አሰልጣኝ አብርሃም ለብሄራዊ ቡድን አይመጥንም Arts Sport

  Рет қаралды 11,635

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@alexabera8546
@alexabera8546 4 жыл бұрын
ትንሽ ጠበቅ አርገህ ያዘው ዝም ብሎ ነው የሚያወራው ትንሽ ሰርተህ አሳዩን ሰው ከምትዘረጥጥ You have some complex make it clear?!
@fuadali1495
@fuadali1495 4 жыл бұрын
ሰላም አሌክስ! የቀድሞው የባንክና የጭማድ ተጫዋች የነበረው ግርማ መስፍን (ግርማ ሸፎ) የፖለቲካ ሹመት በለው ህወሓት ውስጥ ትልቅ ስልጣን የነበረው የቀድሞ ባለስልጣን ዘመዱ ስለነበረ ነው ከእንግሊዝ ኢትዮጵያ ተመልሶ ይሄንን የ ቀድሞ ተጫዋቾች ማህበር ያቋቋመው እና ትልቅ ኢንቨስትመንት ውስጥ ገብቶ ሀብት ያፈራው በተረፈ እንኳን ኢትዮጵያ ውስጥ ፕሪሚየር ሊግ ቲም ይዞ ሊያሰለጥን የቀበሌ ቡድን የማሰልጠን ብቃት የለውም!
@alexabera8546
@alexabera8546 4 жыл бұрын
Fuad Ali got it thanks my brother you nailed appreciate it .
@ስለአገርፍቅር
@ስለአገርፍቅር 4 жыл бұрын
ምን ዓይነት አለመታደል ነው ታላላቆችን እያንቋሸሹ ራስን ጣሪያ ላይ መስቀል እኔ እኔ እኔነት የሞላበት ህይወት እግዜር ይማርህ ። እነ ሰውነት እኮ በተግባር ተፈትነው ብዙ በብዙ መከራ ውስጥ አልፈዋል ደሞም ብዙ ምክር አላቸው። ማውራትና መሥራት ይለያያል ዕድሜ ይስጠን እንጂ የስፖርት ቄሮ ነህ። አደራ ደግመህ አታንጣብን የጀዋር ወንድም ነው
@ethionairobimoha4194
@ethionairobimoha4194 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነቱ ገልቱ ነው ይትዮጵያን የገደላት በወሬ አደለም ሰውየ በተግባር ነው
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 4 жыл бұрын
በመሰረቱ መጀመሪያ ላይ የግርማን አካሄዱን አልወደድኩለትም ነበር ነገር ግን በተፈጥሮዬ በቁንፅል ሃሳብን ሰምቼ ሃሳብ መስጠት ስላለመደብኝ እስከመጨረሻው ሰማሁህ ወደ ሃላ ላይ ያመጣው ሃሳብ አሳማኝ ነው ነው ::በነፃ ታዳጊውን ብሄራዊ ቡድን ላሰልጥን ማለት ተገኝቶ ነው ? ይህን ጊዜ አንድ ነጭ ይህ ጥያቄ ቢያቀርብስ ?ኢንስትራክተር እንደነገርከን ከሚገባው በላይ በሙያ ሰልጥነሃል ነገር ግን በተቻለህ አቅም እንደ ኢትዮጵያውያን በእድሜያቸው የሚከበሩትን አክብረህ ልምዳቸውንም ሳታንቃሽሽ የሰዎችን መብት ችሎታ ሳታዘቅጥ የራስህ መረጃዎች በትህትና በፍቅር ለህዝብ ብትገልፅና ህዝብ ፍርዱን ቢሰጥ ይቀላል ::ለወደፊቱም ቢሆን እንደዚህ አታድርግ እኔን በዚህ ቦታ ብመደብ ይህን ይህን ለታዳጊው ብሄራዊ ቡድን ማድረግ እችላለሁ በዚህ ጉዳይ ያለኝ መረጃዎቼ እነዚህ ናቸው ብሎ ሃሳብህን ለሽያጭ ማቅረብ ብቻ በቂ ነው :: ለአንተ እንዳልከውም በታዳጊው ላይ እግር ካስ ካልተሰራ ከንቱ ሩጫ ነው ለምን ቢባል ተፈጥሮአዊ የአካል ብቃታችን ከልጅነታችን ጀምሮ ካልተሰራበት የሌላውን አለም ለመቃቃም አጠያያቂ ስለሆነ ?የቅድመ የስነ ልቦና ትምህርት ከልጅነት ተኮትኩተው ማደግ ስላለባቸው ...የግድ መሰረታዊ ሃሳብ ይዘህ ስለመጣህ መደገፍም አለበህ ብዬ አምናለሁ መልካም እድልም እመኝልሃለሁ ::
@100bahirdar
@100bahirdar 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አድንቄሀለሁ! እንግዳው እንኳን ያልገባው ወይ ሊያምታታ የፈለገው ነገር አለ። ሲጀመር ካፍ ሲያሰለጥን ለ15 ቀን ነው። የመጨረሻዎቹን ሁለት ሶስት ቀናት ደግሞ ከውጭ በመጣ ኢንሰትራክተር ታዛቢነት እና ፈታኝነት። አሰልጣኝ ሰውነትም ሆነ ሌሎች በዚህ ነው ያለፉት። ሌላው፦ የሚጠየቀው ዲግሪ/ዲፕሎማ የነበረው (...ሳህሌ እስኪቀይረው) የስፖርት እንጂ ሰውየው እንዳለው .......አይደለም!!! ባጠቃላይ ከውጭ የመጣ ሁሉ አዋቂ እንዳልሆነ በጃዋር አይተነዋል በሉት!!!
@dlegesseifu
@dlegesseifu 4 жыл бұрын
I can understand your frustrations Girma Shuka! I hope one day everything you are working for will be realised! Daniel, from London.
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
I agree with him. Let's not politicize his intentions. We need structural change in Ethiopia football and football management. Girma Mesfin probably one of few Ethiopian got trained football properly since childhood. He seems knew what he is talking about. He was trained by the one and the only Taddesse Gebremedin.
@seyoumasfau8100
@seyoumasfau8100 4 жыл бұрын
He talks a lot! He knows nothing! Guregna!!!
@hailuyohannes4681
@hailuyohannes4681 3 жыл бұрын
ብራይን ሮብሰን አልሞተም ቦቢ ሮብሰን ነው የሞተው ይሰተካከል
@fetagoogle4679
@fetagoogle4679 4 жыл бұрын
አንተ ደደብ የመቆፈር ዲግሪ የለም። መጀመሪያ በእውቀት እራስህን አበልፅግ።።። "ለማያቅሽ ታጠኚ አሉ አባባ"
@mituethio
@mituethio 4 жыл бұрын
አንተ ሰውዬ በጣም ትዕግስት ኖሮኝ ያልከውን ሁሉ ሰማሁህ ግን አዳችም እውቀት የለህም ደግሞ ሰለ ኢንስትራክተር ጋሽ ሰውነት ቢሻው ሰትናገር ትንሽ አይሰቀጥጥህም እሱ ማለት እኮ ሀገሬ ኢትዮጲያን ከ 31 አመታት ቡኃላ ለአፍሪካ ዋንጫ መድረክ ያበቃ ጀግና ነው አንተ አንድም ሳትሰራ ዝም ብለህ አታውራ መጀመሪያ ስራ በሚሰሩ ሰዎች ትቀናለህ እዳንተ አይነቱ ነው የስንቱን ችሎታ ያለውን ወጣት የቀጨው ሰራ መጀሪያ ከመስራትህ በፊትም ደግሞ ተማር።
@sema5489
@sema5489 4 жыл бұрын
ምን ይመስላል ገልቱ ; ቱልቱላ ጭብጥ የለሽ ምኑን ከምን ነው የሚዘባጥረው ምሳሌ ልስጥህ ;- ሁለት ጣሳ አንደኛው በጠጠር የተሞላ ሌላኛው ትንሽ ጠጠሮች ያሉት ብትነቃንቀው የትኛው ይበልጥ ይጮህ ይመስልሀል? ለማንኛውም አንተ ሁለተኛው ጣሳ ነህ :: ትንሽ ጠጠር ያለው ጣሳ
@natuenaenay4532
@natuenaenay4532 4 жыл бұрын
እሄ የመጨረሻ ተንከሲስ ነው ነጮች አሳሩን ሲያበሉት ሲጫወቱበት አር የነካው እንጨት አርገው ይልኩልናል እዚ መተው ምቀኛ ተከሲስነት ያሳዩናል
@newg3441
@newg3441 4 жыл бұрын
Girma shuka, a pleasure to see you after a long time. We were living together at same village in our childhood(at around 22 Mazoria). How is your bro, Samson? You look very young though your age is between 54 to 56.
@eldanatilahun2554
@eldanatilahun2554 4 жыл бұрын
ወሬ ብቻ ያሳዝናል እባካችሁ በተግባር ሰርታችሁ አሳዩን ሁሌ እንደተናናቅን ውራ ሁነን ቀረን። ጥረት የሚያደርጉትን ተጫዋቾች አግዙዋቸው።
@SuperGen-gu7sj
@SuperGen-gu7sj 4 жыл бұрын
ወሬ ብቻ። ጥላቻን አንግቦ ሁል ጊዜ ሌላውን እንደዳጣጣለ የሚኖር ደንቆሮ ነው ሸፎ ማለት።
@sha-t9f4p
@sha-t9f4p 4 жыл бұрын
የ ኢትዮጵያውያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዉስጥ በጣም ሚያስጠላ ስራ ነው ሚሰራው we need some change.
@zebra8028
@zebra8028 4 жыл бұрын
ማነኝ አለ እሄ ድፍን ቀይ ቅል??
@natnalseboka7130
@natnalseboka7130 4 жыл бұрын
ግርማ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነው። ግን ምን ዋጋ አለው ፌዴሬሽኑ ውስጥ የተሰባሰቡት ደናቁርት ናቸው።
@jb1234546
@jb1234546 4 жыл бұрын
ትክክለኛ አገላለፅ በተለይ የኳሱ ንጉስ መንግስቱ ወርቁ ማንም የማይደርስበት አሠልጣኝ ፡ነው ፡፡
@gashegetachewwubie1770
@gashegetachewwubie1770 4 жыл бұрын
This guy is crazy enough
@robelalemu5933
@robelalemu5933 4 жыл бұрын
He is a man of principles. He is strictly professional. He will shine soon.
@akidan10
@akidan10 4 жыл бұрын
Bryan Robson is still alive
@anwarsiraj8217
@anwarsiraj8217 4 жыл бұрын
I think he get the point spashaly under 17 yes he's Right
@amarekasaye1278
@amarekasaye1278 4 жыл бұрын
EMPTY VISEL GIVES SOUND
@gashegetachewwubie1770
@gashegetachewwubie1770 4 жыл бұрын
Kedada who are you?
@king_maker9285
@king_maker9285 4 жыл бұрын
ሰዉየው ግን ጋዜጣኛ ነው? በጣም ይቸኩላል፤ ፕሮግራሙን መምራት አይችልም የስፖርት እዉቀት ያለው አይመስልም
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
ይሄንን ሰውዬ ሳሪ እና ጆዜ እንዳይሰሙት ብቻ!
@arangwdiashara8325
@arangwdiashara8325 4 жыл бұрын
ሰውነት ቢሻው ብቻ ነው የኢትዪብያን ኳስ የቀየረው ግን ምቀኝነት ስላለበት ነው እንጂ ሰውነት ጎበዝ ነው በራሱ አስተሳሰብ ስለምሄድ ነው ስለማይለማመጥ ለፈድረሹ
@InspireEritrea
@InspireEritrea 4 жыл бұрын
ከ በርልይ አንድ ሰሙን ለ ፈተና ቆይተ.. ይውቀለሁ... funny ነው...
@natuenaenay4532
@natuenaenay4532 4 жыл бұрын
ምናባ ሰርተህ ነው ሰው ምተቸው አንተ ምቀኛ አለን አደለም ከፌዴረሽን አገርም ማባረር ነው አይጠቅምም ምቀኛ የሰው ምቀኛ እካን አባረሩ እንኳን የተማረ የሌለን ሄደ የተማርክበት አገር አስልጥን እኛ ያሉን ይበቁናል
@MegaMeskerem
@MegaMeskerem 4 жыл бұрын
Did this guy ever coached in the Ethiopian primer league? Did he ever coached at the national team? It seems like he have a big complex. We have a problem in football. People think that because they have got a license in Europe they can open their mouth and talk a lot of BS. Okay he ahve a license from UEFA, what have he done with it?
@sha-t9f4p
@sha-t9f4p 4 жыл бұрын
This is not about complex or something...it’s all about the system, he’s telling us the truth with evidence. Our football federation needs to be professional that’s what it’s all about.
@peter98834
@peter98834 4 жыл бұрын
I must say this, many said a lot about the guest, but the journalist is just sitting there worming the sit, if it was Said Kiar the journalists who was conducting this interview this guy would be questioned with knowledge and fact, i wonder how he would behave then. Sad the questioner is dead, usable to critically questione this guy.
@fikireskemekabir2578
@fikireskemekabir2578 4 жыл бұрын
it's very difficult to give any club to you because it's very difficult to trust you.
@hailuyohannes4681
@hailuyohannes4681 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ????????
@antehunzeleke5068
@antehunzeleke5068 4 жыл бұрын
ጤነኛ ነው
@gersamb4548
@gersamb4548 4 жыл бұрын
What kind of discussion is this, confused
@peter98834
@peter98834 4 жыл бұрын
So true...me too!!
@mohamedwayrah4780
@mohamedwayrah4780 4 жыл бұрын
Ask him moryeno is never play a soccer and one of the best coach
@tesfayesilshe8785
@tesfayesilshe8785 3 жыл бұрын
ኢሄ ካባ ዱላ ገር ገዝቶ ነው አነዴ ???
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
ere afer bela belew yhe solato
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 4 жыл бұрын
Digree yezo denze moltwal Ante denez
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 4 жыл бұрын
Gezetehew new laysensun 1 sament techawtehe were tabzalhe Ende international time 1 week kkkkkk
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 4 жыл бұрын
Ahun ante metelew aseltaje mehon yalbet football techawache yenbere sew new eyalke new
@eliyastegegn8966
@eliyastegegn8966 4 жыл бұрын
Sertehe asayen bakih yemiyawera alatanim.....bizu yemiyaweru alun!!
@sha-t9f4p
@sha-t9f4p 4 жыл бұрын
Ethiopian football federation is a joke...what a shame
@natebersh6507
@natebersh6507 4 жыл бұрын
Bryan robo still breathing ...
@derejezewdu8069
@derejezewdu8069 4 жыл бұрын
Good product will not speak. This guy is full of complex. I bet he is not capable.
@gashegetachewwubie1770
@gashegetachewwubie1770 4 жыл бұрын
Yemecheresha wonfit sewuye
@gabrielag9538
@gabrielag9538 4 жыл бұрын
Lunatic 🙄🤨
@bayewliknaw3067
@bayewliknaw3067 4 жыл бұрын
Yedekeme new
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 жыл бұрын
በጣም ደደብ ናቹዉ ሁለታቹም ጠያቂ ነኝ ተብየዉ ምንም እራሱ ስለ እስፖርት አታቅም ተጠያቂዉም ደግሞ ደደም ጮማ እራስ መሆንክን አሳየክ ጭራሽ ጋሽ ሰዉነትን ትተቻለክ ወላሂ ሞተዉ ይበልጡካል አንተ ገለባ ዱቄት ነጫጭባ አቦ ጭርሼ ላዳምጥክም አልችልም አፈር አባክ ብላ
@dgnegunegus4421
@dgnegunegus4421 4 жыл бұрын
ይሄ ሽሮና ጫት underground ውስጥ ሲሽጥ እንጂ ስለ ኳስ ስልጠና በየትኛው capacity ነው? ብሎ DW የወያኔ ቲቪ ላይ ሪፖርት እርገውታል አላለም እንዴ ጌታቸው ቀዳዳ He must be core ወያኔ ያን ትልቅ ቦታ ያው ታማኝ አገልጋይ እንጂ ችእውቀትና ክህሎት ወያኔጋ criteria ሆኖ አያውቅም:: What a retarded goon
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 4 жыл бұрын
መናናቅ
@semeretsewene5228
@semeretsewene5228 4 жыл бұрын
ነፍጠኛው ታድያ አንተ ነው ልብሄራዊ አሰልጣኝ የምትመጥነው.... ደንቆሮ ዘረኛ....
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 4 жыл бұрын
semere tsewene የኔ ጅል ነፍጠኛ ትርጉሙን ታውቃለህ ጠይቅ የእኛም የኦሮም የአማራም የትግራይም የአፋርም ....ነፍጠኛ አለ ቀፎ ራስ ይህ ሰው ራሱን ወክሎ ነው የመጣው ጉዳይህን ከሱ ጋር ጨርስ አሁን ከአንተ ጋር እኛም ተቆጥረን ይሆን 50 ሚልዮን ኦሮሞ የተባልነው ?
@medhanetesfagabr2407
@medhanetesfagabr2407 4 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎🤭🤭⚽
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 4 жыл бұрын
Seta set mekeja
@yohanneshaylemariam5746
@yohanneshaylemariam5746 4 жыл бұрын
mine yemselale doma
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 4 жыл бұрын
Mekeja edehonke tastawkalhe
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 4,2 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 30 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,3 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН