የተነሳ ጥያቄ ሲሆን; ይህም “በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም።”
- 1ኛ ዮሐንስ 3፥6
“ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።”
- 1ኛ ዮሐንስ 1፥8
የሚሉትን ሁለቱን ጥቅሶች ላይ ማብራሪያ ይሰጣል ።
This teaching is a question for the saints; It states: “No resident will say: 'I am sick.' Everyone who practices sin has not seen it nor known it. ”
- 1 John 3: 6
"If we say that we have no sin, we deceive ourselves, and the truth is not in us."
- 1 John 1: 8
Explains the two verses.

Пікірлер: 82
@Jh-wb3sj
@Jh-wb3sj 3 ай бұрын
God bless you dawit clear timhert
@desalegnaloto5978
@desalegnaloto5978 6 күн бұрын
Dev you are so blessed, I thank God because of you
@MuluneshPetros
@MuluneshPetros Күн бұрын
ከአስናቀ በአሥር እጁ ትበልጣለህ አንተ የተወድከከ የእግዚብሔር ሰው እንዴት እንደምወድህ ጣፋጭ እኮ ነህ ቃላት የለኝም የምልህ
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 жыл бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰጠህ ፀጋ ክብር ለስሙ ይሁን! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ዳዊት
@abnetsolomon668
@abnetsolomon668 10 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ እንዳንት ያሉትን ጌታ በምድራችን ያብዛልን፡፡
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተለዉጫለሁ ኡፉፉፉፉፉፉፉ ቅርብ ጊዜ ነዉ ያንተን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት ተባረክ ፀጋዉ ይጨመርልህ
@bibletruthreformed
@bibletruthreformed 3 ай бұрын
Great teaching Dawit Fasil! Blessings to you. የዳነ ክርስቲያን በክርስቶስ አርነት ወጥቷል። ማለትም፣ ከሀጢያት ባርነት ነፃ ወጥቷል። ሮሜ እንደሚያስተምረን፣ ሀጢያት አይገዛውም፣ ይህ ማለት ግን ከሀጢያት ጋር አይታገልም ማለት አይደለም። ሃጢያት ግን በክርሰቲያን ላይ ሰልጥኖ ባሪያ ሊያደርገው አይችልም። ሰለዚህ ክርስተ‍ኢያን አርነት አልወጣም ማለት የለብንም። ምክንያቱን “if the Son set you free, you are free indeed” ተብለናል። ከሀጢያት ጋር ብንታገልም፣ ከሀጢያት ባርነትና ከጨለማ ግዛት ነፃ የወጣን ሰዎች ነን!
@BizuneshBeyene-vr2sm
@BizuneshBeyene-vr2sm 4 ай бұрын
በጌታ የተወደድከ የጌታ አገልጋይ ነህ በዚህው ቀጥል የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።
@user-dw3sm9ro7g
@user-dw3sm9ro7g 4 ай бұрын
AmenAmenAmemen
@alemkeabtibebu61
@alemkeabtibebu61 Жыл бұрын
የዚህ ዘመን ጳውሎስ ወንድሜ ፀጋና ሰላሙ ይብዛልህ አሜን።
@godgotthis5345
@godgotthis5345 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ መልእክት ነው ገና ዛሬ ነው የሰምሁት ጌታ ይባርክህ! ጌታ በዚህ ዘመን እንደዚህ ኣይነትም የጌታ ፀጋ ያለበት ሰው አለ:: ጌታ ይጠብቅልህ!
@yishakabrhame5824
@yishakabrhame5824 3 жыл бұрын
ፀጋውን በእውቀት እና በአይምሮ ሁሉ ያብዛልህ! ግልጽነቱን ይጨምርብህ!!!
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thanks for reaching us!
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
Lol Amen & Amen!!
@rahelsime186
@rahelsime186 5 ай бұрын
Eyesus wedhalew amlake
@Bara577
@Bara577 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ!
@EshetuAberaAbgazrjabo4299
@EshetuAberaAbgazrjabo4299 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍጽሞ ይባርክ በዘሬ ማዕለድ ታባርከሃለሁ 💝💞🙏✅
@user-im3op5ev3g
@user-im3op5ev3g 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው
@israelnigussie7715
@israelnigussie7715 Жыл бұрын
ጌታ ይክበር በጣም ትክክልናአርነት የሚያወጣ የወንጌል ት/ት ነው ፤ተባረክ የግዚአብሔር ሰው።
@samsonsinkiekeno4267
@samsonsinkiekeno4267 2 жыл бұрын
ውድድ አረኩህ ተባረክልኝ
@simretmg9263
@simretmg9263 2 жыл бұрын
ብሩክ ነህ ዳዌት ዘመንህ ሁሉ ለበረከት ይሁን
@Sounds827
@Sounds827 2 жыл бұрын
አንደኛ አስተማሪ ነህ ጌታ በብዙ ብርክክክ ያድርግህ😍😍😍
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤
@belaybancha466
@belaybancha466 2 жыл бұрын
Dave and the congregation in Jimma, you are BLESSED. Abundant grace unto you!!
@abirhamisilka8200
@abirhamisilka8200 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በብዙ ፀጋ
@biniamghebresilassie2093
@biniamghebresilassie2093 Жыл бұрын
You are blessed brother dave.
@beyondmotivation3975
@beyondmotivation3975 Жыл бұрын
I’m blessed ❤
@eyayukassa3143
@eyayukassa3143 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዳዊት
@alemkndu963
@alemkndu963 2 жыл бұрын
ተባረክልን🙏🙏🙏
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 3 жыл бұрын
Wawww betam des yemilna gilx timhirt Tebarek.
@kiyoboru1824
@kiyoboru1824 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ !
@z4christ599
@z4christ599 2 жыл бұрын
ተባርከህ ቅር።
@RobelBeyene-nm8ro
@RobelBeyene-nm8ro 7 ай бұрын
Woow it's amazing revelations
@alemalem3987
@alemalem3987 2 жыл бұрын
ዶቦ ብሩክ እኮ ነክ ስለቃሉው ምን ልበል ብቻ ጌታ ይባረክ
@BirkeHaile-oz7ri
@BirkeHaile-oz7ri Жыл бұрын
እግ/ር ይበርክ
@TDF1698
@TDF1698 2 жыл бұрын
Daviye Much Grace unto you.
@mancho121
@mancho121 2 жыл бұрын
tebarek Dave. tsega yibzalih
@mazzaaweke7253
@mazzaaweke7253 Жыл бұрын
ተባረክ
@guyearero-bn4ly
@guyearero-bn4ly Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@melkamusonko
@melkamusonko 11 ай бұрын
Tabarek
@ethio-gsm2876
@ethio-gsm2876 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዴቭ
@nanimoges9337
@nanimoges9337 Жыл бұрын
Amen be blessed brother
@yididiyateshome8011
@yididiyateshome8011 Жыл бұрын
We r lucky to have u brother
@Baldi654
@Baldi654 2 жыл бұрын
Betam betam yechemerlh mulu ken sesema new mewlew ahun be Gieta yehonkugn yemselegnal tebarek
@josephzeleke1951
@josephzeleke1951 11 ай бұрын
Tebarekulign
@newtube4444
@newtube4444 2 жыл бұрын
Tebarekilign😔😔😔
@emmanualgodiswithus4101
@emmanualgodiswithus4101 Жыл бұрын
I'm extremely satisfied on this preaching.Brathor Fassil, I can tell ur not learn this true gosple from E.protictant church. I don't have word.u bless my day.
@user-wt7tp3mh3u
@user-wt7tp3mh3u 9 ай бұрын
Dave gbu ❤
@user-lr3tx4fv1h
@user-lr3tx4fv1h Жыл бұрын
Amen
@tsehayaychiluhm9653
@tsehayaychiluhm9653 2 жыл бұрын
Thank you brother
@mathiashailu1560
@mathiashailu1560 3 жыл бұрын
May God bless this guy
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thanks for reaching us!
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 жыл бұрын
Eysuse yadnal, Eysuse Geta new !!!
@jesussaves1474
@jesussaves1474 2 жыл бұрын
25:12 ትምህርቱ በጣም ቆንጆ ነው ፣ አርነት መውጣት ላይ ግን መጽሐፍ ቅዱስ በቃል ትምህርት ብቻ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ፣ በጸሎትም ( በዘይትም ሆነ ያለ ዘይት ግን በጌታ ስም በሚደረግ ጸሎት ) ጭምር ነው ፣አንተ ያሳየህን እንዱን ብቻ ነው ፣ ብትጨምርበት ! “ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም #መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።” - 2ኛ ቆሮ 3፥17
@fikrefiseha1248
@fikrefiseha1248 2 жыл бұрын
በሚያገለግልበት Church የፀሎት ፕሮግራሞች አሏቸው እኮ፤ እዚህ ላይ የሚለቀቀው ትምህርት ብቻ ስለሆነ ነው
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 жыл бұрын
በትምህርት ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ ።
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 жыл бұрын
Egizabher melkam new !!!
@atekiltabera5552
@atekiltabera5552 3 жыл бұрын
ወንድም ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thanks for reaching us!
@livehappyandblessed384
@livehappyandblessed384 Жыл бұрын
የገባህ ነህ ወንድም ፋሲል ከግብዝ አስተሳሰብ የነፃ ትምህርት ነው
@user-themusic410
@user-themusic410 7 ай бұрын
Gatazemeybaherk
@soritikidane1309
@soritikidane1309 Жыл бұрын
ውድድድድ
@lifelife4904
@lifelife4904 2 жыл бұрын
የት ነበርክ በጌታ. በረከትክ ይብዛ
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 2 жыл бұрын
እኔ የዳንኩ ቀን ነው ሲጋራና ቁማር ያቆምኩት ዳዊት ስንድን የሚያልፍ መለኮታዊ ሐይል አለ ።
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 жыл бұрын
Brother ...this is not the way we act !
@user-dd1eu5ij5p
@user-dd1eu5ij5p 11 ай бұрын
Hiz.33vs12 Here the verse say, if a righteous person has sinned that his past righteousnes will not be encountered. Is this not mean that he might not lose his salvation?
@bereketasfaw7168
@bereketasfaw7168 2 жыл бұрын
ገላትያ 5 --1 መስረት ክርስቶ በነፃነት እንድንኖር ነፃ አወጣን ይላል በዚህ መስረት በየሱስ ነፃ ወተናል
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
Lol Amen!!
@fikrefiseha1248
@fikrefiseha1248 2 жыл бұрын
ከህግ ባርነት አዎ
@mh6773
@mh6773 Жыл бұрын
ከህግ ባርነት፣ ከሃጥያት ባርነት ነው እኮ ታዲያ
@yohannesmulu1096
@yohannesmulu1096 9 ай бұрын
ካላመነ ሰው ጋር common Agenda ሊኖረን አይችልም ማለት ነው? ከጃዋር ጋር common እምነት የለኝም ግን common agenda የለኝም ማለት አይደለም።
@eyugetachewlegesse3319
@eyugetachewlegesse3319 Жыл бұрын
lezi deninet yagegne sew arenet lemewxat endeqalu menor alebet ya sayhon qerto gin belmimid haxyatu biqexil ya sew yedabilos lij nw malet nw? ya malet deninetu ewen ayhonm?
@user-lf9qq9br1s
@user-lf9qq9br1s 6 ай бұрын
ትለያለህ
@azebtesfaye9328
@azebtesfaye9328 9 ай бұрын
አይናችሁ የሆነ ነገር አይቶ ተመኝቶ አያውቅም አስቴር ጋር ሄዶ ማይመጣ ካለ ደንዝዛችኋል ማለት ነው እንጸልይላችኋለን ማለት ምን ማለት ነው? ይሄን የመሰለ ምኞት ትክክል ነው ማለት ነው ? እንደዚህ ከሆነ ታድያ መንፈስ ቅዱስ በ ማቲ5፡- 27-28 አታመንዝር እንደተባለ ሰምታችኋል እኔ ግን እላላሁ ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል በማለት ቁጥር 29 ላይ ዓይንህም ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንዱ ቢጠፉ ይሻላል በማለት አስወግዱት ያለውን ምኞት ትክክል ማድረግ አግባብ ነው ? በተጨማሪም በገላ 5 ቁጥር 24 ላይ የክርስቶስ የሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱጋ ሰቀሉ ነው ያለው የተሰቀለ ደሞ ይሞታል የሞተም እንደሚታወቀው ህያውነት የለውም ፡፡ ስለዚህ አስቴርን አይቶ መመኘት ልክ ስላልሆነ በክርስቶስ መለኮታዊ ሃይል በመንፈስ ቅዱስ እሳት እንዲቃጠል ይሰቀላል ይገደላል እንጂ እንደተባለው አይበረታታም ፡፡
@mesfintefera4436
@mesfintefera4436 2 жыл бұрын
የተቀባ፡ስብከት!አሁድን፡ግን፡የገታ፡ቀን፡ማለትህ፡ላይ፡ትያቀ፡ቢፈትርብጅም።
@Tube-xz7rg
@Tube-xz7rg 3 жыл бұрын
Gospel Truth church .....Jimma ,Please come to this church to know more about Jesus christ rather than ....somebody else.. የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን ..... ጅማ ፣ እባክዎን ወደዚህ ቤተክርስቲያን ይምጡ ከ .... ይልቅ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠ ለማወቅ .. Be blessed VOC
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thanks for reaching us!
@mebratastatke1907
@mebratastatke1907 3 жыл бұрын
ተባረክ
@liulsegedemekonen9491
@liulsegedemekonen9491 2 жыл бұрын
Dev ye kalu mulat ybzaleh
@kelemudesta6251
@kelemudesta6251 2 жыл бұрын
What a great bible expositor. God has given you a real knowledge from a real source. Thank you brother for a strong decision to be an example.
ክርስቶስ በቂ ነው!  ወንድም ዳዊት ፋሲል / Christ is Enough!  Brother Dawit Fassil / Audio
43:43
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 86 М.
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል
1:13:24
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 238 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,8 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 42 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,2 МЛН
የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 1 | መግቢያ
30:54
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 28 М.
እውነተኛው ፆም በወንድም ዳዊት ፋሲል ትምህርት 1/True Fasting by Brother Dawit Fassil Sermon 1
24:59
የሴቶች አገልግሎት በወንድም ዳዊት ፋሲል /Women's ministry in the church by Dawit fassil
41:29
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 164 М.
ኃጢአትን ሁሉ ማሸነፍ ይቻላልን? ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል
19:27
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 39 М.
ሶስቱ ወገኖች -05  በ ወንድም ዳዊት ፋሲል sostu wegenoch 05  by Brother Dawit Fasil
1:16:58
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 39 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,8 МЛН