♦️ፓስተር ቸሬን አስገረምነው የላቀም ፍቅርን ሰጠነው

  Рет қаралды 10,709

ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም

ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም

Күн бұрын

watch our sudikart videos
‪@sudikart‬
♦️እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ የተማርኩት ፍቅርን ነው እርሱም ክርስቶስ🛐 ነው ይህንንም ያስተማረችኝ ሐይማኖቴ ተዋህዶ ነች ፓስተር ቸሬ ደሞ ድንቅ መምህር ነው አግኝቼው የላቀ ፍቅርን አክብሮትን ሰቶኛል ለመላውም ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች ያለውን ፍቅር ገልጻል ይህንም video የምትመለከቱ subscribe በማረግ እና ሌሎች የsocial media ገጾቼን ይጌብኙ
👉facebook🥰 www.facebook.c...
👉tiktok
tiktok.com/@sudikart
👉instagram www.instagram....

Пікірлер: 91
@HanaHanon-tk3nv
@HanaHanon-tk3nv 6 ай бұрын
በሐይማኖት በዘር ሳንከፋፈል የምት በቃን ሐገር አለችን ❤ቅዱስዬ ባንተ ይህን ነው ያየውት ተባረክ❤❤
@Samsung-be6xi
@Samsung-be6xi 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጥበቡን ያብዛልህ
@sudikart
@sudikart 7 ай бұрын
Amen❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 ай бұрын
@@sudikartእናቴ ሞታለች ሳልልኝ በጣምምም ነው የምወዳት በስደት ሆኜነው ያጣሃት 😭😭😭
@kidistwudu6587
@kidistwudu6587 6 ай бұрын
እኔም ጦርነት እናቴን አሳጣኝ በዚህ ወር
@kidistwudu6587
@kidistwudu6587 6 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ወድሜ ምልክቴን ብመልስልኝ ደስ ይለኛል በማርያም እዳታልፈኝ እኔ በስደት እዳለሁ እናቴን በቅርብ ነው ያጣኋት የመታወቂያ ፎቶ ብቻ ነው ያላት የቁም ፎቶ የሆነ በስልክ የተነሳ ልከውልኝ ነበር ግን ፊቷ አያስታውቅም ፈዛዛነው የምትችል ከሆነ የቁም ፈቶዋን ልስልልኝ ትችላለህ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 6 ай бұрын
💚💛❤👂🤝
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስርአትህ የሚገርም አስተዳደግ ነው ለቤተሰቦችህ ክብር ይገባቸዋል አንተን ደግሞ እግዚአብሔር ያሳድግህ ተባረክ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 7 ай бұрын
የኔ መልካም ወድም በርታልን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ለኔም ወድሜን ትስልልኛለህ ከተወሰነ ጊዜ ቡሀላ እገባለው እደፈጣሪ ፍቃድ ❤❤
@sudikart
@sudikart 7 ай бұрын
Amen❤❤❤
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 5 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እኮ የክርስቶስ ባሪያ፣ ክርስቶስን የሚወድ ሁሉ ወዳጁ ነዉ።
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c 6 ай бұрын
የምወደው ፓስተር እውነም ፀጋ የበዛለት ❤
@Hana-3838
@Hana-3838 4 ай бұрын
ትክክል ገለፅከው ክበርልን ❤
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 7 ай бұрын
የህ ልጅ አሰር ሺ እናሰገባ የተዋህዶ ልጆች አይነክ ግን መነጥር ተጥቅም በጣም የተጎዳ ይመሰላል❤❤❤❤
@sudikart
@sudikart 7 ай бұрын
🙏🥰
@judjjd644
@judjjd644 6 ай бұрын
ገባ ገባ በሉ
@meseretkene2166
@meseretkene2166 5 ай бұрын
❤❤❤
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 6 ай бұрын
አኔ ከበፉቱም ፓስተር ቢኒያምንና ፓስተር ቼሬን በጣም እወዳቸዋለሁ አሁንደሞ የበለጠ ደስብሎኛል ቢኒያም ወደተዋህዶ ስለመጣልን ❤
@Eagle1503
@Eagle1503 6 ай бұрын
ሰው ሁሉ ወደ ኢየሱስ መመለስ እና መመልከት ብቻ እና ብቻ ነው የሚጠበቅበት።
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im 6 ай бұрын
የኔ ጌታ ወንድሜ ቆንጆ ጀግና ነህ እሺ አይዞህ ቀጥልበት ትህትናህ መልክህ ስነስርአትህ ስታምር ጭምር አድርጋ እመቤተይ ድንግል ማርያም ሂወትህን ታብራው በርታ በርታ ትምህርትን ደሞ በደንብ ቀጥል ከፈጣሪ ጋ ያለህ አምነት ቀጥልበት በርታ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለማየት እጎጎለው የኔ ታጋሽ እይዞህ እመቤተይ ካንተጋ ትሁን ሂወትህን ታብራው ❤❤❤❤❤
@mikywolday4180
@mikywolday4180 6 ай бұрын
your comment killed me❤
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im 6 ай бұрын
ደሞ አድራሻህን እና ስልክህን አስቀምጥልኝ እፈልጋሃለው ለተለያየ ነገር የኔ ውድ ወንድም ፈጣሪ አብዝቶ. ጥበብህን ይግለፅልህ
@Yenebecha
@Yenebecha 7 ай бұрын
Ewnat naw feker yibaltal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Kiduseyyyyyyyy wademaaaaaa
@sudikart
@sudikart 7 ай бұрын
@HaniTerefe
@HaniTerefe 6 ай бұрын
Pastor Chere betam yemewedeh sew neh fetari kenebetesebeh abzeto yebarkeh❤
@sarasara127
@sarasara127 6 ай бұрын
የኔ አባት በርታ ማህበር ቅዱሳን ላይ ኢንተርቪህን አይቼነው ሰብስክራይቭ ያደረኩህ እኔም ብዙ አስተማርከኝ
@sunnyabera2220
@sunnyabera2220 7 ай бұрын
እንደ ስምህ ቅዱስ ነህ ፍቅር ያሸንፋል ክርስትና ማለት ሆኖ መገኘት ነው
@jdcell63
@jdcell63 6 ай бұрын
እውነት ነው ሰውነት ይበልጣል ፍቅር ያሸንፋል ተባረክ
@Samsung-be6xi
@Samsung-be6xi 7 ай бұрын
እባክ ስልክ አስቀምጥ ይህንን ጉሩም ስራ ማበረታታት ማሰራት እንፈልጋለን 🙏🙏🙏🙏
@sudikart
@sudikart 7 ай бұрын
0901118161
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 6 ай бұрын
እንደዝነዉ የምያምርባን ተባረክ በቡዙ
@user-re1fg1iu4s
@user-re1fg1iu4s 6 ай бұрын
አንተንም እሱንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ከዚህበላይ ጥበቡን ያድልህ ላንተም
@meseretmengesha4892
@meseretmengesha4892 7 ай бұрын
ቅዱስ ጎበዝ በራታ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
ኤፊ የኔ ወድም እመብረሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 6 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ይመችህ!!!
@mikywolday4180
@mikywolday4180 6 ай бұрын
I love this pastor he real Ethiopian
@Keeyee148
@Keeyee148 6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፖስተር ቼሬ ማርያምን ይገባሀል
@enatbayou3465
@enatbayou3465 6 ай бұрын
በርታልኝ አተን ማግኝት እፋልጋለሁ በእግዚአብሔር ስልክህ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 6 ай бұрын
እጂህ ይባረከ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 6 ай бұрын
ጌታ የእጅ ህ ንስ ራ ይባከ ው ወ ን ድ ሜ 😘😘😘
@simetube
@simetube 6 ай бұрын
ለኔም ሳልልኝ በማርያም ፎቶ በቴሌግራም እልክልሀለሁ የምወዳቸው አባት አሉኝ
@LaquuAshu
@LaquuAshu 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen 🙏🏻 ani pasiter chare bayeen sin jalana jabadha waqayoo sin kabaju
@user-ri1cf1im8l
@user-ri1cf1im8l 7 ай бұрын
berta eshi gobez ❤❤❤❤❤❤
@mamimami1739
@mamimami1739 7 ай бұрын
wow❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AbbbAesm
@AbbbAesm 7 ай бұрын
Wow❤❤❤❤
@judjjd644
@judjjd644 6 ай бұрын
ወይኔ በእግዚአብሔር ስም እናበረታታው ወንድማችንን ❤❤❤
@mikywolday4180
@mikywolday4180 6 ай бұрын
We loved you pastor
@AyantuMesfin-f1r
@AyantuMesfin-f1r 6 ай бұрын
Wow 🥰🥰
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 7 ай бұрын
Egzeabhr tibabun yabzlih wendimachin 🥰🥰🥰🥰🥰
@AaBb-bd7iw
@AaBb-bd7iw 6 ай бұрын
በርታ ጎበዝ❤❤
@SaraKube-ss9xg
@SaraKube-ss9xg 6 ай бұрын
Laeheta masarate selamefalege nawe
@misraktesfaye3293
@misraktesfaye3293 6 ай бұрын
አዋን ፍቅር ይበልጣል
@sebleabebe400
@sebleabebe400 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በርታ መጥቻለሁ
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 6 ай бұрын
አዳምዬ የኔ ምርጥ
@sebleabebe400
@sebleabebe400 7 ай бұрын
😂😂😂በእንስቲግራም ላይ የፃፍኩልህን አትመልስና ጉድህን ነው እማፈላው😊😊😊😊እኔ አንተን ፍለጋ ስንት ቦታ ልሩጥ
@sudikart
@sudikart 7 ай бұрын
Yene enat amesginalew ❤❤❤😂
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
የአንችስ ከፋ😂😂😂😂😂
@sebleabebe400
@sebleabebe400 6 ай бұрын
@@haymihany-zc1iw የምሬን ነው ስእል እየሳለ ያሳየናል እኛ ለማሳል ስንፈልግ የለም
@MalakNetopia
@MalakNetopia 6 ай бұрын
በርተልን
@saraabbass6164
@saraabbass6164 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችህ ❤❤
@21MarYam
@21MarYam 6 ай бұрын
በርታ❤
@alamidhualamidhi9743
@alamidhualamidhi9743 6 ай бұрын
😮😮😮😮❤❤❤❤
@BettyTsega
@BettyTsega 6 ай бұрын
berta wedmachen trw sira nw
@martagobaze1781
@martagobaze1781 6 ай бұрын
👏👏👏
@user-io3hs7uc8w
@user-io3hs7uc8w 7 ай бұрын
wendime bertaliny jegna adnaqikk neny ehitem endante bexàm seali nat
@habtammesay908
@habtammesay908 6 ай бұрын
Hulem kegonh nen bertaln
@Samarand-fx3ow
@Samarand-fx3ow 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@aynimoke9859
@aynimoke9859 6 ай бұрын
ቤተሰብ ሆኛለሁ በጣም የማከብር ወንድሜ ነህ ከቻልክ ለእኔም አንድ ሳልልኝ
@tadestida9128
@tadestida9128 7 ай бұрын
Btame ymrale berta
@sadisdi3340
@sadisdi3340 6 ай бұрын
ቁጥ አሥቀምጥልኝ እሢ እፈልጋለሁ
@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 6 ай бұрын
Lebeth ades negin wow wow berta😊❤
@genetgoa6260
@genetgoa6260 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AberaTelahune
@AberaTelahune 6 ай бұрын
ፖስተር፣ቸሬ፣ከናንተ፣በምን፣ይሻላል፣ያው፣ያውነው። 3:10
@user-fp4zi1jq3z
@user-fp4zi1jq3z 6 ай бұрын
❤wwwww Good 👍🏼
@Oliyad05
@Oliyad05 6 ай бұрын
Gegna eko neh akorahegn
@FenteyWorko
@FenteyWorko 6 ай бұрын
ወዲሜ እንዲ ሰራልኚ እፈልግ ነበር ግን እንደት ላግኚህ በማርያሞ ሰብራዪዚ ታረግልኚ ነበር
@MEs-w5n
@MEs-w5n 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SaraKube-ss9xg
@SaraKube-ss9xg 6 ай бұрын
Yate nawe emetegangawe😊
@user-qv8pe7nn1u
@user-qv8pe7nn1u 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍
@felekewolde3824
@felekewolde3824 7 ай бұрын
ሲጀመር እርሱ ፕሮቴስታንት አይደለም። ቀጣዩ ቢኒያም ነው። 😂😂😂😂 ተረጋጉ
@HaniTerefe
@HaniTerefe 6 ай бұрын
Mask mareg neket hono ayakem
@zedzed6204
@zedzed6204 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏
@user-ep6tn2lc6b
@user-ep6tn2lc6b 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alemneshhnebese2127
@alemneshhnebese2127 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ghada1723
@ghada1723 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@KidistMuche-t5x
@KidistMuche-t5x 6 ай бұрын
ግን ሀይማኖትህ ምንድን ነው ??
@BettyTsega
@BettyTsega 6 ай бұрын
berta wedmachen trw sira nw
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 6 ай бұрын
❤❤❤
@MalakNetopia
@MalakNetopia 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
🔺እማማ ዝናሽ ጥቁር ይፈራሉ 😂@sudikart
24:01
ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም
Рет қаралды 88 М.
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 19 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 45 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 56 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
🔺️ከምንወደው ሙዚቀኛ ሙላለም ታከለ  ጋር  ጥሩ ጊዜ ነበረን
8:54
🛑በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ቀን.ስጦታዬን አገኘዋት  ❤🙏
23:02
🛎️በናፍቆት ሳልሞት ደረሳቹልኝ🥺🥰
30:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 150 М.
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 19 МЛН