አስፋዉን ያስለቀሰዉ አድናቂዉ እና ልዩ ሰርፕራይዝ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 224,013

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 853
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 3 жыл бұрын
ሰውዬው ግን ምርጥ ሰው ነው የተደረገለትን የማይረሳ አስተዋይ የዘመኑ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ሰው ብየዋለሁ አስፊቲዬ የአባትክን ነብስ ፈጣሪ ይማርልን
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ ነው የመጀመርያ ታላቅ ወንድማችን ነው 2ኛው ፡ጥላሁን ሌሎቻችን ሲቶች ነን 5 ሲቶች አለን ሁሉም በትዳር ናቸው ክብሩ ይስፋ
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 3 жыл бұрын
@@mearaaalmmrr1141 chewa beteseb endasadegachihu yastawkal, he is soooooooo humble with down to earth personality. May God bless him for being thankful....
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 3 жыл бұрын
@@beletshachewtadesse336 በጣም እናመስግናለን ከልጅነቱ ጀምሮ እድገቱ በቤተክርስትያን ነው ይዘምር ያገለግል ነበር ቀጨኔ መዳኒያለም ቤት ክርስትያን
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 жыл бұрын
Yewelaj negeri minm biyareju simachew sinesa yasilekisenal lemin eindehone alakim
@robekaeth3984
@robekaeth3984 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥላል የሠው ልጂ ደግነት ፈጣሪ የአቶ አሥፍው አባት ነብስ ይማር
@ednashambl2537
@ednashambl2537 3 жыл бұрын
አቤት ስነስርዓትቱ በስመአም የተባረከ ቤተሰብ አስፍዬ ምርጥ ሰዉ ነህ
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 3 жыл бұрын
edna እህቱ ነኝ እናመስግናለን የኔ ቆንጆ
@naomi56
@naomi56 3 жыл бұрын
ትልቅ መታደል ነው አስፍሽዬ ቅን፤ የደግ ሰው ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው!
@alimaalima6799
@alimaalima6799 3 жыл бұрын
ደግ ስው ጫማ ለሌለው ስው አይቶ አዝኖ ጫማ ይገዛል ሁሌም በደግነቱ ሲጠራ ይኖራል አሁን ግዜ ግን ጫማ መግዛቱ ቀርቶ ወገን የወገኑን ሂወት ያጠፋል አይ ግዜ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hgffvfrfg2447
@hgffvfrfg2447 3 жыл бұрын
ትክክል
@lailamehari3800
@lailamehari3800 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግን ጊዜ ምንም ኣላደረገም እኛነን ክፍዎች
@meharimekonnen893
@meharimekonnen893 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያውያን ማንነታችን ያ ነው::..ማንም ፋራ ዛሬ መጥቶ አያጠፋውም..ፍቅር...ያሸንፋል!
@user-gx4if4yz3n
@user-gx4if4yz3n 3 жыл бұрын
በቤተሰቦቻችን ግዜ ሁሉነገር ያስቀናል አሁንማ ሰዉ ወደአዉሬነት የተቀየረበት ዘመን ላይ ደርስን
@samirayasuf6121
@samirayasuf6121 3 жыл бұрын
Betmiii
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 3 жыл бұрын
ዋውውው አስፍዬ አንተም ምርጥ ሰው ነህ በ13 አመትህ በ18ብር የተደረግልህን ውለታ የማትረሳ እጅግ አስተዋይና ለኢትዮጵያ የመጀመሪያው ብርቅዬ ሰው ነህ። በጣም ገርሞኛል አለመርሳትህ!!!
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 3 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ እንዴት ሽቁጥቁጥ ነው ተድላ ተባረክ እኛንም መልካም ሰው ያርገን
@tesfayemessele3089
@tesfayemessele3089 3 жыл бұрын
አሜን!
@ZaZa-xc9jd
@ZaZa-xc9jd 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መልካም ለራስ ነው አስፊሽ አይዞህ
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመስግናለን የመጀመርያ ታላቅ ወንድሜ ነው የሚገርምሽ እናቴ ስራ ሲያግዛት እድሚው ሳይደርስ በኤሊትሪክ ምጣድ ቁመቱ ሳይደርስ ላናቴ እንጀራ ይጋግር ንበር በለሊት ተነስቶ እመን አንቺ ቤተክርስቲያን ሂጅ እንዳይረፍድብሽ ይላታል
@user-yn5it1lq8s
@user-yn5it1lq8s 3 жыл бұрын
የተደረገለትን የማይረሳ ቅን ልብ ያለው ሰው ማየት እንዴት ያስቀናል አስፍሽዬ አንተም አስተዋይ ነህ ይህን ልብህን ፈጣሪ አይለውጥብህ!
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ያስፋዉ የዋህነት እንደኔ ማን ነዉ የሚያሳዝነዉ ልቁጠራችሁ እናም ጋይስ ላባት እና ለናቶቻችን እረጂም እድሜ ያቆይልን
@estech5410
@estech5410 3 жыл бұрын
😭😘
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው ገና ስሙን ሳነሳው ሳስበው እባየ ይመጣል እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን
@user-yf6zk6je6r
@user-yf6zk6je6r 3 жыл бұрын
እውይ አስፍሽዬ በጣም አንጀቴን በላኝ አባቴን በጣም ስለማፈቅረው አባቱን የሚወድ ሰው በጣም አከብራለሁ። ለአባቴ እረጅም እድሜ ተመኙልኝ እስኪ ይኑርልኝ ልየው በፊቴ ይመላለስልኝ አይቼ አልጠግበውም እኮ። አባቴ ፍቅሬ።
@user-ly8eq3ws3w
@user-ly8eq3ws3w 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔም የአባቴ ነገር ሞቴ ነው ረጅም እድሜ ለአባቶቻችን
@user-yf6zk6je6r
@user-yf6zk6je6r 3 жыл бұрын
ኧረ በናትሽ በጣም እንጂ በ አባቶቻችንማ ቀልድ የለም።
@lubabaloubaba1609
@lubabaloubaba1609 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀልሽ እርጅምእድሜና ጤና ይስጥልሽ ውዴ እኔም አባቴን በጣም ነው ይምውድው አላህ በስላም ያገናኝን እህቴች አይዞችሁ
@user-yf6zk6je6r
@user-yf6zk6je6r 3 жыл бұрын
አሜን ማሬ እሱ ይጠብቅልን እንጂማ እኛ ምን እንላለን። ትልቅ እድል እኮ ነው። አይዞሽ በሰላም ለውዷ ሃገርሽ ያብቃሽ። እኔ እንኳን አብሬው ነኝ በትዳር ምክንያት ትንሽ ኪሎ ሜትሮች ከጉያው ፈቀቅ አልኩ እንጂ።
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 3 жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅልሽ የማቱሰላን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ ቸሩ መደኃኒያአለም
@hayimyefiker6718
@hayimyefiker6718 3 жыл бұрын
በእመቤቴ የተድላ ትህትና ሳላደቅ ባልፍ ንፉጉ ነኝ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 3 жыл бұрын
እህቱ ነኝ በጣም እናመስግናለን ተፍጥሮ ነው እናት 2 ወንድና 5 ሴቶች ነን በነገራችን ላይ በጣም ድርሰት ይጥፋል እኔ ድምጥ እሞክራለው እሱ ደሞ ይጥፋል
@Ep_Technology
@Ep_Technology 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ እኔም በጣም ነው የምወደው ትሁት ሰው : እንደዚህ አይነት ሰው ነው ትክክለኛ ሰው የሚባለው : ባለቤቱም እንደርሱ ናት ሰላምታዋ ራሱ ትህትናዋን ይገልፃል :: ደስ ትትላላችሁ ኑሩልኝ
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 3 жыл бұрын
@@mearaaalmmrr1141 እውነትሽን ከሆነ ታድለሽ
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 3 жыл бұрын
@@Cristina-oo6lu ውነቴን ነው የሚገርምሽ እናቴን ለሊት ተንስቶ እንጀራ ይጋግርታል አንቺ ቤተክርስትያን ሂጅ እንዳይረፍድብሽ ይላታል ያውም ወንበር እየቀጠል ቁመቱ እንክዋን ምጣዱ ላይ አይደርስም ንበር እግዝብሄርን ነው የምላችሁ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 3 жыл бұрын
የሰው ውለታ የማይረሳ ሰው በጣም ጥሩ ነው ለሁላችንም ሰላም ጤና ፍቅር ያድለን አሜን
@user-re5rf6yc1v
@user-re5rf6yc1v 3 жыл бұрын
ኮሮና ጉድሰራኝ አለ ሲያሳዝን አይ እዱኒ የአላህ ይህን ኮሮና አጥፍልን ያረቢ
@fozehf2324
@fozehf2324 3 жыл бұрын
እህህህህህህህእኔስ
@user-re5rf6yc1v
@user-re5rf6yc1v 3 жыл бұрын
@@fozehf2324 እንዴት ያሳዝናል የአላህ ያረቢ እረ የአላህ አላህ አንተው አጥፍልን ያረቢ
@user-oq1il9qc1o
@user-oq1il9qc1o 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም እንግዳአክባሪ ናቸው
@seidkase8283
@seidkase8283 3 жыл бұрын
መሻላ ተባረክ አላህ መልካም ሰዉ አላህ ይጠብቀው
@seidkase8283
@seidkase8283 3 жыл бұрын
ያላህ ኮረናን አላህ ካለም ያጥፋዉ በጣም ያሳዝናሉ
@hanisweettube5203
@hanisweettube5203 3 жыл бұрын
ደግና መልካም ስትሆን ሞተህም ትመሰገናለህ እኔ ዛሬ ላይ ያለሁበት ቦታ የደረስኩት ቤተስቦቼ ደጋጎች ሰለነበሩ ነዉ መልካም ነገርን ሰርተን እንድናልፍ ፈጣሪ ይርዳን መልካም ቀን!!!
@yeshi7143
@yeshi7143 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mominahassen7580
@mominahassen7580 3 жыл бұрын
አስፊቲ ሆደ ባሻ አይዞህ ። በጣም ትልቅ ሰው ነህ የተባረክ💐
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አሰፋው የኔ ገራገር በእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነህ ነው እግዚአብሔር እንደ አንተን አይነት መልካም ሰው ያብዛልን 😭😭😭😭😭
@Azoz-eq6vs
@Azoz-eq6vs 3 жыл бұрын
አስፍዬ አይዞህ ሁላችንም ወዛው ነን በርግጥም የእናትእና ያአባት ሞት በጣም ይከብዳል አላህ ወዶእና ፈቅዶ ካደረገው እኛ ምንም አቅም የለንም ሠብሩን ይስጥህ 💚💛
@mekashawsisay2903
@mekashawsisay2903 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ናቸው ትልቅ ደግነት ...አንትም ውለታን የማትረሳ ትልቅ ሰው ነህ!!!
@martihurissa7321
@martihurissa7321 3 жыл бұрын
I can’t stop crying I remember my dad he was doing the same for people 😭😭
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
I felt the same way ... they used to call my dad የድሀ አባት ... long live to all great dads
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 жыл бұрын
be strong my sister
@tigisteth.biertig1323
@tigisteth.biertig1323 3 жыл бұрын
Ya me to
@azebmengistu9629
@azebmengistu9629 3 жыл бұрын
@@Lijeyassu የሚገርም መገጣጠም የኔም አባት አንድ አይነት ሰዉ ነበር ነብሳቸዉን በገነት ያኑርልን
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
Azeb Mengistu አሜን አዜባ ሁሌም በኛ ውስጥ ይኖራሉ::
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 3 жыл бұрын
ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው በዛላይ ቅዱስ ገብርኤል ነው ልደቴም ነው 😍😍😍
@miximixi5395
@miximixi5395 3 жыл бұрын
Happy birthday🎂
@user-kv6fd3yn3y
@user-kv6fd3yn3y 3 жыл бұрын
happy barthday to you
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
H b d
@yoditwoldmichael2880
@yoditwoldmichael2880 3 жыл бұрын
Happy birthday🎂🎂🎂🎂
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 3 жыл бұрын
ዋው መልክም ልደት🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🎂
@user-hx6iy3hv1f
@user-hx6iy3hv1f 3 жыл бұрын
ውይይይይ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨርሱኩት መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል ይላሉ አባቶች እውነት ነው እግዚአብሔር ሆይ እኛንም ለተችገሩ ደራሽ አርገን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@rahmamth8034
@rahmamth8034 3 жыл бұрын
ኡፍፍ. የኔም ምንኞቴ ነዉ
@user-gh2ln5jv8x
@user-gh2ln5jv8x 3 жыл бұрын
እሚገርም ትህትና ትልቅ ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ከፍ ያድርጋችሁ ደጋጎችን ያብዛልን ለሀገራችን
@vippiv4944
@vippiv4944 3 жыл бұрын
እንዴት አይነት ጥሩ ሰው ነው አንተ እራስህ ቅን ሰው ነህ ጥሩ መስራት ለራስ ነው አስለቀስከኝ ከአሁን በኋላ ወንድም አማች ናችሁ አብሺር አሰፈየም መልካም ሰው ነው ፈቅራችሁ ለዘላለም ብያለሁ ወንድሜ😭😭😭
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
I live in USA , know I now why I like Asfaw Meshesha. without nowing him on face to face. Asfaw your grace came from your father. Long life to you. I like you.
@shewitkg
@shewitkg 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያዊነት ተምሳሌት ማለት አቶ ተድላ ነው። እናቴ ተመሳሳይ ባህሪ እንዲኖረኝ አድርጋ ነው ያሳደገችኝ። እኔም ለልጆቼ ሰውን እንዲያከብሩ አምላካቸውን እንዲያውቁ በጥሩ ስነምግባር እንዲያድጉ እተጋለሁ። አስፍዬ ደጉ አባትህ አልሞቱም መልካም ስራቸው ይወሳልና። ነፍሳቸውን በዐፀደ ገነት ያኑርልህ። ቀጣይ ሀገር ተረካቢዎች በትህትና የተሞሉና እና ደግ ልብ እንዲኖራቸው ፅኑ ምኞቴ ነው። ❤🇪🇹❤🇪🇹❤
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 3 жыл бұрын
ውይ ኮረና ጠፍቶ ተቃቅፎ ሰላምታ ሚሰጣጡበት ናፈቀኝ መልካም መሆን እዴት በታደል ነው
@zaratube608
@zaratube608 3 жыл бұрын
ሰው ከሆንክ እንዲህ ታስባለህ እኔም አብራችሁ አለቀስኩ 😭😭 ዕድሜ ጤና ይስጥህ የተደረገልን አለመስራት ትልቅ ሰው ነህ
@user-gx3sq1or9b
@user-gx3sq1or9b 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንደዚ አይነት ሰው ውለታ የማይረሳ ሰው አለዴ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛልን ለሁላችን
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 3 жыл бұрын
እንዲሁም ከፍቶኛል 😭😭😭😭😭😭 እናንተ ደግሞ ታስለቅሱኛላችሁ ደግነት ለራስ ነው ሰውዬው ራሱ ውለታውን የማይረሳ መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይጨምርለት
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
ወንድ ልጅ እንስፍስፍ ሲል አንጀት ያላውሳል ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢 ኮሮና እድሜህ ይጠር የተነፋፈቀ ሰው እንኳን ተቃቅፎ የማይላቀስበት ጊዜ ኡፍፍፍፍፍ አስፊቲ አይዞህ አባትህ ቢሞቱም ስማቸው ግን በነዚህ ህፃናት አዕምሮ ዛሬ ደግሞ በእኛ በተመልካቾች ልብ ይኖራል
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አስለቀስከኝ ወንድሜ😥😥😥 የሚያድግ ልጅ አይጥላክ ይሄ ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው ። እንዴት ያለ ስርሀት ያለው ቤተሰብ ነው የኔ ሽቁጥቁጥ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ።
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 3 жыл бұрын
ወይኔ አስፍዬ በሞትኩት አስለቀስከኝ አንተ ቅንና መልካም ሰዉ💘💔 😢😢😢😢💪💪
@getahunmuche1249
@getahunmuche1249 3 жыл бұрын
ዋዉ ዋወዉ የልብ ምስጋና ይህ ነው ቡናው እዴት እደሚያምር ሲቀዳ ምራቄን ነው የዋጥኩ
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
በጣም በተለይ አነባበሮ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
ሰው አስተዋይ ነው ጥሩ ሰው የብ ዛልን ቅዱስ ገብርኤል
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
So beautiful coffee God bless this family's
@roshinaethiopia9365
@roshinaethiopia9365 3 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ሰው ውለታ የማይረሳ፡፡ፈጣሪ ያቆይህ በእድሜ በጤና
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 3 жыл бұрын
ይህ ኮ ነው ኢትዮጵያዊነት በፍቅር አንጀታቸው ሲንሰፈሰፍ ማን አስተዋለ! ማን ወሰደብን ጎበዝ???
@drabiylover8887
@drabiylover8887 3 жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-rb8ew6ek3e
@user-rb8ew6ek3e 3 жыл бұрын
Betammm
@gigilemma6133
@gigilemma6133 3 жыл бұрын
ልጆች ማሳደግ እንዲህ ነው ወንድምና እህት very smart& ver good manner.
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 3 жыл бұрын
አባቴ የዘመኑ ሰው አደለም በ18 ብር ጫም እድሜውን ሙሉ ሊያስታውስ ኩላሊትህን አውተህ ብሰጠው እንዳያጣኝ ፈርቶ ኘው ይልሃል አንተ ግን እድለኛ ነህ አስተዋይ ልብ የሚያስብ አእምሮ አለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ ልጆችህንና ባለቤትህን ትጠብቅልህ🙏🥀 አስፍሽ ምስጊን አስለቀስከኝ ስለ አባት ሲነሳ እንባ ይቀድመኛል ከማወራ እያደመጥሁ ማልቀስ እመርጣለሁ አባቴ እወድሃለሁ😭😭
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 жыл бұрын
ወይኔ እኔንም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር በአጸጀ ገነት ያኑራቸው እንኳን ሰው የሚታረድበትን ጊዜ አላዩ የኛን አሟሟት እንደነሱ ያድርግልን ቅዱስ ገብርኤል አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብረኤል ሀገራችን ሰላም ያድረግልን ይህን አስከፌ በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን🤲🤲🤲 ደግ ሰው ዘላለም ሲወሳ ይኖራል።
@befair2029
@befair2029 3 жыл бұрын
መሲ ጎንደሬዋ ከዱባይ amen
@danayitkbrome2463
@danayitkbrome2463 3 жыл бұрын
እንኳን ለገብርኤል በአል አደረሳችሁ ልዩ የገብርኤል ትዝታ ገብተው ይመልከቱ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ kzbin.info/door/JUV_k8a858kKZU9EeR51jg
@danayitkbrome2463
@danayitkbrome2463 3 жыл бұрын
አሜን
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 жыл бұрын
@@danayitkbrome2463 እሽ እህቴ
@asterab7282
@asterab7282 3 жыл бұрын
Amen
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
እንዴት ያለ ትሁት ሰው ነው ... አቶ ተድላ ልጆችህን ባለቤትህን እግዚአብሄር ይጠብቅልህ ... ትህትናህ እና ጨዋነትህ ልጆችህ ላይ ይታያል:: ተባረክ ወንድሜ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
በማሪያም በጣም አለቀስኩ እኛንም ደግ ያድርገን 😭😭😭መልካምነት ትታደለዋለህ እንጂ አትዋሰውም ! ልጂን እንዲህ ነው ማሳደግ የተባርከ ቤተሰብ🙏
@dj.a7169
@dj.a7169 3 жыл бұрын
ስው መሆን ብቻ። በጣም ብዙ ጠቃሚ ምክር የያዘ መጽሐፍ። አስለቀሳቹሁን። በጣም እናመሰግናለን ። አስፊቲ
@mabezash3500
@mabezash3500 3 жыл бұрын
እውነት ደግነት ደስ ይላል ከምንም በላይ ደግሞ ያንተ አለመርሳት ትልቅ አስተዋይ ነት ነው
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 жыл бұрын
አስፋው በጣም ቅኝ ሰው ፈጠረ ዕድሜ እና ጤና ይስጡ
@selamtube2461
@selamtube2461 3 жыл бұрын
መልካም ስራ ስምን ከመቃብር በላይ ያዉላል አቶ ተድላ መልካም ሰዉ በ18 ብር ይህን ያህል ቦታ መስጠት የሙገርም ነዉ
@fathimaabash5772
@fathimaabash5772 3 жыл бұрын
ሠላምለሁላቹሁም አስተዋይያመሠግናል ቤተሠብክሙሉጤናመኛለው አስተዳደግ ግርማ የቤተሠብንጉስ ይባረኩልጆች አገሬይነበረች አውንግን ያማልሁሉነገር
@fathimaabash5772
@fathimaabash5772 3 жыл бұрын
አውነትየታደሉ አባት እኔጎረቤቴ ልጃቸው በጫማ ቆዳ እኔስለሊለኝ እገዛልሻለው አብሬሽችልተኛ አሉኝ ደንግጬሸሸው ያየለው ይንያረጋል
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 3 жыл бұрын
በዛ ጊዜ እኮ 18 ብር ብዙ ነው
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 жыл бұрын
መቸም የአባት ፍቅር አይሆንልሽ አልቅሶ አስለቀሰኝ አስፈው♥😭
@user-ur8eo4oh1o
@user-ur8eo4oh1o 3 жыл бұрын
መልካሞችን ያብዛልን ይህ አሁንም ይብዛልን ሁላችንም መልካምን እንምረጥ ሀገራችን የምንወድ ።።
@habeshagym4125
@habeshagym4125 3 жыл бұрын
ስለ አቶ መሸሻ አስፋውም አውርቶ አይጠግብም በጣም ጥሩ ስብእና ያላቸው ሰው እንደነሩ የአስፋው ማንነት ያሳብቃል:: ነፍሳቸውን ይማር
@easypc2241
@easypc2241 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hararjugol4135
@hararjugol4135 3 жыл бұрын
ወይ አስፍዬ አዝነህ ማየት አንችልም እንወዳሃለን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@OneLove-vt2bd
@OneLove-vt2bd 3 жыл бұрын
“Let us be grateful, thankful to the people who make us happy" Great lesson
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 3 жыл бұрын
ኡፈይ እንዴት መታደል ነው ስርአት ያላቸው ቤተሰቦች ደስ ሲሉ
@mekfitube3309
@mekfitube3309 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 በጣም ትልቅ ሰው ነክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አስፍሽ
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 3 жыл бұрын
አስፍሽ የኔ የዋህ እኛንም አለቀስከን እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን አባትህን መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ነዉ
@kasualem2137
@kasualem2137 3 жыл бұрын
አስፊቲ አንተን ማወቅ ብቻ ጋሽ መሸሻ ቅን እና ደግ አባት መሆናቸው ይታወቃል ።
@mestawotmeshesha8028
@mestawotmeshesha8028 3 жыл бұрын
Ewnte naw dage abta endsadige yastawikale
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 3 жыл бұрын
በውነቱ ደስ ይላል ኢትዮጵያ ሴቶችም ፣ወንዶችም ልባቸው ሩህሩህ እና አዛኝ መሆኑን ይሄው በነዚህ ሁለት አባወራዎች ማየት ይቻላል ።በዚህ ጊዜ ምን መጣብን የሰው አውሬ ፣ሰውን ሰው የሚበላ
@mekediyene9967
@mekediyene9967 3 жыл бұрын
አቶ መሸሻ በጣም መልካም ሰው ነበሩ እኔም ልጅ ሆኜ አውቃቸዋለሁ ከደግነታቸው የተነሳ ጊቢያቸው ውስጥ ለተቸገሩ ሰዎች ቤት እንዲሰራ የፈቀዱ ሰው ናቸው በእጃቸው ጎርሰናል እኔና ታናሽ ወንድሜ እግዜር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አባቴ ነፉስህን ይማረዉ አስፊቲ ነፉሳቸዉን ይማር
@madinam6466
@madinam6466 3 жыл бұрын
ዎዎዎዎ
@user-up1lo3ir1n
@user-up1lo3ir1n 3 жыл бұрын
ማሻ‘አላህ ትልቅ ውለታ ማይረሳ ትልቅ ሰው ነው አስፊሽ ልክ እዳተ የኔ እናትም ሲበዛ ደግ ነበረች አሁን ሰዎች እኛ ልጆችዋ ሲያገኙን የጥሩ ላም ጥጃ እያሉን ኡሚ (እናቴን)አስታውሰው ያለቅሳሉ እኔም እደናቴ አላህ ደግ ሰው ባረገኝ ብዬ እመኛለው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ደግነት መልካም ነዉ አስፊቲ አይዞኝ መልካም አባት ነበሩህ ነብሳቸዉን በገነት ያኑረዉ
@user-wc4px8rf4m
@user-wc4px8rf4m 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ንፁህ ፍቅርን ያድለን ደግነት ለራስ ነው አንድ ቀን ይከፍለናል😍
@ethd8561
@ethd8561 3 жыл бұрын
አስፍዬ የአባትህን ነፍሳቸውን ይማር! ከዚህ video ብዙ ነገር ተምርያለሁ:: ሁሌም ለሰው መልካም እንሁን! መልካምነት መልሶ ይከፍላል
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
🥀 ሶላት 🥀 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅ ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ 🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸 ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣ ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣ ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣ ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ 🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣ አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣ መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ። 🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐 በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣ ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣ ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣ አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣ የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣ ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣ እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣ አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣ ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣ እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣ እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣ እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣ የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣ ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣ እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣ ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣ በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣ ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣ በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣ የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣ የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣ የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣ የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ። ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣ ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣ የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣ ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣ የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣ እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣ ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣ ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣ አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣ አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣ እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣ አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣ አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣ ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣ ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪ ✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛kzbin.info/www/bejne/f4XNia2fgZl4qsk
@user-ff3xu4hq8z
@user-ff3xu4hq8z 3 жыл бұрын
ትክክል አላሆይ ከትክክለኛ ሠጋጆቺ አርገኝ ያኢሊሂ ያኢላሂሂ
@user-io8fn8un4w
@user-io8fn8un4w 3 жыл бұрын
ሀጅ ሙሀመድ ወሌ ረሂመሁላህ አላህ ሸርጡን አሟልተው ከሚሰግዱት ያርገን
@negatmillion1574
@negatmillion1574 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በተለይ ሰው በችግሩ ጊዜ የደረሰለትን ሰው ያለመርሳቱ ያስደስታል አስፊቲ እኔንም አስለቀስኸኝ መልካም ማድረግ እድ ቀን ይከፍላል
@kingselomonshow5232
@kingselomonshow5232 3 жыл бұрын
The best respected family ever ato tedla thanks for supporting my calture 🙏🙏🙏❤️
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 3 жыл бұрын
እኔስ ከቡናዉ አይኔ ወጣ,,,,👍👍👍 መልካም መች ይሞታል ሁሌም እንዳልሞተ ይቆጠራል
@user-fi5zi5io3u
@user-fi5zi5io3u 3 жыл бұрын
ወይኔ አስፋውየ ስወድህ ባባየ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መልካም ሰው
@daniyatmekebebe3872
@daniyatmekebebe3872 3 жыл бұрын
የተባረከ ቀን ይሁንልን ቅዱስ ገብርኤል ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ...
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 3 жыл бұрын
ዋው ምት አይቀርም ደግ ነገር እንዲህ ስማችን ከመቃብር በላይ
@hirutkasaye9954
@hirutkasaye9954 3 жыл бұрын
በእውነት ጥሩሰው አይሞትም ነፍሳቸውን ይማርልን የጥሩን ሰዎ በሐሪ መውረስ መልካም ነው አንገት የተሠራው አዙሮለማየት ነው ወንድም ተድላ እናመሰግናለን ለሁላችንም ትልቅ ተምሕርት ነው
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 3 жыл бұрын
ውለታን የማይረሳ ሰው ድንቅ ነው።እንደዚህ አይነት ሰው ጥቂት ነው።አንተንም እግዚአብሔር ያስታውስህ። አስፋው አይዞህ አባትህ በደግነታቸው ሰው ልብ ውስጥ ናቸው።በእግዚህአብሔር ደግሞ የበለጠ።ደስ ይበልህ። አታልቅስ። ነብሳቸውን ይማር።
@user-nw9xi6kc7p
@user-nw9xi6kc7p 3 жыл бұрын
ቴዲ ሰው ወዳዱ ሀብታምየ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል በረከትና መክሊት አድገዋል የኔ ልዩዎች
@user-du8zp7pi6k
@user-du8zp7pi6k 3 жыл бұрын
የሰውዬው ትህተና አይጠገብም እውነት ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ያክብርህ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 жыл бұрын
Omg እኔ አመመኝ😢 በጎ ሰው ሁሌም ከመቃብር በላይ በመአረግ ስሙ ገኖ ይሰማል የአቶ መሸሻ ልጅ ክብር ይሰማህ ወንድሜ🙏🏾
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
መልካምነት ከውስጥ ነው ፡የማይፉቅ የማይጠፋ የተፈጥሮ ውበት ነው ።
@alshamsi1230
@alshamsi1230 3 жыл бұрын
የኔ ቅመሞች እድግ በሉ ማሮቼ ❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 3 жыл бұрын
ዋው ፈጣሪ እዲሜና ጤነኛ ተመኘሁላችሁ ይህ ክፍዘመን አልፎ በነፃነት የምንሤሣምበት ዘመን ይምጣልን
@tsigeredahabtemariam1291
@tsigeredahabtemariam1291 3 жыл бұрын
ደግነት መልካምነታቸውን ሰማቸው ዝንተ አለም ይኖራል አምላክ ከጻድቃን ንሰማእታት ሃዋርያት ጋር ያሳርፍል አቶ ተድላ ተባረክ ወለታህን ያልረሳህ ለብዙ ሰው አርአያ እንደምትሆን አልጠራጠርም በዚህ በከፍ ግዜ ሰው ለሰው በጨከነበት በሰው መሰል አውሬዎች ሰአት
@user-hz1yf2vv7d
@user-hz1yf2vv7d 3 жыл бұрын
ደግ ሰው እዲ ነው ውልታ አይረሳም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ ምርጥ ሰው ነህ አስፍየ አልቅሰህ አስለቀስከኝ የኔ የዋህ
@genetadugnahurisa9103
@genetadugnahurisa9103 3 жыл бұрын
መተቃቀፍ እንኳን አንዴት ይናፍቃል
@sarahasasa5151
@sarahasasa5151 3 жыл бұрын
ኡፍ አስፍው መሸሻ ትልቅ ሰው አባትህን ነፍሱን ይማረው ሰውዬው ግን በስመአብ ጎበዝ ልጆችህን እግዚያብሄር ያሳድጋቸው ቅመሞች 😘😘😘
@aklil4965
@aklil4965 3 жыл бұрын
ተድላ በዚህ ዘመን በባትሪ ተፈልጎ የማይገኝ ስብዕና ያለው ሰው ነው።አስፋው መሸሻ ስወድህ እኮ ሁለታችሁም ላይ ኢትዩጵያዊ ስነ-ምግባር አስተውያለው።ለምልሙልኝ
@user-rw5ir8mh4r
@user-rw5ir8mh4r 3 жыл бұрын
አስፍዬ እንደዚህ አይነት አባት ሰላለህ ማኩራት አለብህ እድለኛ ነህ ነፍሳቸዉን በ ገነት ከ ደጋጎች ጋር ያስርፍልን አባቴ መልካም ሰው ሁሌም ስጋው ብቻ ነው የሚሞተው እንጂ ስሙ እና ህያው ናት መልካም ስም ከ መቃብር በላይ ናት ሁሌም
@merontsige9431
@merontsige9431 3 жыл бұрын
This is the Ethiopia I know and love ❤️ Emba be’emba areken eko Asfish!
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 3 жыл бұрын
ደስ ሲል መልካም መሆን በእግዚአብሔር በስው ተወዳጅ ነው መልካም ስው ይንሁን መልካም አባት ናቸው አይዞሽ አስፉው ❤
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ውለታውን የማይረሳ የአፍንጮበር ሰፈር ልጅ ነው የአያቴ የተወለደችበት ሰፈር አስፋው የቀብራራው የደጉ የመሽሻልጅ የሰው ደስታ የሰው መከፋት እንደ እራሴ አየዋለው እንደዚህ አይነቱን ሰዎች ያበርክትልን ።
@azebwagaw5232
@azebwagaw5232 3 жыл бұрын
እውይ አስፍሽዬ በጣም አንጀቴን በላኝ አባቴን በጣም ስለማፈቅረው አባቱን የሚወድ ሰው በጣም አከብራለሁ:ውይይይይ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨርሱኩት መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል ይላሉ አባቶች እውነት ነው: :እግዚአብሔር በአጸጀ ገነት ያኑራቸው//
@roottekele4269
@roottekele4269 3 жыл бұрын
በአስፍሽ አባት ምክንያት ደስ የሚሉ ቤተሠቦች አስተዋወቃቹን አመስጋኝ ሰው ነው ። አስፍሽ አይዞህ ጎብዝ መልካም ነገሩ የሚወራለት አባት አለህ ልትደሠት ይገባል ስለሣቸው ሲወራ ። አቶ መሸሻ ጥሩ ሰው መሆናቸውን አንተን በማየት መናገር ይቻላል።
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 3 жыл бұрын
የአሏህ በጣም አሥለቀሣችሁን እሥከ፫ ሁላችንም ሁለየ መልካም እንሁን ያረቢ እኔሥ አልቻልከ፩ም
@samsonamdu696
@samsonamdu696 3 жыл бұрын
አስፋው የደግ ልጅ መልካም ሰው ስሙ እራሱ አውልት ነው ሰውዬው ደግሞ በጣም ትልቅ ሰው ነው አለመርሳቱ የተደረገለትን
@hxhdhhxhdh2963
@hxhdhhxhdh2963 3 жыл бұрын
ኸረ. አሥለቀሳችሁኝ. ወላኢ. በዚህ. አጋጣሚ. አባዬ. ዉድድ. አረግካለዉ. እዴሜክን. ያረዝምልኝ
@eeoj4141
@eeoj4141 3 жыл бұрын
አስፍሽ አይዞክ አወይ ኮረና በእኛ በዓል ተቃቅፈን ናፍቆታችንን እንዳንወጣ ።በጣም ትመሰገናለክ የአቶን መሸሻ ታሪክ ስላወጋከን
@user-qc8jj4vi3v
@user-qc8jj4vi3v 3 жыл бұрын
አስፉሽዬ አታልቅስ እኔንም አስለቀስከኝ ሰውየው ግን ሲበዛ ትሁት እና መልካም ሰው ነው ያለፈውን ያማይረሳ ድግነትን ለልጆቹ የሚያስተምር መልካም አባት ነው ዘመንህ ይባርክ አባቴ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
ወደኧላ የሚያስብ ሰው ደስስስ ሲለኝ በውነት ተሸላሚው ስእራት ያለው ደስ የሚል የውነት ሰው ነው
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 3 жыл бұрын
አስፍሽዬ አስለቅስከኝ እኮ በእውነት አውነትም አባትህ እጅግ እሩርህ ነው አስፍሽዬ አንተም ልክ እደ አባትህ እሩርህ ነው አስፍሽዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ ኮረናን ያጥፋል ስላምን ያውርድል 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@bezaabezaa1605
@bezaabezaa1605 3 жыл бұрын
ወይኔ አስለቀሳችሁኝ መልካም ሰው ሁሌም በደግነት ይጠራል በሰማይ ቤትም እንደዛው ኡፍፍፍ እኔም በባዶ እግሬ ሄጄ እማር ነበር ያልፋል ሁሉም አስፍዬ ሺ አመት ያኑርህ
@aydakale9695
@aydakale9695 3 жыл бұрын
እውነት ደግ አባት ናቸው አንተ ደግሞ ደግና አሥተዋይ ነህ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 3 жыл бұрын
አስፊሽየ እፍፍ እምስለቀስክኝ ሰውየው የስው ውለታ እማይርሳ የተባርክ ነው እኔም ተክራይቸ የተማርኩባቸው ሰውችን በጣም አርሳቸውም ትቸውም ስደት ብመጣም እዚህ ሁኛ ስደውል ምን ያህል ደስ እንዳላቸው ቤተሰቤቸን ሁሉ ፍልገው ደውለችልን እንደት አስቲውሰችን አሏቸው እኔግን በማላቀው ባልሰማሁት ነገር ተክስሸ ፓሊስ ጣቢያ ስቀርብ አኪራዩቸ ስለሷ ንፁህነት ባስሩም ጣታችን እንፍርማለን ልጃችን እንዲ እንደ ተክራይ አንያትም ብለው ያሶጡኝ በርግጥ እግዚአብሔር አምላክ እርጂም እድሜ ይስጥልኝመልካምነት ለራስ ነው
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 3 жыл бұрын
መልካም. ስም. ከመልካም. ሽቶ. ይበልጣል. ይባላል የተባረከ. ቤተሰብ. ግጥሙ. በጣም. ያስለቅሳል. ጀግና. ነሕ. ከነ. ቤተሰብሕ. የሚማር. ከተገኘ. ሁሉ. ቦታ. ትምሕርት. አለ ።። ጋሽ. መሸሻ. ዘላለም. ሕያው. ናቸው. በነዚህ. ቤተሰቦች. መልካም. ስራ. ሲያስከብር. ይኖራል. አመሰግናለሁ. ።። የኛም. አባት. በነበረው. ደሞዝ. ብዙ. ተማሪዋችን. ያስተምር. ነበር. ደብተር. እና. እስኪርቤቶ. በመግዛት. እኛ. ልጆቹ. አንረሳውም. መልካም. ጌዜ. አልፎል. ግን. ተስፋ. አንቆርጥ. ይስተካከላል. ።።። እባካችሁ. የአገሬ. ሰዎች. መልካም ነትን. እንማር. አመሰግናለሁ።።።።
@user-ip1oi1ur2c
@user-ip1oi1ur2c 3 жыл бұрын
ወይኔ አባቴ አስፍዬ አልቅሰህ አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ የአባትህን ነብስ ይማርልን
@tesfatesfu2672
@tesfatesfu2672 3 жыл бұрын
የእውነት ሰው ናቸው በስነምግባር የታነፁ ቤተሰቦች እንዴት ደስ ይላል
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 84 МЛН
century mall @selamawitjewellery3112
3:27
Yacob Berhane
Рет қаралды 955
የባህርዳሩ መግለጫ ፡ ስለ መከላከያ፣ ፋኖ፣ የፖለቲካ እስረኞችና ህውሓት?
1:24:42
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
ምርጥ 10 የጃሉድ አስቂኝ ንግግሮች
9:17
የሳቅ ሱቅ - Yesaq suq
Рет қаралды 401 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
0:11
AngLova
Рет қаралды 8 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 3,7 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 3,6 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 7 МЛН
Все мы немного НИКА!
0:17
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 800 М.