ሰዎች በቁመቴ ስለሳቁ የመጀመሪያ ሚስቴ ጥላኝ ሄደች. ሴይፉ ጋር ከቀረበው ረጅሙ ልጅ ጋር ሊገናኙ ነው

  Рет қаралды 663,669

Shegerians - ሸገሪያንስ

Shegerians - ሸገሪያንስ

Күн бұрын

ሰዎች በቁመቴ ስለሳቁ የመጀመሪያ ሚስቴ ጥላኝ ሄደች. ሴይፉ ጋር ከቀረበው ረጅሙ ልጅ ጋር ሊገናኙ ነው
ለየትኛውም አይነት አስተያየት Zena Jokers phone number 0931845635

Пікірлер: 713
@sheger-l9k
@sheger-l9k 2 жыл бұрын
ለየትኛውም አይነት አስተያየት Zena Jokers phone number 0931845635
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ ጥራት ይገባህ የፍጥረቶችህ ብዛት አይነትና መጠን ብዛቱ።
@tub4465
@tub4465 2 жыл бұрын
ዬቱም ክፈቱላቸው
@ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ
@ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና በርታ የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ተመስገን አምላኬ ዩቱብ ከፍቻለሁ አስተዋውቅልኝ በፈጣሪ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
@@tub4465 ደምሪኝ
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
ማርያምን ዘና ጆከሮች ክበሩልኝ ያኛውንም ልጅ ebs ቀርቦ እንዲታወቅ ያደረጋችሁት እናተ ናችሁ። ይሄም ህይወቱ ተቀይሮ እናየዋለን። ተባረኩ ሚድያችሁ ከዚህ በላይ ይስፋ።
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
እውነት ነው ለሁላቸውም ያስተዋወቃቸው ጆከር ነው በርቱ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 жыл бұрын
አሚን የኔ እናት
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ጅሩ ደምሪኝ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ስራህ ግሩም ነው ማነው ሰይፉ ላይ ይቅረብ የሚል👍👍
@LeyuGirma
@LeyuGirma 3 ай бұрын
በጣም ፈጣሪ ስራ ውብ ነው
@kirumanhebesha3984
@kirumanhebesha3984 2 жыл бұрын
ሠይፉ ላይ ይቅረብልን የምትሉ በላይክ ግለፁ
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አጭር እረጅም ቀጭን ወፍራም ሁሉም የፈጣሪ ፍጡር ነዉ ሰዉ ሰዉ በመሆኑ ብቻ እናክብረዉ 🙏🙏
@futurefixhub
@futurefixhub 2 жыл бұрын
eduye aznag negeroch alugn ye photoyen mlkt nektesh kech bey wde
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@futurefixhub እሺ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ነይ እሺ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ልዩ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ትልቅነት ሁሌም እናመስግን አንዱ አጭር አንዱ ረጅም የሱ ስራ ድንቅ ነው ተመስገን🙏
@martinendres5657
@martinendres5657 2 жыл бұрын
እባካችሁ: የጫማ: እና: የልብስ: ቁጥሩን:ላኩልኝ:እግዚአሔር: ይባርካችሁ‼️‼️💐🏆💜💎🙏🏾💎🏆🌼🎖👌የነገዎን: እና: የጋሹን: ከቻላችሁ:የልብስ: ጫማ:የስልክ: ቁጥራቸውንም: ላኩልኝ: እወዳችሗለሁ‼️‼️ ጋሹም: በአስቸኳይ: የጂኒየስ: መፅሐፍ: ላይም: እንዲመዘገብ:የምትችሉትን: ሁሉ:አድርጉ‼️🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🍀💎👏🏾💎🏆🏆🏆🌼🎖‼️
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 жыл бұрын
@@martinendres5657 የኔ ቅን እንዳንቺ ያሉ ያብዛልን
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 жыл бұрын
@@hayatyoutube7172 ሁዩዬ ደመርኩሽ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የአሏህ ፍጡር ብዙ ነው በአላህ ፍጡር ጤኛ የሆነ ሰው መሳለቅ ጥሩ አደለም ጂህልና ነው
@Sነኝየመርሳዋ-x2w
@Sነኝየመርሳዋ-x2w 2 жыл бұрын
ትክክልብለሻልእህት
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
@@Sነኝየመርሳዋ-x2w እንደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@Sነኝየመርሳዋ-x2w
@Sነኝየመርሳዋ-x2w 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@Alem464
@Alem464 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር አምላክ ስራ ድንቅ ነው ስሙ ለዘላለም የተመስገን ይሁን❤🙏
@futurefixhub
@futurefixhub 2 жыл бұрын
alemye aznag negeroch alugh ye photoyen mlky nektesh kech bey wde
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
አለምዬ ደምሪኝ
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሁላችንም ያንተ ስጦታ ነን።በሰጠኸን ሁሉ ስጦታ እንድናመሰግን እርዳን ።አንድ ባንዱ የምንቀልደው አለማወቃችን ነው ልብ ስጠን
@አዱኛአለሠው
@አዱኛአለሠው 2 жыл бұрын
Amin
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦። ።።
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 жыл бұрын
አሚንንን ወዴ💐💐💐💐🌹
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@waskan6902
@waskan6902 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ቁራአን መቅራት እፈልጋለሁ
@رحمهاحمد-ص6خ
@رحمهاحمد-ص6خ 2 жыл бұрын
አሚንንንንንን ውደ መቅራት እፈልጋለሁ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ወይ እነብሩኬ ምርጦች ተባረኩ እንርዳው ብሩኬ ዘና ጆከሮች የአመቱ ምርጥ ዩቱብ በርቱ ማንም በፍጥረቱ ማፈር መሸማቀቅ የለበትም ። ይህን የገጠር መንገድ መሄዳችሁ 10k ይገባቸዋል ላይክ አድርጓቸው ኮማቾች
@Eነኝከወሎ32
@Eነኝከወሎ32 2 жыл бұрын
አሰላማላይኩም
@melkamuamera3642
@melkamuamera3642 2 жыл бұрын
ሴቷ ልጅ ሳቋ በጣም ነው የሚያምረውና የሚያስቀው፡፡ ጨዋታቸው በሙሉ ደስ ይላል፡፡ ደስታችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ፡፡
@ለይላኡምጁናይድ
@ለይላኡምጁናይድ 2 жыл бұрын
ጥቁሩም ነጩም አጭር ረጂም ሁሉም የ አዳም ዘር ሁሉም ከአንዲ አፈር ሁሉም ወዴ አፈር ተመላሾች ነን ማሥተዋል ይስጠን ። በአላህ ሥራ ላይ መሣለቅ ጡሩ አይዴለም ቁና መሥፈር ነዉ መቆጠብ ጡሩነዉ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ
@ለይላኡምጁናይድ
@ለይላኡምጁናይድ 2 жыл бұрын
@@jamilajal9132 እሽ ማሚ አብሽሪ 👍👍👍👍👍👍
@alemtsehayamisalu8061
@alemtsehayamisalu8061 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጣችሁ: ከሰፈሬ ላይ ሲኖር አንድም ቀን እንደዚህ የብርሄን ፀጋ ለማስተዋወቅ አስቤ አላውቅም:: እናንተ ግን ከሩቅ ቦታ መጥታችሁ አስተዋወቃችሁት::ተባረኩ በእውነት
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ጥራት ይገባክ ያአለማቱ ጌታ የሆከው አሏህ አፈጣጠሩ ድቅ ነው ዘና ጆከሮች ጉበዞች👍👍👍
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ወላሂ የምሬን ነዉ እባየን መቆጣጠር ነዉ ያቀተኝ የኔ አባት እድሜህን ያርዘምልህ አይይይ ቢረዝሙ መሠላል ቢያጥሩ እርግማን ነዉ ይላሉ ሠዉ ቢወፍሩ ዚጦ ቢቀጥኑ ወረጦ አይይይይይ የሠዉ ነገር ወላሂ እኔም ስደት አቀጭሮኝ ይሄዉ አደየ ቁጥር አደየ አጭሯ እያሉ ነዉ የሚጠሩኝ 😭😭😭
@የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ
@የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 жыл бұрын
ሰው ምን አለኝ ብለሽ ለሰው ቦታ እራስሽን አታጨናኒቂ ሰለሰው ሰለሰው ቀድጄ ልልበሰው ያለችዋ አስቴር ያለ ምክንያት አይመስለኝም ሰው ከባድ ነው😭
@עלמאדיסוונדמנך
@עלמאדיסוונדמנך 2 жыл бұрын
@@የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ well•
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
@@Tube-tj9qe eshi anchm demrny
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ዘና ጆከሮች ሰላማችሁ ይብዛ ለምታረጉት መልካም ስራ አለማድነቅ ንፍግነት ነዉ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እመልሳለሁ
@fozitube4459
@fozitube4459 2 жыл бұрын
እኒህን ልጆችና መሠሎቻቸዉን ካሉበት ድረሥ እየሄዳችሁ ለምታበረታቱት እነ ብሩክ ከልብ እናመሠግናለን አንተ መልካም ሠዉ ነህ የምር ፈጣሪ ይጨምርልህ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@fkrtech
@fkrtech 2 жыл бұрын
ጎጃምን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ጎጃም የሌለ ነገር የለም ፍቅር እስከጥግ ኑሩልኝ😘😘😘😘
@futurefixhub
@futurefixhub 2 жыл бұрын
fkrye aznag negeroch alugn ye photoyen lkt nektesh kech bey wde
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
Fkr ደምሪኝ
@zeggaymehary9148
@zeggaymehary9148 2 жыл бұрын
N@@Tube-tj9qe
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ 2 жыл бұрын
ሰዉ ሁሉም አንድ ነው በእግዚአብሔር ፊት። በኣርኣያ ስላሴ የተፈጠረ ነዉ ፣ ራስበራሳችን ልንቀላለድ አይገባም። ሁሉም የእግዚአብሔር ስራ ነው። በሰጠኝ እንድናመሰግነው ይርዳን። አይዟችሁ ወንድሞቻችን ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር 2 жыл бұрын
ያሱባሀን አላህ አጂብ የአላህ ስራ ማቲወስ ያስቃል ወሬው መርዘምም ያስቸግራል ማለት ነው ሚስኪና ያለጫማ 5ት ደቂቃ መቆየት ከባድ ነው ያረህማን ቀሪ ዘመናቸውን ባርክላቸው
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ዘና ጆከሮች አድናቂያችሁ ነኝ ኑሩልን ስወዳችሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ያረብ ስንት ሚስኪን ባለበት ይሄ ሁሉ ስቃይ 😓💔👏💚💛❤
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
ዘና ሚዲያ በጣም ትልቅ ስራ የሰራችሁ ነው አመሰግናለሁ በርቱልኝ አግዚአብሔር እረጅሚ እድሜ ጤና ይስጥልን ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡር እኩል ነዉ አይዞችሁ ❤️❤️🙏🙏
@ሶፊውሎ
@ሶፊውሎ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭በግሩ ጫማ ለብሶ አያቅም😭😭😭 ያረብ ተባበሩት በውጭ የምታሰሩ ልጆች በልኩ
@meseretebosena
@meseretebosena 2 жыл бұрын
ቁጥሩን ፈልጊ እማ በቅርብ ኢትዮ እሄዳለው እና
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
@@meseretebosena 60
@wome8375
@wome8375 2 жыл бұрын
ቁጥሩ ስንት ነው ይነገረን ሙሉ አድራሻው ስልክ ቁጥሩም ቢተውልን
@alextigstg3055
@alextigstg3055 2 жыл бұрын
ሁላችንም እግዚአብሔር ነው የፈጠረን ልጂቷ ግን ጩኸቷ ጭንቀት ነው የለቀቀብኝ በአባታችን ስለተመሰጥኩኝ በትዕግስት ጨረስኩትኝ ወንዶቹ በጣም ደስ ይላሉ እህታችን ድምፅሽን ቀንሽ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ሰራ ይገርማል ማሸ አላህ ታምራላችሆ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ዜና ጆከር ግን ሽልማት ይገባዋል የምር እውነት ግንኮ እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያ ቢያስጠሩ እና የሆነ እውቅና ሲያገኙ እናንተም እንዱ ናችሁ ብል ማካበድ አይሆንም 👏👏👏በተረፈ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ተመስገን ብቻ 👏 የኛ ሀበሾች ትልቁ ችግር በእግዚአብሔር ስራ ከመደነቅ ይልቅ ሰውን ማሸማቀቅ ነው እናም ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን በተረፈ እንደነ ዜና ጆከር ያሉትን ያብዛልን 👏💓 ቃልዬ የኔ ምርጥ መከሪ ምርጥ አነቃቂ ልጅ እኮ ነሽ አነቃቂ አንደበቶች ላይ ቅረቢ እስኪ 😘👏👏
@mulumulu6190
@mulumulu6190 2 жыл бұрын
ብሩኬ አንተ ስትፈጠር ስለነኝክ ፍጥረቶች የልባቸውን ሀዘን ለመግልፅ ለማፅናናት ነው ። ብሩኬ ወደዚህ አለም ስትመጣ ባጋጣሚ አይደለም ጌታ በስራው ሁልጊዜ ትክክል ነው ።
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው ።🙆
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ውደ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔንም ደምሪኝ ደመርኩሺ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እመልሳለሁ ውዶቹ
@መዲና-ጸ2ዘ
@መዲና-ጸ2ዘ 2 жыл бұрын
እኔ በሰፈሩና በምንገዱ በትዝታ ጭልጥአልኩኝ😍😥 ሁላቺንንም አላህ ባገራቺንላይ ያስደስተን እናትሀእናትሀገር ሰላምሽን አላህ ያብዛልን ዞሮ መግቢያቺን🇪🇹🇪🇹👍🌹
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 жыл бұрын
በቁመት ይሄ ሰዉ ይበልጣል ሪከርዱን ይሰብራል ብየ ገምታለዉ ሰይፉ ጋር ቀርቦ መዝገብ ላይ መመዝገብ አለበት በጣም ረጅም ናት
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 жыл бұрын
እግዝያብሔር ሥራው ድንቅ ነው ሁሉም በሥራው ትክክለ ነው ሥሙ የተመሠገነ ይሁን
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
ዜና ጆክር የምታቀርባቸው አዝናኝና ቁም ነገር አዘል እንዲሁም ቀልዶች ከምር በጣም ነው የሚያምሩት ለማንኛውም በርታ
@ፍሬጉራጌዋዩቱብ
@ፍሬጉራጌዋዩቱብ 2 жыл бұрын
ብሩክዬ በጣም መልካም ሰዉ ነህ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ስለ ምታሳየን ምስጋናችን ከልብ ነዉ
@AmAm-ff7ze
@AmAm-ff7ze 2 жыл бұрын
አቤት ያንተ ስራ ግሩም እኮ ነው ፈጣሪዬ🙏
@mekdiyeqdusmkaelilij9914
@mekdiyeqdusmkaelilij9914 2 жыл бұрын
ምን እፁብ ድንቅ ነው የፈጣረይ ሥራ ክብር ይመሥገን ለፈጣረይ ሥለሠው ምንም አይጨንቃችሁ ፈጣረይ እድህ አድረኩእምሥራን እረጅም አጭረ መካከለኛ አካለ ጉደሉ እደረጉ እምሥራን ምክንያት ሥላለው ነው እህት ወንድሙች ብረቱልኝ በጣም እውዳችሃለሁ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ሁልም እከታተላችሁ አለሁ ግን ኩምት ግን አልፅፍም ዛሬ በሥራችሁት ሥራግን በጣም አሥደሥታችሁኝ በረቱ የተደበቁን እህት ውንድሞቻችን አውጣችው ፈጣረይ ሁልም ከናተ ጋር ነው እህን እማደረግ ላሥተምረን ፈልጉነው ፈጣርይ በምሣሌ ያሥተምረናልግን ሠው ሥንባል መችውምአይገባንም ፈጣረይ ማሥተዋሉን ልቡናውን ያድለን ሀገራችን ኢትዮጵያንም ሠላም ያድረግልን
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 жыл бұрын
ወላሂ ቃል የለኝም እዲህ ለውቅና እና ከተደበቁበት እያወጣቹህ ሞራናቸው እዲታደስ ስለምታደርጉት እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@ethiopia8672
@ethiopia8672 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ።።
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ወርቅዬ ደምሪኝ
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 жыл бұрын
Amen
@ሓፊቲገሬየማኛ
@ሓፊቲገሬየማኛ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አመስጉኑ ሆሉን የሱ ሰራ ነዉ ና ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የፈጣሪ ስራ ሁሉንም ነገር በምክንያት ነው የሚያደርገው ፈጣሪ ሁሌም ሀያል ነው
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 2 жыл бұрын
ውይ፣በድንግል፣እነዚ፣ድንክዬዎች፣የሚሰሩት፣ድራማ።ሁሌም፣ያዝናናኛል።
@toybatoyba8953
@toybatoyba8953 2 жыл бұрын
ያአላህ ሥራው ብዙ ነው ዘና ጆከር ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ የእውነት መልም ሠው ነህ ቀጥልበት👍👍
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
የእግዛብሔር እፁብ ድንቅ ነው ሁሉም የሱ ፍጥረት ነን አይዛችው ዋናው ጤና ነው ምንም አይሰማችው ጨዋታችው ደስ ይላል
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር የፈጣሪ ሰራ ነው አበሸሩው አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ 💞🥰💞🥰 ሰላም ለሀገርችንን ያረብ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@fastfast3323
@fastfast3323 2 жыл бұрын
ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራነው እስቲ ሌሎቹም ልክ እንደዚህ የሆኑ ስዎች እየፈለጋቹ ብታቀርቡ መልካም ነው የእኛ ስው ከአጉል አመለካከት እንዲ ወጣ ከእኛ ለየት ያሉት ስዎች ክብር ብንስጠቸው መልካም ነው ከማግለል ምንም አይገኝም ።
@የሀረብሀገርሻማሥዴተኛዋ
@የሀረብሀገርሻማሥዴተኛዋ 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅነህ ላይክ ሸር አርጉለት ወገኖቸ እነቃልንም ለውጦ ዩቶብ ከፍቶ ያሥተዋወቀ ጎበዝ ልጅነው ከጋዴኛው ጋር አሁንም ዴህ ለፍቶ ሁሉንም ይለውጣቸዋል
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
አቦ ዘና ጆከር እድሜ አችሁን ገፋ እጀራችሁን ሰፋ ያርግላችሁ እያለቀስኩ ነዉ የመረኳችሁ 😭😭😭
@Eነኝከወሎ32
@Eነኝከወሎ32 2 жыл бұрын
አሰላማላይኩም
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 жыл бұрын
አረ ምንም ኣያሳዝንም ጫማ ኮ ከጊዜ በውሃላ ነው የመጣው ምንም ሚገርም ኣይደለም ኣያቶቻችን ያለ ጫማ ነው የኖሩት እኔም የተወሰነ ዓመት ኣልጠቀምም ነበር እድሜ ለከቴሜ ኣቀበጠን
@mulumulu6190
@mulumulu6190 2 жыл бұрын
ዘና ጆከር ጌታ በዘመናችሁ ሁሉ ይባርካችሁ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ቅን
@እግዚአብሔርእውነቱንይግለ
@እግዚአብሔርእውነቱንይግለ 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ጎበዝ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ሁሉንም ውብ አድርጎ ነው የፈጠረ ምንም አይሰማችሁ ለካስ ረጅም ሰውም እንደዚህ ነገር ይደርስበታል ብዬ ያስብኩት ዛሬ ነው
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@Mohamedali-fk9gx
@Mohamedali-fk9gx 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስሲሉ ከሰይፋ ጋር ይቅረቡ የሚል በላይክ ይግለፅ
@አርሴማ-ኈ6ፐ
@አርሴማ-ኈ6ፐ 2 жыл бұрын
ብሩኬ እግዚአብሔር ይስጥህ እደዚህ የተደበቁትን ስለምታወጣልን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@mertotube2150
@mertotube2150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም በስራዉ ትክክል ነው። ሁላችንም የእርሡ ድንቅ ፍጥረቶች ነን።
@Eነኝከወሎ32
@Eነኝከወሎ32 2 жыл бұрын
አሰላማላይኩም ወራህመቱላሂ ውበርከቱ ውድና የተከበራችሁ የኢቲ ልጆ ሙሉ ባላችሁበት የአላህ እዝነት አይለያችሁ አገራችንንም ስላም ያርግልንን
@habtamalemneh9939
@habtamalemneh9939 2 жыл бұрын
አይዟችሁ ህዝቡ ይግንዛቤ እጥረት ነዉ። በርቱ እዉዳአቹሁ አለዉ። እግዚአብሔር ሀይሉን ጉልበቱን ይስጣአቹሁ።
@amsalselam7215
@amsalselam7215 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ታደምቂያለሽ እኮ እግዛብሔር ይጠብቃቹ ዘና ጆከርስ እናመሰግናለን🤩🤩🙏🙏
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አጀኢብ ነው የፈጣሪ ሰራ
@Eነኝከወሎ32
@Eነኝከወሎ32 2 жыл бұрын
አሰላማላይኩም
@wudewude1621
@wudewude1621 2 жыл бұрын
አረ፣ዘና ጆከር ምን እንደምላችሁ አላቅም ።🙏🙏🙏👌👌💐💐
@ኢትዬጸያእማማ
@ኢትዬጸያእማማ 2 жыл бұрын
ዜና ጆከሮች እግዛአብሔሪ ይሰጣችሁ አገሪ ለምለሟ ጉጆም ሰላምሸ ይብዛ 💚💛💚
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 2 жыл бұрын
Amen enem enate gojame nat betam desyilal
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
አማራዬ ደሜ ደምሪኝ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ቅን
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 2 жыл бұрын
ሁሉም የእግዚያብሄር ስራ ድንቅ ነው በርቱ ተባረኩ!
@mekedessamaiel161
@mekedessamaiel161 2 жыл бұрын
ወይኔ አገሩ ደስሲል ለጥ ያለሜዳ በስማም አገር ብሎ ዝም ነው ውነትም ማኛ ለም አገር መባል ሲያንሰው ነው የኔ ጌታ ሰውየው ድምፁ ደሰሲል
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
#_ወዳጄ____!! #ማመን_ካልቻልክ ምንም ነገር ልታሳካ አትችልም፣ መብራት ማጥፊያና ማብሪያ የምትነካው እንደሚበራና እንደሚጠፋ ስለምታምን ነው። ወደ ምኝታህ ሂደህ የምትተኛው እኮ እንደምትነሳ ስለምታምን ነው። በሕይወትህ አንድ ነገር ማሳካት ማድረግ የምትፈልግ ከሆነ #ማመን መቻል አለብህ። እራስህን ከሌሎች ጋር በማወዳደር ትንሽ አትሁን አንድ ሰው በአንድ ጉዳይ አንደኛ ከሆነ አንተም በሌላ ጉዳይ አንደኛ ነህ። #ሁሉም_ሰው አንድ አይነት አዕምሮ ነው ያለው ጉዳዩ የመጠቀም ና ያለመጠቀም ነው። #_ሰናይ_ቀን🙏 አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች •➢ 👇 ለማግኘት // 👇
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 жыл бұрын
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓🎓
@የድንግልማርያምልጅይክበር
@የድንግልማርያምልጅይክበር 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ❤💘
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ስራው ድንቅ ነው!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 жыл бұрын
ብሩኬ እኔ እጃ አተለይ ቃላት የለኝም ማሪያምን በቃ ፈጣሪ ይባረክህ ብዙለጀች
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው :: ደስ ይላል ::::::::
@አይኖቲዩብ
@አይኖቲዩብ 2 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም የማደቅው የዚህ ሚዲያ ሰው ነው የማደቀው በርታ በዚሁ ቀጥልበት
@Emanu1532
@Emanu1532 2 жыл бұрын
የተመጣጠነ ምግብም በልኩ ያስፈልገዋል አለዛ ያለ አድሜው ያረጃል አጥንቱም የበለጠ ይሳሳል እንደግፈው
@miserts7657
@miserts7657 2 жыл бұрын
Tiru hasab new.
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 2 жыл бұрын
ዋው ዜና ጆከሮች ቀላል ስራ አይደለም የምትስሩት እናንተ ናቹ ሁሉም እንዲወጡና ለዚህ ክብር ያበቃችዥቻቸው እናንተን ያለማድነቅ ንፋግነት ነው
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ
@jemilaabdullah6042
@jemilaabdullah6042 2 жыл бұрын
ሱብሃነአላህ የልጅቷ መሳቅ ነው የገረመኝ አቦ ይመችሽ ፈታ በሉልን የአላህ ስጦታ ነው
@Eነኝከወሎ32
@Eነኝከወሎ32 2 жыл бұрын
አሰላማላይኩም
@jemilaabdullah6042
@jemilaabdullah6042 2 жыл бұрын
@@Eነኝከወሎ32 walyekum asselam selam new
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ አይዞችሁ ውዶቼ ሙሉ ስው ኔችሁ ምንምአይሰማችሁ
@Eነኝከወሎ32
@Eነኝከወሎ32 2 жыл бұрын
አሰላማላይኩም
@wolisotube2178
@wolisotube2178 2 жыл бұрын
سبحان الله ጥራት ለአለማቱ ጌታ አላህ ይገባው ነገራቶችን ባሻው መንገድ የሚፈጥር የሻውን አድራጊ ሱብሀን አላህ
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቘ9ሸ
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቘ9ሸ 2 жыл бұрын
በአንተ ሀያል ሁሉነም የደፈቃድህ የመፈጠር ጌታ ከበር መስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ
@sadibutajiratube4070
@sadibutajiratube4070 2 жыл бұрын
አልሀንምዱሊላህ ምስጋና ጥራት። ይገባህ የአለማት ጌታ። የተለያየ። ፊጥራን። የፈጠን አላህ
@yabishawendecwhal9513
@yabishawendecwhal9513 2 жыл бұрын
የኔ አባት አጀቴ በላህው ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው ምንም አይስማህ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዜናዎች የናንተ ስራ በጣም የምበረታታ ነው ሱባሀን አላህ የአላህ ስራ ጉሩሙ ነው በጣም ነው የምደንቀው ሰው ስንባል በፈጣሪ ስራ መግባት ምን ይባላል አጭሩንም ረጅሙንም እሱ አሣምረው ፈጥሯል ልቦና ይስጠን የአገራችን ብርቅዬውች እንወዳቸዋለን ለሰው ልጅ ዋናው ጤና ነው 🙏 😍👍👌
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ደምረኝ እህት እመልሳለሁ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ መልሽ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 жыл бұрын
በሰለጠነው አለም ሁላችሁም ብርቅና ድንቅ ተወዳጅ ናችሁ :: በተለይ ቃል ቅመም ነሽ ጋዜጠኛመሆን ትችያለሽ :: ሙሉ ጤነኛ መሆን እንጂ ረጅም እጭር እየተባባሉ አንደ በእንዱ በእግዚአብሔር ስራ መሳቅና መሳለቅ እግባብ አይደለም
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 жыл бұрын
ውዶች እህት ወንድሞቼ ምርጥ ናችሁ ማንንም አትፍሩ😍😍😍😍😍😍😍
@mekdistube
@mekdistube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ጥበቡ ድንቅ ነው ምርጦችየ ሰብ አድርጉኝ ስወዳችሁ
@futurefixhub
@futurefixhub 2 жыл бұрын
mekdiye aznag negeroch alugn ye photoyen mlkt nektesh kech bey wde
@bettyadis909
@bettyadis909 2 жыл бұрын
እረጃጅሞቹ ኢትዮጵያዊዎች ግን አንጀቴን በላችሁኝ በተለይ ጫማ ምናምኑ ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ
@berhandejene7121
@berhandejene7121 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታ ያስደንቃል እይዛችሁ እግዚአብሔር ውብ እድርጌ ፈጥራችሃል እህቴ እይዞሽ እይሰማሽ ህዝባችን ስላልሰለጠነ እትፍረድበት ::
@የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ
@የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ 2 жыл бұрын
ዘና ጆከር የምሰሩት ስራ በጣም ሀሪፍ ነዉ በርቱ ጎበዞች
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ብሩክ ሰው ያገለላቸው የዘነጋቸውን አስሰህ የደስታችን ምንጭ ስለደረግካቸው ተባረክ!!!
@maeritube21
@maeritube21 2 жыл бұрын
ጎጃም የትውልድ አገሬ አቤት ማማሩ ናፈቀኝ አገሬ ስደት ሞልተህ አትሞላ መቸ ይሆን ምትለቀኝ አቤት የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው ስታምሩ😍😍😍
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 2 жыл бұрын
Enem gojame negn egziabher ethiopia hagerachinin selamm yadirgilin lehagerachin yabkan ewnetishin new ehite sidet kebab new
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@maeritube21
@maeritube21 2 жыл бұрын
@@Tube-tj9qe ነይ ኮመት ተይ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
@@maeritube21 መቸ ደምርሽኝ🙄
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
በስላሴ ቁመት የእግዚአብሔር ስራኮ ድንቅ ነዉ ቃልዬ የኔ ፈንድሻ እንዴናችሁልኝ
@tube-key
@tube-key 2 жыл бұрын
ሳቋ ደስ ይላል። ይህም የፈጣሪ ስጦታ ነዉ።
@WMQ-y3r
@WMQ-y3r 2 жыл бұрын
የእግዚአብሂር ስራ ሁሌም ገራሚና ድንቅ ነው ምስጋና ለዕርሱ 🙏🙇
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ያረብ ደግሞ ገጠር ዉስጤ ነው ያደግኩበትም ስለሆነ
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
የኔማሮች ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቃቹህ ጫዋታቹህ ዝናቹህ ሲያምር
@heead1433
@heead1433 2 жыл бұрын
ግሩም ግብርከ እግዚኦ 😍😘 እግዚአብሔር ሥራህ ግሩም ነው
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጉርምና ድንቅ አድርጎ በአምሳሉ ፈጥሮናል
@aminahsen9676
@aminahsen9676 2 жыл бұрын
ወይኔበአላህ አብሺሩዋናውጤናነው የአላህታአምርነውናአሚንብሎ መቀበልነው አይዟቹሁእፉፉፉዘናጆከር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ሰራ ይገረማል ሁላችውም ቆንጆ ናችው
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠገን የሱፈጥሮቾች። ነን
@ዝምታበቂነው
@ዝምታበቂነው 2 жыл бұрын
ቦታው ሳያምር 😊😍😊
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
ውቦችየ ሰላማችሁ ይብዛ የኢቲ እቁወች ናችሁ ❤❤❤❤❤
@futurefixhub
@futurefixhub 2 жыл бұрын
saraye aznag negeroch alugn ye photoyen mlkt nektesh kech bey wde
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሳራ ደምሪኝ
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
@@futurefixhub ok
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
@@Tube-tj9qe ok
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 жыл бұрын
የፈጣሪስራታምርነው አልሀምዱድላህ ልዩ ናችሁ ውዶችየ ቅርታላላችሁ ቤተሰብአርጉኝ
@እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
@እማፍቅርድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ባለን ነገር እግዚአብሔር ማመስገን ይኖርብናል
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,1 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 32 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,4 МЛН
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 75 М.
ረዱ ወንድሙ ፊት እዮብን እንደማትፈልገው ነገረችው
20:54
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 102 М.
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,1 МЛН