KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለምን ኢትዮጵያ ቅድስናዋን አጣች? | Manyazewal Eshetu Podcast Ep 73 | RAFATOEL @rafatoel
2:32:20
አምላክህን ካመንክ እውቀትህን ተው || Manyazewal Eshetu Ep.71 || Elzalmon @Elzalmon
2:19:20
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
Incredibox Sprunki Phase 1 vs Phase 2 - Which team will win? #sprunki #animation #trend
00:39
When u fight over the armrest
00:41
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
01:41
ለፍቅር መሸነፍ ጀግንነት ነው | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.70 | ዘውድ አክሊል
Рет қаралды 69,716
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 398 М.
Manyazewal Eshetu
Күн бұрын
Пікірлер: 280
@hewanabera9401
10 күн бұрын
አንደበትህ እንደ ህጻን ልጅ አፍ ይጣፍጣል የምትናገረውን ለመረዳት ምንም ኬሚስትሪ አያስፈልገውም ዝም ብሎ ይገባል በህይወቴ ለመጀመሪያ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ ጊዜ አፌን ከፍቼ የሰማሁት ኢንተርቪ ቢኖር ያንተ ነው ታደለህ የእግዚአብሔርን ፀጋ ነው ያየሁበት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@كرستيانورونالدو-ص2ظ
16 күн бұрын
በጣም ሊደነቅ የሚገባው ለሀገሪቷ ተስፋ ያለው ሰው ነው ደግሞም የመጀመርያ ኮማች ነኝ እናም ላይክ እየሰጣችሁ
@seada9327
16 күн бұрын
❤
@yonasabw
15 күн бұрын
D denge
@WesagnKidane
13 күн бұрын
አድባድ ንግግርህ ልክነህ አዳዴ ሰው መፈለግ እራሱ ይደክማል😢😢
@rahel6046
Күн бұрын
ይሔን ልጅ እንዴት እንደምወደው የበለጠ ግርማሞገስ ይስጥህ መዶሐኒያለም🙏
@KalkidanFikadu-v4l
9 күн бұрын
ስወድህ ❤ የግጥም ጥም ቆራጭ ድራማቲክነትህ, የድምፅህ ከለር, ቃላት አወቃቀርህ,......, የሆነ ሙሉ አርት ይታየኛል ጀግና ነህ በርታልን💪🙏
@jrose1077
12 күн бұрын
ማን ያዘዋል ግን ማዳመጥ ልመድ ሆሆሆሆ😂😂😂😂😂ልጁ ግን በጣም ጓበዝ አዳማጭ ነው ደስ ነው ሚለው 😊ከምታቀርባቸው እንግዶች ጋር እኩል አውርተህ እንዴት እንግባባ😂😂😂😂😂
@HassanTube-1
5 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@abugida24
15 күн бұрын
ሜኔ በነካ እጅህ ኤልያስ ሽታሁንንም ጋብዝልን 😍😍
@fikermesfin2478
14 күн бұрын
ማኔ ደግሞ ተነሳብህ ከእንግዶችህ በላይ ጊዜ አትውሰድ ልጁን ለመስማት ከሁለት ሰዓት በላይ ተቀምጬ በተለይ ወደ መጨረሻ ላይ አንተ ሆንክ ተናጋሪው እባክህ ማኔ እባክህ ይህን ነገር ቀንስ። መቻልህ ግን እንደተጠበቀ ነው።
@IbrahimJabir-sb8pi
11 күн бұрын
Sah❤
@misirlegesse891
11 күн бұрын
ማሳለፍ የሚባል ነገር አለ የሱን የፍቅር ታሪክ መቶ ጊዜ ሰማን እኮ
@mayo5105
8 күн бұрын
ማን ያዘዋል ፍልስፍናህን አቁምና ልብህን ክፋት ክፋት ስለሌላው የፍቅር ሂወት ትተህ የራስህን ልብ ክፋት በአምሮህ ብቻ አታስብ ሂወት አንዴ ነው አፍቅር ውደድ ደስ የሚ ል ኑሮ ኑር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ልብህን እንዲ መዝጋት ጥሩ አደለም
@MeazaAbi
7 күн бұрын
የምወደዉ ምርጥ ወጣት እናመሠግናለን ❤❤❤
@MuluMekonnen-w6z
10 күн бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ እውነት እግዚአብሔርን የምትወድ ያልከው በጣም ግሩም ነው❤
@m.nassirsalih4148
6 күн бұрын
ወላሂ ዘውደ ኣክልል ብግጥሙ በጣም እወደው ነበር።በዚ ቃለ መጠይቅ ግን በጣም በጣም ወደድኩት።በጣም ኣንደበረቱዕ ነው።በጣም ንግግር ይቻላል።ከብዙ የኣነቃቂ ሰዎች ንግግር መሰጠኝ። የፊቱ እንቅስቃሴም(Fascial gesture) ደስ ብሎኛል። ማኔም ብዙ ንግግሮችክ ተቀብያለሁ።ዘውደ ስለ ፍቅር የጠየቀክ ማለት " ሎተሪ ሳትቆርጥ ይድረሰኝ" በሌላ ኣነጋገር"ሳታገባ ልጅ ስጠኝ ብለክ መጸለይ" ነገር ልትመልስ ብትሞክር እንኳን የመለሥክ ኣይመስለኝ።ገብቶት ኣዎ ያለም ኣይመስለኝም ዘውደ። ሌላው የምልክ ማኔ ምንም እንኳን ፖድ ካስት ቢሆንም የእንግዶች ግዜ ብዙ ላለምወሰድም ትንሽ ጥረት ኣድርግ።ኣንተ ማ ቤትክ ነው።የመድረክ ችግር ያለብክም ኣይደለም ለንግግር።ኣድናቂክ ነኝ ማኔ።
@hiwiamila6628
12 күн бұрын
ለጥበብ ከተፈጠሩ ሰወች አንዱ ዘውዱ ነዉ በጣም አክባሪ አድናቂም ነኝ ተባረክ🙏 ወስጥ ድረስ ፀረፃ ሚሰማ ግጥሞች ከራስ ጋር ሚግባባ ጥፈጥ ያሉ ሰራች በቃ ቃል የለኝም ለእኔ አንደኛ ነህ🔥
@rahelakilelu4994
2 күн бұрын
የዚህ ልጅ ግጥሞች ውስጤን ይነኩታል በጣም ጥልቅ የሆነ ማስተዋል አለው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሞገስ ይሁንህ
@HelenMasresha-v3k
3 күн бұрын
ማኔ በዕውነት ስለ መንፈሳዊ ነገር ያለህ እይታ በጣም ነው ደስ የሚለው የዕውነት መንፈስ ቅዱስ የሚያናግርህም ይመስለኛል እግዚአብሔር መክሊትህን ያብዛልህ
@FilaSelam
8 күн бұрын
ዘውድ አክሊል ...ከስሙ ጀምሮ ደስ ይለኝል ..ጥሩ አቅም እንዳለው ከድሮም አምናለው ..በርታልን ወንድሜ !!!
@eyrusfeker4790
14 күн бұрын
ስወደው ጥበብ ይጨምርልህ ወንድሜ🎉🎉🎉
@AzebTsegaye-t2k
15 күн бұрын
አገሬ ተስፋ አላት ተመስገን ዘመናቹን ይለምልም ደግሜ ደግሜ ነው የሰማሁት
@tehunget3830
6 күн бұрын
እባካችሁን አያስፈልገውም በደስታ ነው ሰብስክራይብ የምናደርገው እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለሁለታችሁም
@meseretrefera2664
12 күн бұрын
ዘውዳክሊል ❤በጣም አክባርህ ነኝ የሁልግዘው ምርጥ ገጣሚ ነህ 😊
@BetehlemAkililu
10 күн бұрын
በጣም ምርጥጥጥ podcast ነው የምር ምንም እንከን የማይገኝለት ነው በርታ
@yonaskenenisa1594
4 күн бұрын
ማንያዘዋል አትፈላሰፍ ፍቅር ክርስቶስ ነዉ። ሰዉ በፍቅር ሊጎዳ ይችላል ይህ ያለ እና የሚኖር ነዉ። እግዚአብሔር ካልፈቀደ ምንም የሚፈፀም ነገር ስለሌለ። ሌላው ደግሞ የእንግዶችን ሰዓት ባትሻማ ጥሩ ይመስለኛል። በተረፈ ሀሪፍ ዝግጅት ነበር።
@tibebu9117
11 күн бұрын
ሁለት ድንቅና ብርቅዬ የሀገር በረከቶች ረጅም እድሜ ይስጣችሁ::
@MohammedSeid-s7u
14 күн бұрын
ጥሩ የማስረዳት ብቃት አለህ በርታ
@TemsgenMg
10 күн бұрын
Betam megermow negr manyazewal seyawera sikp eyaerku new yadamtkut manyazewal kant metebekaw meteyeki bech new selezi tegabashu seyawera ant adamet esh❤❤❤❤
@selima4387
5 күн бұрын
ይህንመልካምህዝብሰላሙንአላህያምጣልን
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ
14 күн бұрын
ስውየ እንዴት የአለም ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህን የመስለ ታላቅ ስው ስውየ ትላለህ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
@DaneilTadesse
15 күн бұрын
ዘውድ❤❤❤ማኔ አመሰግናለው❤❤❤ አኪም አበበች ማኔ❤❤❤ ለተመረጡት ነብሳት ብቻ ❤❤❤
@fuhhv9641
11 күн бұрын
በጣም የምወደው ማኔያችን ሚገርመው እኔ እራሱ የሱን ግጥም እዳምጭ ነው እምተኛው
@AlemDemse-w5q
14 күн бұрын
በጣም አደንቅህለዉ ቃላቶችህ ንግግርህ ሁሉ የሚጣፋጥ ደሰየሚል ቅኔ ያለዉነዉ አንተ የተናገርከዉን ጠልቆ የሚረዳዉ እራሱ እንደ አንተ የቀና ልብ መሆን ይጠይቃል የፍቅር ገለፃህ ይለያል ፈጣሪን መፍራትህ ብቻ ተባረክ በፍቅር በትዳር ይባርክህ ❤ ዘዉድ እናመሰግናለን❤❤❤
@AzebTsegaye-t2k
15 күн бұрын
ምንጩ እግዚአብሔር ነው ❤ ።እውነት ተባረክ ልብን ይጠብቅልክ
@desstadessta
14 күн бұрын
ዘዉድአክሊል ያንተን ፏ በል እና ዘንጠህ ዉጣ የሚለዉን ግጥምህን ያየሁት አባቴ የሞተብኝ ሰሞን ነዉ። እራሴን ጣልኩ፣ፀጉሬ አይበጠር፣ አይኔ ቀላ፣ከሳሁ። የቅርብ ያልኳቸዉ ጓደኞቼ ደስ ሲላቸዉ አየሁ። ቆንጆ ነኝ ሁሌ ዘንጬ የምታይ ነበርኩ። እነሱ ደሞ ወልደዉ እራሳቸዉን የጣሉ። እንደዛም ሆኖ እኔ ከነሱ አልርቅም ነበር። ለካ የኔ መዉደቅ ከነሱ እኩል እንደሆንኩ እንዲሰማቸዉ አረገ መሰለኝ ደስታቸዉን ከፊታቸዉ አነበብኩት። አታምነኝም የመከራ ዝናብ ሲዘንብባችሁ ሽክ ብላችሁ ዉጡ እንዳልከዉ ዘንጬ ወጣሁ። ተናደዱ😂 እኔ ግን ደስ አለኝ። ራሴን መቼም ላልጥል ቃል ገባሁ። መራቅ ከነበረብኝ ጓደኞችም ራቅኩ። ምስጋና ላንተ💖
@memberekidane9096
14 күн бұрын
Wawe Wawe batame gobaze
@meseretrefera2664
12 күн бұрын
Ow የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ 🙏በርቺልኝ ሁላችንም ተረኞች ነን እዳይከፋሽ አባትሽ በሂወት እዳለ እያሰብሽ እሱን ለማኩራት ኑሪ bc በልብሽ ስላሉ ነብሳቸዉን ሰላም ትረፍ 🙏
@nunubelete8142
12 күн бұрын
እንኳንም በጊዜ ነቃሽ በሁሉ ሰው ህይወት የሚገጥም ነው ሃዘኑም በጊዜ ብዛት ነው የምትቀበይው ሁሌ 🙏 በውስጣችን ይኖራሉ 😢😢😢
@SEFIYAWULGICHO-yi2ml
11 күн бұрын
😂ዋው መታመምም. ታመም ነገ ትሽራለክ መታሰርም ታሰር ነገ ትፈታለክ ወዳጅክን ጠላትክን ትለይበታለክ እሚባለው ለካ እውነት ነው
@ፅጌኣክሱማዊት
8 күн бұрын
ጎበዝ😁
@SebleDamtew-p7w
16 күн бұрын
ዛሬ በጣም የምወደውን ገጣሚ አቀረብክ ማንያዘዋል ሽኩረን ገና ከመግባቴ ነው ኮሜንት የጻፍኩት አይቼ ደሞ እጽፋለሁ
@Altaye61388
15 күн бұрын
ሎሬት ፀጋዬን በቅርብ አውቃለሁ:: ባለቤትም ልጆችም አሉት:: New York ብዙ ጊዜ እንገናኝ ነበር:: እኔም መግለፅ ከምችለው በላይ የማደንቀው ነበር:: ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ የቀብሩ ስነሥርአት ኒው ዮርክ መድሃኔያለም ቤተክርስትያን በብዙ ሺህ ሰው በተገኘበት በከፍተኛ ክብር ተሸኘ:: እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደገነት ያንረው
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
14 күн бұрын
እንኳን ልጆቹን ማእረጉን እንኳን በትክክል የማይጠሩ ምን ያውቃሉ ብለህ ነው:: ሎሬት ማለት ከብዷቸዋል
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ
14 күн бұрын
በህይወቴ የምቆጭበት የአለም ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህን በአካል አለማግኝቴ ነው የምር እጅግ በጣም ነው የምወደው
@nunubelete8142
12 күн бұрын
እኔም ልክ እንደናንተ ነው የተሰማኝ አለማወቃቸው ይሆን ? ሳይቀር አንተ ብለው ሲያወሩ ደነገጥኩኝ ቢወልዱ ሊያደርሳቸው የሚችሉትን 🤭አኔ ልብ ውስጥ ያላቸው ክብር ምነው በአካል ባገኛቸው ምነው ዘመዴ ሆነው በቅርብ ባቃቸው ብዬ አስባለሁ በተለየ መንገድ የአፃፃፍ ችሎታቸው ሲያነቡ እንደ ነጎድጓድ የሚወጣው ድምፃቸውን ሁሌ ብሰማቸው ብዬ እመኛለሁ 😢😢😢
@zeynabalewimehammed6426
12 күн бұрын
በጣም የማደንቀው ገጣሚ ነው ቲክቶክ ግጥሙ ሁሌ ነው ሼር የማደርገው❤❤❤
@alemendres
12 күн бұрын
የምወደዉ ምርጥ ወጣት ❤❤❤❤❤❤❤
@musetube9795
10 күн бұрын
በጣም እምወደው እና የማከብረው ገጣሚ ነው ማንዬ እናመሰግናለን
@TsedeysimretWeldeyesus
14 күн бұрын
Zewud Aklel gobez neh yaleh haymanot ewuket ena nekat yasedenkal. Fetari yetebekelen mane yefetari eje bezu new mamesegegna. Zare eko betetamem fetarin mekseseh ayekerem Leza new sewu manoru teru new
@nunubelete8142
12 күн бұрын
ወንድሞች እናመሰግናለን 🙏❤️
@Warካ
8 күн бұрын
በጣም ልዩ ሰው
@MonaMona-cn6tz
2 күн бұрын
ጠያቂው ግን የማዳመጥ እስኪል ይኑርህ ስልኬ የሞላው ባንተ ግጥም ነው ፍትህ ካድናቆት የተነሳ በጣም ስለምውድልህ ❤❤❤❤ በርታ ቢዚሁ ቀጥል
@banchatenaf1943
2 күн бұрын
😮😮ስወደው ይሄልጅ በፈጣሪ!!!!! ገጣሚውን ነው ያልሁት
@takelederesa
15 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥንካራ አስተማሪ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው 🎉🎉🎉
@asnakeendale9136
10 күн бұрын
አኔም በሒወት አጋጣሚ ኢትዮጵያን ዞር ዞር ብዬ ነበር ጥቂቶች አጋጣሚዉን ያጌኙ ሰወች ነዉ እሚያባሉን።ሕዝቡ ችግር የለበትም።ኢትዮጵያ ሐገራችንን ፈጣር ሰላም ያርግልን!!!
@ጎዶልያስ-567
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yaredadgeh326
Күн бұрын
ማኔ አርቴፊሺያል ነው ፣ የሚያወራው በሙሉ ከሪያሊቲ ውጭ ነው፣ በተለይ ስለ ሃገራችን ወጣቶች ያወራው፣ መጀመሪያ ከዓለንበት የዘር አስተሳሰብ ወተን ሥለ ሰው ማሰብ ስንጅምር ነው ፣ ሂወታችን መቀየር የሚጀምረው፣
@ZinabuaGezahegn-n8w
6 күн бұрын
የወደድኩት👉የማይፈርድ ልቦና ስጠኝ።
@HanaMekonn-c4z
9 күн бұрын
ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኳችሁ😊 መኔ እግዚአብሔር ላይ ያለህን ሀሳብ ሰምቼ አልጠግበውም ዋው👏
@tadelechmitiku9293
10 күн бұрын
"Fikir mnm ayifeligim mnm ayiferam"
@Alken-Abem
10 күн бұрын
ክፍል 2ይኑር
@bakdjansdksj8523
15 күн бұрын
እኔ እስካሁን የቴድ አድናቂ ነይኝ ግን በትክክል የገልፅከው አንተ ነህ ክብር እውነት
@genetzemedkun-bp1yg
14 күн бұрын
ባያልቅ እያልኩ የተከታተልኩት ብዙ የተማርኩበት ፕሮግራም🙏 አንድ ቀን እኔም እዚች ወንበር ላይ አቀመጣለው🙏
@lemlemlemlem7755
14 күн бұрын
Enami
@alemsani5007
15 күн бұрын
ዘውድ ዓለም በጣም ትችላላህ። ቆንጆ ፕሮግራም ።
@rahelzegeye2866
11 күн бұрын
ዘውድ አክሊል ስወድህ አምላክ መልካም የሆነችውን ይስጥሀል መልካም ስለሆንክ ።
@geteneshalemayehu4002
15 күн бұрын
ማኔ መንፈስህ የነቃ ከሆነ እኮን ሚስት ጥሩ ጓደኛ ማግኘት ቀላል እይደለም 😂 ፈጣሪ ሰው ስጠኝ በልኬ ብለህ ፀልይ ታገኛለህ🙏🏽 ጥሩ እና እስተማሪ ነበር እግዳህም በጣም ድንቅ የህወት ተሞክሮ ነው ያካፈለን አመለካከቱ የሚቻል 👍🏾💚💛❤️
@Butu_T
12 күн бұрын
ጨረሱ ወይዘሮ ዘባርቄ
@BetiBeti-yo6eg
8 күн бұрын
❤big respect ❤ዘውድ አክሊል ❤🎉ደጋግመህ ናልን ❤🎉 ማን ያዘዋል ግን ጠያቂ ሆነህ መላሽም አትሁን ወይ አንተንም interview ያድርጉህ እና አውራ እዚህ ላይ ግን ከተጠያቂው በላይ ሆንክብን
@chalameti7761
12 күн бұрын
በጣም ደስየሚል እንግዳ ነው ያቀረብከው ሲያወራ እንዴት አንደበቱ እንደሚጣፍጥ 🥰 ማኔ ግን አንተ እራስህ ቴራፒ ያስፈልግሀል ጥሩ ነገር እንዳለሆኖ 🥰 ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏
@hiwetendewazayasaznal1295
12 күн бұрын
ማንየ እየጨመርክ ነው I know it’s too much pressure because of your job but ለራስህም ጊዜ ስጥ። ተባረክልኝ
@samriawithailu
8 күн бұрын
ማሜ በዚው ቀጥል ለየት በል ሌሎች podcast ሲያቀርብ እያዳመጡ ነው ያህ ደግሞ ያንተ ውበት ነው keep going በቃ you make it free speech you make them friend that nice 👍
@ShewayeBekele-i3f
13 күн бұрын
ዘውድአክሊል በጣም ነው ደስ ያለኝ ከማንያዘው ጋር ይህን ጠቃሚ የሆነ ተመኩራችሁን ስላጋራችሁን በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@ethiopiahagere8973
14 күн бұрын
ጥሩ ፖድካስት ነው። እባክህ ማኔ የአንተን ተወው ለእንግዶችህ ቦታ ስጥ ቁጭ ብለህ ይሄንን ፖድካስት እየው አብዛኛውን እኮ አንተ ነህ ያወረኸው ሌላም ላይ እንደዚህ ነህ የራስህን ተሞክሮ የምታወራበት ሌላ ፕሮግራም ቢኖርህ መልካም ነው።
@susuwarknh3321
14 күн бұрын
በትክክል
@EliasTega
12 күн бұрын
በትክክል
@asamnewanbessie9508
12 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ይገርማል ግጥሙን ሁሌ አዳምጠዋለው ግን እንደው የገረመኝ ትላልቆቹን ሰዎች በስማቸው ሲጠራቸው ተገረምኩ ጸጋዬ ስብሃት እያለ ሲጠራቸው ደነገጥኩ ባህላችን እንደዛ አይደለም በፍጹም ጋሼ አበበ ባልቻ ስለጋሼ ጸጋዬ ሲያወራ ጋሽ ጸጋዬ እያለ ነው ሲጠራም የሰማሁት ታዲያ ይሄ ታዳጊ ወጣት ምን ነካው ከትቢት አይመስለኝም ግን እንደው ስለገረመኝ ነው
@ReduSisay
13 күн бұрын
የዎነት ምርጥ ሰዎ ነክ ሁሉ ነገርክ ደሰ ትላለክ በዚ ዘመን እደዚ የሚያሰብ ሰዎ ለኔ አንደኛ ነክ ታድላለች አንተን ያገኘች ዘዉድ አክሊል
@ጎዶልያስ-567
6 күн бұрын
ማኔ ጀግናው በርታ❤❤ አክሊሉ ዘውዱ ❤❤❤በርቱ
@danfanoethio
11 күн бұрын
I have big respect for both of You ! Thanks Z 🙏
@Ethiolover100
11 күн бұрын
ኸረ ማኔ እባክህ እንግዶችህ ያውሩበት እድል ስጣቸው
@ellenieellenie5941
14 күн бұрын
One of the best podcasts ❤❤Love it so far great. This young man is full of wisdom god bless both of you my beautiful soul brothers.
@tigistasnakew420
14 күн бұрын
ውይ እንዴት ድንቅ ፖድካስት ነበር
@meseretbelayneh8861
4 күн бұрын
Youth with deep tought zewd❤
@Tube-ij1gu
7 күн бұрын
ከ1000 አነቃቂ ሰዎች በእጥፉ የሚሻል ሰው፡፡ እንወድሃለን፡፡
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
14 күн бұрын
ስወዳችሁ ማኔ ዘዉድ❤👍👍እስኪ ላዳምጥ😮እኳንም መጣችሁ😍
@SelmonAbebaw
7 күн бұрын
እይታዎቹ ዋው ናቸው❤❤
@medanetube-xn2rg
12 күн бұрын
mane betaam nw yemakebrih betley yemitgabizachew engidoch hasab yalachewun sewoch ne yemitakerbew...woow zewud aklil its amazing adult keep it up
@AkmalAkmal-e6p
14 күн бұрын
እንግዳውን ማስወራት አልቻልክም ዘውድ አክሊል በጣም የማደንቀው አድናቂው ነኝ ሀሳቡ ድንቅ ነው
@susuwarknh3321
14 күн бұрын
ሶሊያናም እንደሱ ናት እንግዳዋን አላስወራ ብላው ጥዬ ወጣው እኔ እንግዳውንና ጋባዡን መለየት አቃተን እኮ ፎ
@Birhan-z5w
14 күн бұрын
Edimeh yibarek sile tigray hizib yemiyaweraw betam tikikil new tigray wisit be hayimanotawi nigis ken ber ayizegam alafiw hulu gebto new yemibelaw yetebareke bahal yalew hizib new ❤❤❤❤❤❤❤
@HeldanaYemane
10 күн бұрын
Betam nw yewededkut lemejemerya gze nw programhn yayehut tnx yegna getami
@GetnetAyehu-u8h
13 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ !!!
@AbelFashion1
14 күн бұрын
ONE OF THE BEST PODCAST EPISODES! GOOD JOB, Mane!
@NewLife-ir6ld
12 күн бұрын
I love it everything thank you so much many &zewde
@alemdagim699
15 күн бұрын
በጣም አመስግናለው💗💗🙏
@ur.cristiyan
16 күн бұрын
በሊቢያ ነው የምኖረው KZbin ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
@GammoriK
15 күн бұрын
Aderekuke
@Ethiolover100
11 күн бұрын
እኔም አድርጌአለሁ
@TsewonmoknenTsewon
11 күн бұрын
አደረኩህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ወድሜ
@አይንዬደምስ
5 күн бұрын
ፈጣሪ ላገርህ ያብቃህ አድርጌሃለሁ
@kdesitwndea4005
13 күн бұрын
ይሄን ገጣሚ በጣም ነው የምወዴው
@TerayeMisganaw
11 күн бұрын
Zewed akilil yezemenachen enquan getamiii,yefikr sew
@TgstyohannesDesalegne
11 күн бұрын
ዜዶዬ የምትወደድ ጀግና ዉድድድድድድድ
@tadelechmitiku9293
10 күн бұрын
Be egzibaiher layi yale iwunetina iwuket dess yilal. Fitsamehin yasamirew
@TsigeredaDemissie-f8g
14 күн бұрын
Hulunm bemibal dereja podcasthn semichealhu gibihm emetalahu i appricate bistekakel 1 ye kalat ameraret lemisale ye zarewu -------- sewoch kemitl engida bitil 2 fikiregnaye batil yalalkbet silelele 3 bizub kemitawera ye ayer seatbsitachewu ebakih 4 sewoch.lij kemitl denbegnoche bitl 5 be smart while speaking ke mitakerbachewi engidoch temar ....
@firealemsolomon9239
16 күн бұрын
እናመሰግናለን!!!! The podcast was very interactive and interesting. We hope we'll see him again.
@samrawittesfaye4858
11 күн бұрын
zewd aklil swedh... Mane arif new gn alaswera alkew engda gabzeh eraseh bcha eko neh mtaweraw madamet alebh
@simaabdulrazak8940
15 күн бұрын
በጣም ደስእሚልቆይታ ነው።❤❤❤
@MeronMesfin-ww8nn
15 күн бұрын
His personality 👏👏👏👏
@RahelNew-f7q
12 күн бұрын
ዘዉዳ አክሊሉ ስወደዉ ግጥሞቹ 🥰🙏
@MaryamawitFekadu-o2e
13 күн бұрын
ዘዉድ በጣም አድማጭነት ተመችቶኛል
@susuwarknh3321
14 күн бұрын
እኛም እኮ አልጠገብነውም ግን ደሞ አንተ እድሉን ብትሰጠው ብዙ ነገሮችን እንወስድ ነበር ከልጁ
@meaziethio991
12 күн бұрын
የዛሬውን እንግዳ መስማት የፈለኩትን ያህል ሳልሰማው ሄደ
@kingman7160
10 күн бұрын
comment ስፅፍ የመጀመሪያዬ ነው ማንያዘዋል በጣም አሪፍ podcast ነው ያለህ ግን እባክህ የመናገር መጠንህን ቀንስ ማለት ያልተጨረሱ ሀሳቦች ነበሩ መናገር የሚፈልገውን ሳይናገር አታቋርጥ please
@TigistJember
14 күн бұрын
ልክ ነህ በከተማች የባለ ትዳሮች ፍቺ በጣም በዝቷል
@tayekafisseha2254
9 күн бұрын
Man betam gobeze eko nehe
@temesgenmillion7710
13 күн бұрын
ኧረ ሚገርም አስተሳሰብ ያለው ልጅ ደሞ የዩኒቨርስቲ ህይወትህ ከኔ ተመሳሰለብኝ እራሴን ምሰማው መሰለኝ
@cherieworkie7063
16 күн бұрын
very very talented person.
@yeshihareggezahagn6743
14 күн бұрын
ምርጦች ትለያላችሁ 🥰🥰❤️❤️
@ethiopiahagere2675
14 күн бұрын
Zed admire you so much!
@AdoniyasSisay-p6j
15 күн бұрын
ሚገርም ሰው👏
2:32:20
ለምን ኢትዮጵያ ቅድስናዋን አጣች? | Manyazewal Eshetu Podcast Ep 73 | RAFATOEL @rafatoel
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 25 М.
2:19:20
አምላክህን ካመንክ እውቀትህን ተው || Manyazewal Eshetu Ep.71 || Elzalmon @Elzalmon
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 21 М.
00:59
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,6 МЛН
00:39
Incredibox Sprunki Phase 1 vs Phase 2 - Which team will win? #sprunki #animation #trend
Slime Cat
Рет қаралды 30 МЛН
00:41
When u fight over the armrest
Adam W
Рет қаралды 32 МЛН
01:41
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
20:18
🔴ብዙዎችን ያስከፋዉ የኮሜዲያን እሸቱ ቪዲዮና የEBSTVዋ ዋንትያ ፍቅረኛ | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 2 М.
1:03:47
አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 345 М.
58:27
የሻገተ ዳቦ አይበላም ያለው ማነው?! #life #lifestyle #lifestory #2024 #motherslove
Donkey Tube
Рет қаралды 129 М.
2:40:58
ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ | ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ | ተቋማዊ ዕቅበተ እምነት
Janderebaw Media
Рет қаралды 206 М.
1:16:42
ትክክለኛ ማንነቷን ያወኩት በ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው!! ብሩን መንካት ፈራሁ!! #amlesetmuchie #donkeytube #comedianeshetu
Amleset Muchie
Рет қаралды 745 М.
26:14
መንግስቲ ካብ ኣዲስ ናብ ክልል ዓፋር ክወስዶም/ ዶ ሻሮን ንትግራወይቲ/ ንድምጻዊት ሳባ ዘለፋ ጸርፊ
Neshnesh Tv
Рет қаралды 2,8 М.
1:30:04
“ልብስ አይደለም የምንሸጠው” አብለኔ ዳዊት (ሰዋሰው ዲዛይን) | Ablenae Dawit (Sewasew Design) - Loline Podcast
Loline Podcast
Рет қаралды 34 М.
1:13:38
ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ፡ እመጓ እውነተኛ ታሪክ ወይስ ልብወለድ? | Alemayehu Wase
Dejaf TV
Рет қаралды 316 М.
2:00:39
ማንም ያልሰማው የአርቲስቱ ታሪክ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.71 | ዳዊት አለማየሁ@dawitalemayehu-yom-media
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 65 М.
2:15:54
ልጆቻችን እሚፈለገውን ሰው እንዳይሆኑ አድርገናቸዋል ከመስፍን ፀጥአርጋቸው ጋር ክፍል 03
Tigist Waltenigus
Рет қаралды 10 М.
00:59
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,6 МЛН