||ሰው ሰራሹ የኘሮቴስታንቲዝም አስተምህሮ||ከሀምሳ በላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን የሰወረብህ ምንድነው||ፈለገ||

  Рет қаралды 2,544

yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት

yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት

Күн бұрын

0966369489

Пікірлер: 31
@ዳይመንድአዲስ
@ዳይመንድአዲስ 19 күн бұрын
ጥርት የለ ትክክለኛ የወንጌል ቃል ይህ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ አንተን ስሰማህ ትልቅ መፅናናት ነው የምፅናናው ስራችንን ሁሉ በጨረሰልን ጌታ አርፋናል ወደ ትክክለኛው ሰንበታችን ገብተናል. 😢😢ሀሌሉያ 😢😢😢ክብር ለታረደው በግ ትሁን 😢😢😢ይህን ስፅፍልህ ከልብ እያለቀስኩ ነው😢😢😢😢 ደግሜ እላለሁ ነው ክብር ለታረደው በግ ይሁን 😢😢😢አሜን
@esabellalala
@esabellalala 19 күн бұрын
አትፍረዱበት እኛም ይህን እንል ነበር ጌታ ደርሶልን በርቶልን እደፓዉሎሥ ሃዋርያዉ ጌታ ነቅሎልንነዉ ድግምታቸዉን
@GEZISHASEFAW
@GEZISHASEFAW 18 күн бұрын
Yoni God bless you. ሁሉንም ሰዎች (ከውስጥም ይሁን ከውጭ) በአግዚአብሔር ቃል መሰረት የምታደርገውን ማረም/ ማረቅ ሳላመሰግን አላልፍም። እንደው ስዉ ምን ነክቶታል በሚያስብል መልኩ እያነበቡ የማያስተውሉት ነገር ይገርመኛል። እግዚአብሔር ይርዳቸው! አንተም ከክርክር መንፈስ ርቀህ በመትጋትህ ሁላችንም ልንሰራ የሚገባውን ተግባር ነው የያዝከው። እግዚአብሔር ይርዳህ ፣ያበርታህም፣ ፀጋውን ይጨምርልህ።
@mame8874
@mame8874 18 күн бұрын
እውነተኛው የወንጌል ቃል ይሄ ጌታ ይባርክህ እኛን የረዳን በቅዱስ አጠራሩ የጠራን ይሄንንም ሰው ይጥራው እንፀልይለት
@yonasgebretsadik9576
@yonasgebretsadik9576 18 күн бұрын
ለመፅደቅ ሳይሆን በእምነት ስለፀደቀን እምነታችን በስራ ይገለፃል ለዓለምም የክርስቶስን ብርሃን እናበራለን አምላካችንም በሁሉ ዘንድ ይከብራል::
@TashomeOtoro
@TashomeOtoro 19 күн бұрын
ተበረክ ወንድማችን
@joeking2028
@joeking2028 18 күн бұрын
yoni GOD bless you and your family ❤🙏🏻 EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤ Marnata EYSUS ❤❤❤❤❤❤❤
@FelekechWorkneh-v9b
@FelekechWorkneh-v9b 18 күн бұрын
❤❤❤ተባረክልን ወንድማችን፡፡🎉
@mame8874
@mame8874 18 күн бұрын
3 በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን። 4 ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ 5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
@HsmdAhtc
@HsmdAhtc 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sissis8459
@sissis8459 18 күн бұрын
መዳን በእምነት ብቻ ብቻ ነው
@rutaTesfe
@rutaTesfe 19 күн бұрын
Geta yibarkeh wendmachin ❤❤
@FikerYibeltal-s4g
@FikerYibeltal-s4g 19 күн бұрын
ዬኒዬ ወንድማችን በርታ ተባረክልን ጸጋ ይብዛል 🎉🎉🎉
@RedietMersha-cx5fw
@RedietMersha-cx5fw 19 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@ayenlemzewedu6969
@ayenlemzewedu6969 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ በርታ ወንድሜ
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 19 күн бұрын
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ! ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ አዳኝነት አምኖ ጌታ ኢየሱስን የግል ህይወቱ አዳኝና ጌታ አድርጎ ከተቀበለ ቡኇላ መልካም ሥራ መስራት አለበት እንዳውም መልካም ሥራ መታወቂያችን ነው መሆን ያለበት ነገር ግን ሰው በመልካም ሥራ ፈፅሞ መፅደቅ አይችልም:: ኤፌ 2:8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
@HenokKebede-r5q
@HenokKebede-r5q 12 күн бұрын
ለምን አትወያዩም ብቻህን ከምለፈልፍ ደፍረ አትወያይም ይሄ ሀሜት ይባላል
@chalaalemu-y1z
@chalaalemu-y1z 18 күн бұрын
ወደጄ ተባረክ ስጀመር በኃጢአቱ የሞታ ሰዉ አርፈዉ የዳነዉን ብየመሰግን የተገባ ነዉ:: የሞተ ምን መሥራት ይችለልና ግን ስለእኛ ሞታችንን ሞቶ ሞት ይይዘዉ ዘንድ ስላልቻለ ከሞት ተነስቶ ደግሞ አጸደቀን !እኔ ግን እርፍ ብያለሁ ጌታ ጸጋዉን ባበዘልኝ መጠን የተከፈልኩትን ሕይወት በሥራ ለመግለጥ እታትራለሁ እኔ ጋ ስለ አለ:: የልሰጠኝን እንድኖር ያልጠየቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@AbiotAragaw-fb3qm
@AbiotAragaw-fb3qm 19 күн бұрын
እኔ ግን የሚታየኝ የኢየሱስ ስራ ማሳነስና በራስ ላይ ስለመቆም የሚያስተምር አደገኛ ትምህርት ነው
@selam-rs1ob
@selam-rs1ob 18 күн бұрын
Tsega yibzalh❗ Yoni sewochn eyadenekoru yalut esu ena endesu ayinetochu nachw Geta mastewaln yistachew
@noahobang-w2o
@noahobang-w2o 18 күн бұрын
Bless you brother
@mame8874
@mame8874 18 күн бұрын
2 አብርሃም በሥራ ጸድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም። 3 መጽሐፍስ ምን አለ? አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።
@Seifuኢየሱስ-l2k
@Seifuኢየሱስ-l2k 18 күн бұрын
Atfredbet kalun selaltereda new ... yemeፃፍ kal bemenfes kidus kalhone man lirdaw yichila
@HabtamuGetu-v7q
@HabtamuGetu-v7q 19 күн бұрын
ሰለየትኛዉ ስራዉ እንደሚያወራ በጌታ ቀን ይታያል።
@Mamaye1983
@Mamaye1983 19 күн бұрын
Felge malettt..ulemm yemisadebb..sew neww..alemaferuu..new yemigermeww..
@yonasbedilu
@yonasbedilu 19 күн бұрын
በጌታ ቀን ይታያል ?ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ አጥና ግልጽ ነው በጣም
@nanlyrics4039
@nanlyrics4039 13 күн бұрын
tiktok ly lemn atmetam
@SebleAbera-m2g
@SebleAbera-m2g 18 күн бұрын
ውይይይ ሲያሳዝን እንደፊክሽን ነው መፅሀፍቅዱስን የሚያነቡት የቀራኒዮ መስቀልን ስራ ሰው ሰራሽ?? ዳን በስራ????የትኛው ስራህ ነው የጌታ ፊት የሚያቆምህ?? የኢየሱስን ደም ከንቱ የሚያደርግ ትምህርት አይሰቀጥጣችሁም ግን ??
@SamiGechy
@SamiGechy 18 күн бұрын
why do not you interpret the word that says by "work" in Jacob 2, as that work is the work of christ on cross. I believe that work is not our good works to agree with other biblical verses.Dont try to say,it is for Hebrew people applying dispensation b/ce it is written for believers no doubt.
@BelenAsefa
@BelenAsefa Күн бұрын
❤❤❤❤❤
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
وناسه
2:45:54
تنفس- محمود المحمد
Рет қаралды 561
||ቅዱሳን በአጸደ ነፍስ ይማልዳሉን?||የሰጠው የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ||
12:49
yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት
Рет қаралды 1,5 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН