አስፋዉ እና ልጁ ጃፒ ለመጀመሪያ ጊዜ የተወዳደሩበት አዲሱ የሱፐር ማርኬት ፍልሚያ…😁😁አዝናኝ ጨዋታ//ፋሲካን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 516,261

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 369
@FatimaFatimma-rf6yr
@FatimaFatimma-rf6yr Жыл бұрын
አዲሱ ጋዜጠኛ በርታ ነባሮቹ እዲናገር እድል ስጡ ሞራል ስጡ ድግፉት ሰምታቺኅል
@tiztaye
@tiztaye 9 ай бұрын
አይ አስፊዬ ሞት ጨከነብህ 😢😢😢😢😢 ሁሌም በልባችን ነህ❤❤❤❤
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 9 ай бұрын
በጣም እኔእሰካሁን እውነት አልመሰለኝአለ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 9 ай бұрын
Betam😢
@mlove4025
@mlove4025 9 ай бұрын
በጣም አዝኛለሁ በአስፍቲ ሞት መልካም ሰውች እረጂም እድሜ የላቸውም ምናለ ትንሽ ብትቆይ አይ ሞት ክፋቱ ስወድህኮ 😢😢😢😢😢
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
የጃፒ እና የአሰፈቲ ፈቅር ይለያል ማሪያምን ሁሌ የጃፒን ሰም ሲያነሳ ፊቱላይ የሚታይ ፈቅር❤ ሺመት ኑሩ በፈቅር
@AlmazTilahun-nq5je
@AlmazTilahun-nq5je Жыл бұрын
betam❤
@esmaelshemsu8587
@esmaelshemsu8587 Жыл бұрын
❤😊❤😊❤😊❤❤😊😊❤❤❤ 20:03 20:04
@esmaelshemsu8587
@esmaelshemsu8587 Жыл бұрын
የኔዉድየኔ❤❤❤❤❤❤
@ttww9470
@ttww9470 9 ай бұрын
😢😢ዱንያ ጠፊነች አላህ ይሰብረህ ቻፒ
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
አስፊቲ ታድለክ እኩያ ልጅ እኔም እኩያ ልጅ❤ አለኝ እንዴት ለማየት እንደሚያሳሳኝ ልጆቻችንን ለቁም ነገር ያብቃልን❤❤❤
@yeamlakfikrushewa2098
@yeamlakfikrushewa2098 Жыл бұрын
Ekoyaw adelm hadiya
@yeamlakfikrushewa2098
@yeamlakfikrushewa2098 Жыл бұрын
Ekoyaw adelm hadiya
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
​@@yeamlakfikrushewa2098 በስተርጅና አልተወለደም 😂 በወጣትነት ነው ለማለት ነው
@samera3348
@samera3348 Жыл бұрын
Aminn
@akjulan7084
@akjulan7084 9 ай бұрын
አስፋው አባታችን ማመን እኮ ከበደኝ 😢😢😢💔💔💔💔💔
@سعيدعلمدار-ح1ل
@سعيدعلمدار-ح1ل 9 ай бұрын
😢😢😢😢 ያማል በጣም
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 9 ай бұрын
በጣም የምርይከብዳል
@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ 9 ай бұрын
በጣም 😢😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 9 ай бұрын
Asfaw😢😢😢😢😢😢
@belayneshyelma3310
@belayneshyelma3310 9 ай бұрын
Me too
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Жыл бұрын
በመሸ ሻ ሞት አስፊቲ ቆንጅዬ ልጅ አለው ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@tizezewwase-pk7fl
@tizezewwase-pk7fl 9 ай бұрын
አይ አባት እና ልጂ በቃ ሞት ክፉ ለያያቸው ኦፍፍፍፍ 😭😭😭😭
@MakiJowan-jd5ug
@MakiJowan-jd5ug 3 ай бұрын
😭😭😭
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 Жыл бұрын
አስፌቲ እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ያብዛልህ ልጅህን በስስት ነው የምታየው እግዚአብሔር ይጠብቅልህ 🙏🙏🙏
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
አቤት አቤት እደትነው እደትነው ኑሮው የተወደደው የሰውነፍስ ተወዶ ኑሮው የሚረክስበትን ግዜ ያምጣልን😢😢😢😢😢
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ Жыл бұрын
በትክክል አሚን
@meronmamye1139
@meronmamye1139 Жыл бұрын
በ2ደቂቃ 17ሺ በስመአብ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 8 ай бұрын
አሚንንንንን
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ Жыл бұрын
ወላጆች እረጅም እድሜ 😢😢 ልጀ ሢሉ ኡሚ ናፈቀችኝ ሥደተኛዋ የኔ ሆደ ባሻ አሥፍቲዬ😭😭😭አለቀሥኩ ኡፍ
@misikrlekrstos1404
@misikrlekrstos1404 Жыл бұрын
ለአዲሱ ልጅ እንዲናገር እድል መከልከል መልካም አይደለም። መደማመጥና ሰው ሃሳቡን እስኪጨርስ መጠበቅ የሙያ ግዴታችሁ ነበር።
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 Жыл бұрын
የምር እኔም እያሰብኩ ነበር
@eyumann
@eyumann Жыл бұрын
Exactly I was just gone say that!!! Who the fuck they think they are
@yikeberteklu8038
@yikeberteklu8038 Жыл бұрын
👍
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እዲሱን ልጅ እድል ስጡት ይናገር ተደማመጡ
@የሩቅyerukyoutube
@የሩቅyerukyoutube Жыл бұрын
አወ በጣም እዚህ ላይ ሳይሆን ስቴዲዮ እድል እየሰጡት አይደለም ተረጋጉ
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል Жыл бұрын
አስፊትዬ የኔ አባት ታድለክ ጋደኛ አባት በቃ ሁሉ ነገር የሚሆንክ እኩያ ልጅ አለክ በዛ ላይ የልጅ ልጅ ያሳየክ ልጅ አለክ 😘😘😘ዘና አደረጋቹኝ 😅😅😅ካሜራ ማኖቹ አብረዉ ዙጥ ዙጥ አሉ እኮ 😁😁😁😁
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ለይለተል ቀድር ይወፉቀን ዱአ አብዙ
@Amina-uz9nz
@Amina-uz9nz Жыл бұрын
አሚን
@amarsd5549
@amarsd5549 Жыл бұрын
amin
@hawatadesa4679
@hawatadesa4679 Жыл бұрын
አሚን
@faeiza9795
@faeiza9795 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አሚንንን ያረብ❤
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 Жыл бұрын
አሚንንን
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 Жыл бұрын
ጃፒ እባክህ ውለድና አስፊቲን በልጅ አንበሽብሸው...የኔ የዋህ ታምራላችሁ 🥰🥰🥰
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
Weldali eko
@askme7620
@askme7620 Жыл бұрын
ልጅ መውለድ እንቁላል መጣል አደረጋችሁት እንዴ ?!? እረ ትንሽ እናስብ ። ያቺም ተነስታ እባክህ ውለድ ያም ተነስቶ ልጅ በልጅ አድርገው የምታሳድጉለት አትመስሉም ። እህቴ 120 ሚሊዮን ሕዝብ ገብተናል ። መውለድ ማንም ይችላል ማሰብ ያለብን ልጁ እንዴት ያድጋል ነው - ልጅ በእድሉ ያድጋል የሚለው የሰነፍ አስተሳሰብ አያዋጣም ! ተወለዶም እሳት ነው የሚሆነው ። መልካም የፋሲካ በዓል 🙏
@ያባቴወሪቅቾ0000
@ያባቴወሪቅቾ0000 Жыл бұрын
ዎልዶወል የልጅ አባትነው አስፈው አያትሆኖወል።
@የመነኗ
@የመነኗ Жыл бұрын
​@@hananm1530 የልጁን ልጅ ያሳየን😂😂😂ይሄ ነው የቀረው
@bezaadinew2704
@bezaadinew2704 Жыл бұрын
ጃፒ ሴት ልጅ አለችው
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
አስፉቲ ምርጥ ሰው ከልጅህ እንኳን በሰላም ተገናኘህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
አስፊቲ፡ከልጂህጋር፡ለመጀመሪያ፡አየሁክ፡ፈጣሪ፡ያብዛልህ፡❤❤❤
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 Жыл бұрын
ምንድን ነው ግን ሴቶች እኛ ብቻ እናውራ ማለት ጥሩ አይደልም ከጀርብ ላሌው ስው እድል መስጠት ጥሩ ነው እድል መስጠት ጥሩ ነው
@getnetzemo6094
@getnetzemo6094 Жыл бұрын
ላጥላጥ ካርታ አረጉት
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 Жыл бұрын
@@Explorer_cities ሞትን ምን አመጣው ለልጅ እድል መስጠት ምን ችግር አለው አዲስ ስርተኛ ነው ለማንኛውም ለአንተ ወይም ለአንቺ ልብ ይስጥህ ይስጥሽ
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
​@@Explorer_citiesክክክክክእረመልስፐ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Жыл бұрын
አረ አይባልም
@redietet2569
@redietet2569 Жыл бұрын
2geze lemawerat mokero sayasewrut sekeru ene kefagn yemer 😊
@tibaremu1357
@tibaremu1357 9 ай бұрын
ጃፒ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ😢😢😢አስፊቲ ነፍስ ይማር😢😢😢😢
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
ምንድነው መቅደስ ተረጋጊ ምናምን የምትሉት እየተጫወተች አይደል በቃ ፈታ ትበል እንዴ ውድድር እኮ ነው እንደ እድሜሽ ሁኚ ምናምን አረ ምንድነው ዝም ብሎ ሰው ላይ መፍረድ
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
እናት እኮ ናት
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
@@yarsamyaligneg እናት ደስተኛ መሆን የለባትም
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
እዚህ ፈራጅ የሚሆኑት እኮ ከሷ እድሜ ትላልቆች ናቸው ምን አረገያቸው ሚስኪን
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
​@@lidujesuse910 setin lije machen limidacho new
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 የምር አበዙት ደሞ ገና ወጣት ናት ሲቀጥል ስራዋን እየሰራች ነው እኛን ዘና ለማድረግ ነው ሴት ስለሆነች ነው እንጂ ይሄኔ ወንድ ብትሆን ማንም አይናገርም
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
አስፊት ሆደባሻ😭❤ ጃፒ walekame to eto🎉መቅዲ የ ebs ድምቀት❤ ወይ የአስፔዛው ውድነት እማማማሀገሬ ኑሮሺ ሂዶ ሂዶ የትይሆንመድረሻው?😥
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
እኔ የታዘብኩት ደሀው እንዴት ነው የሚኖረው ወይ ሀገሬ
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Жыл бұрын
ኢንዶሚ ወጋ ገርሞኛል 7ብር እያለ ነበር የማውቀው ተመስገን ነው
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
@@Dega-sh5vi አልጨመረም እንዴ ኢንዶሚ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
በጣም😢
@fatuma381
@fatuma381 9 ай бұрын
ሞት ክፍ አይ አስፍዬ. ምንም ይረሳል እኔ ያዘንኩት. ለብቸኛ ልጅህ ሶብሩን አላህ ይስጠው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ 8 ай бұрын
😢😢ግን 1ብቻ ነው የስፋውልጅ😢😢😢😢
@rahmetmohmmed4737
@rahmetmohmmed4737 8 ай бұрын
አወ😭😭😭
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Жыл бұрын
የኔ ሆደባሻ አስፍቲ እንኳን ደስ አለህ ከልጅህ ጋር አብረህ ስለዋልክ❤❤❤
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
አስፍቲ ቢያሸንፍ ደስ ይለኝ ነበር የኔ አባት🥺🥺🥺🥺
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን 9 ай бұрын
ሁሉም ልጄ ስል የለቅሰል አውን ግን ሞት አለየየችሁ 😢😢😢😢😢 የኔ አባት 😢😢
@SamreaMama
@SamreaMama 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rehima4916
@rehima4916 Жыл бұрын
የኔ አባት ለምነው ቶለ ሚከፋህ አስፍየ😢
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Bewsutu buzu chiger yimorale lliki indamanignyum sew
@belalilula6909
@belalilula6909 Жыл бұрын
abatu ena mistu beandqen new yemotubet andachew qebro simeles andachew motew tebequt 😭💔
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ Жыл бұрын
​@@belalilula6909😢😢😢😢😢💔
@yetewhadoljoch
@yetewhadoljoch 9 ай бұрын
😢😢😢😢
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በስደት ያላችሁ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤ውዶችየ ሰላም ሁኑ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Жыл бұрын
ሁላቹም ደስ ስትሉ መቅዲ እናትሽ ደስ ይላሉ
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
እውነት በመቅድላይ ለምፈርዱ ልብ ይስጠን ምንም አላደረገችም 😢ተጫዋች ስለሆነች ነው
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 ай бұрын
She's So Disgusting🤮🤮🤮
@argetoall6484
@argetoall6484 9 ай бұрын
አስፍቲ አንተን ማጣት እንዴት ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ Жыл бұрын
አስፍዬ የኔ ሆድ ቡቡ አይዞህ እኩያ ልጅህን ይዘህ😢😢😢😢❤❤❤🎉
@fanayezewdu8697
@fanayezewdu8697 Жыл бұрын
መቅዲ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን አደረሰሽ እስከ እናትሽና እስከ ቤተሰቦችሽ ኡፍ ስወድሽ
@አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
@አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና Жыл бұрын
አስፋው መሽሻ ምርጥ ሰው
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቲ የመቅዲ እናትና ጃፒ እንኳን በደና መጣቹ❤❤
@hawatube4864
@hawatube4864 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ጃፒ አላህ ሶብር ይስጥህ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 9 ай бұрын
አስፋው ነፍስ ይማር😢
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ 9 ай бұрын
አስፍሽ ነፍስክን በአፀደ ገነት ይኑረው😢😢😢😢😢😢
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
የአስፍቲ ለልጅ ያለው ፍቅር ይለያል
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ደስ ትላላችው❤❤❤ነገር ግን የኑሮ ውድነት በጣም ነው የደነገጥኩት????? ዋጋው አይቀመስም????????
@thomasgselassie1856
@thomasgselassie1856 9 ай бұрын
ኣስፊቲ ነብስህን በኣፀደ ገነት የኑረው ሞት ላንተ ኣይገባም መልካም ሰው ነህ የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ኣንተ ኣላጨበጨብክም ኣዝነሃል የእውነት ሰው ነህ ።ሁሌም እንወድሃለን ለልጅህና ለቤተሰቦችህ መፅናናቱን ይሰጣቸው።
@EAC8536
@EAC8536 Жыл бұрын
የሉላ❤ ደጋፊ ነበርኩ አልተሳካም አዝኜለሁ!!!
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
እፉ እኔ ከሁሉም ይልቅ የአሥፍሽ ለቀሱ ነዉ የታየኝ♥❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 9 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 9 ай бұрын
አሰፍዬ ነብሰህ በሰላም ትረፍ ጃፒዬ ፅናቱን ይሰጥህ የኔ ዉድ
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ጃፒ እባክህ ላስቴ አግባና ልጅ በልጅ አድርገው
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ Жыл бұрын
🤣
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
ልጅአለውእዛአሜሪካ፡አስፊቲአያትከሆነአመታትተቆጠሩ፡እግዚአብሄርያሳድግለት
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo Жыл бұрын
አግብቶ ወልዷል እኮ የልጅ ልጅ አሳይቶታል
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ Жыл бұрын
​@@sosososo-ov4oo ❤❤❤❤😊
@ኡሚሃያቲ-ሸ4ጰ
@ኡሚሃያቲ-ሸ4ጰ 8 ай бұрын
ኡፍ እኔ ባየሁክ ቀጥር እማለቅሥ አሥፍዬ ጃፒ ፈጣሪ ያአፅናአክ
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
በስመአብ ምነው ሀገራችን እኛ ድሀወቹ እንድትነው የሚኖርው በስምአብ
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 9 ай бұрын
አሥፊቲ 😢😢 ምን አለ ዴጋግ ሠወች ቢቆዩ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ወንድ ከወንድ ጋር ሴት ከሴት ጋር ነው መወዳደር ያለበት ምክንያቱም በተለይ ግሮሰሪ ለሴቶች ነው የሚሆነው
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
አስፊቲ አዝናናኝ ❤❤
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Жыл бұрын
ሉላየ እርጋታሽን ስወድልሽ😊 ደርባባ😊
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 9 ай бұрын
ልጁን፡እግዛብሔር፡ፅናቱን፡ይሥጠው
@semharabebe6282
@semharabebe6282 Жыл бұрын
Abat ena lji ❤❤❤ rejim edme ystachi
@hiwothailemariam6066
@hiwothailemariam6066 Жыл бұрын
መቅዲ የውድድሩ ድምቀት ናት😍
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 8 ай бұрын
አይ አስፊቲ ከልጁጋ ያለው ፍቅር😢
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
አስፊቲ እኳንደስአለህ ቻፒ እኳንበሰላም ወዳገርገባህ
@bontugutama7828
@bontugutama7828 9 ай бұрын
Ayi asfaw lijihin allah birtatun yistew enjii kabad fikir new emtsataw yeneberee
@mitu-hn9kf
@mitu-hn9kf Жыл бұрын
አስፊቲ አንዱን ልጅክን ሺ ያርግልህ
@birtukanbirra8731
@birtukanbirra8731 Жыл бұрын
አስፍቲ እና ጃፒ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
መቅድኮ ፍቅርናት የኔ ዉብ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 8 ай бұрын
"በምድር ላይ እያለ ለሠራዉ ደግነት ክፋት ተንኮል የለዉ አድራጎቱ የእዉነት ተብሎ የሚወሳዉ ለወገኑ አኩሪ ቢገኝ መድሀኒት ነዉየአፅሙ ስብርባሪ ሞት እንኳን ጨክኖ ወስዶ ከሚያስቀር ምናለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥር"😢 😢😢
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 8 ай бұрын
አስፊቲ የኔ ጌታ አፈሩን ያቅልልህ ያለህ እየመሰለኝ እኮ ነው😢😢😢😢
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ Жыл бұрын
የኔ ወርቅ አስፍቲና ጃፒ ❤❤❤
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 9 ай бұрын
አስፊቲ 😭😭😭 ጃፒ አላህ መፀናናትን ይስጥህ
@semutub7343
@semutub7343 9 ай бұрын
አስፍየ የኔ አባት ኡፍፍ😢😢😢😢😢😢😢 ልጂህ እዴት ሁኖ ይሆን 😢😢
@EmebetMohammed-zy9uc
@EmebetMohammed-zy9uc 12 күн бұрын
😢የመቅድየእናትስታምር
@haymeblack3896
@haymeblack3896 Жыл бұрын
Mekedeye yene mar❤❤
@meazamoges9893
@meazamoges9893 Жыл бұрын
ምን ገዝተው ነው 17'200 ብር😢😢😢በስመአብ ወይ ሀገሬ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 8 ай бұрын
ሞት የፈጣሪ ትእዛዝ ቢሆንም ግን የአስፋውን መቀበል አቃተኝ ብ💔😭🙆
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
እፍሽዬ እንደኔ ሆደ ባሻ 😢😢😢😢
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 9 ай бұрын
አይ አሥፍው ቀልደኛ ተጨዋች ነበርክ 😭😭😭😭😭😭😭
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 9 ай бұрын
አሰፍዬ አንተን ማጣት 😢😢😢😢😢ከባድ ነው😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@ያረብመገዲህንምራኝ
@ያረብመገዲህንምራኝ Жыл бұрын
ዛሬ ደሞ ሴቶች ጠቆሩሳ አስፊቲ ብቻ ያልተለወጠ
@oumygnatioumygnati6795
@oumygnatioumygnati6795 Жыл бұрын
ክክክክ ዱቄቱ ተወደደ መሰል በነገራችን ላይ የተፈጥሮ መልካቸው ይሻላል በዱቄት ከሚዋቡ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ግን የሀገራችን ኑሮ እንዴት ነው የተወደደው በፈጣሪ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 8 ай бұрын
ሸምሱ ሱቅ መግዛት ነዋ ሸዋ ሱፐርማርኬት የቤት ኪራይ ነዉ ሚያሰከፍሉት ዋጋ እየጨመሩ አዉሰትራሊያ ኦርጋኒክ እየገዛን እንዲ አልተወደደም ደፍር ናቸዉ ጉሊት ዉ ምገዛዉ ኢትዬ ሰሄድ😂😂😂😂😂
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ Жыл бұрын
ሲያሳዝን ልጁ ሀሳቡን እድናገር እድሉን ብሰጡት አሪፍ ነበር
@Kanzy-u6r
@Kanzy-u6r Ай бұрын
ኢቢ ኤሦቹ ይመቻቺሁ
@halimab609
@halimab609 Жыл бұрын
ኧረ መቅዲ በሳቅ ገደልሽኝ ክክ በጣም አዝናኝ ነው
@masateta6700
@masateta6700 Жыл бұрын
❤️❤እካ ን አበርዎ አድርስን
@MeduBalcha
@MeduBalcha 9 ай бұрын
አስፊዬ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 Жыл бұрын
ዋውውውውው የሚገርም አዝናኝ ጨዋታ ነው ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤❤የሉላዬ ጓደኛ❤
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
ተውዋት ተፍጥሮዋ ነው ለሰው ብላ ባህሪዋ አትቀይርም ሁሌ መፍረድ ይደብራል መልካሙ ብቻ አተኹሩ
@Eagle1503
@Eagle1503 9 ай бұрын
Mekdes debesay family congratulations 🍾
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Жыл бұрын
ግንኮ ebs ብዙ ይሰራል ሰብ 2 ሊሞላ ነው ጉዞ ወደ 3 m
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
ጃፒ የት ያቃል ከሀገር ውጭ ነው የነበረ
@lolokkokk731
@lolokkokk731 8 ай бұрын
Ufffffff 😥😥😢😢😥 yêne cawa abete Asifsha 💔💔💔💔💔💔
@sentayehuguale9140
@sentayehuguale9140 Жыл бұрын
You guys need to give him the new man a chance to talk specially the girls talk yo much my god. Please give him a chance and let him be comfortable on his work. I know you all been in his spot being new is not easy until you get comfortable just saying
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ታምራላችሁ
@Abay487
@Abay487 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@zedwelega
@zedwelega Жыл бұрын
Asfye 👍👏👏👏😍😍😍😍😍
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 8 ай бұрын
አሰፊቲ ሀዘን እንዳለብህ ያሰታውቅ ነበር
@peace2all51
@peace2all51 9 ай бұрын
የመቅደስ እናት ግን ዋሽተዋል ደጋግሜ ሰማሁት መልሱን አላወቁትም አስፋውችተንከሲስ ያለውን ማለት ነው
@astergetachew4280
@astergetachew4280 Жыл бұрын
ትንሱ የት ጠፋ አስፊቲ?
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 9 ай бұрын
አይ ይች እዱኒያ አስፈየ ሁሌም ትናፍቀናለህ ያለፈ ቪዶህን እያየሁ መብሰልሰል ከንፈር መንከስ እንባ ማዘል ሆነ ድነህልን ቢሆን ያንተስ የተለየ ነው መቸም አንረሳህም
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 9 ай бұрын
እኔ ዳግም እያየሁ ነው አሁን አስፍቾን ለማየት 😢😢😢😢😭😭😭
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 9 ай бұрын
@@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 😢😢😢
@HikmaHikma-gm9mb
@HikmaHikma-gm9mb 9 ай бұрын
አስፊቲዬ ዬኛ ሁዴ ባሻ ማመን አቃተንኮ😢😢😢
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal 9 ай бұрын
አንችም እንዴኔ እያየሽ ነዉዴ😢😢 ልጁ ምን ይበቃዉ ይሆን አሁን😢
@HikmaHikma-gm9mb
@HikmaHikma-gm9mb 9 ай бұрын
@@alahamdulilahalakulihal ገና እንደተለቀቀ አይቸው ነበር አሁንም ድጋሜ እያየሁት ኡፍፍ አላውቅም ብቻ አላህ ሶብሩን ይስጠው
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal 9 ай бұрын
@@HikmaHikma-gm9mb እኔ ገና አየሁት ልክ አባቴ ያጣሁ ጊዜ የተሠማኝ ሥሜት ነዉ የተሠማኝ አባቴ እንድህ ነበርን ፍቅራችን አሁን በስደት ተቃጠልኩኝ ሣላየዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ይህ የአላህ ዉሣኔ ነዉ
@HikmaHikma-gm9mb
@HikmaHikma-gm9mb 9 ай бұрын
@@alahamdulilahalakulihal የኔ ውድ ከባድ ነው አብሽሪ አላህ ይሶብርሽ
@add9654
@add9654 9 ай бұрын
​@alahamdulኡፍፍፍፍፍፍ ሞት ሁሌ አድስ ጥሩ ስው አይቆይilahalakulihal
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
ሲጀመር አስፋውን የሚመለከት አይደለም አስቤዛው የመቅደስ እናት ቢመልሱም ብዙምአይገርምም ልደትግን እንዴት አታውቂም አታውቂም፡
@lovepeaceethiohabesha3855
@lovepeaceethiohabesha3855 Жыл бұрын
This competition is not fair for the boys bcz girls are active than boys on such type of things you guys did like asking monkey and lion ro climb a tree 🙂
@kalkidanasnake5395
@kalkidanasnake5395 Жыл бұрын
ለአዲሱ ልጅ የሰጣችውት ቦታ ደስ አይልም
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ መቅዲዬ ፍጥነት ኑሮ ውድነት በስመአብ 17ሺ ብር እችን 😢
@SaraHoh-k3s
@SaraHoh-k3s 8 ай бұрын
ሂወት ታስጠላለች የእውነት😢😢😢😢😢😢😢😢
@husniyaezame333
@husniyaezame333 8 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@Amina-vy4hz
@Amina-vy4hz Жыл бұрын
በዚ ኑሮ ዉዲነት ነዉ ኢትዮጵያ የሚኖረዉ ቢቀርስ😅 17 ሽ
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,5 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 124 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 10 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 10
26:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 99 М.