አ.አ ውስጥ ታዋቂው የንግድ ድርጅት ሚጠቀመው logo አደገኛ ሰዶማዊ አርማ ነው!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis radio ,

  Рет қаралды 36,335

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-93-030505 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 226
@anesaabdissa4768
@anesaabdissa4768 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህን ኢትዮጵያን ታገዳት ።
@yakoyayako1404
@yakoyayako1404 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🙏 የኛ እንቁ🥰🥰 አንቂዎች
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 Жыл бұрын
❤እግዛብሔር ከረጅም እጆች ይጠብቃችው እነዚ ሰይጣኖች እጃቸው እረጅም ነው ከክፉ ነገር ይጠብቃችው ኑሩልን እኛ ኢትዮጲያዎች ጠካራ ነን ጌታ ይመስገን ❤
@ruteabede3858
@ruteabede3858 Жыл бұрын
በርቱልን የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን 💚💛❤
@abinetbejiga
@abinetbejiga Жыл бұрын
እውነት ነው ሙሴቬኒ ጀግና ናቸው እግዚአብሔር ከእርሳቸው ጋር ይሁን።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
ጅግናው መሪ እግዚአብሔር አምላክ ከነዚህ ክፍ ጥላ ከለላ ይሁነው ፀሎቴ ነው ይጠብቀው ከፍ ከፍ ይበል የኛ ጀግና ሙሶሎኒ እውነት እግዚአብሔር እንድሚጠበቀው አልጠራጠርም የእግዚአብሔርን ሃሳብ የሚድግፍ መሪ እግዚአብሔር ይወደዋል ሳድሶች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤
@KidTol
@KidTol Жыл бұрын
ሙሴቬኒ
@AlmazW.amanuel
@AlmazW.amanuel Жыл бұрын
መምህር አብይ ከልብ አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር እኛንም ፈለግህን ተከታይ ያድርገን።
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
ሳድሶች ቤተሰቦቻችን ከዚህ ከባድ ጊዜ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ፡ ሁላችንንም ያሻግረን፡፡
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
እውቀት ታላቁ እግዚአብሔር ታከብራለች 🙏🙏🙏⛪💚💛❤ 🤗ጋዜጠኛ ና መምህር ዐቢይ ይልማ እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏💚💛❤ 😢 ፍትህ ለአማራ ህዝብ በየ ቦታው እንደ በግ ለሚታርድው ለሚታሰረው ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭💔
@meronalazar1770
@meronalazar1770 Жыл бұрын
Most Welcome to visit Uganda 🇺🇬...
@BetySol-ym2zy
@BetySol-ym2zy Жыл бұрын
የሚገርመው ይሄን መድሀኒት ቤት አይቼ በጣም ደንግጬ ነበረ ሰለምታነቁን እናመሰግናለን !
@FiraolKedir-rl1tc
@FiraolKedir-rl1tc Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጀግኖቻችን 🥰 በርቱልን
@agmasmedia
@agmasmedia Жыл бұрын
Bravo ! President Museveni is our Continents #Hero !
@tpainkiller8226
@tpainkiller8226 Жыл бұрын
የተወደዳችሁ ሳድሶች ክፍያችሁ በሰማይ ነው ያከማቻችሁትን አዝመራ በሰማይ ትሰበስባላችሁ። ብዙ ጊዜ አጋንንት ፀጋ ባላቸው አባቶችና በጠበል ሲለቅ ሁል ጊዜም ነጮቹ ዓለም የኔ ናቸው በመጨረሻው ሰዓት ይዟቸው እንደሚገባና ኢትዮጵያና ኦርቶዶክስ እንደሚፈጁት ይናገራል። የጨነገፈ ፅንስና የአሳማ ስጋን ሊመግቡንና እንደነርሱ እንዳናስተውልና እነርሱ ያደረጉትን እንድናደርግ የማይቆፍሩት መሬት የለም እነዚህ አሲዶች አብያችን አብይ የሆነውን የነብስ መዳኛ ስለምታስተምረን አምላክ ይጠብቅህ ዘመንህም ይባረክ የሰማይ ዋጋችሁ ታላቅ ነው።
@asegidarja6407
@asegidarja6407 Жыл бұрын
"ዘመኑን ልንዋጀው ልንጠነቀቅ ይገባል" 🙏
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፡ አገልግሎታችሁን፡ ይባርክ፤፤ ኑሩልን፤፤
@meronalazar1770
@meronalazar1770 Жыл бұрын
Proud to live in UGANDA.....
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔አቤቱ ማረን ፈጥነህ ድረስልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ በደላችን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ፈጥነህ ድረስልን አድነን ጌታሆይ እኛ ደካማ ነን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ኢትዬጵያን እና ህዝቧን ጠብቅልን በግፍ የሚጨፈጨፉ ንፁሀን ወግኖቻችንን ነብስ ማርልን 💔💔💔
@merimeri5901
@merimeri5901 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን በምታስተላልፉት ትምህርት ብዙ ተምሬያለሁ እንደኔ የማያውቁ ብዙ ሰዎች ይማሩበታል በርቱልን ሳድስ ሚዲያዎች🥰🥰🥰
@salamnati4677
@salamnati4677 Жыл бұрын
ተባረክ አብዮ ጀግና ነህ ሁሌም እከተልሀለው አመት ሆኖኛል በተለይ አድስ አቤባ የተተከለውን ሀውልት ስትቃወም ስለ666 ስትጮትህ ስታስተምር ነበር በጣም እከታተልህ ነበር አሁን ገና ህዝቡም ነቃ አንተም ሰሚ ትውልድና አዳማጭ አገኘህ ስንቱን ትውልድ አዳንክ አስመለጥክ ስቀጥል እራስክን ጠብቅ ፈጣር ቸሩ መዳንአሌም ካንቴ ጋር ነው በርታ በጣም ነቃን ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣር ይስጥህ ተባረክ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏
@salamawithaile6336
@salamawithaile6336 Жыл бұрын
እውቀት ታሏቋን እግዚአብሔር ታከብራለች!!! የኛ እንቁዎች እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቃችሁ🙏🙏❤️
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 Жыл бұрын
መ/ር ዐቢይ አንተን ከጨለማው አውሬ የከለለህ መሲህ ኢየሱስ ክርስቶስ ለክብሩ ሲል በዚህ ፈታኝ ጊዜ ከጠላቶች ይከልለዋል። እግዚአብሔር ይመስገን!
@fissihagashawbeza2534
@fissihagashawbeza2534 Жыл бұрын
በጥበብ ሊያስቀምጡ ቢሞክሩም የእግዚአብሔር ጥበብ ደግሞ መተኪያ የለውምና በእናንተ ላይ እድሮ እንዲህ ተንትናችሁ በማጋለጥ አሳወቃችሁን። በርቱ። እግዚአብሔርን የያዘ መንግሥተ ስማይን ይወርሳል። ድንቅ ሥራዎችን ነው እየሠራችሁ ያላችሁት። እምጷ ብያችኋለሁ። አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 Жыл бұрын
ከአብያችን ቀጥሎ ቤዛዊት ጀግኒት እየሆነች ነው ከ ቆንጆው ድምፁዋ ጋር , በርቱልን
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ Жыл бұрын
እንኳን ደሀና መጣችሁ ውደ ነፀሆን ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
መምህር ይልማ ዛሬ ድንቅ ትምህርት ነው፣ በተለይ ዘ ዳግም ምዕራፍ 4 ን ስታነብ " __ በላይም በሰማይ ያሉትን የሰማይ ሰራዊት፣ ከሚበሩትም ___፣ በታች በምድር የማናቸውንም የተቀረፁ፣ ወይም ምስሎችን ላንተ አታድርግ ፈፅሞም አትስገድላቸው። በባህር ውስጥ ካሉት __ ከምድርም በታች የማናቸውንም ምስል ላንተ አታድርግ ፈፅሞ አትስገድላቸውም። " ይህ ነው የቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ትዕዛዝ። ይህ ደግሞ መላዕክትን፣ የፃድቃን ምስልንም ሆነ ለነሱ መስገድ እንደማይገባን መሆኑ ግልፅ ነው። ይህ ነው እውነታው። #መመለክ ያለበት ቅዱስ እግዚአብሔር ፣ #መሰገድ ያለበትም ለቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ። #ከዚህ ውጭ ካደረግን የቅዱስ እግዚአብሔር ትእዛዝን አለመቀበል ነውና እንጠንቀቅ. ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን። አሜን
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ውለታህ እግዚአብሔር ይክፈልህ በህወት መዝገብ ይፃፍህ አብይ ወንድማችን የዘመኑ ሀዋርያ ጀግናችን
@GemEth796
@GemEth796 Жыл бұрын
You are great brother Abiy🙏
@yeshitumbisa2583
@yeshitumbisa2583 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርካችሁ
@selamyoutub
@selamyoutub Жыл бұрын
መምህር አብይ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ይጨምርልህ በርታ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀይማኖታችን ይጠብቅልን
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Жыл бұрын
መምህርንኝ ጋዜጠኛ መምህራችን አብይ ይልማ የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ ለኢትዬጵያ ህዝቦች የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታችን ነህ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን ከአንተ ጋር ያሉትን የኢትዬጵያ እንቁ ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ እውነት ያሸንፋል እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgteshome9859
@tgteshome9859 Жыл бұрын
ሰላም የኛ እንቁዎች በርቱ ሁሌም ከጎናቹ ነን ሁሉም የአፍሪካ መሪዎች ከኡጋንዳው መሪ ተማሩ ለሳድሶች እልፍ እድሜ ያድልልን።
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጆሮ ያለው ይስማ ያስተውልም ።
@Gibrankelly
@Gibrankelly Жыл бұрын
ለኔ እናንተ ሁላችሁም በሰማይም በምድርም አርበኛ የክርስቶስ ባሪያዎች ናችሁ ምናገባን ሳትሉ ለመጨረሻው ዘመን ሰውን ሁሉ ስለምታነቁ እንደ ነብዩ ዳንኤል(ዳን 12:13) በዕጣ ክፍልህ ትቆማለህ እንደሚል እናንተም መጨረሻችሁ መልካም እንዲሆን አምናለው ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ።
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣቹ ቤዚዬ የሻሽ አስተሳሰርሽ ይመቻል በርቱ
@amyentadese6914
@amyentadese6914 Жыл бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛንም ኢትዮጵያንም ይጠብቀን ይጠብቃት
@yalem2598
@yalem2598 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹህ ጀሮ ያለው ይስማ 🙏
@BerihanuMetekiya
@BerihanuMetekiya 9 ай бұрын
አብይ ኢግዝአብሔር ዕድሜይን ያርዝምልን አንተ ትልቅ ሰው ነህ አሁንም መዲዓናለም ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ
@NagaseNego-sw4iw
@NagaseNego-sw4iw Жыл бұрын
ህይወታችን ክርስቶስ ይሰውረን።
@solomonmebratu5370
@solomonmebratu5370 Жыл бұрын
ዐቢይ እንዴት ነህ ? አጋልጡ በደንብ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርላችሁ
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
እኔም የኡጋንዳው መሪ አድናቂ ነኝ ባንተ ስር ተጹልዬ ሄጄ እኔም አድናቆቴን ላቅርብ መሰል😉 ጀግና መሪ ናቸው። መምህርት ብዙ ሳንርቅም ኢሱአችን አዳምጠኸዋል ራሽያ ላይ ዩተደረገው ስብሰባ ላይ አሜሪካንን በግልጽና በአሽሙድ ጨፈጨፎቸው እሱ ይኸው ስንት አመት ሙሉ አፈር እንብላ እንጂ አላጎነብስም ብሎ ይኸው ስንት አመቱ እሱም ጀግና ነው💪
@alazarzeleke
@alazarzeleke Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ጥበበኛዎች ፈጣሪ ፅናትና ጥበቡን ይስጣችሁ አሜን ❤
@ZubeydeAhmad
@ZubeydeAhmad Жыл бұрын
Allahn bcha engzaln alhamdullilh
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 Жыл бұрын
የፍጥረታት ሁሉ ገዢ የሆነው እግዚአብሔር። እርሱ በደሙ ይሸፍናችሁ የእኛ ዕንቁ መምህር ኑርልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ውዶቼ እንዴት አላችሁልን በርቱልን !!!!
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 Жыл бұрын
እግዛቤሄር: ሆይ: ሀገራችንን: ኢትዬዽያን: ጠብቅልን::
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😪💔💔💔💔 እግዚአብሔር ይመልስ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ በርቱልን አንደ እንሁን
@Lulitiyeassefa1955
@Lulitiyeassefa1955 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ:: ኑርልን! አይ ጀግና!!
@mesgbre
@mesgbre Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን እርግጠኛ ነኝ ይህ መድሐኒት ቤት እኩይ ተልእኮ እንዳለው ልቤ ያምናል ምክንያቱም ትንቢት የሚፈፀምበት ዘመን ነው። ያለምንም ምክንያት የስልክ ቁጥር እና የአርማው ግጥምጥሞሽ አጋጣሚ ሊሆን አይችልም። ወገኖቻችን የሚሸጡት መድኃኒት እራሱ ምን እንደሆነ ስለማይታወቅ ከነሱ ባለመግዛት እራሳቹን ጠብቁ። እግዚአብሔር አምላካችን እንደነዚህ አይነት የተኩላ ተልእኮ ያላቸውን ተቋማት ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን አሜን!!!!
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat Жыл бұрын
በዚህ ዘመን በሀገራችን እንደእናንተ ዓይነት ለእግዚአብሔር የተገዛና የሰውልጅን ከሰይጣናዊ አስተሳሰቦችና አምልኮዎች ለመከላከል ፅኑ አቋም ይዞ የሚራመድ ሰው መገኘቱ እግዚአብሔር ለእኛ እንደሚያስብልን ማሳያ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@ועח
@ועח Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏❤️❤️🇪🇷
@saragetachew792
@saragetachew792 Жыл бұрын
በርቱልን
@adoniasabebe8631
@adoniasabebe8631 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ በርቱ
@naolioromiiyaa
@naolioromiiyaa Жыл бұрын
Faxari ye ijachown yisxachowli😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤tabaraku
@seniethiopia796
@seniethiopia796 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ አብይ ሁሉን ስለምታጋልጣቸው ከክፎዎች ሁሉ የስራዊት አምላክ ይጠብቃችሁ
@mesgbre
@mesgbre Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ውድና ብሩክ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣቹልን እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩልን በርቱልን! ከጎናችሁ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dhtckktchd
@dhtckktchd Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ጥቆማ ነዉ SAS እሄንን ሊገነዘብ ይገባል
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 Жыл бұрын
እኚህን ጀግና የአፍሪካ መሪ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በክርሰቶሰ እየሱሰ ደም ይሸፈኑ
@Abd-gi3iz
@Abd-gi3iz Жыл бұрын
እናመስግናለን
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የእኔ ጀግኖች
@ham.h98
@ham.h98 Жыл бұрын
Ewinet new. Yenem Jegina Meri museveni new . Egziabher yibarkachew yitebikachew. Enantenim Egziabher yibarkilin yitebikilin. 💚💛❤️
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 Жыл бұрын
Thanks you...
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
አብያችን ጌታ በደሙ ይሸፍንህ እናትህን ነፈሰ ይማር ።።።።ቃሉ እየተፈፀመ ነው ።።።ጌታ ቶሎ ና ብቻ የምለው ። የጨለማ ዘመን 😢
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
Welcome Dr Abbey yilma ❤ and bezi❤
@merawethiopiawt
@merawethiopiawt Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሕዝባችነን ይታደግልን
@Maria_Henock
@Maria_Henock Жыл бұрын
ለኢትዮጵያም ጀግና መሪ ያድላት።
@sabawelday2213
@sabawelday2213 Жыл бұрын
Amen(፫)
@sadah4261
@sadah4261 Жыл бұрын
አሜን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 😢😢😢
@tigistmengstu3765
@tigistmengstu3765 Жыл бұрын
Ye egziabher tebeka ayleyachehu bertulene❤
@solomon6644
@solomon6644 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጥልን
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል 😢
@dahlakbrhane9430
@dahlakbrhane9430 Жыл бұрын
May God protect you from all evil spirits
@mehertsolomon2205
@mehertsolomon2205 Жыл бұрын
Tebarek bedeme beten yakeyelen
@TSIONKEBEDE-q9x
@TSIONKEBEDE-q9x Жыл бұрын
Tebarku
@tesfuteshome1406
@tesfuteshome1406 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ❤
@photography6969
@photography6969 Жыл бұрын
Abiyachin bertalin
@Zerihun-n7o
@Zerihun-n7o Жыл бұрын
ሰው በክፉ መንፈስ መጠናዎት ምክንያት ሐጢያት ውስጥ ሊወድቅ ይችላል ግን " ሁሉም ሀጢያትን ሰርቷል የእግዚያብሔር ክብርም ጎሏቸዋል" ይላል ። ታድያ ማን በማን ላይ ሞት ይፈርዳል??? የሚያድንም የሚኮንንም አንድ አምላክ ነው። ሰው ሆይ ንቃ ትጋና ጸልይ !!! ለፍርድ የምትቸኩል አንተ ማነህና ነው??? ስለ ኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊ በጌታ ፊት እንንበርከክ !!!!
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Жыл бұрын
ግብረሰዶምን አጥብቄ እቃወማለሁ አወግዛለሁ እስከሞት ድረስ ይፈረድባቸው እላለሁ ይገደሉ እነዚህ የዲያቢሎስ አጀንዳ አስፈፃሚዎች ናቸው ይገደሉ!!!! በሰውም በእግዚአብሔርም የሚጠላ ፀያፍ ርኩሰትን ፈፅመዋል እግዚአብሔርም ይላል ይገደሉ ደማቸው በላያቸው ይፍሰስ ይላል ቅዱስ ቃሉ 🙏🙏🙏
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
መድኃኒት ቤቱ ይህንን አርማ ሳያውቅ በፍጹም አይጠቀምም የእነሱ አባል ቢሆን ነው።
@nanikifle3401
@nanikifle3401 Жыл бұрын
@tigistya
@tigistya Жыл бұрын
ሣድሶች እንኳን ደህና መጣችሁ
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Жыл бұрын
Igziabher yestlan
@Bilateoyato
@Bilateoyato Жыл бұрын
ሙሴቬኒ ጀግናዬ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤❤
@aronsolomon4550
@aronsolomon4550 Жыл бұрын
Well done
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Жыл бұрын
መምህር አብይ አንድ ነገር አይቼ የዶ/ር እመቤት የጥርስ ህክምና የማስታወቂያ አርማውን እየው እስቲ
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 Жыл бұрын
ስለ ከዋክብት ሲወሳ የክብርት ሃኪም አበበች እነሳተርንን የማቆላመጥና የሳተርንና የሌሎቹንም ፕላኔት ግብር ተአድንቆትና የአምልኮ መልክ ባለው ሁኔታ ሲያወጉን ትልቅ ጥያቄ እያደረና እያደገብኝም መቶአል። ነገር ግን ወንጌልና እውነት አይወድቅምና አይናችን እለት እለት በእውነት ይገለጥና ታላቁን እግዚአብሔር መልሰን ክብሩን ለፈጣሪነቱ እንሰጠዋለን። ስወዳቹኮ🎉❤🎉❤
@helensahle6071
@helensahle6071 Жыл бұрын
Selam lante ykun Wendme Gobez 👌👌👌Ethipiawi 👍👍👍💖💖💖 selam le Ethiopia Egziabher ylaklat🙏🙏🙏
@eyuman3710
@eyuman3710 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ ኧረ ወዴት እንጩህ ፈጣሪ ዝም አትበል ፍረድ
@davidgetachew
@davidgetachew Жыл бұрын
Yoweri Museveni is the hero of Africa 🇺🇬
@sisaymeaza1015
@sisaymeaza1015 Жыл бұрын
Egziyabehare edme ena tena yestachehu!!!
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ Жыл бұрын
የኖህ ዘመን ሠዎች የጥፋት ውሃ ሊያጠፋቸው እስከሚመጣ ድረስ ልባቸውን የደነደነ፣ የማይሰሙ ነበሩ። እኛም ኢትዮጵያውያን ልክ እንደ ኖህ ዘመን ሰዎች በዘር፣ በጎሣ ልባችን ደንድኖ በነጮቹ የተደገሠልንን የማናስተውል ሆነናል። እባካችሁ እራሳችንንም ፣ቤተሠባችንም ሀላፊነት ወስደህ አናንቃ፣ ግንዛቤ እንስጥ። ህዝባችን አሁንም ገና ጎሣ እና ብሔር ላይ ተኝቷል። እግዚአብሔር ከሚጠፉት ወገን ከመሆድ ይታደገን።
@etatumama3538
@etatumama3538 Жыл бұрын
እውነት ነው በአሁን ሰሀት መቃወም ያለብን ግብረሰዶምን ነው ቢመቻቸው የባልና ሚስት ጋብቻን በሴራ እያፈረሱ ያልተጋቡትን እና ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሁሉንም ግብረሰዶም ማድረግ ነው የሚፈልጉት የተወለደው ባክኖ እንዲቀር ሁሉ ይሰራሉ ከነዚ ሴራ ታግለን መጣል አለብን
@abiyotasfaw8764
@abiyotasfaw8764 Жыл бұрын
My hero brothers and sisters keep going
@matub4261
@matub4261 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይኑር❤❤❤
@messymeesy4350
@messymeesy4350 Жыл бұрын
5 አመት ሙሉ እየታረድን ሞታችንን ማስቆም ያልቻልን ከማውራት የዘለለ ምንም ማረግ ያልቻልን ፍጡሮች ነን በቃ 😢😢😢😢😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
😭😥☝️
@ZubeydeAhmad
@ZubeydeAhmad Жыл бұрын
Alhamdullilh alla nemtal lslam
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
ብዚዬ እኔንም ከአይምሮ በለይ ነው የሆነብኝ × ነገር አብይ ልኡል እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ይስጥልን
@henokezewda2965
@henokezewda2965 Жыл бұрын
ፕሬዚደንት ሙሤቬኒ በቀጥታ አንዲገደሉ ነው ህግ ያወጡት አንዴት ደስ አምትል የምድር ገነተት የሆነች ሀገር አንዳላቸው መሬት የግለሠብ የሆነበት ሀገር!! አረጂም አድሜ ለሙሤሼኒ❤❤❤❤
@fikadufikadu
@fikadufikadu Жыл бұрын
ቴሌቪዥኑ መቼ ነው ሚጀምረው ? በዳታ አልቻልንም ከኑሮ ውድነቱም አለ
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat Жыл бұрын
Wi-fi ይሻልካል የኪሱ
@genkeb6480
@genkeb6480 Жыл бұрын
አብይ እይታህ ደንቆናል በርታልን በርቱልን
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 108 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 218 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 108 МЛН