ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ ዲ/ን መምህር አቤል በገና

  Рет қаралды 161,145

Abel Begena

Abel Begena

Күн бұрын

በገናን በማዳመጥ የፈዉስ የተመስጦ ሀይል አለዉና በገናን ያድምጡ

Пікірлер: 83
@GenetTad-jw7zi
@GenetTad-jw7zi Жыл бұрын
አቤል ለኔ መድሀኒት የሆነችኝ መዝሙር ናት መንፈስ በዚች በገና ጭምር እንደተሰናበተልኝ አምኛለሁ❤❤❤
@abelandkidustube8073
@abelandkidustube8073 3 ай бұрын
😊
@yohannes7763
@yohannes7763 Ай бұрын
0
@bayoushmekuria2897
@bayoushmekuria2897 6 ай бұрын
ስንደክምና ስንዝል በእውነት ታላቅ ጉልበት የሚሆነን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ! እመቤታችን በዘመንህ ሁሉ ከጎንህ ትቁምልህ
@YeMaryam-rp5ew
@YeMaryam-rp5ew Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድሜ ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ መፅናኛዬም ናት እሷን ሳስብ በተስፋ እሞላለው ወላዲተ አምላክ ተመስገኝልኝ በመንገዴ ሁላ አንቺው ቅደሚልኝ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ጠብቂልን አፅራረ ቤተክርስቲያንን አስታግሺልን አሜን
@bewuketal9015
@bewuketal9015 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ለምንድነው ግን እምባ እምባ የሚለኝ😢 እግዚአብሔር ከዚ በላይ የሚያገለግሉበትን ዕድሜ ያድልልን መምህር🙏
@orthodoxmezmur9326
@orthodoxmezmur9326 Жыл бұрын
እህቴን ሆስፒታል ሆኜ ሳስታምማት መንፈሴን በየቀኑ ያድስልኝ ነበር ወለተ ገብርኤል ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ
@Ayinad
@Ayinad 10 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@metadel-df2nh
@metadel-df2nh 6 ай бұрын
amen
@fikrtegetahun5678
@fikrtegetahun5678 5 ай бұрын
Nefes ymarelen ayezosh
@derejesintayehu
@derejesintayehu 4 ай бұрын
Nefisachewin Amlake Kidusan Yimar
@Rakb553
@Rakb553 10 ай бұрын
በእውነት ጠግቤ የማልጨርሰው መንፈስን የሚያድስ ጣእመ ዝማሬ መላእክት ነው በሰማሁት ሰአትም እንባዬን 😢😢መቆጣጠር ያቅተኛል ወንድሜ እመቤቴ ድንግል ማርያም እድሜ ጤናውን ታድልህ ኑርልን ሰውን ወደ ልቡ የሚመልስ መዝሙር ለትውልዱ ያስፈልጋል እናም እናተን ዘማርያንን እግዚአብሔር ስለሰጠን እናመሰግነዋለን 🤲🤲🤲💒💒💒 አሜን ጣእመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያቆይልን ❤❤❤
@hermelaseyoum6816
@hermelaseyoum6816 Жыл бұрын
ጥዑም ዝማሬ❤ያገሬን ታቦት ደሴ ካቴድራል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያንን ከፍ ከፍ ስላለ በጣም በጣም ነው የወደድኩት ቀረፃውን❤የቤተክርስቲያን ቀረፃና ደስ የሚል ዝማሬ ሲዋሀድ እንዲህ ያምራል❤ለመስማትም ይጣፍጣል❤አቤላ❤
@selamawiteshetu9969
@selamawiteshetu9969 9 ай бұрын
This is my all-time favorite song. It's calming, soothing, and really experssional. Thank you🙏
@abelbegena
@abelbegena 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሊንኩን ሼር በማድረግ ለሌሎች አዳርሱልኝ
@GetachewWolde-fg9eu
@GetachewWolde-fg9eu 7 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@kewunkassa
@kewunkassa 19 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 😭😭😭
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ሁሌ በእንባ ነዉ ማዳምጠዉ የእናቴ ልጅ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አዛኜ ከለላ ትሁንህ ወንድማለምዬ
@user-kg5yb1gn8v
@user-kg5yb1gn8v 10 ай бұрын
ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ ስበርኩት ወጥመዱን ❤ ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን 💜
@ababachbamba2808
@ababachbamba2808 20 күн бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏❤❤
@tanawerku8166
@tanawerku8166 10 ай бұрын
ደስ የሚል ልበን የሚማርክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሀብተ ቅዱስ ዳዊት ጸጋዉን ያብዛልህ።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 ай бұрын
ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ:: እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳን እሷን የያዘ አያፍርም ታድላችሁ ሀገር ቤት ያለው መንፈሱ በየ አድባራቱ እየሄዳችሁ ማክበራችሁ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ለዛች ውብ ሀገር ያብቃን ሰላምና ፍቅር ይስጣት
@meronyhannes155
@meronyhannes155 4 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ዝማሪ መላዕክት ያስማልን::
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abebuzilek
@abebuzilek 10 ай бұрын
Semiche yemaltegbew zimare❤❤❤ enate maryam banchi sintun alefkut😢😢😢zimare melaekt yasemalin memihr
@Yosif-m7y
@Yosif-m7y 29 күн бұрын
Kidan miherat tebarkih 😊 kidan miherat batekirstiyan nw idel😮
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 6 ай бұрын
ድንግል የኔ ሁሉም የማሸንፍበት ብርሀኔ...ድንግል እናቴ አልደራደርም! በአንቺ ስም ተስይሜ እኔ ታልቅ ካልሆንኩ ማ ሊሆን ይችላል?!...አንቺ ዘመዴ ና አማላጄ ነሽ..!..ከልጅነቴ ያንቺ አልነበርኩም?!..ያላንቺ ምንም የሚያምር በዚህ ምድር የለም!...በሀይማኖት አብነት የምናረጋቸው እንኳን ክደዋል...እኔ ግን አባ አግናጥዮስ እንዳለው አንችን አልክድሽም....የተወለድኩትም ባንቺ ቀን ...እምወደውም አንቺ...የኔ ንግስት...💚
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
@Aster-jr1fr
@Aster-jr1fr Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን
@gdihdjbj4728
@gdihdjbj4728 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💚💚👏👏👏
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤
@user-rj9en1df6r
@user-rj9en1df6r 5 ай бұрын
ግሩም ስራ መምህር ዝማሬ መለአክትን ያሰማልኝ
@MituYemariam
@MituYemariam 2 ай бұрын
Betami miwedew mezimur emebrihan tibarikachu
@FanthuntegebarDelele
@FanthuntegebarDelele 3 ай бұрын
ይኸን የመሰለ የበገና መዝሙር ሰርተህ የባንክ ማስተዋቂያ ሰራህበት አደገና ሰራው ወዳጄ
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-tl4oy7dq6o
@user-tl4oy7dq6o Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@samikiamare3953
@samikiamare3953 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ🙏
@YewbdarMequanent
@YewbdarMequanent Ай бұрын
ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@AlalaPapi-wh4cf
@AlalaPapi-wh4cf 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!
@melesbelete4311
@melesbelete4311 9 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤
@KiyaHabtamu-ib8ef
@KiyaHabtamu-ib8ef 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@meronyhannes155
@meronyhannes155 4 ай бұрын
ዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለሁለታችሁ::
@user-xc9qr5ez4s
@user-xc9qr5ez4s 11 ай бұрын
Abel betam des yelal bezihu ketlebet yene wendem
@betellhemkibrom7701
@betellhemkibrom7701 11 ай бұрын
Amen amen amen 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ zemarie melaekti yasemalegn
@fikrtegetahun5678
@fikrtegetahun5678 5 ай бұрын
Zemare meleakt yasemalen wendmachn bewnet
@simegnargubakele2502
@simegnargubakele2502 9 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@derejesintayehu
@derejesintayehu 4 ай бұрын
Ehnibayen,,, Enate Enatinetishin Sasibish kedime Anebalew Kalkidanish Ayileyen.
@hassuabayneh7038
@hassuabayneh7038 9 ай бұрын
Zemare melaketen yasemalen❤❤❤
@Stota553
@Stota553 5 ай бұрын
በገና መማር እፈልጋለው
@abelbegena
@abelbegena 5 ай бұрын
+251912674600 ይደዉሉልን
@Stota553
@Stota553 5 ай бұрын
Eshi amesgnalew
@weynshetabay7994
@weynshetabay7994 Жыл бұрын
Zmari melakt yasmalin bebetu yatsnak 🙏🙏🙏
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s Ай бұрын
🙏
@kewunkassa
@kewunkassa 17 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😭🙏
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 Жыл бұрын
❤❤❤AMEN
@Amy-d990
@Amy-d990 Ай бұрын
Smshi gulebet honogn zmarey mlaeiktn yasemalen rjem eidmey ktena ystlen enamsgnalen
@marituasfaw9528
@marituasfaw9528 3 ай бұрын
24 siat badamtew altegbew alku eco yene wendm qale hiwot yasemalin
@zelalemdebebe5018
@zelalemdebebe5018 Жыл бұрын
tesgawen yabezalhe
@medhanitgirmamedhanitgirma
@medhanitgirmamedhanitgirma 5 ай бұрын
Zmare melaekte yasemaln wendmachn
@sergutewoldeamanuel6519
@sergutewoldeamanuel6519 8 ай бұрын
Amen
@abyssiniaethiopia8965
@abyssiniaethiopia8965 6 ай бұрын
በርታ ወንድሜ በጣም ጥዑም ዜማ ነው ያዘነ ልብን ያፅናናል ያለመልማል፡፡ልዑል እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርከው ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ፡፡ አሁን ደግሞ በጉጉት የምንጠብቀው ዐብይ ፆም ገባ በየ ዓመቱ እንደምታደርገው ደብራችን መጥተህ እንድታገለግል፡፡ ደብራችሁ የት ነው?........
@emebetassefaw1172
@emebetassefaw1172 Жыл бұрын
Yagelglote Zenenon yibrkilin
@user-fv4jl3gz3b
@user-fv4jl3gz3b 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kewunkassa
@kewunkassa 19 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@Dagi_react
@Dagi_react 2 ай бұрын
Wendme brtat yehonek geta new enji maryam aydelechim Le maryam rasu brtat yehonat ersu new
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢
@amrankan6115
@amrankan6115 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር ፀጋዉም ያብዛሎት
@senaythkirose
@senaythkirose Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BurukSolomon-qm8hf
@BurukSolomon-qm8hf 4 күн бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰 ❤❤❤🥰🥰🥰 ❤❤❤🥰🥰🥰
@weynishetadmasu1781
@weynishetadmasu1781 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መዝሙሩን ከነበገና ቁጥር ቢኖር
@abelbegena
@abelbegena 11 ай бұрын
ቁጥር ለጀማሪ እንደማስተማሪያ እንጂ በገና የተማረ ሰዉ ቁጥር ካለ ፣በደንብ አጥርቶ ይማር ።
@secretyenesew
@secretyenesew 10 ай бұрын
​@@abelbegena ቁጥሩን ብትልክልኝ መምህር
@elsacomputer8040
@elsacomputer8040 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን መምህር። በእንባ የማዳምጠዉ መዝሙር ነዉ 👏👏👏።
@user-mt1uz9kd8m
@user-mt1uz9kd8m 10 ай бұрын
Seĺa rasa yalkskbet kan enat menkel zamn edrak saseb
@DerejaAbera
@DerejaAbera 8 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mintesinotdubale8085
@mintesinotdubale8085 Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@51Gas
@51Gas 10 ай бұрын
Zemare melaket yasemal
@wakakindey
@wakakindey Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 14 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН
♦️ብዙ ነው ችግሬ የሚያስጨንቀኝ♦️ የጸሎት መዝሙር ♦️በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው♦️
11:08
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 84 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 778 М.
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН