ሰዉ በድፍረት 300ሚሊዮን አለዉ ብሎ ያወራል እዉነታዉ ግን የዚህ ተቃራኒ ነዉ(ሳምሶን ማሞ samson mamo) Abbay TV - ዓባይ ቲቪ@dawitdreams

  Рет қаралды 87,860

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Ай бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#yetnayet #ethiopianmusic #samsonmamo
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 238
@haileabay4021
@haileabay4021 Ай бұрын
ሳሚ በስው ተስፋ እንዳንቆርጥ ሰው ሆነው ከቆሙት ጥቂት ሰዎች አንዱ ነህ:: ህይወትህ ይባረክ::
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 Ай бұрын
ያራዳ ልጅ ምንግዜም ያራዳ ልጅ ነው ሳሚ እረጅም እድሜ ይስጥክ
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 Ай бұрын
እዚህ ቤት ገብቼ አላውቅም ብዙም አይመቸኝም ዛሬ ግን የዚህ ሰው ምስል ድንገት ሳየው ገብቼ አድምጫለሁኝ ስሙን ጠፍተብኝ አይደለም ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሁኖ ስለተገኘ ነው ዘመንህ የተባረከ ይሁን አንተ ሰው በጣም ነው የማከብርህ በአካልም አውቀው አለሁ እዛ CMC ግቢ
@STAMA123
@STAMA123 Ай бұрын
በኢቶጵያ ምድር መፈጠራቸው ከሚያጠራጥሩኝ የተወሰኑ ሰዎች ዋነኛውና ነው የእውነት ሙሉ ሰው ነህ ሰሚዬ ዘርህ ይባረክ ውሸታምና ወስላታ በሞላበት ሀገር ኢየኖሩ ቀና መሆን መታደል ነው ተባረክ ተባረክ ተባረክ❤
@ArodoAkile
@ArodoAkile Ай бұрын
በትክልል🎉🎉
@user-wc2bz3yi4p
@user-wc2bz3yi4p Ай бұрын
በትክክል
@azebg328
@azebg328 Ай бұрын
ሜካፕ ና ፀጉር በጣም ተጋነነ በተፈጥሮ ዉበታችሁ አጊጡ ሌሎች ሐገሮች እንደኛ በተፈጥሮ ስላልታደሉ ነዉ ወደቀልባችሁ ተመለሱ
@rimay919
@rimay919 Ай бұрын
በትክክል
@JemalAbdulkade
@JemalAbdulkade Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tofikali9576
@tofikali9576 Ай бұрын
እናቴ የወለደችው ጀግና ሳሚ አስመሳይ እና አድርባይ በበዛበት አገር ከእውነት ጋር ስለቆምክ ክብረት ይስጥልኝ ከነ መላው ቤተሰቦችክ ጋር
@mjihaji7622
@mjihaji7622 Ай бұрын
የሠው ልጆች በትዳር እረጂም ጊዚ የሚቆዮ ሠዎች የአለማችን ጀግኖች ብያችሁለሁ❤
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 Ай бұрын
ሳሚ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘመንህ ይባረክ አላህ ይጠብቅህ አክባሪህ ነኝ ከሳውዲ አረቢያ
@user-wc2bz3yi4p
@user-wc2bz3yi4p Ай бұрын
ሳሚዬ በእዉነት እንዴት እንደምወድህ ከስራዎችህ ባሻገር ለሚስትህ ያለህ ፍቅር ክብር የምትሰጣት ነፃነት ያስደንቀኛል መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ለባሎች የተሰጠዉን ትእዛዝ ከታዘዙት ጥቂት ኢትዮዸያዎ ባሎች ዉስጥ አንዱና ዋነኛዉ ነህ ለብዙዎች ምርጥ ምሳሌ ነህ ሳሚዬ ሌላዉ ሁሌም እራስህን ነህ ። ማመቻመች የሚባል ነገር አታዉቅም። ሁሌ ለእዉነት የምትቆም ንፁህ ኢትዩዸያዊጀግና ወንድ ነህ🫶🏽👏🏽💪🏽🙏🏻
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w Ай бұрын
ሳሚ ለካ የእውነት ሰው ስለሆነ ነው ጠቅላይ ሚኒስተር ሲያደንቀው የሰማሁት ፈጣሪ ይባርክህ
@melon_arkebe
@melon_arkebe Ай бұрын
ለዚህ ጥሩ ሰው ክብር አለኝ፤ የኢትዮጵያ ኮልኮሌ አርቲስት ነን ባዮች ከሳሚ እና ከሰራዊት ብዙ የምትማሩት ነገር ስላለ ተማሩ
@enatdemsachew
@enatdemsachew Ай бұрын
ድሮም እውነት ነው የምትናገረው😊 እውነተኛ ሰው እያደር እውንት ይገለጣል ዘመናችሁ ይባረክ ፍሬውን በልጆችህ አግኘው😮
@gigigirma2837
@gigigirma2837 Ай бұрын
ሳሚዬ ሳምሶን ማሞ እጅግ የማደንቀው ድንቅ ባለሙያ፣ አክባሪ ነው ፣ መካሪ ነው ፣እሱ በማስታወቂያ ስራ ላይ ሆኖ እኔ በኤዲቲንግ እሳተፍ ነበር ። ካገኘው ገንዘብ ላይ ከሚከፈለን ደሞዝ በላይ ያካፍለን ነበር ብዙ እቅዶች ነበሩት ምናልባት ያ እቅድ አሁን ላይ ይተገብረው ይሆናል ብዬ አስባለሁ ። ምክንያቱም Z አብራው አለች በቃ። አክባሪዋ ነኝ እናም ዳግመኛም በስራ እንገናኝ ይሆናል። ማን ያውቃል !ሳሚዬ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ 🙏❤
@hayatyasin3873
@hayatyasin3873 Ай бұрын
የአላማ ፅናት ሰው
@degol162
@degol162 Ай бұрын
Sami You are the man With full of dignity.
@temesgenzerfu115
@temesgenzerfu115 Ай бұрын
ሳሚ አባቴ ትችላለክ እኮ ናፍቀንካል
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 Ай бұрын
አቶ ሳምሶን ስለ ፆም የተናገረው በጣም አድናቆት አለኝ እናመሰግናለን
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 Ай бұрын
Lemen yewashal
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Ай бұрын
ሳሚ ለኤፍሬም ታምሩ አማነሽ የሚለውን ዘፈን ሳሚ ነው የሰጠው ጎበዝ ነው ኑርልን
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 Ай бұрын
ሳሚ በጣም ትልልቅ ቁምነገሮችን አስተላልፈህልናል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። ገና ብዙ ነገር ለትውልድ የሚተርፍ እምቅ ሙያ አለህና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን እናመሰግናለን ተባረኩ መላው ቤተሰቦችህ 🙏🙏
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h Ай бұрын
እድለኛ ሰው በተለይ ሴት እንደዚህ አይነት ባል በምድር ላይ መሰጠት ነው ወንዶች ብለን ስናማርር እንዳንተ አይነቶችንም እንጨፈልቃለን በጣም ምርጥ ሰው እንኳን አትርፎሽ አብራቹ ሌላ እድሜ ሰጣቹ ከዚህም በላይ እረጅም አመት ያኑራቹ ❤❤
@user-dt2kr5mg5t
@user-dt2kr5mg5t Ай бұрын
የእውነት ሰው ነህ :: እናከብረሃለን:: ስንቱን የኢትዮጵያን አርቲስት ጓደኞችህን ታዝበናል :: You are great !!!
@yordanosgirmay569
@yordanosgirmay569 Ай бұрын
የሐቅ አባት ፅኑ ለዐላማ ክበርልኝ አባቴ
@naod5774
@naod5774 Ай бұрын
ሳሚዬ የኔ ጌታ ዘርህ ይባረክ የኔ መልካም ሰው
@tigistg626
@tigistg626 Ай бұрын
ቤት የለኝም ማለት ግን አልገባኝም .. መቼም በወቅቱ በነበረው ገቢና በነበረበት ዘመን ቤት ካልኖረው ለልጆቹ አለማሰብ ይመስለኛል፡፡
@fitsumabrha6339
@fitsumabrha6339 Ай бұрын
#ውርስ ሳይሆን #ጠንካራ ልጆች አድርጎ እግዚሀር ካሳደጋቸውስ ⁉️ የወላጆች ሞት የሚጠብቁ ተስፈኞች አያስፈልጉም ።
@anghesomfoto1055
@anghesomfoto1055 Ай бұрын
Man of principles!!!
@danielg.162
@danielg.162 Ай бұрын
አቶ ሳምሶም ማሞ እንዲህ ወጥተህ መናገርህ ስላንተ ብዙ ማወቅ ችያለሁ ይሄውም ስላንተ አብዛኛው የምሰማው negetiv ነበር ግን አሁን ከቃልህ ስሰማ የተጎዱት የሌላቸው የምታግዝ መሆንክን በጋዜጠኝነትህ በዘፈን ደራሲነትህ በጣም አደንቅሃለሁ ሀይማኖትህን ኣክብረህ መገኘትህ ከዛም በላይ ከባለቤትህ ያላችሁ ፍቅር / ክብር በጣም የምታስቀኑ ናችሁ በውነት እግዝአብሔር እስከመጨረሻው በጤና በደስታ ይባርካችሁ ላደረግከው ቆይታ አመሰግናለሁ ሰላም ካብ አስመራ 🇪🇷ኤርትራ 🇪🇷
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Ай бұрын
ሳሚ ምርጥ ሰው የመርህ የተግባር ሰው ግልፅነቱን እወድለታለሁ አስመሳዮች ናቸው መጥፎ ተባረክ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ሳሚ ፍቅር አዲስን አንድ ሰሞን ያደረጋትን ነገር መቼም አንረሳዉም ከሳሚ መጣላት አደጋ አለዉ 😁😁😁
@fadhus
@fadhus Ай бұрын
ይችን ልጅ የት ነው የማውቃት እስክል ድረስ ሜካፕ ቀይሯታል። በጣም በዛ።
@hailemaryamgebru165
@hailemaryamgebru165 Ай бұрын
ሳሚ ከ 100 ሚልየኖች በላይ እብዶች ውስጥ ነጥረህ የወጣህ ለህሊናህ የምትኖር ያራዳ ልጅ ፍቅር እና ሰላም ቤትህን ይሙላው የኔ ውድ ወንድሜ
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 Ай бұрын
ሳሚዬ እውነተኛ ሰው በጣም ነው የማደንቅህ❤❤❤❤❤
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x Ай бұрын
ስታምሩ ማክዬ የሜክሲኮአችን ይህን የመሰልጅ ፈጣሪ ስለሰጠሽ ክብር ለእሱ ይሁን ልደትዬ ከነመላ ቤተሰቡ ትጠብቅልሽ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Ай бұрын
ማሻአሏህ ደስ እሚሉ ቤተሰቦች አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@KerseKerse-nm2xx
@KerseKerse-nm2xx Ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ደግና የሰውን ትልቅ ህልም የምታግዝ ተባረኩ
@abrhahaftu8182
@abrhahaftu8182 Ай бұрын
ሳሚ ባለሙሉ ግርማ ሞገስ ነህ ይህንን ማንነትክን እስከ ህይወትህን መጨረሻ ድረስ ይዘህ እንደሚትቀጥል እምነቴ ነው።
@abbydesta8011
@abbydesta8011 Ай бұрын
A man of integrity and a man of principle !!
@MulugetaHaftom
@MulugetaHaftom Ай бұрын
ሳሚ አቋምህ የማይዛነፋ ምርጥ ጋዜጠኛ& ...............
@AsegedechKebede
@AsegedechKebede Ай бұрын
Zemenih Hulu ybark.
@tadessegebremedhin9837
@tadessegebremedhin9837 Ай бұрын
ሳሚ ያንን ሑሉ አሳልፎ የሚያዋጣው ወደእግዛብሔር ደጅ ንሰሀ መግባት ነው።
@HagosHailu-le1nm
@HagosHailu-le1nm Ай бұрын
ሳሚ ኣንተኮ ትለያለህ የመርህ ሰው እግዚኣብሄር በረከቱን ያብዛልህ
@ermyasayele
@ermyasayele Ай бұрын
this guy is bold and hero, I always appreciate him. he is special.
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Ай бұрын
ሳምዬ እወድሀለሁ ይቺን የመሰለች አክባሪ ሚሰት ሰላለችክ እድለኛ ነክ
@LuelAmare
@LuelAmare Ай бұрын
ሳሚ ለህሊናው የሚኖር ምርጥ ሰው!
@biniman04
@biniman04 Ай бұрын
full of confidence ❤❤❤
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 Ай бұрын
ስወድህ ሳሚየ ❤❤❤ ሙሉ ሰው ሰው ሰው ማለት ቃላት አጣሁ
@fmayt7975
@fmayt7975 Ай бұрын
I respect you. You are real human. God bless youand your family ❤
@wasera09
@wasera09 Ай бұрын
ሰው ከሆኑ ጥቂት ሰዎች ሰዉ የሆነ ሰው ሳሚ
@medinaseid2005
@medinaseid2005 Ай бұрын
ጎበዝ ነህ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 Ай бұрын
ምርጥ ሰው ነክ ሳሚ
@abbydesta8011
@abbydesta8011 Ай бұрын
A man of integrity 🥰🙏
@user-dh4iy2kl7g
@user-dh4iy2kl7g Ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ሳሚየ በኣቃሙ ፁኑ በመሆኑ እና ያለውን በመካፈሉ በጣም ጎድቶታል።የእውነት የሚገርም ረሐሁሩህ ሰው ነው😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@zewdushibeshi
@zewdushibeshi Ай бұрын
ሳምም እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው በጣም እውነተኛ ሰው ነይ ካስመሳዮች ይጠብቅይ
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 Ай бұрын
ሳሚ እመብርሃን ትጠብቅኽ ስለአሳ የተናገርከዉን ቄስ እንኳን ያላስተማረዉን አንተግን በደንብ ገልፀከዋል አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ይርዳክ አሜን
@JemalAbdulkade
@JemalAbdulkade Ай бұрын
ሳሚ ምርጥ ሰው እድሚህን ያርዝመው ከነቤተስብህን
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 Ай бұрын
TG the word ተገማምተው when you read it fast was funny but you correct it quickly 😂😂
@user-sq7up5hz5k
@user-sq7up5hz5k Ай бұрын
ሳሚዬ የእኔ ደግ እጅግ አዛኝ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 Ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነክ ሳሚዪ እንወድካለን
@esayastesfaye7386
@esayastesfaye7386 29 күн бұрын
በእውነት ትልቅ ሰው ነህ
@jocity2010
@jocity2010 Ай бұрын
30 years of luv ,BLESSING
@user-pq4sz9ue3j
@user-pq4sz9ue3j Ай бұрын
i like this man. Be blessed
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg Ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ባልና ሚስቶች
@blitzer9628
@blitzer9628 Ай бұрын
ተባረኩ መልካም አውዳአመት
@abbydesta8011
@abbydesta8011 Ай бұрын
Samiyee: A man of Principle & man of Iintegrity 🥰🥰🙏🙏
@KerseKerse-nm2xx
@KerseKerse-nm2xx Ай бұрын
ትልቅ ሰው እረጅም እድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️
@mishu372
@mishu372 Ай бұрын
በመጀመሪያ ፆም ለነፍህ ማዳኛ ሲሆን ሰውየው ሰለፆመ ጭብጨባ ያስፈልገዋል ብዬ አላስብም ትጂ መውደድሽን በዚህ ገለፅሽለት ማለት ነው😂😂😂😂 ግብዞች አንሁን እባካችሁ
@KidistBerhe
@KidistBerhe Ай бұрын
የእውነት ስው እድሜ እና ጤና በረጅሙ ይስጥህ
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g Ай бұрын
ጀግና ሀቀኛ ሰው ነህ ❤
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 Ай бұрын
Yen konjo meiset tebareku
@tedlagetahun6921
@tedlagetahun6921 Ай бұрын
የሰው ልጅ የሚከበረው በሀብቱ ወይም ስልጣን ስላለው ሳይሆን በሚያደርገውና በሚናገረው ነው ስነምግባሩ ነው በጥቅሉ❤
@Demlew-lt3dh
@Demlew-lt3dh Ай бұрын
በማህበረሰቡ አርአያ ከሚባሉት ነው ሳምሶን ማሞ። በሚጨበጨብበት ጊዜ ብቻ ሳይሆን ጭጭ በሚባልበት ጊዜም እውነተኛ ነው። I am happy to see you samson.
@hanis-tg7nx
@hanis-tg7nx Ай бұрын
The legendary Jornalist Samson
@user-zz4vk3sm3r
@user-zz4vk3sm3r Ай бұрын
አተ ሰው ነህ በቃ❤❤❤
@ethiolove9467
@ethiolove9467 Ай бұрын
አቤት እንደው ይሄ ሜካፕ ቢጠፋ ከአለም ልይ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Ай бұрын
ዛሬ ቲጂ ማይክልን መሠልሽ
@muluwoldearegay9640
@muluwoldearegay9640 Ай бұрын
Sami ye reality seww God bless you &your family
@user-si7wy1hc9l
@user-si7wy1hc9l Ай бұрын
ብቸኛ የእውነት ሰው❤
@musitwg1803
@musitwg1803 Ай бұрын
❤❤❤
@hanis-tg7nx
@hanis-tg7nx Ай бұрын
The Legendary Jornalist and Media person Samson Mamo🎉🎉🎉🎉
@kukutilove
@kukutilove Ай бұрын
matured❤
@ArodoAkile
@ArodoAkile Ай бұрын
ሳሚ ጠንካራ ገንዘብ ጠፊ ነው🎉🎉❤
@berhaneyebeyen5
@berhaneyebeyen5 Ай бұрын
ኡነተኛና ግልፅ ተናጋሪ ከብዙ ቀን በኋላ አየሁት ።
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay Ай бұрын
🦁 a Man We Admire👏👏👏 💞💪🙏🙋🤗🤗🤗🤗🤗🤗👌
@sofanitzarhiun4466
@sofanitzarhiun4466 Ай бұрын
እግዚአብሔር አይለያቹ እድሜ ይስጣቹ
@user-xf7wg9uz4z
@user-xf7wg9uz4z Ай бұрын
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባርክላችሁ
@user-kz4hf2yw6t
@user-kz4hf2yw6t Ай бұрын
Same merte swe ❤
@JemalAbdulkade
@JemalAbdulkade Ай бұрын
ስወደው
@astermarta4031
@astermarta4031 Ай бұрын
Sami eunetegna sewu 💗💗💗🙏
@merylu-zf2vx
@merylu-zf2vx Ай бұрын
ይሄ ሰዉዬ በቃ ሰዉ ነው ነው ማለት ነው !!!!!!!!!!!!!! ብዙወች ይሄ አኮ ነው የጎደላቸው ሳምሶን እንደዚህ አይነት ስብና ያለው መሆኑን አላዉቅም ነበረ. ስለዚህ የምለው ነገር እግዚአብሔር በየዘመናቱ ሁሉ የራሱ ሰዎች አሉት.
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 Ай бұрын
nice person
@winterwolf5510
@winterwolf5510 Ай бұрын
ሸር ብትን ብለሻል በዔሉን አስብወሽዋል ሳሚ ደግሞ በሰብዓዊነት ጉዳይ ስንቅ አስጨበጠን መልካም በዓል እናመሰግናለን።
@selambelay3046
@selambelay3046 Ай бұрын
ሳሚ❤❤❤
@addisayen8086
@addisayen8086 Ай бұрын
ሳሚን Zድን በቅርብ አቃቸዋለሁ ደጎች አይገልፃቸውም ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይባርካቸው
@genetmehari2793
@genetmehari2793 Ай бұрын
Sameson king ❤❤❤
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Ай бұрын
❤❤❤🙏
@user-ey7nv1xp2p
@user-ey7nv1xp2p Ай бұрын
Yante llijoch mnyahil bante ykoralu respect
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Ай бұрын
ውይ ቲጂ ዛሬ በጣም አታምሪም
@kalbekal4748
@kalbekal4748 Ай бұрын
ሳሚያችን 🙏
@wuwuwuzshsusu2617
@wuwuwuzshsusu2617 Ай бұрын
በ 60 አመትህ ብትፆም ምኑ ይገርማል ለነፍስህ ስትል እንጂ ለህዝብ አትፆም
@abitewtadesse1042
@abitewtadesse1042 Ай бұрын
ለሌሎች ባለትዳሮች አርአያ የሚሆን ትዳር ነው፤
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Ай бұрын
አረ አትዎሽ ለፅድቅ ነው እንዴ የሰራህው አንድ ሀይላንድ ብቻ አገኝሁ የምትለው እንዴት ይታመናል ይሄ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Ай бұрын
እማትረቢ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Ай бұрын
እውነቱንነው
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
Kotete hulu edache gezebe wodade ayidelme same yetmare new maderge yefelgewn marge yemchele akeme alew denze
@waantiya12tube
@waantiya12tube Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺🥺 🌹🌹🌹
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 58 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
JR ካፕል ከ ጃሞ ጋር ተፋጠጡ-Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
48:43