በፋኖ የተማረኩት ኮሎኔል መልዕክት፣ የደብረፂዮንና ጌታቸው ድርድር?፣ “በሚሊዮን አስከፈሉን” ታከለ፣ የድንበር ውጊያ፣ ጦሩ ስለሄሊኮፕተሯ ምላሸ |EF

  Рет қаралды 67,573

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 229
@MarkonBini
@MarkonBini 3 сағат бұрын
ድል እና አንድነት ለጀግናው ፋኖ እናሸንፋለን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@WalelignAbebe
@WalelignAbebe 42 минут бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪
@Ewawa674
@Ewawa674 Сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ😘
@ወሎየዉነኝየጂዛኑ
@ወሎየዉነኝየጂዛኑ 2 сағат бұрын
ትግራይና አማራ ወድምና እህት ናቸዉ❤
@ShewanameNam
@ShewanameNam Сағат бұрын
የምርህን ነው ለዛ ነዋ እንደዛ ከምድረገፀ ስለመጠፋፋት ሲነዛ የነበረው
@lanteTV1
@lanteTV1 Сағат бұрын
@@ShewanameNamውጣ ከከዚህ አንት ቀጣፊ ሻዕቢያ ነህ ❌🇪🇷❌
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Сағат бұрын
ትም በሉ ይአኽሎ​@@ShewanameNam
@TemuEmaro
@TemuEmaro 2 сағат бұрын
ሰላም ንህዝቢ ትግራይ 💪💪💪
@AlegroSiempre
@AlegroSiempre Сағат бұрын
እወ ሰላም ንህዝቢ ትግራይ. ግን ንጹር ዝኾነ ኣጀንዳ ይሓዝ. ወይ ኢትዮጵያዊ እንተ ኾይኑ በቲ ፌደራል መንግስቲ ዝብሎ መስመር ኣብ ሓደ ሃገር ክልተ ሰራዊት ክህሉ ስለ ዘይፈቅድ ነቲ TDF ዝብሃል ሰራዊት ፈንጥሑ ብመስመር መንግስቲ ፌደራል ይኺድ. ወይ ነጻነቱ ኣዊጁ ምስ ኤርትራ ተሳማሚዑ ፍርያቱ ብምጽዋዕ እናሰደደ ይማዕብል ሰላም ይርከብ. ምእንቲ ስልጣን ክብሃል ግን አይ ንየማን አይ ንጸጋም ኮይኑ ብህዝቢ ምጽዋት ጠጠው ይበል. ሰላም ይስዕር 😮
@البيلالبييل
@البيلالبييل 52 минут бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ ሽንፈት ለተኩላው መንግስት
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 2 сағат бұрын
ወይ ታምር ሳያውቁት የተናቀው ፋኖ አመታቶችን እያርበደበደ ይገኛል ገራሚ ሕዝብ አማራ!!❤❤❤❤
@lukewarm170
@lukewarm170 2 сағат бұрын
ማነው የናቀው የመስላችሁ አንተን የሚመስልት ነበሩ
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 2 сағат бұрын
@@lukewarm170 ማለት?እስቲል የብልፅግና ዳይፐሮችና tplf ፋኖ ማለት ለነሱ ዘራፊ በባዶው እሚፎክር ቀማኛ ብለው ነው እሚስቡት ፈጣሪ ይመስገን በክንዳቸው በደንብ ቀና ብለን መሄድ ችለናል!!ፋኖየ መከታየ የሚያውቁህ ያውቁሃል!!
@AlegroSiempre
@AlegroSiempre Сағат бұрын
​@@lukewarm170አይደለም አማራ ሃይል እያለው ራሱ እዳር በመቆም ነበር በማንም እማይረባ የበታችነት yemiyaTe
@abrahamhagos1938
@abrahamhagos1938 Сағат бұрын
Fano is limited in the Amhara region ONLY. Can't progress beyond that.
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 Сағат бұрын
😂😂😂😂 አልቀረባችሁም። አማራ ክልል እኮ ከአአ 46 km ነው ያለው። የምትዋጉት ግን ጎንደር፣ ጎጃምና ወሎ ነው። ይህ ታዲያ አራት ኪሎ ወደዚያ አልመጣች እናንተ መች ጣፎ ወይ ሱሉልታ ትደርሳላቹህ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 3 сағат бұрын
#የአማራ ህልውና ትግል ለሁሉም እኩል ለሆነ ስርዓት ለመፍጠር ነው።#አማራ አሸንፏል 💪💪💪🇪🇹
@fuaduwado2800
@fuaduwado2800 2 сағат бұрын
😅
@juharsirag-zn6lg
@juharsirag-zn6lg Сағат бұрын
ፋኖነት ጀግንነት አሸናፋነት🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 2 сағат бұрын
በኛ ወረዳ ፋኖ ነው እየመራ ያለው መግሰት የለም ህዘቡም ደስተኛ ነው ወላሂ❤❤❤
@genenekebede8376
@genenekebede8376 2 сағат бұрын
የት ነው ወረዳው
@אשנאפי
@אשנאפי Сағат бұрын
ከአሁን በኃላ የአማራ ህዝብ ሰማይ ዝቅ መሬት ከፈ ቢል መብትና ደህንነቱ ሳይረጋገጥ መቼም ቢሆን የፋኖ ትግል በፈፁም አይቆምም 🔥🔥🔥🔥💪🏻
@zola-b5k
@zola-b5k 2 сағат бұрын
ድል ለተገፋው ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berhanuaberha
@berhanuaberha Сағат бұрын
ፉኖ ያሽንፉል ድል ለጄግናው አማራ ህዝብ።
@idrishSayid
@idrishSayid 3 сағат бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@BilalSeesay
@BilalSeesay Сағат бұрын
ድል ለጀግናዉ ፋኖ
@DemekeFrew
@DemekeFrew Сағат бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 2 сағат бұрын
ሰለም ለሰዉ ልጁ ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@אשנאפי
@אשנאפי 2 сағат бұрын
የኦሮሞ መንግሰት ዓለማ ህግ የማሰከር ሳይሆን የአማራ ህዝብን ሌሎችን ረግጦና ባሪያ አድረጎ የኦሮሙማን መንግሰት ዘላለም በሰልጣን የማቆየት ቅዥትና የማይሳካ ሃሳብ ነው ‼️‼️
@WonagsegedFikremaryam-bq8ew
@WonagsegedFikremaryam-bq8ew Сағат бұрын
ፋኖ ቀስ እያለ እያለ እያለ ............4 ኪሎ
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 2 сағат бұрын
ድል ለፋኖ ህዝባችንን እርስ በርስ ያጫርሳል ህፃኖ ንጉስ
@negagetachew974
@negagetachew974 2 сағат бұрын
ሕፃኑ ንጉስ በዚህ ከቀጠለ ኢትዮጵያ ወደ ብዙ ቦታ እንደ ሶማልያ ስትከፋፈል አማራ ያለ ምንም ችግር የራሱ ሐገርና መንግስት ሊያውጅ ይችላል፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ሶማል፣ አፋር ...ሌሎችም ሩስያ በ1990 - 18 ቦታ ላይ ሶማልያ 6 ቦታ፣ ዩጎዝላቪያ 7 ቦታ ተከፍለው ነበር፣ አብይ አሕመድ ካላስተካከለ የማይቀር ይመስላል ።
@berhanea3798
@berhanea3798 2 сағат бұрын
@@negagetachew974በትክክል! ዩጎዝላቪያ ላይ የሆነው ይሄ ነው! ✅✅
@YonasTadesse-e7h
@YonasTadesse-e7h 2 сағат бұрын
ድል ለፋኖ ።
@HayleslaseNiguse
@HayleslaseNiguse Сағат бұрын
ድል ለፋኖ እደምያሸንፍ አልጠራጠርም ምክንያቱ ግፍ የወለደው አርሚ ነው
@timur-4894
@timur-4894 2 сағат бұрын
አማራ ትግራይና ኦሮሞ የፖለቲካ መጠቀሚያ አይደሉም። ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪
@Tamekebe-o3u
@Tamekebe-o3u Сағат бұрын
የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ለብዙ ሺህ አመታት ተዋድደው ፣ተከባብረው እና ተዋልደው የኖሩ ህዝቦች ናቸው። አሁን ግን በማይመለከታቸው ግጭት እንዲገቡ ተደርግዋል ለዚሁም መነሻ የሆነው ህዝቦችን ካላጋጨ ስልጣን ላይ የሚቆይ የማይመስለው የራሱን ወንበር ለማመቻቸት ሲል ብልፅግና ባለፉት ስድስት አመታት ትልቁ ስኬት አመጣሁበት ብሎ እንደ ድል የሚመካበት አማራ እና ትግራይን ማጣላቱን ነው። ታድያ ይህ መርህ አልባ ነሆነ ስርዓት ኢትዮጵያን የማፍረስ ድርጊቱ አጠናክሮ ቀጥሎበታል እና ጎበዝ ምን እስከምንሆን ነው ቆመን የምንጠብቀው። ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 2 сағат бұрын
አማራና ትግራይ ለአገር ዕድገት በርካታ ሥራዎችን በጋራ ሰርተዋል። የፖለቲካ ዝሆኖች በተንፈራገጡ ቁጥር በሕዝቡ መካከል ቁርሾ በመጣል ለማለያየት ይሞክራሉ። ግን አይችሉም። ወገኔ ሆይ ንቃ❤🙏
@negagetachew974
@negagetachew974 2 сағат бұрын
ሕፃኑ ንጉስ ፖለቲካው ካላስተካከለ ከተወሰነ ጊዜ በኃላ ኢትዮጵያ እንደ ሶማልያ ብዙ ቦታ ላይ ልትለያይ ትችላለች። የዚያን ጊዜ ሁሉም የራሱ መንግስት ሊመሰርት ይችላል፣ ይህ በሩስያ በ1990 18 ቦታ ተከፍላለች፣ ሶማልያ 6 ቦታ ዩጎዝላቪያ 7 ቦታ የኢትዮጵያ ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ የማይቀር ይመስላል ።
@YeshiharegMolalegn
@YeshiharegMolalegn 2 сағат бұрын
ድልእና አንድነት ለጀግናው ፍኖ እናሸንፍለን
@negagetachew974
@negagetachew974 2 сағат бұрын
ሁሉም ክልል የራሱ ታጣቂ ካደረገና ሕፃኑ ንጉስ ከታጣቂዎቹ ካልተደራደረ ኢትዮጵያ እንደ ሶማልያ ወደ መለያየት ካመራች አማራ የራሱ መንግስት ሊያውጅ ይችላል፣ አፋር፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ሶማል...ሌሎችም እንደዚያ
@ጥቁርሕዝብ
@ጥቁርሕዝብ Сағат бұрын
ጎበዝጋዜጠኛነህበርታ ወንድሜ!
@PaulosMulu
@PaulosMulu 3 сағат бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ 🙏🙏🙏
@iamfree347
@iamfree347 2 сағат бұрын
ብርሀኑ ጁላ የኢትዮጵያን ጦር እንዴት እንደሚዋጋ ሳይሆን እንዴት እንደሚማረክ ነው
@user-tr3iw1qx5y
@user-tr3iw1qx5y 2 сағат бұрын
ተጋሩ ይህ ጦርነት የአብይ አህመድ ነው፡፡ለአረመኔ እናግዝም፡፡አማራ ያደረጉትን ስህተት አንደገመውም፡፡ በግዳጅ ሂዱ ስታባሉ ለፋኖ እጃችሁን ስጡ፡፡ደግሞ ትግራዋይ ለአብይ አመድ ይሙት። አይታሰብም፡፡
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 Сағат бұрын
ከእስርቤት አስወጥቶ እኮ ነው ወደ ውግያ የምያስገባቸው ወንድሞቻችን 😭😭😭
@fidleytube
@fidleytube 2 сағат бұрын
እጃጀው ዘደ ኋላ አድርገው አስራቸው ይመስላል ፋኖ ፍታቸው ትግራዎይ ናቸው አማራዎች ስታሰሩ አላየንም በትግራይ😬
@Mike_Tom_1000Tom
@Mike_Tom_1000Tom 2 сағат бұрын
ድል ለፋኖ ……ድል ለአማራው
@bktigrayadey6331
@bktigrayadey6331 Сағат бұрын
በጣም አሁን የተሰማኝ ሀዘን እንደ 2013 ዓ/ም የትግራይ ህዝብ በመንነቱ ምክንያት ያለምንም ልይነት በኢትዮጵያ ህዝብ ግፋ በለው እየተባለ ስጨፈጭፍ ይሰማኝ እንደነበረ ስሜት ነው የተሰማኝ ይህ ኮ/ል በዛ ከሀዲ ሀገር ለሷ ስል ዕድሜው ልክ ያሳለፈላት ሀገር ስል ስንከራተት ኖሯል ብኋል ደሞ ትግራዋይ በሆኑ ሁለት ሶስት አመት ብእስርቤት ተሰቃይቶ ከዛ ወደ በቴሰቡ መልቀቅ እየተገባ በግዳጅ በማያገባው ጦርነት እንዲገባ ተደርጎ እዚ በመውደቁ በጣም ጥልቅ ሀዘን ተሰማኝ😢
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 2 сағат бұрын
Abiy Ahmed Aliy must go
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 3 сағат бұрын
መቼ ነው በቃ የሚለን ሰው እንዴት በወገኑ እንዲህ ዓይነት ጭካኔ ይፈፅማል
@yewbetelakassa8684
@yewbetelakassa8684 2 сағат бұрын
አረ ወገኖቻችን እርስ በራሱ መገደል ይቁሙ ወንድም በወንድሙ መጨካከን እግዚአብሔር በቃ ይበለን የሠለጠነ አለማቷች የት ደርሰዋል እኛ ግን እርስ በራሳችን እራባችንን እንግደል አረ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ኦህህህህ
@BrhaneGebrerufael
@BrhaneGebrerufael 54 минут бұрын
❤❤❤❤ ሚድያ ማለት የሄ ነው
@twdrskss
@twdrskss 2 сағат бұрын
የአክብሮት ሰላምታ ለናንተም ባየር ላይ ይድረስ❤ ተጋሩ ጦርነት እራሀብ ችግር እና ቸነፈር በቃው አዲስ ትውልድ ወንዝ የሚያሻገር ተመርጦ የተጋሩ መከራ ይብቃ ከንግዲህ በኅላ አዲስ መጣፍያ ካሮጌ ሱሪ መለጠፍ ይብቃ ስልጣኔ ከአቅሱም ከተጀመረ ከዛው መሞት የለበትም በሴራ ህዝብ አለቀ🤔🤔🤔
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 2 сағат бұрын
ይህን የፋኖ አመራር ንግግር ከልብ ነው የወደድኩት ይህ አይነት ንግግርና ተግባር በመላበስ ብቻና ብቻ ነው ይህንን የብልግና ስብስብ በተባበረ ክንድ የሚገረሰሰው ፣ ከቤተሰቡ ተለይቶ በማንነቱ ታስሮና አሁንም ለውጊያ የተማረከውን ሌ/ኮል ትግራዋይ እንዳለፏት በእንክብካቤ ወደ ቤተሰቡ እንደሚሸኙት ፋኖዎች ተስፋ አደርጋለሁ ፣ ይህንን በማድረግም ብርሃኑ ጁላንን የብልግና ባለጌዎችን ቅስም ስበሩት ።
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 сағат бұрын
10/12/2016 - 03/02/2017 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! . . . . . . . . . የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው??? በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡ በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .  በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .  አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .  በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .
@TATSAMEKSOLOMON
@TATSAMEKSOLOMON 2 сағат бұрын
the central point is peace for all activities . But why do we lost even the bad peace ? no one has answer , because veterans like siyum had been talking about so many time unfortunately they had been Tegaru who were member of TPLF and majority of elites who control the power of Ethiopians were on the state of madness . Their wish was to devastated the national state of Tigray by any means ,the reason behind this was the narration of of Ethioipianism with out Tegaru in the history custom and ... and the new state formation of Ertreanims on the soil of Tegaru .
@multnet6087
@multnet6087 Сағат бұрын
ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ስል ደስ የማይለው ላይክ ይድርግ
@shferawbzuneh8373
@shferawbzuneh8373 2 сағат бұрын
ድልና አንድነት ለጀግናው ፋኖ
@ገብረእግዛቤርወልደአረጋይ
@ገብረእግዛቤርወልደአረጋይ 3 сағат бұрын
ዜናዎችን በፅሑፍ የምታቀርብት ድረ ገጽ ብትዘጋጅ ጥሩ ነው።
@mk-tech-talk
@mk-tech-talk 2 сағат бұрын
Allahu Akber dil letegeffaw hizib
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 2 сағат бұрын
ድል ለወገኖቻችን ድል ለ ጀግኖቻችን ድል ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖ ❤🎉
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 сағат бұрын
አማራ ስትሆን እደዚ ታስባለህ አብይ አህመድ የሚመራው ኦነግ እና መከላከያ የሚባል ፋኖን ወይም ሌላ አካልን ቢማርክ እደዚ በክብር ይይዛል ወነጉ አብይ እና የሚመራው ቡድን በአደባባይ ሲረሽን ሲርድ አይተናል እውነተኛ ሰው ስትሆን ግን እደ ፋኖ ታስባለህ ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ አህመድ ይሁን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@WeldayHaileslasse
@WeldayHaileslasse 25 минут бұрын
አድንቅ አለሁ
@twdrskss
@twdrskss 2 сағат бұрын
አክብሮት ሰላምታ ለናንተም ይድረስ❤
@andego751
@andego751 21 минут бұрын
Best journalist team 🎉🎉🎉🎉 viva E.F ❤
@YisakAssemahegn
@YisakAssemahegn 2 сағат бұрын
❤❤💛💛 Ethio forum number one!
@TesfayGebre-ot1lw
@TesfayGebre-ot1lw Сағат бұрын
መሬት መንቀጥቀጥ ይነሰን እንዴ እንዳንገለበጥ እን ጸልይ።
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 5 минут бұрын
ድል ለኡማራ ፋኖ ! ትግሬው ኮረኔል ከተማረከ በኋላ ተዋልደናል ይለናል ማፍር ይገባሀል 27+6 ትህነግ ትግሬ አማራን ማጥቃት ይብቃህ
@user-95674
@user-95674 Сағат бұрын
አስዘኑኝ❤ድል.ለፋኖ❤❤❤❤
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 2 сағат бұрын
❤❤❤ ድል ለፍኖ ሞት ለጥላት
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 2 сағат бұрын
አሜን❤
@wendesenandarge5576
@wendesenandarge5576 Сағат бұрын
ስወድህ ታጣቂ አትበል ፈኖ በል
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 3 сағат бұрын
Well come
@AhmedMseid-cr2tx
@AhmedMseid-cr2tx 2 сағат бұрын
ኮነሬሉ አብይ ለ 3 ዓመት አስሮት ነበር: አሁን እንኳን ተረፍልን በሕይወት :ከቻላችሁ ወደ ሀገሩ ቀላቅሉት: ቤተሰብ ለ3 ዓመታት አድረሻ አልነበረችውሞ!!
@aarontsegaye2261
@aarontsegaye2261 3 сағат бұрын
አንደኛ
@gammebiru9438
@gammebiru9438 3 сағат бұрын
Good Morning From North America
@KKw-z3d
@KKw-z3d 2 сағат бұрын
አብይ እድሜው ይጠር
@AhmedAlii-q9m
@AhmedAlii-q9m 2 сағат бұрын
ያንተ ይጠር 😂
@aregashtegegne3922
@aregashtegegne3922 2 сағат бұрын
አሜን
@madinafuj6125
@madinafuj6125 59 минут бұрын
ገልቱ ዳይፐር​@@AhmedAlii-q9m
@GetachewMitikie
@GetachewMitikie Сағат бұрын
ፋኖ ያሸንፍል
@Selmmillion
@Selmmillion 2 сағат бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ አሸናፊ ነው
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df Сағат бұрын
ለማስታረቅ የተመደቡት ሰዎች ምንያክል የታመኑ ናቸው?
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 2 сағат бұрын
Fano heroes ❤❤❤❤❤
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 сағат бұрын
ይልቅ ሰሜናዊያን ተባብረው ይህን ዳቢሎስ መንግስት ያስወግድ!! ጣት መጠቋቆም ለማንም አይጠቅምም.
@NnccVvbnnn
@NnccVvbnnn 7 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AbebaYirga-p3e
@AbebaYirga-p3e 29 минут бұрын
ቆይ እስከመች ነው እርስ በራስ ምትሞጋገሱት አቤት አማራ
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 2 сағат бұрын
አሁንስ ሰው ሰራሹ እልቂት ሳይጨርሰን የተፈጥሮው አደጋ ሊገላግለን ሳይሆን አይቀርም። እግዚአብሄር ሆይ እባክህ ይቅር በለን።
@godisoeromo1429
@godisoeromo1429 3 сағат бұрын
Welcome
@siyoumteshome8793
@siyoumteshome8793 2 сағат бұрын
ፋኖ ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ያቸንፋን❤አማራ❤አማራ❤አማራ❤ያቸንፋን❤ያቸንፋን❤ያቸንፋን❤ያቸንፋን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 сағат бұрын
Welcome welcome❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mothiberhanuofficial44
@mothiberhanuofficial44 Сағат бұрын
Good
@simonabraha4147
@simonabraha4147 Сағат бұрын
“ ግርም “ 👈🏾
@DunisMoges
@DunisMoges 3 минут бұрын
የአዲስ አበባ መሬት በጦር መሳርያ ልዋጭ ለአረብ ኤምሬት እየተሸጠ ነው
@BrookY-c4d
@BrookY-c4d 3 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም የሀቅ ምንጭ እንወዳችኋለን
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 2 сағат бұрын
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Сағат бұрын
የትግራይ እና የአማራ ልጆች ሆይ እባካችሁ አንድ ሁኑ የአብይ መንግሥት የተነሣው የናንተኑ ዘር ለማጥፋት መሆኑን ተረዱ እባካችሁ
@taibah5903
@taibah5903 3 сағат бұрын
ያገሩሰላምየናፈቀዉ ያረቢ ሰላምፍርአምጣልን
@FjkGig-r9b
@FjkGig-r9b 45 минут бұрын
Fanoን....ፋንዶ ስትሉ ለነበረችሁ ደናቁርት ይሁንላችሁ
@FiyorebeyeneGobena
@FiyorebeyeneGobena 2 сағат бұрын
ወይጉድ የናቁት ያሥረግዛልአሉ
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 2 сағат бұрын
የኮሪደር መንፈስ የተዋጋ ይሁን😂😂
@tayetaye3400
@tayetaye3400 3 сағат бұрын
❤ the first one to like and comment
@ሴሌዩቱብ
@ሴሌዩቱብ 2 сағат бұрын
ሰራዓት ብልፅግና ካልፈረሰ ሰላም የለም
@aarontsegaye2261
@aarontsegaye2261 3 сағат бұрын
አቤ አንደኛ ጋዜጠኛ
@omkhaled6864
@omkhaled6864 2 сағат бұрын
ድል ለተገፉው የአማራና የትግራይ ህዝብ❤❤
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 2 сағат бұрын
Abiy must go
@HadushTsegay-e6b
@HadushTsegay-e6b 2 сағат бұрын
@HomeQatar-kb2hq
@HomeQatar-kb2hq 2 сағат бұрын
Rgtegna negn yehe swuye tgiraway aydelem keesr wetto wedey wugya aygebam😢
@sisayasefa8745
@sisayasefa8745 Сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Сағат бұрын
እኔ በትግራይ የተከሰተውን ልዩነት በአጭር ጊዜ እንደሚፈቱት ምንም ጥርጥር አልነበረኝም። የምናወራው 27 አመት ኢትዮጵያን ከመሩ ሰዎች ጋር ነው። ያውቁበታል።በተለይ አባ ጥዑም ያሉበት ሽምግልና በድል ይጠናቀቃል።
@IsayasLul
@IsayasLul 29 минут бұрын
ከዓብይ ጋር የዋለ ከውርደት አያመልጥም።
@Sew-mehon07
@Sew-mehon07 3 сағат бұрын
የደብረፅዮን ጌታቸው ድርድር ሁለቱም የሚጠርግ እንድሆን እመኛለሁ።
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 2 сағат бұрын
Yitregihina! anten min yiluhal? Ye zinb ergooo, qinfizzz
@Sew-mehon07
@Sew-mehon07 2 сағат бұрын
@@Tewodros-tm7bs ኣታ ተካል ተሰተር ቆማል
@Anberbir-v5w
@Anberbir-v5w 58 минут бұрын
ያሬድ ሲጋራና ጠላ ይወዳል ስጡት
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 2 сағат бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@RshatuMamo
@RshatuMamo Сағат бұрын
የሰው ዘር ያተን ዜና ነው በጉጉት የምጠብቀው
@fisshadesta
@fisshadesta 3 сағат бұрын
ከምርኮኛ ኣመራርና ምክር ውጤት ኣያመጣም።
@mollatafere1349
@mollatafere1349 2 сағат бұрын
fano forever
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 2 сағат бұрын
A❤❤❤❤❤❤❤
@abrahagidey6886
@abrahagidey6886 3 сағат бұрын
Never deal with Debrzion group.
@AlegroSiempre
@AlegroSiempre 2 сағат бұрын
ኣትማረኩ ይሉ ይሆን?😂😅😂
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 36 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,7 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 31 МЛН
አዲስ አበባ የማን ናት? የከተማዋ ቅኝ ገዥዎች |ETHIO FORUM
20:26
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 214 М.
የትግራይ ሁኔታ በወጣቶች እይታ ውይይት ከብርሃነ (ልፍኣተይ)
2:20:35
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 36 МЛН