ፖስታ ፉርኖ የአሰራር ዘዴ | Ethiopian food |

  Рет қаралды 28,593

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ፖስታ ፉርኖ የአሰራር ዘዴ እንዴት በቀላሉ ማዘጋጀት እንችላለን
Italian traditional food

Пікірлер: 78
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ:: ከ national እስከ international ነው ትምህርቱ ቀጥይበት:: ፅዱ ቅን ጎበዝ ነሽ:: ግን ትንሽ አስተያየት ለመስጠት ያህል መሰረቱን እንዳይለቅ ኮረሪማውና በርበሬው ቢቀር እመርጣለሁ ምክንያቱም መስራት የሚፈልጉ ሰዎች ኮረሪማና በርበሬ ግዴታ ሊመስላቸው ይችላል እጃቸው ላይ ከሌለ ኮረሪማ ፍለጋ ሊሄዱ ነው : እሱም ባይሆን ደግሞ ኮረሪማ እና በርበሬ .... በርግጥ ያጣፍጣል ብለን የምናስበውን ነገር ሁሉ መጨመር እንችላለን: modify ማድረግም እንችላለን ... ግን መሰረቱን ባይለቅ ደስ ይለኛል:: ይመስለኛል fresh herbs or dry herbs የሚባሉትን እነ ጦስኝ: መጥበሻ: ቅጠል ኦሬጋኖ ምናምን በርበሬም ካስፈለገ ፍሌክሱን ትንሽ በተን ተደርጎ ቢሆን መልካም ነው እላለሁ:: ለማንኛውም ፈጠን ቀልጠፍ ያለ ነው:: ቀና አመለካከቴን ነው ለመተቸት አይደለም:: በተረፈ በርቺ በጣም ጎበዝና ቀና ነሽ👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@LinaLina-zn3nk
@LinaLina-zn3nk 4 жыл бұрын
እረ ሞያ በሞያ ልታደርገን ነው
@tigist.danny1tesfay222
@tigist.danny1tesfay222 4 жыл бұрын
ኦርጋኖ በ አማርኛ ምንድነው ተባበሩኝ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሊዬ 💞 አኔም ላዛኛም ሆነ ፓስታፉርኖ ሠሰራ በርበሬ እጨምራለሁ ጣእሙ ልዩ ነው በቃ 👌👌👌 ግን ከቅምሻ በፊት እፍፍፍፍ እምትያት ቀጫጭኖችን አበነንሽን እኮ 😂
@saliemhaile5112
@saliemhaile5112 4 жыл бұрын
Hi melleye what about white cream(bashmel )?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
በሻሜል ለላዛኛ ወይም ለፓስቲቾ ለሌላ ለተለያየ ምግብ እንጂ ለፓስታልፉርኖ አይገባም አንዳንድ ሰው ስለምፈልግ መጨመር ይችላል ነገር ግን ትክክለኛው በጣሊያን ባህል አይገባም
@mekiyaasefa19
@mekiyaasefa19 2 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ልጆቸ መኮረኒ አይወዱም በንደዚሀ ህ መልኩ ሲሆንይወዱታል አመሰግናለሀ
@semiramohammed2564
@semiramohammed2564 3 жыл бұрын
ሜሉ በ180 ለስንት ደቂቃ አበሰልሽው አመሰግናለው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገር የበሰለ ስለሆነ ቺዙ ብቻ እንዲቀልጥ እና ቀለሙ እንዲጨምር ያህል 15_20 ደቂቃ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ሜልዬ እንደሁሌው ያስጎመጃል 👌
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
ሜሊ ፓስታ ስእሪ ሰጎውን በሽሮ አድርገሽ ከዛን የ ኮምባ ፓስታ በይው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ እሞክረዋለሁ
@Irina-gg5ry
@Irina-gg5ry 4 жыл бұрын
I admire you Melly, your great job and how you eat too. 👍🏻😍 God bless you. Thanks!
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 3 ай бұрын
የኔማር እጅሽ ይባረክ ሜሉ
@amesh1365
@amesh1365 4 жыл бұрын
ሰላም ሜላት። ሙያሽ ከ እስከ የለውም። ግሩም ነው። ባለፈው እንዳልኩሽ የምትጠቀሚያቸውን herbs ለመግዛት የእንግሊዝኛ ስማቸውን ካወቅሽ ብትናገሪ ጥሩ ነው። ከታች የበለስ ቅጠል Bay leaves እንደሚባል ገልጸሻል። በሶ ብላስ? እናመሰግናለን።
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 4 жыл бұрын
Beso bela...in English is called Basil or (sacred basil)
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሁላችሁንም አመሰግናለው መስፍን በሶቢላ Basil ነው ይቅርታ ፕሮግራሙ ባማርኛ ስለሆነ ነው ቅሞችን ሁሌ ባማርኛ የምናገረው በምፈልግ ሰአት ኮመንት ላይ ጠይቀኝ በደስታ እመልሰለው
@amesh1365
@amesh1365 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Thank you both.
@mekiyaasefa19
@mekiyaasefa19 2 жыл бұрын
Melly ከሙያሽ በላይ ትህትናሽ ደስ ሲል አሏህ ይጨምርልሸ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ሚሊዬ... በጣም እናመስግናለን ይሄን የስሩ እጆችሽ ይባረኩ .... 1.1ኬ... ስው አይተነዋል... እንዴት 50ሺ... እንኩዋን ስብስክራይብ & ላይክ እያረግም በቃ የእኛ ስው ስድብ & ዘረኝነትን ሚድያ ነው ማለት ነው... የምንደግፈው... ዛሬስ በጣም አዘምኩም ተናደድኩም😉😉
@zeyinebetisa1388
@zeyinebetisa1388 Жыл бұрын
Ejish yibarek amesegnalew
@amanuel5687
@amanuel5687 8 ай бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ምግብ 👍
@elsabettadesse8066
@elsabettadesse8066 2 жыл бұрын
Like አይከፈልበትም !!! በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye very delicious 😋 thank you for sharing God bless you more🙏🏾❤️
@helenwondossen4570
@helenwondossen4570 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ባለሞያ በጣም ነው የምወደው አሰራርሽን ሁሌ እሰራለሁ የምታሳይንን ምርጥ ነው በጣም ነው የሚጣፍጠው እጂግ በጣም ነው የምናመሰግነው እጂሽ ይባረክ አላህ አፍያሽን ይስጥሽ
@saronabi1387
@saronabi1387 4 жыл бұрын
Nechu neger fekefekesh metechemeriw menedenew? Alegebagnm plzz.besobla yaleshew keteles be enegelizegna semun negerin plz.am going to do it yummyyy
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው👍♥️
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሸጡ የአናናስ የማንጎ ሻይ ብለው ያቀርባሉ እንዴት አንደሚሰራ ሹክ በይን አመሰግናለሁ
@firdosali9399
@firdosali9399 2 жыл бұрын
Ke cheese lela mecheresha lay be ssu yefekefekshw mndnew
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሱም ቺዝ ነው
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ 👍👏የበለስ ቅጠል ምንድን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አለ?
@serinamichael107
@serinamichael107 4 жыл бұрын
Yes there is in Ethiopia and it's called lawuro ketel naw yemebalew.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቶቼ በእንግሊዘኛ Bay leaves
@saronabi1387
@saronabi1387 4 жыл бұрын
Thank u melu.stove west sigeba lesent seatena besent temperature enedehone betemegerin
@selamtsegay5006
@selamtsegay5006 4 жыл бұрын
Ye beles ktel mndnew ehtye ehtye melshilgn
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
Bay leaves
@kemilasolomon928
@kemilasolomon928 4 жыл бұрын
Hi mel arife nw huleme metsyen Megen enamsegnalen ijsh ybarek
@MettiJewellery
@MettiJewellery 4 жыл бұрын
Thank you Mellye👏🏿 You reminded me my mum used to make with egg, when I was a child. God bless you for sharing 🙏🏿💟💟😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Looks very delicious 😋👍
@mahdergebrehiwot3091
@mahdergebrehiwot3091 4 жыл бұрын
What's not to like here, the video ,the muya, you, thanks so much.
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 4 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ....ቆንጆ ነው❤️😍👌🏾😘😘
@dekisebina73
@dekisebina73 2 жыл бұрын
Is sage የበለስ ቅጠል? Thank you.🙏❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Bay leaves
@LinaLina-zn3nk
@LinaLina-zn3nk 4 жыл бұрын
ሞርቴዴላ ያልሽው አልገባኝም ንገሪኝ
@fikir8364
@fikir8364 4 жыл бұрын
Mozzarella cheese
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
Mozzarella ነው ያልኩት የቺዝ አይነት ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ባለሙያ
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 3 жыл бұрын
Wow it's so good! Where do you live?
@mimikebe5572
@mimikebe5572 4 жыл бұрын
ሜሊ ኢትዮጵያ ውስጥ ናዝሬት ተምረሻል አንዴ የማውቅሸ ይመስለኛል ልክ ከሆንኩ ንገሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አዎ በሚገባ
@mimikebe5572
@mimikebe5572 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አሺ እስራኤል ከበደ ምትባል ልጅ ታስታዉሻለሸ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
@@mimikebe5572 የአድማሱ ባለቤት ከሆንሽ አስታውሳለው ሌላ ሴት እስራኤል ናዝሬት አላውቅም
@entaytmekruni4092
@entaytmekruni4092 4 жыл бұрын
Melli berchi derek forno pasta sriln
@hassnaabdella
@hassnaabdella 4 жыл бұрын
How long did you bake it in the oven. What temperature?
@OmarAli-we9bh
@OmarAli-we9bh 3 жыл бұрын
180
@sebletesfaye9683
@sebletesfaye9683 4 жыл бұрын
ሜሊ ልዩ ነው እጅ ይባረክ ብያለሁ
@OmarAli-we9bh
@OmarAli-we9bh 3 жыл бұрын
ላዝኛ አሳይኝ ውዴ
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 4 жыл бұрын
So simple I love it as usual Melly
@rahmamohammed3314
@rahmamohammed3314 3 жыл бұрын
Petame gobeze seteneshe berche
@hanaberhnut
@hanaberhnut 4 жыл бұрын
yene balemuya ❤❤❤❤
@elsahaylu656
@elsahaylu656 4 жыл бұрын
Mellu balemoya 👏
@eleniiification
@eleniiification 3 жыл бұрын
Thank you Melly!
@merhaieberko4633
@merhaieberko4633 4 жыл бұрын
yes 1first thanks ❤❤
@Ababacolongo
@Ababacolongo 4 жыл бұрын
Selam new
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ፓስታ ማረግ አይቻልም ሜሉ የመኮረኒዉ ፋንታ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ይቻላል አስቴክዬ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሺ ዉዴ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
yummy melliyee siyasgomej!
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 3 жыл бұрын
👌❤👈
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 3 жыл бұрын
💕💕💕💔💔💔
@hannahagos9648
@hannahagos9648 4 жыл бұрын
Delicious 💖
@genetsida8336
@genetsida8336 4 жыл бұрын
Bravissima meli
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@mubarikelias765
@mubarikelias765 3 жыл бұрын
wow
@kidist6498
@kidist6498 4 жыл бұрын
Wow😚😚😚
@jeryskitchen5944
@jeryskitchen5944 4 жыл бұрын
WOW 😋
@OmarAli-we9bh
@OmarAli-we9bh 3 жыл бұрын
Dear.ingderant ጻፌችው እባክሽ
የፓስታ ፉርኖ አሰራር //Pasta bake//Ethiopia food
11:52
MARE & MARU
Рет қаралды 1,1 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2 МЛН