No video

ፃድቁ አንተማ TSADKU ANTEMA ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU Track 09

  Рет қаралды 45,710

Carol Fekadu Ministries - Official

Carol Fekadu Ministries - Official

Күн бұрын

I am Not Mistaken የተሰኘውን መፅሃፌን ለመግዛትና አገልግሎቴን መደገፍ ለምትወዱ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ::
amharicwithsty...
የዚህን አልበም ሙሉ ዝማሬዎች ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
• አልተሳሳትኩ አዲስ አልበም #5
ሙሉ አገልግሎቴን ለመከታተል እና መባረክ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
solo.to/carolf...
Join this channel to get access to perks:
/ @carolfekadu
Carol Fekadu/ ካሮል ፈቃዱ
አዲሱን አልተሳሳትኩ የተሰኘውን የአልበሜን ዝማሬዎች በኦድዮ ለማግኘትና አገልግሎቴን በቅርበት ለመከታተል የTelegram channel ሊንክ ይጫኑ::
TELEGRAM CHANNEL
👇🏼
t.me/carolfekadu
ጌቴሴማኒ የተሰኘውን መፅሐፌን ለማግኝት
👇🏼
www.lulu.com/sp....
FACEBOOK PAGE
👇🏼
/ carolfekad
INSTAGRAM
👇🏼
/ con. .
KZbin CHANNEL
👇🏼
www.youtube.co....
WEBSITE
👇🏼

Пікірлер: 174
@CarolFekadu
@CarolFekadu Ай бұрын
በዚህ ዝማሬ ከተባረካችሁበት Subscribe Share ሰው በአይኑ አይቶ በልቡ ይፈርዳል ጆሮ በሰማው አንደበቱ ይቀድመዋል አይን ከማየት ጆሮ ከመስማት መቼ ይሞላል ልብና መንፈስ ግን ባንተ ይመረመራል ፃድቁ አንተማ የኔ ጌታ ፍርድህ በሁኔታ አይዛባ እጣዬ በእጅህ ባይሆንማ በጠፋሁ ነበር በማዕበል ግፊያ ባለውለታዬ ጌታዬ ባለውለታዬ ባለውለታዬ ጌታዬ ባለውለታዬ በወደቀ እንጨት ምሳር እንደሚበዛ በዙርያዬ ሲበዛብኝ ቀስተኛ ነገዬን ሳትመዝን በትላንትዬ እዳ ከልለህ አቆምከኝ በምህረትህ ጋሻ አቁመኸው የለም ወይ ለሚስኪኑ ተሞአግተህ አቁመኸው የለም ወይ ለሚስኪኑ በቅን ፈርደህ እንደኔ ማነው ውለታ የበዛለት እንደኔ ማነው ብዙ የሆነለት እንደኔ ማነው ምህረት የበዛለት እንደኔ ማነው ብዙ የሆነለት
@SAMI7_T
@SAMI7_T Ай бұрын
Yes, share like +subscribe Done
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 12 күн бұрын
"ነገሬን ሳትመዝነው በትላንት እዳ ከልለህ አቆምከኝ በምህረትህ ጋሻ" እንዴት ደስ ያሰኛል 🥰 ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ
@CarolFekadu
@CarolFekadu 8 күн бұрын
Amennn 🤲🏽
@mistatlais5789
@mistatlais5789 7 күн бұрын
ፍርድህ በሁኔታ አይዛባ እጣዬ በእጅ ባይሆንማ በጠፋው ነበር በማእበል ግፍያ😢ምን አይነት መንፈስ ነው ያለብህ በቃ ተባርከሀል እኮ❤❤❤
@Honey27-k
@Honey27-k Ай бұрын
ፃድቁ አንተማ የኔ ጌታ ፍርድህ በሁኔታ አይዛባ እጣዬ በእጅህ ባይሆንማ በጠፋው ነበር በማዕበል ግፍያ❤❤❤
@Hewantad3158
@Hewantad3158 Ай бұрын
እየሱስ የኔ አባት ባለውለታዬ እየሱስ ባንተ ህይወት ሆነልኝ 😘😘 ዛሬም ለዘላለም ክብር ይሁንልክ የትኛው ቃል አንተን ይገልፅካ ል እየሱስ ❤️❤️❤️❤️
@siketalemayehu6475
@siketalemayehu6475 Ай бұрын
ፃዲቁ አንተማ ፍርድህ በሁኔታ አይዛባ እጣዬ በእጅህ ባይሆንማ ጠፍቼ ነበር በማዕበል ግፊያ.... What a sweet song! Carol thank you ur songs are another level ...wow ☄️✝️☄️☄️🎼 ፀጋ ይብዛልህ carol ...
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn Ай бұрын
ባለውታዬ ጌታዬ ባለውታዬ ጌታዬ amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kt9tp7hc8k
@user-kt9tp7hc8k Ай бұрын
Amenn😭😭ክብር ለጌታ ይሁን እዉነታኛ ፈራጅ ተባረክ ካሎሮ የኔ ወንድም ጌታ ሰማይና ምድር በረከት ጬምሮ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@HannahWondimu
@HannahWondimu Ай бұрын
ፃድቁ አንተማ የኔ ጌታ ፍርድህ በሁኔታ አይዛባ❤❤❤❤ I can't stop listening ❤❤❤❤ Carolye May God Bless You More!😍😍
@CarolFekadu
@CarolFekadu 29 күн бұрын
Amennn 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Ай бұрын
Amen🙏🏻
@debonair5653
@debonair5653 Ай бұрын
Masterpiece! ........ thank you, Carolye. I grew up listening to your songs, and I miss you
@mesfinmenu
@mesfinmenu Ай бұрын
Ene migermgn yante tsega new be ewnet yetemertk lj neh tebarek 🙏🙏🙏🙏
@Lili-gi9fb
@Lili-gi9fb 24 күн бұрын
አሜን
@nebyusolomon1269
@nebyusolomon1269 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
@SAMI7_T
@SAMI7_T Ай бұрын
WHAT A DELICIOUS SONG JESUS IS MY LORD
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የአባቴ ልጅ ተባርኬበታለሁ ትዳርክ ልጆችክ መላው ቤተሰብክ ተባረኩ ❤❤❤🎉🎉🎉
@CashCarry-ev7vo
@CashCarry-ev7vo 6 күн бұрын
Efa አይዞክ
@GetabalewAmse-zs5pw
@GetabalewAmse-zs5pw Ай бұрын
eyesus kirtos kelele mezurmur sibiketem geday nwu!!!!
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ሰምቼው ሰምቼውኮ አልጠገብ አልኩ ውድ ክበርልኝ ቃል ቃል የሚሸቱ ዝማሪዎችህ ሁሌም ልቤን እደደገፈው ነው ተባረክልኝ❤
@CarolFekadu
@CarolFekadu Ай бұрын
አሜንንን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🙌🏼
@TensaeUkuse
@TensaeUkuse 14 күн бұрын
Like you. Song
@terefezeleketere1464
@terefezeleketere1464 Ай бұрын
እጣዬ በእጅህ ባይሆንማ በጠፋሁ ነበር በማዕበል ግፊያ girum nw የአባቴ ልጅ ተባረክልኝ በብዙ❤
@helajesus97
@helajesus97 8 күн бұрын
Bless u Brother Carlo
@CarolFekadu
@CarolFekadu 8 күн бұрын
Amennn
@etsegenetgizaw7988
@etsegenetgizaw7988 Ай бұрын
Kene Silematjemir Des Yilegnal Getaye
@ጌታሆይ
@ጌታሆይ Ай бұрын
Tebarek carol❤😊
@IAm-iz6rn
@IAm-iz6rn Ай бұрын
am 22 for like God bless u my best singer.
@DagiYada
@DagiYada 24 күн бұрын
ሰማይ አምላክ ይባርክ
@user-xb5yx1fe4n
@user-xb5yx1fe4n Ай бұрын
አሜን አሜን .....በብዙ ተባረክ ወንድማችን የመልክትህ ጥልቀቱ ህይወትን እንደምትዘምር ያሳብቃል እስኪ ሁላችንም ላይክ ሸር subscribe እናድርግ ለመንግስቱ😊
@lij_beki_D
@lij_beki_D Ай бұрын
Glory be to the Holy Spirit ✝️✝️❤️🔥
@yokabdAbayneh-yv3zn
@yokabdAbayneh-yv3zn Ай бұрын
Carolye geta bebarekeh wey uff you're our diamond
@dd3918
@dd3918 Ай бұрын
God bless you, praised the lord for his precious gift.❤
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Ай бұрын
😭😭😭😭😭ቅን ፈራጅ ቅን ዳኛ እየሱስዬ
@ibsanegasa3212
@ibsanegasa3212 Ай бұрын
The song I’m waiting for long time. ❤ God bless you more! ❤❤
@user-dw6lb8kd2i
@user-dw6lb8kd2i Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@azebabrha2820
@azebabrha2820 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 Ай бұрын
ልክ coment ሼር አድርጉ ወዶች 😢😢
@mahiderso1273
@mahiderso1273 Ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን ከስንቱ ጉድ በአንተ አለፍኩ😢😢😢😢 ለዘላለም ለአንተ ክብር ይሁን🙏🙏🙏🙏
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn Ай бұрын
Yes lord ❤❤❤
@BetiTsegaye-gj9sv
@BetiTsegaye-gj9sv Ай бұрын
❤❤❤
@AsdAsd-ny8db
@AsdAsd-ny8db Ай бұрын
Wow
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp Ай бұрын
🙏🙏🙏 ኢየሱስ!❤️❤️❤️
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach Ай бұрын
ፃድቁ አንተማ የኔ ጌታ ፍርድህ በሁኔታ አይዛባ ❤️❤️❤️ካሮልዬ ተባረክ በብዙ ❤❤❤
@hanamengesha1182
@hanamengesha1182 Ай бұрын
ባለውለታዬ ጌታዬ ባለውለታዬ . ወንድሜ ጌታ አብዝቶ እብዝቶ ፅጋውን ይጨምርልህ ተባረክ
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Ай бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen❤❤❤❤ታባረክ
@user-bi7ue6tq2m
@user-bi7ue6tq2m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@Mekeds-y8z
@Mekeds-y8z Ай бұрын
የንሰሀ ልብ ይስጥህ በስጋ ከተገለጠው ሌላ አምላክ የለም አንድ አምላክ አንድ አምላክ
@user-yb3zd8sj7i
@user-yb3zd8sj7i Ай бұрын
አሜንንንንንንንን ባለውለታዬ ጌታዬ አሜንንንንንንዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤
@user-xc1sc3ym7t
@user-xc1sc3ym7t Ай бұрын
ባለውታዬ ጌታዬ ባለውለታዬ ወንድሜ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ
@LidiyaDubale
@LidiyaDubale Ай бұрын
በጌታ ስም የእውነት በእግዚአብሔር መታመን ለካ በነገሮች የተገደበ አደልም ፍርዱ እጣችንን የሚያሳምር ህይወት እንጂ አይ የጌታ ውለታ🙏🙏🙏ወንድም ካሮል በረከትህ ደርሶኛል
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bontuerana7341
@bontuerana7341 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 tebark wendmachin
@Selamashuro
@Selamashuro Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭 ወይኔ እኔም ዉለታ አለብኝ እኮ ምን ልሁንልህ የኔ ጌታ አባ ምኔን ልስጥህ የኔ ጌታ❤❤❤❤ ወድሀለሁ ተባረክ ወንድማችን እንወድሀለን በጣም ተነክቻለሁ
@geddymamo4296
@geddymamo4296 Ай бұрын
Wendime egziabher tsegawun yabzalih 😍😍
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 Ай бұрын
Balweltay getay amen amen amen tebarek zemenh yebarek ❤❤
@IleneTeferaIlene
@IleneTeferaIlene Ай бұрын
Amen God bless you 🙏🙏
@abezash921
@abezash921 Ай бұрын
እ😢ግ😢ዚ😢አ😢ብ😢ሕ😢ር 😢ባለ ውለታዬ 😢😢😢😢 ነውውው😢😢 እንደት ልኮምት በጌታ ተባረክ ብዛ ጨምር ተቀጣጠል
@WogeneGJ
@WogeneGJ Ай бұрын
የአንተ ዘመን ሰው መሆነን ወደደኩት ተባረክ።
@meseret5776
@meseret5776 Ай бұрын
ባለውለታዬ ጌታዬ🙏🙏🙏🙏🙏
@DiboyDiboy-jh4zr
@DiboyDiboy-jh4zr Ай бұрын
God bless u man !!! Your songs are so good🎉
@binufilms1
@binufilms1 Ай бұрын
ፃድቁ አንተማ የኔ ጌታ ፍርድህ በሁኔታ አይዛባ እጣዬ በእጅህ ባይሆንማ በጠፋሁ ነበር በማዕበል ግፊያ
@KeneanmekeboGermiso
@KeneanmekeboGermiso Ай бұрын
ይኸው በቃ መስማት ማቆም አልቻልኩም ኡፍ ኢየሱስዬ ባለውለታዬ!!! አንተም ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን
@CarolFekadu
@CarolFekadu Ай бұрын
Amennnn 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 Ай бұрын
አሜን አሜን🙏 ካሮልዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@sidoyennatu4472
@sidoyennatu4472 Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ካሮሌ ❤
@medhanitbeyene
@medhanitbeyene Ай бұрын
Tsega ybizalh wendmalem ❤
@SingersileshiBarasa-ez3hc
@SingersileshiBarasa-ez3hc Ай бұрын
Amen amen sile ante tsadiku geta yibarek
@CarolFekadu
@CarolFekadu 29 күн бұрын
Amennn 🙌🏼🙌🏼
@nathantesfaye777
@nathantesfaye777 Ай бұрын
Am blessed by this song, am waiting for this blessing caroleye, God bless you❤
@miriamassefa2344
@miriamassefa2344 Ай бұрын
Geta hoy😭😭😭am really blessed with this song God bless you more and more
@CarolFekadu
@CarolFekadu 29 күн бұрын
🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@amanahmed8838
@amanahmed8838 Ай бұрын
ድንቅ መዝሙር። ባለውለታዬ ጌታዬ።
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 29 күн бұрын
Bless you and your family 🙏🙏
@betelgizaw7879
@betelgizaw7879 Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ!!!!!
@feyisaalemayobekele301
@feyisaalemayobekele301 Ай бұрын
እግዘብሔር ይባርክ ዘመነህ ይልምልም ❤❤❤❤❤
@AbebafekaduAb
@AbebafekaduAb Ай бұрын
Blessed brother omg amazing album ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Ай бұрын
ተባረክ ጌታ በብዙ ይማርክህ ❤❤❤
@elinatantesfaye6818
@elinatantesfaye6818 Ай бұрын
Geta yibarikih yichemirilih kezi belay❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Ай бұрын
ወይኔ የዚህ ልጅ መዝሙር እንደቃሉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 you are blessed bro.
@ememesore4603
@ememesore4603 Ай бұрын
ታብርክልኝ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤🎻💪🎻💪✊🔥🎼🎧💖💖💕
@bonketibadagne9346
@bonketibadagne9346 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ! በረከት ነህ ለዚህ ትውልድ::
@hermonrevivalist4908
@hermonrevivalist4908 Ай бұрын
Hallelujah 🔥🔥🔥🔥🙏 ፃዳቁ አንተማ
@user-zq9vc4fs8l
@user-zq9vc4fs8l Ай бұрын
Caro be zema qingit mengtesemay biwores satinael beqedemen Ahun semay migebaw xilehwona titewu bemexawu beyesus new Any how ye nissa libi endnor wodenal
@SingersileshiBarasa-ez3hc
@SingersileshiBarasa-ez3hc Ай бұрын
Ahun yet nw?
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 Ай бұрын
Tebarek zemenh yebarek segaw yibezalik wendemachen bexam yembarek zemare new
@sifenbirue3794
@sifenbirue3794 Ай бұрын
AMEN AMEN 🙏 🙌
@azalechhaile5008
@azalechhaile5008 Ай бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይለምል!!!
@kukunathan8865
@kukunathan8865 Ай бұрын
You are blessed thanl you
@DeguDele
@DeguDele Ай бұрын
ተባረክ ካሮል❤❤❤
@ayneymat3908
@ayneymat3908 Ай бұрын
Bless you carol
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Ай бұрын
Tebreke ❤❤❤
@RuthAdaneAbiko
@RuthAdaneAbiko Ай бұрын
Amen God bless you 9
@roberamegersa527
@roberamegersa527 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ameeeeen
@anketsp.4670
@anketsp.4670 Ай бұрын
Bless you broher more and more I cant stop listening the new album songs 🙏
@CarolFekadu
@CarolFekadu Ай бұрын
Amennn Glory be to the Lord
@lekida7550
@lekida7550 Ай бұрын
Geta Eyesus yibarkeh❤️❤️❤️❤️❤️
@AlemayehuYacob
@AlemayehuYacob Ай бұрын
Wwoooooww ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ለእዚህ ክብር አበቃህ
@KiyatTube
@KiyatTube Ай бұрын
ufffffff i am sooo happy blessed!
@user-jq3uf3qk3f
@user-jq3uf3qk3f Ай бұрын
Wow Be bzu kali ageltsewm enamesginalen ❤🎉🎉🎉🎉tebark bro
@CherinatLemma
@CherinatLemma Ай бұрын
ባለውለታዬ ጌታዬ 😔😥
@meseretfene5796
@meseretfene5796 Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ካሮል❤❤❤❤😊😊😊
@user-fq5dk7zz4m
@user-fq5dk7zz4m Ай бұрын
ስጠብቅ የነበረው መዝሙር ❤❤
@kukulu99
@kukulu99 Ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ ❤
@elroemekonnen5504
@elroemekonnen5504 Ай бұрын
Bebzu tebarek carol wendme
@rekikgetahun63
@rekikgetahun63 Ай бұрын
Zemenh yebarek
@btafe
@btafe Ай бұрын
ተባረክ ተባረክ🙌🙌
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተባረክ
ደባሲየይ #ሓቀኛ_ዛንታ
22:49
Mahustar
Рет қаралды 10 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 782 М.
አልተሳሳትኩ ALTESASATKU ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU Track 03
7:30
Carol Fekadu Ministries - Official
Рет қаралды 18 М.
ይኸው ልቤን YIHEW LIBEN ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU Track 08
7:07
Carol Fekadu Ministries - Official
Рет қаралды 11 М.
ትወደኛለህ TIWEDEGNALEH ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU New Song
8:29
Carol Fekadu Ministries - Official
Рет қаралды 60 М.