የበገና መዝሙር ያንተ ይሁን ምርጫዬ መምህር አቤል ተስፋዬ

  Рет қаралды 132,663

Abel Begena

Abel Begena

Күн бұрын

Пікірлер: 102
@kidistgezahegn764
@kidistgezahegn764 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ❤ ሌሎቻችንን ደግሞ like እናድርግ 😊
@TguMedia
@TguMedia 8 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ያንተን መዝሙር ሳዳምጥ አሳቤ ይሰበሰባል ዳዊት ዘነግሰ ለእስራኤል አመ ይትነስዉ_________የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብክ ከቤቱ አይለይክ
@BezawitHabteFisha
@BezawitHabteFisha 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ነፍ አመት ኑርልን።🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@deaconmelakuberihun
@deaconmelakuberihun 8 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልኝ መምህሬ🥰🥰🥰🥰
@ednazeri2659
@ednazeri2659 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏
@ሶልያና-ወ6ኘ
@ሶልያና-ወ6ኘ 8 ай бұрын
በአምላኬ ፈቃድ ይሁን ሳልል፡በራሴ በምድር ባሉ ቁሶች ተማምኜ በህይወቴ ብዙ ስተቶች ሰራሁ ፡ በኔ ሀሳብ መሄዴ ዋጋ አስከፈለኝ 😢አሁን ግን በይቅርታው ጠራኝ በህይወቴ ያለሱ ሀሳብ ባዶ ነኝ ፡፡ ይሄ መዝሙር ገጣሚውም ( ዘማሪውም )ስሚው ላንቺ ነው ያሉኝ ይመስል በእንባ እየደጋገምኩ የሰማሁት ፡ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏ከኔ ሀሳብ ይልቅ ያንተ ሀሳብ ይበልጣል🙏
@wengellealemu5054
@wengellealemu5054 8 ай бұрын
የኔ ይቅርና የአንተ ይሁን ምርጫዬ ። አሜን እሱ የፈቀደው የወደደው ብቻ ይሁንልኝ🙏🏻 ዝማሬ ይብዛልህ ፀጋህን ያትረፍርፈው።
@hiwanKaliay
@hiwanKaliay Ай бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን 👏 ቸሩ መዲሀኔአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን መዝሙርህን ውስጤ ናቸው ሳዳምጥ አእሙሮየ ያርፋል💒
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن 8 ай бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ እንቁ ወንድም በአረብ ሐገር በጣም ነው የምፅናናው በዝማሪወችህ ወንድም አቤል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤
@HiwotEseye
@HiwotEseye 5 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእንባ የጨረሰኩት መዝሙር😢😢😢😢
@ናተኔምቲቭ
@ናተኔምቲቭ 8 ай бұрын
መምህር ቃል ህይወት ቃል በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ቸሩ አምላካችን አሜን ከእኛ ይልቅ የእግዚአብሔር ምሪጫ በህይወታችን ይሁን አሜን 😢😢😢
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 8 ай бұрын
አጥንትን የሚአለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን መምህር ❤️❤️❤️
@EyobMamo-ww1nu
@EyobMamo-ww1nu 8 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አንተ ያሰብከውን ሳይሆን ላተ ያሰበልህን ያድርግልህ ዝማሬ መላዕት ያሳማልን❤❤❤❤
@abebaworku162
@abebaworku162 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን እማምላክ ትጠብቅልን❤❤❤
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿በአንተ ፍቃድ እንጂ በራሴ መቼ ኖርኩኝ(፪) ……..
@DghFgh-d7o
@DghFgh-d7o 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@minasse2012
@minasse2012 7 ай бұрын
የአቤል መዝሙሮች ያለማጋነን ከቤተክርስቲያናችን ዘማርያን መዝሙሮች top 3 ከሚባሉት የመጀመሪያ ደረጃ እሰጠዋለሁ። መዝሙሮቹ ልብ አና አጥንትን ሰርስረው የሚገቡ ናቸው። በርታ ወንድማችን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት💜🙏
@Aiyda2023
@Aiyda2023 8 ай бұрын
ዝማሬን መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን ስለዝማሬዉ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይክ አሜን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፣በቤቱ ያፅናህ ዘማሪ አቤል በገና
@serkalemAkelili
@serkalemAkelili 8 ай бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤
@TsehayMeteku
@TsehayMeteku 8 ай бұрын
አሜን አሜን የኔጌታ በአተ መታመንነው የኛጌታ ❤❤❤❤❤
@bitseatgetaneh5873
@bitseatgetaneh5873 8 ай бұрын
የ ልብ ፕላስተር የሆነ ዝማሬ😭🙏🏽🙏🏽
@AbelErmias-fd2xw
@AbelErmias-fd2xw 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው❤
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 8 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@balemlaytesema4750
@balemlaytesema4750 8 ай бұрын
ዝማሬ መልፅክ ያሰማልን
@SleepyBassetHound-qq4kg
@SleepyBassetHound-qq4kg 8 ай бұрын
ከኔ ሃሳብ ዮልቅ ይንተ ሃሳብ ይበልጣል ሚጠቅመኝን ነገር ካንተ ውጪ ማን ያውቃል ስራህ ትክክል ነው አምናለው ጌታዬ የኔ ይቅርና የአንተ ይሁን ምርጫዬ.... ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@ናተኔምቲቭ
@ናተኔምቲቭ 8 ай бұрын
ደገጊሜ ሰመሁ እን የውጤ አወቅህ ነዉ አቤቴ መምህር የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዝም በለይ የነፍስ ዋጋ ያድልህ በእድሜ ይጠብቅልን
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 8 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 8 ай бұрын
የጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በጥጣ ደስ የሚል ዝማሬ ነው
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤
@Senayt-f6v
@Senayt-f6v 4 ай бұрын
ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያረዝሞልን
@helinaabebe5223
@helinaabebe5223 8 ай бұрын
የኔ ይቅር እና ያንተ ይሁን ምርጫዬ ግሩም ነው ዝማሪው። አባቴ ሆይ እርዳኝ ወዳንተ ለመሄድ እናፍቃለሁ ደግሞ ስራዬን ሳስብ ግራ ይገባኛል።በስራዬም ደግሞ እንዳልሆነ አቃለሁ።ግን ፍጹም መቀየር እፈልጋለሁ ልቤ እንተን ብቻ እንዲል እንድወድህ ልቤ በፍቅርህ እንዲመታ :ምንያህል እንደምትወደኝ ሁሌ እንዳስብ:ያንተ ልጅ በመሆኔ በሙሉ እምነት ባንተ እንድታመን እርዳኝኝ አባቴ ዛሬ ለውጠኝ።😢
@kassahunnegash2888
@kassahunnegash2888 6 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በጤና በዕድሜ በፀጋ አብዝቶ ይባርክልን እናመሰግለን
@tigistkalkidanabebearagie822
@tigistkalkidanabebearagie822 8 ай бұрын
የቅዱሳን መላዕክትን ምስጋና ያሰማህ አቢ💞
@kuritadesse2476
@kuritadesse2476 8 ай бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን፡፡ ዕድሜ ይስጥልን ዉድ መምህራችን!!
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 8 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏻😇
@mulukentadessedenboba6330
@mulukentadessedenboba6330 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን።
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 8 ай бұрын
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@RedietasfawMaku-ox5ec
@RedietasfawMaku-ox5ec 8 ай бұрын
አሜን.....የኔ ጌታ ስራህ ሁሌም ትክክል ነዉ....የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን አቤል
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 7 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ሀብተ ዳዊትን ያብዛልኽ ወንድማችን 🎚
@fufhh9889
@fufhh9889 8 ай бұрын
ዝማሬ መልአክን ያሰማልን አሜን
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 6 ай бұрын
ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ፡
@saramesfin4282
@saramesfin4282 8 ай бұрын
ዝምሬ መልእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ።
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ 8 ай бұрын
ዝማሬመላእክትንያሠማልንበእውነት ይህለኔማንቂያነው😢
@HihhfihUfgiyfig
@HihhfihUfgiyfig 3 ай бұрын
አሜን
@selamrita
@selamrita 7 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አቤሎ❤
@እሙዘተዋህዶ
@እሙዘተዋህዶ 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን
@zenebi19
@zenebi19 8 ай бұрын
ይጠቅመኛል የምለው መጥፊያዬ ይሆናል።😢😢😢😢 ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን።
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 8 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@bangebanja1361
@bangebanja1361 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዕድመህን ያራዝምልን!! አሜን የኛ ይቅርና የእርሱ ይሁን ምርጫችን
@mt-tube21
@mt-tube21 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@bayoushmekuria2897
@bayoushmekuria2897 8 ай бұрын
የቅዱስ ዳዊት አምላክ በእድሜና በፀጋው ይጠብቅህ በእውነት
@alxble6402
@alxble6402 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@PlayMaster-m1k
@PlayMaster-m1k 8 ай бұрын
ይህን መዝሙር የላከችልኝ ፍቅረኛዬ ነች ተባረክልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን።
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 8 ай бұрын
ZMARE Melakit Yasemalin Amen Amen Amen 🙏 ABYETU tigst Stevie Temesgen Amlake slehulum neger Kber Ena Mesgana yhun lante ❤❤❤
@elshadayberhanu8050
@elshadayberhanu8050 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. Please put your mezmur on Spotify 🙏🏽
@betelhembelete248
@betelhembelete248 7 ай бұрын
በአንተ እየተሰጠኝ የእለት እንጀራ ታዲያ ለምንድን ነው ልቤ እንዲ የሚፈራ እምነት ጎሎብኝ ነው ባክህ ጨምርልኝ በአንተ ፈቃድ እንጂ በራሴ መች ኖርኩኝ
@SolomonGetu-nm7jk
@SolomonGetu-nm7jk 8 ай бұрын
ከኔ ሃሳብ ይልቅ ይንተ ሃሳብ ይበልጣል ሚጠቅመኝን ነገር ካንተ ውጪ ማን ያውቃል ስራህ ትክክል ነው አምናለው ጌታዬ የኔ ይቅርና የአንተ ይሁን ምርጫዬ................
@afomyanabahran9328
@afomyanabahran9328 8 ай бұрын
Bena hiwet eyehone yale tarik, ye memhr tesfaye ljoch yehonachu bezi mezmur tetsnanu, Zmara melaekt yasemaln wendmachn
@SuzanneEfrem
@SuzanneEfrem 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@HiwetfunnySammy
@HiwetfunnySammy 4 ай бұрын
ዝርዝር ንባብ ጊዜ ውስጥ 😢
@helenbarkneh3249
@helenbarkneh3249 6 ай бұрын
I needed to here this today God bless you
@adanemedhanit2851
@adanemedhanit2851 8 ай бұрын
Antintin yemialemelemwun yemelaektn zimare yasemalin..... amen edegilign!
@fekrekiflu
@fekrekiflu 8 ай бұрын
የኔ ይቅርና የአንተ ይሁን ምርጫዬ😍
@samrisamri9563
@samrisamri9563 8 ай бұрын
ዝማሬ መላይትን ያስማልን ወንድማችን
@ይትባረክ-ፀ8ረ
@ይትባረክ-ፀ8ረ 8 ай бұрын
እንደ ፍቃዱ እንድኖር ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳኝ እኔማ ያለ እምነት በዕውቀት ብቻ መራመድ ከጀመርኩ ቆየሁ
@nikodimosmedia4971
@nikodimosmedia4971 8 ай бұрын
amen amen zimarie melakiten yasemalen
@AleenaAs-c5k
@AleenaAs-c5k 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💗💗💗😥
@frehiwot27
@frehiwot27 8 ай бұрын
አሜን ኡሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@romantola2971
@romantola2971 5 ай бұрын
Zimare melakitn yasemalen .
@Adanu-x5c
@Adanu-x5c 29 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@EliyasEdna
@EliyasEdna 8 ай бұрын
Zimare melakt yasemalein wendimachin.begena memare felige neber yet new branchachu…ameseginalew
@eyobmolla4404
@eyobmolla4404 8 ай бұрын
Zemare melakt yasemalen
@TINTAG.S
@TINTAG.S 8 ай бұрын
የአንድ እናት አባት ልጅ ወንድማማች ሆነን: እርስ በእርሱ ተባዮች አቤል ወ ቃየን ነን። የእምነት ልዩነት ቅራኔም ሳይኖረን: የቅናትን ድንጋይ ምን አስወረወረን:: ጥላቻ የወለደው ዘረኝነት ቁጣ: እልህ ያጠፋናል መፍትሔ እያሳጣ:: ኧረ በቃ በቃ! ጉሮሮአችን ነቃ።
@zemariyammisrake
@zemariyammisrake 8 ай бұрын
meglecha kal ataw, tsegawen yabzalih mamhir beewnet
@emebetseifu9181
@emebetseifu9181 8 ай бұрын
Zemari melak yasemaln
@Sena-g7p
@Sena-g7p 4 ай бұрын
beken sinte endemesemaw! girum girum mezmur new tselot mehon michel mezmur beka liyu new. zemare melaekten yasemalen
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 8 ай бұрын
welcome Selma Ethiopia Selma AMEN AMEN
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 8 ай бұрын
Amen Amen
@sebleabebe400
@sebleabebe400 8 ай бұрын
እንደ ይህንን ቻናል መቶ እሽ ማስገባት ያቅተን 😢አሁን ሌላ ቦታ ቢሆን ሁላችንም አለን መኖር አለብን ቦታ ግን የለንም ሸር እያረጋችሁ እናሳድገው ይሄንን ቻናል ለሁላችንም ነው
@abelbegena
@abelbegena 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@ተስፋምካኤል
@ተስፋምካኤል 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 5 ай бұрын
😇🙏
@yegnalemtube
@yegnalemtube 8 ай бұрын
😍🥰🤩
@GenetEliyas-z5g
@GenetEliyas-z5g 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 😢😢😢😢😢
@AsterMengistu-gb1ys
@AsterMengistu-gb1ys 8 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@GosaFika
@GosaFika 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
@DeaconSamsonNegash
@DeaconSamsonNegash 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 8 ай бұрын
Amen amen 🙏
@tseyonbiratu5111
@tseyonbiratu5111 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@legesefekede3665
@legesefekede3665 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን♥
@asnakechlemma3146
@asnakechlemma3146 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 29 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 687 М.
"ነፍሴ ሆይ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
7:01
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2,5 МЛН