ፓስተር ቸሬን ሁላቸውም እባካችሁ ተጠንቀቁ

  Рет қаралды 18,299

ጊዜው አሁን ነው Tube

ጊዜው አሁን ነው Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 172
@JemaShewa
@JemaShewa Ай бұрын
ቸሬ ወንጌልን በአደባባይ የሚሰብኩትን ሲቃወምና ሲያንጋጥጥ ያን ጊዜ የክርስቶስን ሀዲድ እንደሳተ ተረዳሁ
@seblemulugetha8401
@seblemulugetha8401 Ай бұрын
አንተ እርኩስ እንኳን ጌታችን እናት አባታችሁን ታላላቆቻችሁን አክብሩ ብሎ የያስተማረን አምላክ እናቱን ትሳደባለህ የሰይጣን ጎሬ
@Yordanos-mg5fs
@Yordanos-mg5fs Ай бұрын
እውነት ነዉ በጣም ያሳፍራል:: ሁልጊዜም የሰው ልጅ የሚስተዉ የራሱን ክብር ዝና ተወዳጅነት ጭብጨባ ሲፈልግ ነዉ:: መታሰብ ያለበት አንድ ነገር ቢኖር የተጠራነዉ የራሳችንን ወይም የሰዉን ስሜት ልናገለግል አደለም የቃሉን እዉነት እንጂ!! ፓስተር ቸሬ ብዙ የተማርንበት አገልጋይ ነዉ ከዚ ቡኋላ እንደሚታረም ተስፍ አለኝ::
@GizachewGizi
@GizachewGizi Ай бұрын
ሰው ሊስት ይችላል፣ ግን መመለስ ነው፣ ነው ቁም ነገሩ ።ንስሀ መግባት ይቅርታ መጠየቅ ግድ ነው፣ ንስሀ አልገባም የሚሉ አገልጋዮች አሉ።
@frehiwotdemissie4697
@frehiwotdemissie4697 Ай бұрын
ትክክል አስመሳይና እወደድ ባይ መንፈስ ነው በዚህ ሰው ላይ እየሰራበት ነው ልንፀልይለት ያስፈልገዋል
@derejeyohannes5166
@derejeyohannes5166 Ай бұрын
pastor Tizitawu Geta yibarkihi. Andim ale Netelana Sufi miqeyayir alee. Menfesachewu yiwoga!!
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 Ай бұрын
ሲጀመር ቸሬን ማነው ፓስተር ያደረገው? የሰናዖርን ካባ የደረበ ነጋዴ ( hustler ) እኮ ነው
@EfrataSimegn
@EfrataSimegn Ай бұрын
Ke pastre chere bizu temare
@EfrataSimegn
@EfrataSimegn Ай бұрын
Ke pastre chere bizu temare
@ephremmehari2095
@ephremmehari2095 Ай бұрын
መጋቢ ትዛዙ ተበረክ የኼን አድር ባይ ቸሬን ስላወቅኽው
@አዜምን
@አዜምን Ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ንፁህ ህሊና ስላለው ምርጥ ነው
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 Ай бұрын
በትክክል መሀል ሰፋሪ መንፈስ ይመታ!!! አጭቤ ነው።
@SaraSami-g2t
@SaraSami-g2t Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ትዜ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ Ай бұрын
አመቻማች መንፈስ ማለት ለዓለም የሚመች ፣ መሐመድም ይመቸኛል ፣ ቡድሀም ይመቸኛል ፣ ኢየሱስም ይመቸኛል የሚል ነው !
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Ай бұрын
እውነት ነው ቸሬ የሜባል አስመሳይ መንፈስ የተጠናወተው ለእውነተኛው ወንጌል ሳይሁን በሰው ዘንድ ለውደድ ባይ ነው ጌታ ያስበው
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Ай бұрын
አወይ ዘመን ፌዘኞች በስሙ የነገዱበት ፣ጌታ ግን በቶሎ ይመጣል! እውነት የሌለው ድራማ ሰሪ ቸሬ። እንዲህ አይነቱን የምትገልጡ ለዘመኑ የተሰጣችሁን እውነተኞች ተባረኩ!
@MaramawitM-j3n
@MaramawitM-j3n Ай бұрын
መንፈሳዊ ብስለት ታውቃለህ እስቲ ጥቂት ኢየሱስ ክርስቶስ ከተቀበልክ የስድብ መንፈስ ከህይወት (ትዝታው) ከዚህ መንፈስ ውጣ ክርስቶስን መምሰል ያለጥርጥር ታላቅ ነው ወንድምህን በአደባባይ አትማው ጠርተህ ምከረው ነገረው በሰዎች ፊት ለመወደድ አትሩጥ የሰማዩ አባትህ ካንተየሚፈልገው ይህን ይመስልሀል? አስተውሉ ክርስቲያኖች ኧረ ወደልባችሁ ተመለሱ?
@selamawitgetachew2069
@selamawitgetachew2069 Ай бұрын
ፓስተር ስትሉ ይገርመኛል። ይህ ሰው እኮ ዘፈንና ዘፋኝነትን የሚያበረታታ በዘፋኝ ልጁም የሚኩራራ ነውደ ፓስተር????? እንዴዴዴ ተው እንጂ እሱ ይበል እሺ ሁለት እግር አለኝ ብሎ... እንደዚ አይነት በዓለም ፍቅር የነደደ ንግግሩም ልክ የዱሪዬ የሆነ ፓስተር አናወቅም።
@betelhembekele8586
@betelhembekele8586 Ай бұрын
አይ ፓሰተር ቸሬ እንደዚህ አይነት ሰው ነህ ለካ በእውነት ላይ ድርድር የማታውቅ ሰው ትመስለኝ ነበር (ማሪያምም ዋጋው አጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቶ ንጥር ወስዳ የ እየሱስን እግር ቀባች በጠጉርዋም እግሩን አበሰች ቤቱም ከናርዶስ ሽቶ ሞላ) የዮሐ ወም 12 ቁ 3፡፡)-ማሪያም አምለኳ ይክበር እንጂ ከቤቱም ከውጩም ለሚመጣባት ተቃውሞ ግድ አልነበራትም በዚህም ዋጋዋ አጅግ የላቀ ነው መሳሌያችን ናት ክብር ለሚገባው ዘብ እንድንቆም የሷን ምሳሌ እንከተል ቤቱም ከናርዶስ ሽቶ ይሙላ
@godgotthis5345
@godgotthis5345 Ай бұрын
አንተ ደግሞ ተሳዳቢ መንፈስ አለብህ ወንጌል ፍቅር ነው እንጂ እንዳንተ አፍራሽና ትችት የሞላበት ሰው የማያንፅ ከንቱ ልፍለፋ ነው::
@ephremmehari2095
@ephremmehari2095 Ай бұрын
ወንጌል በፍቅር ስም ሃሰትን ታቅፎ ዝም አይልም ጴጥሮስ በሳተ ጊዜ ጳውሎስ በሁሉ ፊት እንደገሰጸው ቃሉን አላነበብክም
@FenGebre
@FenGebre Ай бұрын
የኔ ወንድም ወንጌል አያመቻምችም, ማርያምን ሊጠላ የሚችል አንድም ክርስትያን የለም ካለ ክርስትያን አይደለም ገና ወንጌል አልገባውም,
@felekemelesse7730
@felekemelesse7730 Ай бұрын
ቸሬ ፓስተር ሳይሆን ደንበኛ ተዋንይ ነው።
@TemesgenMage
@TemesgenMage Ай бұрын
ዘመን ይባረክ ወንድሜ በርታ
@aidasem3952
@aidasem3952 Ай бұрын
አንተ እኮ ጨረሶ የእግዚአብሔር መንፈስ የሌለህ ሰው ነህ ስድብ ከአውሬው ነው የላል መፅሐፍ ቅዱስ ። እስኪ ትችት እና ስድብ ትተህ ስለ እግዚአብሔር ቃል ተናገር ? አትችልማ ምክንያቱም ከአንተ ጋር ያለው የአውሬው መንፈስ ነው እግዚአብሔር የገስፅህ የስድብ መንፈስ።
@YedidiyaBegeta
@YedidiyaBegeta Ай бұрын
በኢየሱስ ሥም ጌታ ቤቱን ያፅዳ
@hawakedir1611
@hawakedir1611 Ай бұрын
ውውውይይ ትዝዬ ተባረክ ኦፍፍፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ። አይ ቸቸቸሬሬሬሬ
@blendebebe9017
@blendebebe9017 Ай бұрын
Tizu ante yezih zemen yewengel arbeg neh ❤️❤️❤️
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 Ай бұрын
Pastor chere God bless you 🙏🏿 keep going
@user-ALOHA777
@user-ALOHA777 Ай бұрын
ልክ ነው አልወጣለትም
@DawitSeyoum-z5g
@DawitSeyoum-z5g Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@abebegebregziabher1732
@abebegebregziabher1732 Ай бұрын
ዳስተር ትዝታው ስለ አንተ የአዕምሮ በሽተኝነት ማንም ያውቃል በተለይ ከፓስተር ቸር ጋር በምን አቅምህ መተቸት ትችላለህ እስኪ አሁን ካልከው መሰረታዊ የሃሰት ትርክት ልንገርህ ሃሰተኛ ማርያም አልክ ቆይተህ ፔንጤዎች ማርያምን እንደጠላን ይናገራሉ አልክ ጌታ የመረጣትን አንተ ወራዳው እሷን መሳደብክን ሳዳምጥ በሽተኝነትክን ተረዳሁ የሆንክ ፈሳም
@Ana-bela123
@Ana-bela123 Ай бұрын
እና ያቺ ስዕሏ የሚሰገድላት ከአምላክ እኩል የምታወድሷት ጌታን አወድሳቹ እሷን ካላወደሳች የሆነ ነገር የረሳቹ እየመሰላቹ እየተሳቀቃቹ የሱን ክብር የምትሰጧት ማርያም እውነተኛዋ ማርያም ናት ? አትሳሳት ከመፅሐፍ ቅዱስ የጌታን ክብር ለማርያም የሰጠ አንድ ሰው እስኪ ጥቀስልኝ የሩቅ ምስራቅ ጣዖት የሆነች ስዕል አምጥታቹ እየሰገዳቹ የጌታ እናት ናት ልትሉ ነው ?አይሰማም
@konjitmekonnen4557
@konjitmekonnen4557 Ай бұрын
ፓስተር ሊባል አይገባውም ሸንጋይ አመቻማች ነው። ሸንጋይ
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm Ай бұрын
ጌታ የበለጠ እውነቱን ያብራልህ በርታ እንደነዚህ በሁለት ቢላዋ የሚበሉትን ወላዋዮች ከማጋለጥ ወደ ኋላ አትበሉ ቅዱሱ ቃሉ እንደዚህ ይላል ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻልም ይላል ጌታ ልቦና ይስጣቸው
@solomongmdesta3242
@solomongmdesta3242 Ай бұрын
Be blessed , you are right. Most orthodox believers liked this man because he does not preach the salvation of Jesus Christ.
@Zerhun-s9x
@Zerhun-s9x Ай бұрын
ቸሪ በአጭር አማሪኛ ቤተ ጣኦትንና፣ቤተ ክርስቲያንን ለይቶ ያላወቀ ግን በንግግር ችሎታ አዋቂ ለመምሰል የሚሞክር ጨቅላ ነው።ልወደድ ባይ ነው የቸሪ መጨረሻ እንደ ቢኒያም ሽታዬ እንደሚሆን አትጠራጠሩ።
@EfrataSimegn
@EfrataSimegn Ай бұрын
Ke paster chere bezu temaru ❤
@fisehaabid
@fisehaabid Ай бұрын
@@EfrataSimegn Hulet bilawa
@አዜምን
@አዜምን Ай бұрын
ባዶ ትዝታው ባዶ ቆርቆሮ😂😂😂😂
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Ай бұрын
ሀሰተኛ ማርያም ስትል ፍርሃተ እግዚአብሔር ! የሌለህ መሆንህን አስረድተሀል ። ፖስተር ቸሬ ! ፍርሃተ እግዚአብሔር ! ያለው ድንቅ ፓስተር ነው!
@SolomonUta
@SolomonUta Ай бұрын
አረፋ መገቡን አረፋው ሲሰክን ባዶ ቀረን ተዝታዉ ጌታ ይባርክህ
@abaykulu5522
@abaykulu5522 Ай бұрын
ከዝንጆሮ ቆንጆ ማንን ይመረጣል! አሉ አበው ሲተርቱ ሲጀመር ከጴንጤ ምን የተሻለ አለና ነው ቸሬን የምትወቅሱ
@debirbelay1604
@debirbelay1604 Ай бұрын
አንተ ሁሉ ነገርህ የቆሸሸ ፖስተር ቸሬን የምትተችበት አቅምም የለህም። እሱ እውነተኛ ሰው ነው። አንተ ቆሻሻ በአንተ ርካሽ አፍ ሀሰተኛ ማርያም ትላለህ?
@TizaluTerefe-zw4uq
@TizaluTerefe-zw4uq Ай бұрын
ዘር ይዉጠልህ ! ለዶ/ር ማሙሻ ነዉ ያልኩት
@tsegayechinkilo9991
@tsegayechinkilo9991 Ай бұрын
P /TIZITAW GOD BELEASE YOU NOW@ FOREVER.
@genetbelete559
@genetbelete559 Ай бұрын
አንተ ማነህ ፓስተር ቸሬ እውነቱን ስላወቀ ነው እመቢቴ የከበረች እናት ናት መሰቀል ላይ ሆኖ እናትህ ናት አለ ለደቀመዝሙሩ ለሷ ደግሞ ልጅሸ ብሎ አደራ የሰጣት የተከበረች እናት ናት እንጂ ባንተ አፍ የምትናቅ አይደለችም ታረም
@amanuelwasihun-j3b
@amanuelwasihun-j3b Ай бұрын
ትዝ! አውቅሃለሁ! ዲላ ሚካኤል፣ ጊውጊስ፣ገብርኤል። ስንቶቹን ወጣቶች እንዳበላሽህ። ግን እንዳንተ አልወርድ፣ አልሳደብ። እግዚአብሔር ይማርህ አንተ ከብት።
@solomontadese9832
@solomontadese9832 Ай бұрын
ቸሬ !! ሁሉም ይውደደኝ ባይ !! ቀላማጅና አቋም የሌለው ዛሬ የተናገረውን ነገ የሚያፈርስ ሸንጋይና አስመሳይ ሰው ነው።
@tsegayechinkilo9991
@tsegayechinkilo9991 Ай бұрын
P/ CHEREN PASTER YAREGEW COLLEGE YETEREGEME YIHUN.
@bekelekumsa4994
@bekelekumsa4994 Ай бұрын
ፎጋግሮ ይቀፍላል በርሱ ሰፈር ቋንቋ።ወደ ልቦናው ካልተመለሰ ይተፋል።
@Zerhun-s9x
@Zerhun-s9x Ай бұрын
ፓ/ር ትዝታው የምትናገረው እውነት ነው።እሱ እንዳለ ሆኖ በንዴት ባትናገር ጥሩ ይመስለኛል።
@sileshsami7999
@sileshsami7999 Ай бұрын
እጅግ በጣም ትክክል ሰውየው የራሱ አውቆ ስለሆኔ የራሱ ጉዳይ ብዙዎችን ግን እዞ ገደል ይዳይገባ ሰውየው ዝናና ጭብጨባ ይወዳል
@AberaTelahune
@AberaTelahune Ай бұрын
በትክክል፣ልወደድ፣ባይ፣ነው፣እሱ
@TeklehaimanotGenet
@TeklehaimanotGenet Ай бұрын
GETA Abzto Ybarkachu ewnet new ketaot teley attebaber shsh. Atamechamch. ❤🎉
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 Ай бұрын
ፓስተር በኢየሱስ ስም ለምልምልን
@NebuWelday
@NebuWelday Ай бұрын
ያገሬ የሓውዜን ደፍተራ ነው የሚመስለኝ ፓስተር ቸሬ
@GeshaAde
@GeshaAde Ай бұрын
አስመሳይ ነው ቸርነት
@EfrataSimegn
@EfrataSimegn Ай бұрын
Pastre chere e/r yibarkeh
@MarakiFamous
@MarakiFamous Ай бұрын
እንዴ ኧረ የሰውን ስም አታጥፉ እርሱ ፓስተር ሳይሆን ጎበዝ የትዳር መምህር ነው በዚያ ላይ በቀልድ የታጀበ
@MuluTesfa-s6j
@MuluTesfa-s6j Ай бұрын
ሰውዬው እኮ ናባል ነው ቀስ ብሎ እንደ ወንድሙ እንደ ቢኒያም ነጠላ ለብሶ ዘበነ አውጡት እያለ ላለው ለፈረጅ ስዕል መስገድ ይጀምራል
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 Ай бұрын
ሐዋሪያት የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ነበሩ ማሪያም በእየሩሳሌም በባለ ሃምሳ ቀን ከ120 ሰዎች ውስጥ ነበረች መንፈስ ቅዱስ እንዳረፈባት ተፅፏል መንፈስ ቅዱስ ሁሉንም የኢየሱስ ምስክሮች ነው ያደረጋቸው አንድ ማሪያምን የሰበከ ሐዋሪያ የለም።
@shalomseyoum4347
@shalomseyoum4347 Ай бұрын
አቶ ቸሬ ስለ ምን ልብህ አበጠ ሁሉም ያጠብጭብልኝ አልከኝ ሐሰት ልክ የለውም እንዴ?
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ማለት ትዳርን የሚያጋባና የሚያፋት መንፈስ ነው
@meheretaraya146
@meheretaraya146 Ай бұрын
Pastor chare Deke yamewadadarawe Yalala .Yatabaraka Ewenataga Ya Eg/her Bareya❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Ай бұрын
Paster Chere malet asmesay, qetafi, wishetam....suw nuw...
@nardosmulugeta2510
@nardosmulugeta2510 Ай бұрын
ፓስተር ከተባልክ ወንጌል ነው መስበክ ያለብህ። ምን ትቀዣብራለህ? የወሬ መንፈስ ያለብህ ዋነኛው አንተ ነህ። ይህን ሁሉ አውርተህ ከአሉባልታ በቀር አንድ ፍሬ ያለው ነገር አልተናገርክም። ታሳፍራለህ።
@berihunadugna4104
@berihunadugna4104 Ай бұрын
ኧረ ምንም ቁም ነገር አልተናገረም? አንችም የቸሬ ምዕመን ነሽ እንዴ!!
@EfrataSimegn
@EfrataSimegn Ай бұрын
Pastre chere ye ante aynetun kin yabzalen❤❤❤❤❤❤
@YohannesHailu-y3o
@YohannesHailu-y3o Ай бұрын
ገበያው ትርፍ ያለው መስሎአቸው ከመጡ ወንጌላዊ መሳዮች ግን ዱርዬዎች የእየሱስ መአዛ የሌላቸው መጠንቀቁ ጥሩ ነው
@meserettaye8709
@meserettaye8709 Ай бұрын
ቸሬ ምንም አያሳፍርም የሚያሳፍረዉ ክርስቲያን ቢሆን በትክክለኛዉ ሚዛን ስለሚታይ ይርድና ያሳፍራል ቸሬና ማን ሽታዬ የሚባሉት አንተ በምትለዉ መመዘኛ አይታዩም ምናልባት ቸሬ የጋብቻ መምህር ስለሆነ ትንሽ ክሬዲት ይገባዋል በተረፈ አትተቹት እሱ ፍጹም ከክርስቶስጰጋር የሚያገናኝ ማንነት የለዉም
@KalabeAlemahu
@KalabeAlemahu Ай бұрын
ሁለትነት፣አይጠቅምም፣ለእውነትኑር፣እውነትክርስቶስነው
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
I never accept pastors cherre day one !!!! He is to old "act like teenager 👎👎👎👎👎
@alelignwase2702
@alelignwase2702 Ай бұрын
እባካችሁ በቻላችሁት መጠን ቸሬ የሚቀልድበት ቦታ ክርስቲያኖች አትሂዱ። ለኦርቶዶክስ ወንጌል አትስበኩ እያለ ነው ልናወግዘው እና ነብሳትን ከእጁ መናጠቅ አለብን😢😢😢😢😢። ቸሬ ጴንጤዎችን ለማደንዘዝ የተላከ የሌላ እምነት ተከታይ ነው።
@BereketKebede-u5h
@BereketKebede-u5h Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@CirakTekeletsione
@CirakTekeletsione Ай бұрын
@@alelignwase2702 ልጅ፡ ለዕናቷ፡ ምጥ ፡ ዓሥተማረች፥ ለመሖኑ፡ ፔንጤ፡ ወንጌል፡ ያቃል፡ ዕንዴ፤ በዒየሡሥም፡ ሥለተማላ፡ ነው፡ ዕንዴ😀
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
አቶ ትዝታው በክርስቶስ የምታምን ከሆነ ምናለበት ዝም ብትል😒😒😒😒
@MarakiFamous
@MarakiFamous Ай бұрын
ምክንያት ?
@Medhanit98
@Medhanit98 Ай бұрын
በክርስቶስ የምታምን ከሆነ ውሸት ሲነገር ዝም በል ነው ምትለው?
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ትዝታው ባብዛኛው ኦርቶዶክስን መዝለፍ ላይ አተኩሮ ይስራል ለምን ወንጌሉን እየስብክ ጠፉ የምትላቸውን ወደ ጌታ አታመጣም ውስጡ ነበርክ አሁን ስትለቅ እንደ ጠላት መተያየቱ ጥቅም የለውም ክርስቶስ ስድብን አላስተማረንም ፍቅርና ትህትናን ነውና እባክህ ተረጋጋና ከጥላቻ ውጣ
@TizaluTerefe-zw4uq
@TizaluTerefe-zw4uq Ай бұрын
አይ ቸሬ መቼ ነዉ ከአዋቂዎች ቦታ የምትገኝ ?
@SisayeDesalege
@SisayeDesalege Ай бұрын
E/r yebrkhe ❤
@ሀበሻ-መ2ሰ
@ሀበሻ-መ2ሰ Ай бұрын
የጥምቀት በአል የሚፈታተናዉ አይነት ሰዉ ነዉ ፓስተር ቸሬ ማለት ሁሉንም ሰዉ ለማስደሰት የሚዉተረተር ትንሽ ሰዉ ነዉ
@netsanete1578
@netsanete1578 Ай бұрын
በጣም በጣም አደገኛ ሰው እውነት ወሸት ሰባኪ ልክ እንደ ዲያብሎስ ወንበዴ ነው
@ermiasgetachew3777
@ermiasgetachew3777 Ай бұрын
በትክክል
@MikiasBekele-i3s
@MikiasBekele-i3s Ай бұрын
Ante dem sirihin bolo yemidefak mariyamn yizezilik Ante insesa inked jil beg selbaj meche naw yaminaqut 😂😂😂😂😂😂weyne machawecha hizbun tachawatubat
@YedidiyaBegeta
@YedidiyaBegeta Ай бұрын
ሆዳቸው አምላካቸው ተብሎ ተፅፏል ስለዚህ ስናገኛቸው አንደናገጥ እራሳችንን እንጠብቅ
@mulugetamulugeta1410
@mulugetamulugeta1410 Ай бұрын
ጭገራም ካልሲና ፓንትህን አጥበህ ማትለብስ ግማታም ሴሰኛ
@meseretgizaw3787
@meseretgizaw3787 Ай бұрын
አወን ጉድ ነህ ምንሕ ይሠማል አሉባልተኛ
@aregawialamrew219
@aregawialamrew219 Ай бұрын
አክ ቱ ፊትህ ላይ !
@hiwotsamson4789
@hiwotsamson4789 Ай бұрын
አረ ተዉ ፈራጅ አንተ?ማን ፈቀደልህ?አትፍረድ ይፈረድብሃል!!!ዝም ብለህ እመን ሌላውን የሚፈርድ ጌታ ብቻ ነው ግብዝ!
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el Ай бұрын
@@hiwotsamson4789 ሌባን ሌባ ማለት መፍረድ አይደለም
@Ana-bela123
@Ana-bela123 Ай бұрын
መፅሐፉ የጨለማን ስራ ግለጡት ይላል እንጂ ለብጡት አይልም መፍረድ ሌላ መግለጥ ሌላ ምን አገናኘው
@RahelZ-u6q
@RahelZ-u6q Ай бұрын
እውነት ነው። አቶ ቸርነት ሰሙ ይቀየርለት አቡነ ቸርነት ይባል። በጴንጤ ማልያ ለዛኛው ቤት መኖር አይቻልም።
@Daniel-yv1yb
@Daniel-yv1yb Ай бұрын
😂😂😂😂
@antenehyeshibelay2956
@antenehyeshibelay2956 Ай бұрын
ኧረ ከራስህ ታረቅ ለምን የወንድሞችህ ከሳሽ ትሆናለኸ?! ፈጣሪ ልቦናህን ይመልስልህ ።
@emebetgodana8486
@emebetgodana8486 Ай бұрын
I’m so sorry about Chere he compromise a lot.
@meseretgizaw3787
@meseretgizaw3787 Ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ የሚያሳሰበኝ የሚመራው ሐዝብ መዳናቸዉን እንጃ
@hldanabenyam8313
@hldanabenyam8313 Ай бұрын
You are right about chere he is very much pretender 😢
@HaniTerefe
@HaniTerefe Ай бұрын
Paator chere yelelawn rmenetena haymanot ayasadebem beteley Orthodoxen betam yakebral
@EfrataSimegn
@EfrataSimegn Ай бұрын
Weey tiztaw orthdox weste eyaleh asro yegerefeh neber abet bekel
@meseretgizaw3787
@meseretgizaw3787 Ай бұрын
አንተ ነህ አሉባልተኛ የቅድሳን ጠላት
@KidistGezahegn-z6b
@KidistGezahegn-z6b Ай бұрын
ምንድነው ሚዘባርቀው አቤት አቤት ባሬስታም ሆነሃል ....ቁጭ ብሎ ሚሰማው አለ ግን
@MulugetaBegashaw-v2f
@MulugetaBegashaw-v2f Ай бұрын
ቼሬ እዛው ጣወቱን ቢያመልክ ይሻለዋል
@CirakTekeletsione
@CirakTekeletsione Ай бұрын
@@MulugetaBegashaw-v2f toat arif new ene taot ewdalhu
@MulugetaBegashaw-v2f
@MulugetaBegashaw-v2f Ай бұрын
ፈሪ ሰው ነው ከአደበቱ ያስታውቃል
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 Ай бұрын
pastor tizetaw getayibarekeh ende cherie yemeselu eko dunquan new yekefetu tekofsew kechiger lemamlet yemimesaselu eko nachew.
@geshaethiopua449
@geshaethiopua449 Ай бұрын
Kante belay wushetam ale?
@bogetadese3283
@bogetadese3283 Ай бұрын
ዱሮምክዱርዬ ምን ይጠበቃል 6:05 6:06
@AldaKassa
@AldaKassa Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HaniTerefe
@HaniTerefe Ай бұрын
Pastor Chere tekekelegna sew new
@Kedusassefa
@Kedusassefa Ай бұрын
በጣም ትክክል ነህ ጌታ ይርዳው
@LydiaGessesse
@LydiaGessesse Ай бұрын
የሚያሳዝነው የአንተን ጭፍንነት የሚከተል ሠው?
@tateksamuel6137
@tateksamuel6137 Ай бұрын
ትዝታው ቸሬን የመውቀስ ህሊና የለህም ። አንተ ከሃዲ ነህ ስንቶችን አስተሃል ?? ። ቸሬ በጌታ ነው ። ቸሬ ይመቸኛል
@AldaKassa
@AldaKassa Ай бұрын
Ewnete nw
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 Ай бұрын
አንተ አንድ አሟራች ነህ አንተ ብሎ ሀሳብ ሰጪ ማንም የሚሰማህ የለም ትዝታው በይ ደግሞ ሰው ነህ
@ሰሚርዮሐን
@ሰሚርዮሐን Ай бұрын
ቀንድ' ኣውጣ ነገር ነው…!!!!
@Kibebe-gl3ec
@Kibebe-gl3ec Ай бұрын
አረ ለመሆኑ ይህ ሰው አካዳሚካል ባክግራውንዱ በሳይኮሎጂ /በጋብቻ አማካሪነት/ ፒኤቸ/ ሰርቶአል አንዴ
@Joel-t9r
@Joel-t9r Ай бұрын
አንተስ ስለኢየሱስ ነው የምታስተምረው ወይስ ስልፓስተሮች, አጭበርባሪ ዩቲዩበር ነጋዴ መጠንቀቅስ ከአንተ ነው ምነው በተዘጋብህ
@HenockTeklehimanot
@HenockTeklehimanot Ай бұрын
እንዲመለስ ከሆነ ለመልካም ነው ገሀነብ ከሚገባ አላውቅህም ከሚባል አይሻልም ወገኔ
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,1 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 129 МЛН
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 40 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,4 МЛН
የፓስተር ቸሬን ውሸት በአደባባይ ተመልከቱ |Ethiopia
8:12
ጊዜው አሁን ነው Tube
Рет қаралды 4,7 М.
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,1 МЛН