"ሰራዊት ተዳክሟል፤ ወደ ካምፕ ይገባል " ጄኔራሉ / የመተከል ጥቃት እንደገና? / የትግራይ ሰልፎች

  Рет қаралды 31,451

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@GheHdhd-h4y
@GheHdhd-h4y 13 күн бұрын
ድል ለአማሐራ ህዝባዊ ፍኖ💚💪💓
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 14 күн бұрын
Del le fano💪🏿
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 14 күн бұрын
ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ
@جمالج-و9د
@جمالج-و9د 14 күн бұрын
በርቱ❤❤❤❤❤❤
@MahmmudmdYesuf
@MahmmudmdYesuf 13 күн бұрын
Good job guys
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 14 күн бұрын
ጀግኖቻችን ኑርልን❤
@sbrihan
@sbrihan 14 күн бұрын
Thank you.
@Ahmad-j4q9i
@Ahmad-j4q9i 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 6:27 🎉🎉🎉🎉🎉
@MignoteFikre
@MignoteFikre 14 күн бұрын
ወንድሞቻችን በቃሉ በላይ ኑሩልን❤❤❤❤
@yalabe9432
@yalabe9432 13 күн бұрын
ነገሮችን ከአላማ ፣ ከፍትህ ፣ ፀረ ህዝብ ከመሆን አንፃር ነገሮችን ፈትሹ
@asnakechasress9088
@asnakechasress9088 14 күн бұрын
Keep up
@MiemnonAg23
@MiemnonAg23 14 күн бұрын
አራዊቱ ካምፕ ገባ ወጣ ውሸት ነዉ የአማራን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ሁሌም ጭፍጨፋ ላይ ነዉ ። ሁሉም ሰራዊት መቀበር አለበት ። ድል ለፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 13 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው ሰሜናዊ ኢትዮጲያዊ በመከፋፈልህ የማንም መጫወቻ ሆንክ
@MahmmudmdYesuf
@MahmmudmdYesuf 14 күн бұрын
ላይክ እናድግ
@yeshiwastrefe7719
@yeshiwastrefe7719 13 күн бұрын
Fhoto መላክ እችላለሁ በላይ
@abdi6588
@abdi6588 13 күн бұрын
ንጉሡ ዋለልኝን ምን ያረጉት ይሆን? አየመጣሁ ነው እያለ ነው። መቸም ይቺ አገር በየዘመኑ ንጉሡም ዋለልኝም አታጣም።
@wellotube9039
@wellotube9039 14 күн бұрын
ኢትዮ ኤዬርፓርት አቀባበል ያዴርግለታል ወይም ተተስማምቶል ለማንኛውም እናያለን😢😢😢
@tube-xv2dv
@tube-xv2dv 14 күн бұрын
ስለልደቱ ግዜ ከምታጠፋ ስለ ፋኖ ብትወያዩ መርጣለው። ልደቱ ከመጣው ጋር ተመሳስሎ የሚኖር ነው።
@SolomonAlemu-fi4uv
@SolomonAlemu-fi4uv 14 күн бұрын
ድልለጅግናው አማራፋኖ ሞትለወራሪው ለሽሮሌባው መከላክያው እንዱሁም ለበሻሻው ፋራይሁን አሜን አሜን አሜን
@yalabe9432
@yalabe9432 13 күн бұрын
መከላከያ ወደ ካምፕ አይገባም ...ሰላም ድርድር ሳይደረግ እንዴት ሰራዊት ካምፕ ይገባል ...ፋኖም ሆነ ኦነግ በአንድ ቀን ክልሎችን ይቆጣጠራሉ .. .ስለሆነም ይሄን አያደርጉም
@GetnetGesese-tp6hv
@GetnetGesese-tp6hv 14 күн бұрын
ልደቱ መጣ ቀረ የራሱ ጉዳይ ነው
@shalomayalieu306
@shalomayalieu306 14 күн бұрын
መከላከያ እወጣለሁ የሚለው ውሸቱነው ፍኖን ለማዘናጋትነው
@myhomeethio
@myhomeethio 13 күн бұрын
ደህና ግቡ እናንተም ደህና ሰንብቱ 😂😂😂😂
@FantayeTesfaye-y3z
@FantayeTesfaye-y3z 13 күн бұрын
በሰላም ትግል የሚባል እኮ ሰላም የሚገባዉ ሰዉ ካለኮነዉ የሰላም ትግል ማድረግ የሚቻለዉ አብይ ቂመኛ ነዉ እና አቶ ልደቱ የስህተት ስህተት ነዉ ብየ አምናሎ.
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 13 күн бұрын
ኦሕደድ ብልፅግና የአምሐራን ሕዝብ አያይዘነዋል እርስበርሱ ይጨፋጨፍልናል ብለው ስለገመቱ ነው ከባድባጀት በጅተው አድማብተናና ሚሊሽያ እያሉ ስላጋደሉን ቅማንት አገው የወሎ ክልል እያሉ ቅጥረኞች ገዝተው የአምሐራን ክልል እርስበርሱ በማባላት እናወድመዋለን ብለው ስለገመቱ ነው!!!
@yeshiwastrefe7719
@yeshiwastrefe7719 13 күн бұрын
ያለም እሸት ንግግር ማዘናጊያ ነው ታህሳስ 30 አንዎታለን ብለዉን ነበር እኮ
@FasilMelsew
@FasilMelsew 14 күн бұрын
ዛሬ አጀንዳ አጥታችሀል ማለት ነው ልደቱ ሄደ ቀረ ምንም አይፈይድም መፍትሄው ትጥቅ ብቻነው!!!
@yeshiwastrefe7719
@yeshiwastrefe7719 13 күн бұрын
በላይ አንዴት ናችሁ በአዲስ አበባ ላይ አየተፈ ፅመ ያለዉን የመሬት ወረራ ዘገባ ብትሰሩበት አስባልት ዳር ያሉ ሰፋፍይ ቦታዎች በሙሉ ጠዋት ስትነሳ በቆርቆሮ ታጥረው ታገኘዋለህ በላይ በዚህ ዙሪያ ዘመነ መግለጫ እንደሰጥ ቢደርግ እንደዚህ አይነት ቦታዎች የገዛ ሰው ኪሳራ ላይ እንደሆኑ ቢንገር ጥሩ ነው ለአማራው እየሸጡ ye economiy የበላይነት አየዎሰዱ ነው ገንዘቡን መልሰው ለጦርነት እያዋሉት ነው በላይ እነዚህን ቦታዎች ማንም እንዳይገዛ ዘመነ ራሱ መግለጫ ይስጥ
@ZelealemYeneneh
@ZelealemYeneneh 13 күн бұрын
አታሽቃብጡ ልደቱን ሰው አድርጋችሁ በ30ዓመት ውስጥ ከማጭበርበርና የኢትዮጵያን ትግል ከመግደል ውጭ ያመጣው ነገር የለም
@amdealemu8927
@amdealemu8927 14 күн бұрын
Beshasha kid government will collapse no choice just give up.
@SemanyawBekele
@SemanyawBekele 14 күн бұрын
እስኪ ባካችሁ ልደቱ ምናምን ብላችሁ በብሄር ፖለቲካ ወቅት ሀገራዊ ፖለቲካ ሚያቀነቅን ለአማራ መጠቃት ቦታ የማይሰጥ ሰዉ 50 ጊዜ ልደቱ ልደቱ እያላችሁ አታላዝኑ እስ አሁን እንኳን ፖለቲካ ይግባችሁና ሚሳደደዉን ህዝባችሁን አስቡ
@myhomeethio
@myhomeethio 13 күн бұрын
እባካችሁ አታንቋሩ ስለክደቱ እሱ ሲፍክር ያሰለቸንን እናንተ ደሞ ቅዱስ ልታደርጉት ትሞክራላችሁ ከዐብይ እንጭጩ ጋር አንድ አይነት ስነልቦና ነው ያላቸው። ፉከራህን ትተህ በደና ግባ በሉት።😂😂😂😂
@kassahuntessega2381
@kassahuntessega2381 14 күн бұрын
አዌ ልደቱ አብይ ይጫዎተብሽ ይህም ቀደም ብለህ የሠራኸው ግፍ ነው።
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 14 күн бұрын
እነዚህ ያልካቸው ሰዎችን ማመን አስቸጋሪ ነው። ታዘውስ ቢሆን መንግስትን እንዲቃወሙ የሚያደርጉት። ተከታይ አይኖረውም። ፋኖ የማዳከም ካልሆነ በስተቀር ሌላ የፖለቲካ ፓርቲ ለመፍጠር ምን ያስፈልገዋል ?
@Abraham7528
@Abraham7528 13 күн бұрын
ኮሚኮች ናችሁ ለዩትዩብ ገንዘብ ብላችሁ የአማራውን እልቂት ታባብሱታላችሁ ወደፊት በታሪክና በህግ ትጠየቃላችሁ
@KifleGesu
@KifleGesu 14 күн бұрын
ምን እያላችሁ ያላችሁት ከይልቃል ጋር ታነጻጽላችሁ ሌላ የምታወሩት የላችሁም እንዴ ስለዚህ ሰውዬ የምትነግሩን
@zeryhuna-bb5xw
@zeryhuna-bb5xw 14 күн бұрын
ይህ አለምሸት የሚባል ጀነራል ለገንዘብ የሚታገል እጅግ አረመኔ ነው። በከባድ መሳሪያ የሚያስጨፈጭፈው እሱ ነው። ወጀ ካምፕ የሚለውንም ብዙ አትመኑት የተረፈው ወታደሩ ዛሬ ነገ ወደ ካምፕ እመለሳለሁ ብሎ ተስፋ እንዲያደርግ ነው። አለምሸትም ቶሎ ወደ ንግዱ መመለስ ይፈልጋል።
@bayewadera5770
@bayewadera5770 14 күн бұрын
Please don't mislead Ethiopians. Why did Ledetu Ayalew want to come to Ethiopia? This very man, let's think at least 50% is controversial because Lidetu has a snake or mercurial character?
@tasewbelew304
@tasewbelew304 14 күн бұрын
ምነው ወረዳችሁ ስለ ልደቱ አያሌው ታጋይነት ለማውራት ደፈራችሁ። ልደቱ ከሀዲና አገር ገዳይ ነው ታሳዝናላችሁ። ከሰውነት ወረዳችሁ።
@TedaGhiwot-g5w
@TedaGhiwot-g5w 14 күн бұрын
ደነዝ ሰው ሁሉ እንዳንተ ጭንቅላቱ ባዶ መሰለች
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 14 күн бұрын
እነዚህ ያልካቸው ሰዎችን ማመን አስቸጋሪ ነው። ታዘውስ ቢሆን መንግስትን እንዲቃወሙ የሚያደርጉት። ተከታይ አይኖረውም። ፋኖ የማዳከም ካልሆነ በስተቀር ሌላ የፖለቲካ ፓርቲ ለመፍጠር ምን ያስፈልገዋል ?
@FasilMelsew
@FasilMelsew 14 күн бұрын
ዛሬ አጀንዳ አጥታችሀል ማለት ነው ልደቱ ሄደ ቀረ ምንም አይፈይድም መፍትሄው ትጥቅ ብቻነው!!!
"ድርድር ነው"...."ድርድር አይደለም"  ጉዳዩ ለምን ያወዛግባል?
1:19:06