ነፍስ ይማር! አንጋፋዋ የቀድሞ ሙዚቀኛ እና ዘማሪት ሂሩት በቀለ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 90,514

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 272
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ሂሩትዬ ጌታዋን አክብራ እድሜ ጠግባ ቅድመ አያት ሆና ወደሚወዳትና ወደምትወደው አምላክዋ ወደ ጌታ እየሱስ እቅፍ ከአባትዋ ጋር ልትኖር ሄዳለች በህይወት ያላችሁ በጊዜ ወደ ጌታ ኑ ጌታን እንደ ግል አዳኛችሁ አድርጋችሁ ተቀበሉና የዘላለም ህይወት ውረሱ እየሱስ ይወዳችኋል።
@Joseph-788
@Joseph-788 Жыл бұрын
ትክክል !!! የሚያሳዝነዉ እና የሚያስደነግጠዉ ሰዎች እየሱስ ክርስቶስን ሳያውቁ ማለፍ ነዉ።።።
@abebahagos5208
@abebahagos5208 Жыл бұрын
Nefsachewn yemarate!
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq Жыл бұрын
83 is not bad. I hope she fulfilled everything. RIP
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
Gene Geta Demo manaw 🤔
@Joseph-788
@Joseph-788 Жыл бұрын
@@milkilion696 ጥሩ ጥያቆ ነዉ ጌታማ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ። የጌቶችም ጌታ
@Judica67
@Judica67 Жыл бұрын
The good news is that she has been saved by accepting Jesus. John 14:6 “I am the way, the truth, and the life. No one can come to the Father except through me. It is a happy transition to God' Kingdom ❤😅
@ቢታኒያየናቷልጅ
@ቢታኒያየናቷልጅ Жыл бұрын
😭😭😭😭ነብስሽ በሰላም ትረፍ ወደ ወደድሽው ወደ ወደደሽ አባትሽ ነውና የሄድሽው እሱ በእቅፉ ያኑርሽ
@romanbelachew
@romanbelachew Жыл бұрын
ሄደች ወደ አምላኳ ሄደች .... "የኔ ሙሽራ የናዝሬቱ ሊመጣ ነው አይኑን በአይኔ ላይ ነው" ብላ ዘምራለት ሙሽራዋን በአይኗ ልታየው ወደ ጌታዋ ሄደች:: ተወዳጇ ዘማሪት ሂሩት በቀለ 7 ልጆች 10 የልጅ ልጆች 7 የልጅ ልጅ ልጆች ያየች : የአለምን ክብርና ዝና የናቀች የኢየሱስ ጀግና! በተወለደች በ 80 አመቷ ዛሬ ግንቦት 04/2015 በክብር ወደ አባቷ እቅፍ ተሰብስባለች:: ኦሪት ዘኍልቍ 23 10፤ የያዕቆብን ትቢያ ማን ይቈጥራል? የእስራኤልስ እርቦ ማን ይቈጥራል? የጻድቃንን ሞት እኔ ልሙት፥ ፍጻሜዬም እንደ እርሱ ፍጻሜ ትሁን።
@hanag1878
@hanag1878 Жыл бұрын
Amen Amen
@civilcase4729
@civilcase4729 Жыл бұрын
😂😝😜😂😂😂
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
አስደንጋጭ ብለሺ ከቀረብሸሠው ምነው መሠረት የእሷን ያክል በኖርእ?ስንት ወጣት እየተጨፈጨፈ ባለባት ሀገር አትቀላመጅ
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 Жыл бұрын
ወደ ናፈቀችው ወደ ሚወዳት አምላክዎ ለዘላለም ለመኖር ሄደች
@ኢትዮጵያ-ቐ5ዘ
@ኢትዮጵያ-ቐ5ዘ Жыл бұрын
በክብር ወደምትወደው ጌታዋ ሄደች በድል ተሻገረች ብርቱዋ እናት
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
እኔ ግን ከሞተች የቆየች መስሎኝ ነበር ማርያምን ውነቴን ነው ለቤተሰቧ ለልጅ ልጆቿ ለሚወዷት ፈጣሪ ያፅናቸው😢😢
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
እኔም በህይወት ያለች አይመስለኝም ነበር ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑራት
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
@@hageraethiopia513 አሜን እኔ እራሱ
@miro7686
@miro7686 Жыл бұрын
እኔም
@selamawitelias2889
@selamawitelias2889 Жыл бұрын
Ayy behiwot neberech amlakuan eyagelegelech ke Alem rika silenorech new.
@azebitadesse918
@azebitadesse918 Жыл бұрын
ብዙነሽ እና ሒሩት የተምታታበት ትውልድ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ነብስሽ ትረፍ ሂሩት በቀለ ኢትዮጵያ❤ የሚለውን መዝሙር በጣም ዘምረዋለሁ ልቤ ውስጥ ነው❤ ስላረግሽልን ሁሉ እናመሰግናለን በሰላም እረፊ ጌታ ይቀበልሽ
@kelemyos7843
@kelemyos7843 Жыл бұрын
እድለኛ ናት ጌታን እያገለገሉ መሄድ መታደል ነው የእድሜ ባለጸጋ
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
መሲዬ ሀዘን ሲሆን ፊትሽን ቅጭም አድርገሽ ትነግሪናለሽ ደስታ ሲሆን ፍልቅልእያሽ ታበሲሪናለሽ ባንቺ አንደበት ሁሉም ሲሆን ደስይላል የኔ ደርባባ እወድሻለው
@Azt189
@Azt189 Жыл бұрын
“የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።” - መዝሙር 116፥15
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ። ለአርቲስት ሂሩት በቀለ ለወዳጂ ዘመዶቿና ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይሰጣቸው እግዚአብሔር ለሟች አርቲስት ሂሩት በቀለ ነፍሷን በገነት ትረፍ አሜን
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej Жыл бұрын
ሠላም ብርሽ
@birhanumitiku5690
@birhanumitiku5690 Жыл бұрын
እንደ ሂሩት በቀለ ጌታ መጨረሻችንን ያሳምር / በጌታ ሆኖ ወደ ጌታ መሔድ እድል ነው
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
በእኛ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች ነፍስ ይማር እንላለን አርቲስት ሂሩት በቀለ የፕሮቴስታንት ሆናለች በነሱ ባይባልም በኛ እምነት ነፍስ ይማር እንላለን መፅናናትን ለቤተሰቧ ያድልልን
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Befenju ababal rest in peace yibalal same thing. Pentewoch befenju eminent silehonu ferenju beminegirachw NW yimiaminut
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
@@werqzeleke2815 እኛ ደሞ በማርቲን ሉተር በፈረንጁ ትምህርት ሳይሆን በእምነታችን አባቶቻችን ባሳወቁን እንላለን ነፍስ ይማር
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Lost in translation
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ነምብሳቸውን ይማር አያቴ ሂሩት በቀለ እንደሳቸው ዕድሜ ለኔና ለእናንተ እመኛለው የምን ማሳዘን ነው መሲ ተይ እንጂ ስላተለመደ ነው ቢሆንማ በእልልታ ነበር ሚሸኙት
@azebitadesse918
@azebitadesse918 Жыл бұрын
ሒሩት በግዜ ምርጫዋ የሆነውን አምላኳን አገልግላ ማንም ከማይቀረው ሞት አሸለበች ጌታ ከደጋጎቹ ጎን ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት
@genettsegaygt6807
@genettsegaygt6807 Жыл бұрын
😊
@bekandawit6471
@bekandawit6471 Жыл бұрын
ወዳጆቼ ነብስ ይማር አትበሉ ንሰሀ የገባች ቀን ነብሷ ተምሯል ስሟ በህይወት መዝገብ ተፅፋል ወደአገለገለችው ወደምትወደው ጌታ ሄዳለች 7ልጆች 10የልጅ ልጅ አይታለች ጌታ እረድቷት ሂሩትዬ እንወድሻለን።
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 Жыл бұрын
አልገባኝም ምን ማለት ነው
@hanag1878
@hanag1878 Жыл бұрын
Begeta arfalechi wode amlakuaw hedalech
@Joseph-788
@Joseph-788 Жыл бұрын
@@frehiwotkefle6519አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም። እየሱስ ክርስቶስ በክብር ሊመጣ ስለሆነ አንቺና ሌሎችም ከተኛችሁበት ንቁ!!!!
@bekandawit6471
@bekandawit6471 Жыл бұрын
@@frehiwotkefle6519 ወደ ጌታ ነይ በደብ እንዲገባሽ የኛ ነፍስ የተማረው ጌታን የግል አዳኜ ያረኩት የተቀበልኩ ቀን ነው እንጂ የሞትኩኝ ቀን አይደለም ሞት መሸጋገርያ ድልድይ ነው እህቴ ሂሩት በአባቷ እቅፍ ውስጥ ነች እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ።
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
መሰዬ አገላለፅሽ የድመፅሽ ቃና ተሰምቶ አያልቅም እናመሰግናለን🙏ሂሩት በቀለ ዘመን ተሻጋሪ ዘፋኝ ነበረች ነብሷን መድሃኒያለም በአፀደ ገነት ያኑረው ለመላ ቤተሰቦቿ አድናቂዎቿ መፅናናትን ይስጥልን🙏
@selamselam5939
@selamselam5939 Жыл бұрын
በስማም በድንግል ስም እኔ በህይወት ያለች አይመስለኝምኮ ጉድ ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
መሲ ምን ኘካሽ ተሳስተሽ ነው ብዬ ነው የምገምተው ምኑ ነው አሰደንጋጭ ብለሽ የለጠፍሽው ከይቅርታ ጋራ ሰንት ወጣት በረሃ ለይ ሳይቀበር የቀረ .... እረ ተዉ ሁሉም በጊዜው ሲሆን ባናማርር ጥሩ ነው በአሁኑ ሰአት የሚዘገንን ሞት እየሰማን አይደል እንዴ ሰለዚህ ታሞ ለሞተ ???እድሜው ቢሆን ከዚህ በላይ ለአሰተማሚም ችግር ሰለሆነ /የሚ ያሳዝነው ይሄ ሁሉ ተጫውታ አዪ ጩፋ ጋር ሄዳ መረሳቷ እጅግ ያሳዝናል።ነፍሷን ይማረው /መጽናትን የስጣቸው።አኔ እንደውም ከይቅርታ ጋር በሕይወት ያለች አይመስለኝም።
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd Жыл бұрын
አያስደንግጥም እድለኛ ናት መጽናናቱን ለቤተሰቦቾ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው ለቤተሰቦቿም መጽናናትን ይስጣቸው
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 Жыл бұрын
እረ ጉድ በሔወት አለች እንዴይ? እኔ እኩው የሚመስለኝ የሞተች ነበር የሚመስለኝ
@Haimi777
@Haimi777 Жыл бұрын
Tinsaye ena hiwot ene negn wedalew wede abaaatua hedalech ❤❤
@abebaguadie8157
@abebaguadie8157 Жыл бұрын
Rip
@ሜና
@ሜና Жыл бұрын
ዘናጭ ናት ያለሜካፕ ማማራ የፀጉር እስታይል አለባበሶ ❤
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
እኛ ሀገር ታዊቂ ስው እሚታወስው ሲመት ነው
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ሁሉም አገር ነው ፤ፈረንጆቹም እንዲሁ ናቸው፤ ይህ የሰው ልጅ ባህሪይ ሳይሆን አይቀርም
@Dubai-lr7jw
@Dubai-lr7jw Жыл бұрын
አያሳዝንም. ወደሚወዳት. አቧቷ. ነው. የኤደችው ነብስሽ በደስታ. ትረፍ
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Жыл бұрын
እኔ ግን የሞተች ይመስለኝ ነበር በፊት ላይ ነብስ ይማር ለቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥልን 😢😢😢😢
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 Жыл бұрын
እሷስ ብዙ ነገር አይታ በድሜዋ ነው የሞተችው ያለ እድሜሀቸው የሚሞቱት ነው ሚያሳዝኑኝ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
What can you do? አለም እንዲህ ናት
@senayit2mengesha963
@senayit2mengesha963 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር በመባል ነፍስ አትማርም ነፍስ ከሞት በዋላ በክርስቶስ በህይወት ዘመን በማመንና በህይወቱ ላይ ጌታ አድርጎ በመሾም ህይወት ዘመኑን ሙሉ ህይወቱን በመስጠትና በማገልገል ነፍስ ለዘላለም ትድናለች ኢሩትም ጌታን ካገኘችበት በህይወቷ አዳኝ አድርጋ አምና በህይወቷ ንጉሷ አድርጋ ከሾመችበት አንስታ ታማኝ በመሆን በዝማሬ አገልግላ በስላም አርፋለች ወደ አገለገለችሁ ጌታ ነፍሷ ሄዳለ የመጨረሻ የህይወት ዘመንሽን ጌታ አሳምሮልሻል ክብር ለጌታ ይሁን
@leyilayimam4345
@leyilayimam4345 Жыл бұрын
Mogn wushat
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ Жыл бұрын
መናፍቃን የማትሉት የለም ይገርማል መቸም
@tizetabelayhun8793
@tizetabelayhun8793 Жыл бұрын
minden new zim bilo mezebazeb esu mehari memare yemichilew esu becha new selezemeru becha eko mengesete semay yegebale malet aydelem sew nechi beka selezi nebesewan esu befekadu yemarelen enji engna selalen selalalen aydelm
@christianeshale2147
@christianeshale2147 Жыл бұрын
የተዘነጋችው ዘፋኝ ሂሩት በቀለ በህይወት ዘመንዋ በጣም ለረጅም አመታት እርስዋም ዘፈኖቹዋንም ጭራሽ ሳታስሙን በመድረካችሁን ሳትጋብዙዋት ስለአለችበት ሁኔታ ሳታስሙን ዛሬ መርዶ በyoutube መርዶስታረዱን እየተቀባበላችሁ የህይወት ታሪክዋን ስታነበንቡልን በህይወት ያሉ አንጋፋ ዘፋኖች ይታዘቡዋችሁዋል:: በቃ ትረፍበት እንደተዘነጋች ይሁን ታሪኩዋን በስዋ ዘመን የነበሩ አፍቃሪዎችእና ለቤተ ስቦችዋ ተውላችው ⚖️
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu Жыл бұрын
እየሱስ ክርቶስን ይዛ ከሞተች ሞተች አይባልም ወደ አባቷ ሄደች ነው የሚባለው:: በዚህ አጋጣሚ ለኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ እንዳትሸወዱ እየሱስ ክርስቶስን አስቀድሙ የግል አዳኛችን ነው እሱን በብዛት አመስግኑት አዋሩት መንገድ በሱ ብቻ ነው
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
በ80 ምናምን አመቷ አስደንጋጭ ??? ጉድ የሚያስደነግጥ መለየት አቃተንሳ የተሰጠን 70 ቢበዛ 80 ከዚ ከበለጠ ትርፉ ድካም ነው ይላል መፅሐፍ በቂ አመት ኖራለች በዚ እድሜ ለነፍስ የሚሆን ስራ ሰራች ወይ እግዚአብሔር ይመርምር እናንተ ግን አስደንጋጭ ለዩ 😏
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
ይበቃታል ምኑ ነው አስደንጋጩ እልፈት? አያት ከሆነች በፈለገችው እምነት አገልግላ በወገኖቿ ተከባ በስርአት መቀበርን የመሰለ ነገር የለም ስንቱ ቀባሪ አቷል እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር:: ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe Жыл бұрын
Our hearts are heavy as we say goodbye to an influential figure in Ethiopian music. ነፍስ ይማር!
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ጋዜጠኛዋ ጥሩ አድርገሽ አቀርብሽ ሂሩት ወደ አምላኳ አቀላፍች መጨርሻዋ ያማርዉ በኢየሱስ ነዉ❤❤
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ጌታን አጊኝታ አገልግላው በማለፏ ወደ ምትወደው ጌታ ነው የሄደችው ለቤተሰቦቿና ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናት ይሁን
@yewubdaralemayehu3539
@yewubdaralemayehu3539 Жыл бұрын
ሙዚቀኛ እና ዘማሪት ሂሩት በቀለ በድንቅ ሁኔታ እየሱስን በማገልገል አልፋለች፡፡ Rip
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 Жыл бұрын
ነብሷን ይማራት ለቤተሰቦቿ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናት ይስጣቸው
@negistitegafaw1491
@negistitegafaw1491 Жыл бұрын
Herut wede metwedew abtewa new yehedchew
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ Жыл бұрын
መሲ የሚገርም አቀራረብ ነው የቀረብሸው። ሂሩት ወደገለገለቸው ወደ አበቷ ጋር ሄዳለች ከሞት በኋላ ህይወት አለት ለሩት❤❤❤❤
@yod47
@yod47 Жыл бұрын
Mindin new asdengache ere you tuberoc lib yistachu
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ሙዚቀኞች ወደ ፈጣሪ ተመለሱ ዘፈን ይቅሪበችሁ
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i Жыл бұрын
የኔ እናት ሂሩትዪ 😭
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ፣ ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን።
@romanbelachew
@romanbelachew Жыл бұрын
ሄደች ወደ አምላኳ ሄደች .... "የኔ ሙሽራ የናዝሬቱ ሊመጣ ነው አይኑን በአይኔ ላይ ነው" ብላ ዘምራለት ሙሽራዋን በአይኗ ልታየው ወደ ጌታዋ ሄደች:: ተወዳጇ ዘማሪት ሂሩት በቀለ 7 ልጆች 10 የልጅ ልጆች 7 የልጅ ልጅ ልጆች ያየች : የአለምን ክብርና ዝና የናቀች የኢየሱስ ጀግና! በተወለደች በ 80 አመቷ ዛሬ ግንቦት 04/2015 በክብር ወደ አባቷ እቅፍ ተሰብስባለች:: ኦሪት ዘኍልቍ 23 10፤ የያዕቆብን ትቢያ ማን ይቈጥራል? የእስራኤልስ እርቦ ማን ይቈጥራል? የጻድቃንን ሞት እኔ ልሙት፥ ፍጻሜዬም እንደ እርሱ ፍጻሜ ትሁን።
@awokat1
@awokat1 Жыл бұрын
በምታልፈው ፡ ህይወትሽ ፡ የማልፍ ፡ ታሪክ ፡ ሰራሽ ፡ የብዙ ፡ ሚሊየን ፡ ህዝቦች ፡ ህሊናን ፡ አስደስተሻልና ፡ እግዚአብሔር ፡ ነብሽን ፡ ይማረው ፡✍🏾
@ROZETHIOPIA-jn3hl
@ROZETHIOPIA-jn3hl Жыл бұрын
ያለው ሳይዋደድ ለሞተው መናደድ ሁላችንም ለመሞት ነው የተፈጠርነው አታካብዱ ሞተች አይባልም ከልጅም የልጅ ልጅ ያየች ናት እሚያስደነግጠውስ ያለ አግባብ ያለምንም ምክንያት እንደ በግ የሚታረዱ ህፃናት ሞት ነው እሚያስደነግጠው ።
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Жыл бұрын
እስዋስ አወቀችበት ወደ ጌታዋን አግኝታ አክብራ ሄደች
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
መልካም እረፍት ወደ እግዚአብሔር ነው የሄደችው ወደ ሚወዳት ወደ ምትወደው ወደ ዘመረችለት አባትዋ ጋር ነው እግዚአብሔር በስራው ፍፁም ነው 🥰
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej Жыл бұрын
ሂሩት እውነት እኔም በህይወት ያለች አ ይነስለ ኝም ነበር ፈጣሪ ነብሷን ይማር😭😭😭
@rahelteka6706
@rahelteka6706 Жыл бұрын
እንኳን ጌታን አግኝታ ወደ ዘላለም መንግስት ሄደች
@seidali9446
@seidali9446 Жыл бұрын
ለሁላችሁም እኔ በምጠራት አባባል ሂሩትዬ ህልፈተ ሞት ሃዘንና ትካዜ ለተሰማችሁ በሙሉ መፅናናትን ለእናንተ ለሂሩትዬ ደግሞ / rest & peace!! ቢያንስ ለአርባ አመት እኔም ወንዱ እእብሪያ አንጏራጏኩ ዛሬ ሂሩትዬ ወደ እውነቱ ሃገር ሄደች ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኝላችኅለሁ ህይወት እንደሸክላ....,,!
@mikekefale4099
@mikekefale4099 Жыл бұрын
ነብስ ይማር በሙዚቃሽ ብዙ እረክቻለሁ የህይወት ትምህርትም ኣግኝቼበታለሁ የዚያ ትውልድ በመሆኔም እኮራለሁ ባንቺ ምዚቃ እኮራለሁ
@77861022
@77861022 Жыл бұрын
አስደንጋጩ ዜና አይባልም በድንገት የሞተች አስመሰልሽው አረ ለዩቲዩብ ብር አትሩጡ ትልቅ ሰው ናት በግዜው ታዋቂ ነበረች ነፍሷን በገነት ያኑረው ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጥ😢😢😢
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 Жыл бұрын
ምን አስደንጋጭ ነገር አለ ውሸት አልወድም በእድሜዋ ነው የሄደችው ስንት አስደንጋጭ ነገር ተሸክሞ በክብር ኖራ ያለፈችውን አስደንጋጭ ማለት እውነትም ጥሩ ነጋዴ ሆኗል ህዝቡ በወሬ ::ነፍስ ይማር ሂሩቴ 💚💛❤🙏
@mayamengistu4658
@mayamengistu4658 Жыл бұрын
አንደዚህ ያሉ ታዋቂ አና አንጋፋ አርቲስቶችን ማቅረብ ትታችሁ ያሁኖቹን አንድ single የለቀቁትን ሁለት ሰባት ጊዜ አቅርባቺው አንቶ ፈንቶ ታስወራላቺው? 😏😏😏
@asfawabebe5938
@asfawabebe5938 Жыл бұрын
የመሬት ህይወቷ በዚህ ቢያበቃም መልካም ትዉስታና ታሪኳ በአፍቃሪዎቾ ልብ ይኖራል ።መጽናናትን ለወዳጅ ዘመዶቿ አፈሩም ይቅለላት።
@shalomforethiopia9724
@shalomforethiopia9724 Жыл бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሃይማኖት ቀይራለች ሳትይ ታሪክዋን በመናገርሽ አከበርኩሽ መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
መሲዬ፣ሁለተኛው ፎቶ የብዙዬ ነው፣አብረሽ ለመዘከር ከሆነ እሺ።ነፍሷን ይማረው ውዷ ሂሩትዬ።
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
የእኔ ውድ እናት ነብስ ይማር ።ለቤተሰብዋም ለወዳጅ ዘመዶችዋ ባጠቃላይ ቸሩ መድሃኒያለም መፅናናትን ያድልልን ።
@millionzeleke8949
@millionzeleke8949 Жыл бұрын
Getan lemegenaghet hedech yichi yewngel arbegha eiyesusn yizalech bemedrem besemaym ereftuwa ewen new geta yimesgen ereftish yibza
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
ሞተች ሳይሆን አረፈች ነው የምባለው እሷ ያልሞተችህ ማን ይሙት ነብስ ይማር ታዎቅዎች ሞተ አይሞቱም ምክንያቱም ዘፈን አላቸው
@ተራወታደርብርሀኑጁላ
@ተራወታደርብርሀኑጁላ Жыл бұрын
ሂሩት በቀለ ከሞተች ቆይታለች።
@hassanjibicho
@hassanjibicho Жыл бұрын
ለቤተሰቦቿ ፣ጓደኞቿና የሥራ ባልደረቦች ሁሉ መፅናናትን እመኝላቸዋለሁ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ Жыл бұрын
ነፍስሽን በገነት ያኑርልኝ ሂሩትዬ የኔ ባለ ለዛ 😭 በጣም ነበር የምወድሽ
@genetgggg9258
@genetgggg9258 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርልን
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Жыл бұрын
83 አመት ሆናት አይደል ይበቃታል. በልጅነታቸዉ የተቀጩት ይብላኝ ማድ😢
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 Жыл бұрын
Nebs ymar allah ysobrachihu ethiopiawiyanochi bemulu hirut bekele yehulachinm nechi😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👑👑👑👑👑👑✍
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 Жыл бұрын
omg ሂሩት በቀለ በህይወት ነበረች እንዴ በህይወት ያለች አልመሰለኝም ነፍስ ይማር😢
@miro7686
@miro7686 Жыл бұрын
እኔም
@samera5270
@samera5270 Жыл бұрын
ነብስ ይማር እግዚአብሔር ነብስዋ በገነት ያንረው
@civilcase4729
@civilcase4729 Жыл бұрын
min malet new? dirom muzkegna ahunm muzkegna ke seystan wode lusifer malet new besterjina mesakiya yehonech dinzuz
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Жыл бұрын
ወይኔ ዘመዴ ቤተስብ ስይንግረኝ በሚዲያ ሰማው ነፍስ ይማር የእነቴ ወገን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@paulosdula6922
@paulosdula6922 Жыл бұрын
Captain later Major Workineh Zelleke was in charge of the police orchestra until 1968 before he disappeared under mysterious circumstances in Harar. He was a poet and wrote most of the songs during that time. Why all that lies necessary at a time like this. RIP HERIUT BEKELE.
@hiwotbekele6839
@hiwotbekele6839 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ለአለም ከሞተች ቆየች
@Addisqen_1
@Addisqen_1 Жыл бұрын
ነፍሶ በገነት ትኑር ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጣቸው
@svalley4567
@svalley4567 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ማንም ከሞት አይቀርም::
@hanag1878
@hanag1878 Жыл бұрын
Anchi woregna min yasazinal adime xegiba new yarefechu lezawum ye geta liji hona lerasachu izenu
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ሂሩትዬ ሁሌም እንወድሻለን ኢትዮጵያም አትረሳሽም ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን🙏🏽
@civilcase4729
@civilcase4729 Жыл бұрын
ሂሩትዬ እንዴት ነው ሲኦል ይመቻል? የሙዚቃ መሣሪያሽን ለሉሲፈር ልኬልሻለሁ አሁን ደግሞ ከሞቱት ፖስተሮችሽ ጋር እዛው ጨፍሪ አንቺ አስረሽ ምቺው አጁዛ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
አይባልም
@selamawitandarge5414
@selamawitandarge5414 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻ እግዝአብሔር ያፄና😭😭😭😭 ልን
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር 💔ሌላ ምን ይባላል ከሞት አይቀርም እና ነገር ግን የሞትም ሞት አለው አስታሞ ቁሞ አልቅስ መቅበር ትልቅ ነገር ነው እኔ ዉድ እህቴን በድገት መርዶዋን ሠማሁ ያማል ልብ ይሠብራል በሠው አገር መርዶ አይድረስባችሁ💔
@selamawitelias2889
@selamawitelias2889 Жыл бұрын
Yene enat Yemetsinanat amlak yatsnanash Getan tetabekiw ersu yaberetashal.
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጥናሽ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ :ልብሽን ይደግፍልሽ! ሀዘን በስደት ይከብዳል ግን እግዚአብሔር ሁሌም አብሮሽ አለ::
@ዳባቴዋፍኖ
@ዳባቴዋፍኖ Жыл бұрын
በሙዚቃሽ አድገን እኛም አዛውንት ሆነናል ሙዚቃሽ እንጭብጫቦ የለለበት መረዋ ድምፅሽን ዛሬም እሰማዋለሁ በሕይወቴ እስካለሁ፣፣፣ነብስሽን ከሣራ፣ከሊያ፣ከርብቃ ጎን ያስቀምጥሽ።
@shitusheketa8864
@shitusheketa8864 Жыл бұрын
ምንድነው አሳዛኙ ወደ ምትወደው ጌታዋ ነው የሄደችው ::
@nanu3938
@nanu3938 Жыл бұрын
Diro yemotech neber yemimesilegn! Eskahun menoruan alawukim neber! Begenet nefisish tinur!!!
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
ነብስ ይማር ሞት እንደው አይቀር የተራ ጉዳይ እንጂ
@muluberhangirma5841
@muluberhangirma5841 Жыл бұрын
ሸገር ስለ ወ/ሮ ሂሩት በቀለ እረፍት ሰታቀርቡ የወሮ ብዙነሽን ፎቶ ደባልቃችሗል አሰተካክሉ ለመሸለት ነዉ ጥሩ አቀራረብ ነዉ እናመሰግናለሁ ለእህቴ ነፍስ ይማርል ለቤተሰቡ ፅናትን ይሰጥልን
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
I'm so sorry about her death!!! Hirut Bekel was amazing Ethiopian musicians who did Greatest contributions for ethiopian music Industry growth . I love her music too much . God bless her soul!!
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻ መፅናናትን እንመኛለን
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ነብስሽን ይማረው🙏🙏🙏
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
በጣም በጣም ነው ስራዎችዋን የምወደው፣ ይገርማል ሰሞነን የሳን ዘፈን ሳዳምጥ ነበር ይገርማል፣ ግን፣ ፣ ነብስዋን ይማረው
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
May she rest in peace.😢
@aynalemeshete3058
@aynalemeshete3058 Жыл бұрын
ሂሩት ነፍስሽን ይማረው። ለኢትዮጵየያና ለህዝቧ ባለውለታ ነሽ።ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችሽ ሁሌም ይዘከራሉ።
@dcghetto
@dcghetto Жыл бұрын
R.I.P🙏🙏🙏💐💐💐
@bickim5224
@bickim5224 Жыл бұрын
Rip our beloved Hirut Bekele !you will always be missed 🙏🏾😇
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ Жыл бұрын
ጌታን ተቀብላ አገልግላለች
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
ነብስ ይማር እናታችን😢😢😢😢😢😢
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 Жыл бұрын
አቢቲ ፣ እምወድሽ መሞትሽን ስሰማ አለቀስኩ አዘንኩ ምናለ አጠገብሽ ጋር ብሆን ኖሮ ብዬ ተመኝሁ 😭
@amsaluaecheh-gs6iw
@amsaluaecheh-gs6iw Жыл бұрын
ሂሩት ነፍስሽ በገነት ትኑር ሂሩት ዛሪ አንች ብቻ ሳይሆን የሞትሽው ሙዚቃም ከአንችው ጋ ለአንዲና ለመጨርሻ ጊዚ አብሮ ተሰናብቶአል
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይቸቺ ሴትዮ በሒዎት ያለች አይመስለኝም ነበር🤔 ነፍሷን ይማረዉ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
መሢዬ.እንኳን.ደና.መጣሽልኝ ለሟቿም.ነብስ.ይማር.ብያለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
አለምን ሮጣ ያመለጠቻት ሂሩት በቀለ ከዚህ አለም በሞት ተለየች
12:02
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН