ፓስተር ጥሩነሽና ደሞዞችዋ!!

  Рет қаралды 3,516

Etalem Mesgana

Etalem Mesgana

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@hope8216
@hope8216 5 ай бұрын
ዘይነባ በጣም ትልቅ ምስክርነትነው የሰማነው:: በብዙ ተባረኪ:: ቅዱስ እግዚአብሄር አንዴ ከተናገረ ቃሉ ሳይፈፅም አይቀርም:: ቅዱስ ፈጣሪያችን ሆይ ለዘለአለም ተመስገን:: ጌታ እየሱስ ያድናል:: አሜን ሃሌሉያ::
@negalign1972
@negalign1972 5 ай бұрын
ዘይነባዬ እህቴ አዲስ ታሪክ የሰማሁ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር መንፈሳዊ ባርኮቱን ይጨምርልሽ።
@zed8788
@zed8788 5 ай бұрын
ድርጅት ውስጥ አድገን እየሱስን ማግኘት የሉተሪወች ሁሉ የበላይ ሉተሪ ነው በተለይ እናነተ እድለኞች ናችሁ ጌታን በሚያውቁ ሰወች እጅ ማደጋችሁ ::🙏🙏 ከእናት ከአባት በላይ የሆንከው ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ :: የደረሰልሽ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏👉አሜን እንናገራለን የጌታ እየሱስ ማዳኑን ::
@negalign1972
@negalign1972 5 ай бұрын
God Bless You Dear My Families And God Bless You Sister You Did Great Job
@anketskebede241
@anketskebede241 5 ай бұрын
ጥሩ ተናጋሪ ነችደስ ትላለች አገላለጿ ምስክርነቱም ግሩም ነው ጌታ ለበረከት ያድርጋት አንቺም ትባረኪ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
አሜን ከ ተ ቻ ለ አግዝዋቸው
@Mama123Yoh
@Mama123Yoh 5 ай бұрын
etuye zare demo endet amrobshal❤zemensh bechemere wbetna moges yilik
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
Amen❤️
@elizabethsesero3880
@elizabethsesero3880 5 ай бұрын
God is amazing and Amen and Amen hallelujah Jesus 🙏🙏🙏.
@ketiretta2883
@ketiretta2883 5 ай бұрын
ጌታ በነገሩ ሁሉ የታመነ ነው::
@AsterAsnake-u2p
@AsterAsnake-u2p 5 ай бұрын
May God help every one bertu
@senafile
@senafile 5 ай бұрын
ተባረኩ!🙏🙏🙏
@mestawettensay7518
@mestawettensay7518 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@marthaburt9179
@marthaburt9179 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ዘይነባዬ እህቴ ተባረኪ
@exempt_ed
@exempt_ed 5 ай бұрын
Etalemye, you're flourishing Praise God!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
Amen, yes he is renewing my Spirit & body daily
@atome9092
@atome9092 5 ай бұрын
Aging beautifully
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 5 ай бұрын
God bless you and your family ❤❤❤
@mahleteyassu7911
@mahleteyassu7911 5 ай бұрын
Amen Geta ybarek! Etalemye tebareki ❤
@meronsolomon5413
@meronsolomon5413 5 ай бұрын
God bless you
@wardewarde9415
@wardewarde9415 5 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@tsegayemengesha3376
@tsegayemengesha3376 5 ай бұрын
እባካችሁ መፅሐፉን የት ይገኛል ? ተባረኩ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
Ask Jemal
@AsterAsnake-u2p
@AsterAsnake-u2p 5 ай бұрын
O God help her
@hope8216
@hope8216 5 ай бұрын
አይ አብይ የዚህ ሁሉ ኢትዮጵያውያን እምባ አየፈሰሰ በቤተ መንግስትህ ዙሪያ የምትሰራው ብልጭልጭ ኮሪደር ግንባታ አይባረክም:: ስንቱ አለቀሰ?? እነዚህ የብዙሃኑን ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ ነው የሚያሳዩት:: ቅዱስ እግዚአብሄር ደግሞ ፈጥኖ ይፈርዳል:: "ትዕቢት ከመጣች ውርደት ትመጣለች፤ በትሑታን ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች።" [መጽሐፈ ምሳሌ 11:2]
@brighttube4me
@brighttube4me 5 ай бұрын
እታለም የእህትነት ምክር ልስጥሽ:: የወይዘሮ ጥሩነሽ እምሩ አገልግሎት ምስክርነት ብለሽ አርእስቱን ብትለውጭውና በthumbsnal ስእል ላይ የወ/ሮ ጥሩነሽ እምሩን ፒክቸር ብታደርጊበት ይህ ትልቅ ምስክርነት በጣም ብዙ ተመልካች ያገኝ ነበር:: የሰጠሽው ርእስ ሰው ቪዲዮውን እንዳያየው የሚያደርግ ነው:: እኔም በአጋጣሚ ነው ያየሁት::
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
@@brighttube4me አሺ አመ ስግናለሁ will inform cameraman, since his University graduation is tomorrow, he might do it late
@brighttube4me
@brighttube4me 5 ай бұрын
​@@etalemmesgana7398Thank you, Etalem. Congratulations to the cameraman.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
@@brighttube4me አንደ ም ክ ር ዎ ት አ ር ገ ና ል ተ ባ ረ ኩ
ፓስተር ኪያ እና ከባዱ ጥሪዋ
48:33
Etalem Mesgana
Рет қаралды 3,7 М.
"ባሌን ወይ ግደለው ወይ..!"
1:01:52
Etalem Mesgana
Рет қаралды 6 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 692 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 74 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 60 МЛН
የፕሮፌሰሩ ግጥምጥሞሽ
1:22:36
Etalem Mesgana
Рет қаралды 10 М.
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Etalem Mesgana
Рет қаралды 38 М.
ልቤ እርሱ ጋር ፀና|| ዘማሪት ህሊና ዳዊት|| Helina Dawit|| worship|| #tibebuworkeye
28:27
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 104 М.
Amazing Miracle in Ethiopia interview with Paster Alemtsehay Part I
40:43
ነፍሷ የለም...
44:45
Etalem Mesgana
Рет қаралды 8 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 692 М.